መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ከ ኢክራም አውቶሞቲቭ ሾዎ ጋር ያደረጉት ቆይታ

Пікірлер: 209

  • @mekonenezegeye132
    @mekonenezegeye1328 ай бұрын

    እንደ-ዓንቺ አይነቷን ሣይ ብዙ መኖር ያጓጓኛል ካንቺ ጋር ዜግነትን መጋራት ደግሞ ያኮራል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ!!!.

  • @ahmedinjemal721

    @ahmedinjemal721

    Ай бұрын

    አሚን ።

  • @ashagrebezabih6568
    @ashagrebezabih65688 ай бұрын

    ሰው መሆን ማለት ይህ ነው። መከባበር።

  • @ahmedinjemal721

    @ahmedinjemal721

    Ай бұрын

    ትክክል ነው ።

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd8 ай бұрын

    በነገራችን ላይ እኔሙስሊምነኝ ግን ለመጋቢ አዲስ ትልቅክብርአለኝ ኢክራምየ ደሞ አላህይጨምርልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedinjemal721

    @ahmedinjemal721

    Ай бұрын

    አሚን ።

  • @Abaymagna
    @Abaymagna8 ай бұрын

    የኢክራም አውቶሞቲቭ ባለቤት በጣም ትልቅ ሰው ነሽ ይህን ሳይ እንባየን እየተናነቀኝ ነው ያየሁት አገራችን ላይ እንደናንተ አይነት ስብእና ያለው ሰው ነው ያጣን በርች 😍 በሁሉንም እምነት ያለ ሰው እንደ አማኝ ወደዚህ አመለካከት ሊመጣ ይገባል ።። እምነት ከስብእና ጋር ማጣመር አስፈላጊ ነው ።። ኢክራም እግዚአብሔር ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ እዥም እድሜና ጤና ለስራሽም በረከት ይስጥሽ

  • @almazali4784

    @almazali4784

    8 ай бұрын

    👍🌹🌹

  • @bestechdeals4539

    @bestechdeals4539

    8 ай бұрын

    Alkes atyazew gurorohn yamhal 😢

  • @ahmedinjemal721

    @ahmedinjemal721

    Ай бұрын

    አሚን ።

  • @daniTiktokVideo377
    @daniTiktokVideo3778 ай бұрын

    እድሜ ይስጥሽ ምነው አኛ ሰዎች ስንባል ስለመገዳደል የሚዘግቡትን ተሯሩጠን ሰብስክራይብ ከምናረግ እንደዚ ትምርት አዘልና መልካምነት የሚታይበትን ዩቱብ ሰብስክራይብ ብናረግ የኛ ጀግና በርቺ

  • @ahmedinjemal721

    @ahmedinjemal721

    Ай бұрын

    አሚን ሀቅ ነው ።

  • @ABDI039
    @ABDI0398 ай бұрын

    respect to Ekram &megabi hadis

  • @mbariso
    @mbariso8 ай бұрын

    መግባባት ወደን አይደለም. He is absolutely right. Respectable leader deserves respect nothing less.

  • @tesfayeabera4233
    @tesfayeabera42338 ай бұрын

    ፈጣሪ እንዳንቺ አይነት ሺዎችን ቢያበዛልን ጥሩ ነበር ፡፡ በሚልዮን የሚቆጠሩ ዘረኞች ከሚትረፈረፉ ፡፡ ♥ አቦ ይመችሽ አላህ ይስጥሽ ፡፡ ምርጥ ኢትዮጵያዊ♥

  • @dohadoha8116

    @dohadoha8116

    8 ай бұрын

    ያጀመአ እምነትና ዘረኝነትኮ በሚዲያ ነወ ኢትጰያውሰጥኮ ማህበራዊይ ኑሮ እዬኖርን ነወ ግዲነወ ብዙዎቹ በሚዲያ ላይ እንዴምታዩት እዬመሰላችሁ ሰለማይ ነወ አገርውሰጥኮ ሁሉም ተባብሮ ተጋግዞ ነወ የሚኖረወ ፓለቲከኞች ብቻነወ በሶሻል ሚዲያ ዬማባሉት

  • @ahmedinjemal721

    @ahmedinjemal721

    Ай бұрын

    ሀቅ ነው ። አሚን

  • @ahmedinjemal721

    @ahmedinjemal721

    Ай бұрын

    ሀቅ ነው ። አሚን

  • @positiveenergy1790
    @positiveenergy17908 ай бұрын

    ይህን የመሰለ መከባበር ማየት ደስ ያሰኛል ❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe4448 ай бұрын

    እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br8 ай бұрын

    በጣም ተስፋ የሚሰጥ እንደ ሀገር አብሮ የሚኗኑር ነው አሁን ይሄ ሼር አያደርጉትም በትክቶክ አይምጣም ስለዚህ ቭዶ አይወራም ለምን ጥሩ ነገር ነዋ አይሰራጭም ለዛም ነው መጥፎ ነገር ብቻ የሚንሰማው😢

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc8 ай бұрын

    አንቺ ምርጥ ሴት ነሽ ተባረኪ እንዳቺ ያሉትን ያብዛልን አላህ ጨምሮ ይስጥሽ

  • @tesg9551
    @tesg95518 ай бұрын

    God bless Ikram Automotive show.

  • @tedyefrem1773
    @tedyefrem17738 ай бұрын

    በጣም፡በጣም፡ትደነቂያለሽ፡እንደዚ፡ሠው፡መሆን፡መታደል፡ነው፡አስላም፡ክርስትያን፡ሳትይ፡ሰራተኞች፡አሉሽ፡ደምበኛም፡አለሽ፡በኔ፡አመቤቴ፡ቅድስት፡ድንግል፡ማርያም፡ባንቺ፡አላህ፡እስከቤተሰብሽ፡ይጠብቁሽ።

  • @Ethiohabtina

    @Ethiohabtina

    8 ай бұрын

    Welloye ekonech. Lezih ekonew abro befikir menor endemichal keWello temaru yeminilew

  • @m.nassirsalih4148
    @m.nassirsalih41488 ай бұрын

    መጋቢ ሓዲስ እሽቱ ለኣገር ሰላም እና ለህዝብ ኣብሮ ተሰማምቶ ተጠንቅቀው ቃላትን መርጠው ሚያወሩ ሰው ናቸው።እና በጣም ኣከብረዋቸዋለሁ።ኣንደበተ ርቱዕ እና እያዋዙ የሚያወሩ መሆናቸው እወዳቸዋለሁ። ኤክራምን ያረግሽው ነገር ደስ ብሎኛል፡

  • @abichugobana9509
    @abichugobana95098 ай бұрын

    wow! Ikram what a blessing!!! she is such a polite, decent and patriotic Ethiopian. The beauty of Ethiopia is reflected right there. Megabe hadis Eshetu is an amazing loving father to whom everybody looks up.

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh80468 ай бұрын

    ይህ ነው አገራችን የምትፈልገው መከባበር መተጋገዝ አብሮነትን መሳያ ነው። እህቴ በጣም ልትመሰገኚ ይገባል። ጥሩ መሆን ቀና መሆን ለራሰ ነው። እግዚአብሔር እጥፍ አድርጎ ይተካል🙏

  • @user-eq9vi8rr2j
    @user-eq9vi8rr2jАй бұрын

    መምህር መጋቤ አዲሥ በጣም ደሥ የሚ ል ሠው ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @AK47321
    @AK473218 ай бұрын

    ከነቤተሰብሽ ፈጣሪ ይባረክሽ እንዲሁም ሰራሸ ‼አሜን🙏

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges33188 ай бұрын

    ሁሉ ነገርሽ ደስ ትይኛለሽ ማሪያምን ጀግና ሴት ነሽ።ታድለሽ አስተሳሰብሽ እራሱ ደስ ይላል።አላ ይስጥልን

  • @gospleeee
    @gospleeee8 ай бұрын

    አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ ተባረኪ

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam53648 ай бұрын

    ኤክሩ ጀግና ነሽ 💪💪💪በጣም በጣም ነው የማደንቅሽ ' አሁንም ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይሥጥሽ ሁሌ እከታተልሻለሁ ዘመንሽን ይባርክልሽ.

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n8 ай бұрын

    መጋቢ በጣም እወደዋለሁ ምርጦች የመንግሥት ሚዲያ አንድኳ ስለ አንድነት አልሰሩም❤ ኢክሩ ወደድንሽ❤

  • @user-xs8ex5hc7v
    @user-xs8ex5hc7v8 ай бұрын

    Hikram tebareki endesew endehager wedaj yadergesh zer kelem satey lemeteseriw sera ahunem fetary kenebetesebsh kekefu yetebekesh. Alah ketfat yesewersh ikram.

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes87668 ай бұрын

    እኢክራምዬ ጀግና ነሽ ለሀገርሽ የምትሰሪ ከማንም የበለጠ አገልጋይ ነሽና እገዚህአብሄር ዘመንሽን ይባርከው ። ከመላው ቤተሰቦችሽና የስራ ባልደረቦችሽ ጭምር 🤲✝️☪️🤲

  • @adeyabebacoffee
    @adeyabebacoffee8 ай бұрын

    እንዴት እኮ እንደምወዳት ኢትዮጵያ ስሄድ ማግኝት ከምፈልጋቸው ሰዎች መሀል ናት God bless you ❤❤❤❤

  • @henokmolla3538
    @henokmolla35388 ай бұрын

    አላሀ ይጠብቅ ፈጠሪ ወደድሮ እንመለስ ትልቅ ትምህርት ነው መገአቢ አዲስ ጤናዋትን ይስጥልን

  • @rimeahmed6692
    @rimeahmed66928 ай бұрын

    ማሻእላህ አላህ ይጭምርልሽ ከጤና ከኢማን ጋር ይስጥልኝ

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo92778 ай бұрын

    🙏👏እክሩዬ አላህ በወጣዉ ይተካ🙏👏በአለሺ ላይ ይጨምርልሺ🙏👏ሰዉ መሆን እንዴት ደስ ይላል🙏👏እህታችን እንዳንች አይነቱን ልባም አስተዋይ ጠንካራ ያብዛልን🙏👏አላህ ከነሙሉ ቤተሰቦቺሺ ይጠብቅልን🙏👏💚💛❤💋💋❤❤❤❤አባታችን እንቁዋችን ሺይ አመት ኑሩልን🙏እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ከነቤተሰቦት ያኑርልን ይጠብቅልን🙏ኢትዮጵያዊነት መረዳዳት መከባበር ለዘላለም ይኑርልን🙏💚💛❤😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenyohannescoljo9277

    @helenyohannescoljo9277

    8 ай бұрын

    🙏Amen Amen Amen🙏❤❤❤

  • @ephrembahiru622
    @ephrembahiru6228 ай бұрын

    Bless Sister IKRAM

  • @0Dcart
    @0Dcart8 ай бұрын

    ኢክሩዬ አላህ ዘመንሽን ከቤተሰብሽ ጋር የደስታ ያድርግልሽ

  • @user-os1xc8mb1v
    @user-os1xc8mb1v8 ай бұрын

    እኔሙስሊምነኝመጋቢሀድስንበጣምነዉምወዳቸዉሚጣፍጥአንደበትኢክሩእናመሰግናለን

  • @nabiotmitiku7100
    @nabiotmitiku71008 ай бұрын

    Zare ethiopian ayehuwat❤❤❤🙏🙏🙏

  • @alextube4605
    @alextube46058 ай бұрын

    Are ekru ebakish bemechanical engineering new yetemerekut sira yelegnim ebakish bota kalesh

  • @retabrave1695
    @retabrave16958 ай бұрын

    Wonderful lady ,this is the way that should be in Ethiopia ,may Allah bless u.

  • @marthahidego7902
    @marthahidego79028 ай бұрын

    በጣም ደሰ ይላል ይሄ ነው መከባበር እናመሰግናለን

  • @brehayilegiyorgis6891
    @brehayilegiyorgis68918 ай бұрын

    GOD BLESS U IKRAM , U ARE A TEACHER OF HUMAN BEING , .....

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd8 ай бұрын

    Ekruye በናተ Ethiopian አየን እዲህ ነው መከባበር አርቀህ ማስብ ልዩነታችን አንድነታችን መሆኑ ትልቅ ስው ስላቀረብሽልንን እናመስግናለን ዛሬኑኑ ቤተስብ ሁነናልል ❤❤

  • @milliyontadese4207
    @milliyontadese42078 ай бұрын

    በርቺ የኔ ታላቅ እህት ❤

  • @Ethio-p
    @Ethio-p8 ай бұрын

    tebareki, lemigebaw tlk tmhrt new yemtastelalfiw. 🙏🙏🙏

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis28158 ай бұрын

    የኔ ጀግና ሴት ነሽ ይክሩ ተባረኪ እውነት ነው ሰው ማለት እንዲ ነው አንድነት ፍቅራችንን ሰላማችንን ለአገራችን ያምጣልን❤❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie24008 ай бұрын

    እጃችሁ ይባረክ የኔ ጀግና እህቶች ተባረኩልኝ

  • @user-bp5fr8uf2l
    @user-bp5fr8uf2l8 ай бұрын

    Ekram automotive show waww you did it a good job. I am not Ethiopian citizen but all not only Ethiopians. we have to respect each other as human being what ever who you are, where come from .......at the end life after death God see to each person by his or her sin or good part of the person. Our family group indigenous root will not make us free heal from hell 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @uaeuae4026
    @uaeuae40268 ай бұрын

    በወጣ ይተካ እህታችን ስራሽም ያማረ የሰመረ ይሁንልሽ በእድሜ በጤና ያኑርሽ መምህራችን በጤና እንድትጓዙበት የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልዎት ❤

  • @user-mn1ck4pg8w
    @user-mn1ck4pg8w8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን 👏

  • @biniteka3344
    @biniteka33448 ай бұрын

    ኢክሩ እግዛቤርን አንቺ ትለያለሽ ከነሠራተኞችሽ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤

  • @GenetAlemayehu23
    @GenetAlemayehu238 ай бұрын

    Tebareki ehite🙏

  • @fikadutazezeYOUTUBE
    @fikadutazezeYOUTUBE7 ай бұрын

    Great respect both of You 🙏🙏🙏 ☪️✝️ 💯✅ This is what we need❕❕❕

  • @endela
    @endela8 ай бұрын

    ተባረኪ ይክራምዬ

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw8 ай бұрын

    ስልኩ በደንብ አይታይም

  • @mahseid7243
    @mahseid72438 ай бұрын

    Ekriyeeeee masha Allah betam new mwodshi mar berchii konjo

  • @user-kq8ce2wn4o
    @user-kq8ce2wn4o8 ай бұрын

    ኢክራም በጣም አድናቂሽ ነኝ እረጅም እድሜ እመኝልሻለው ምክንያቱም በስራ ስለምታስተምሪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @ethiopianorthodoxtewahdoki5308
    @ethiopianorthodoxtewahdoki53088 ай бұрын

    ተባረኪ እህታችን ❤❤❤

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania55728 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርልን ላባታችን ለመምህር መጋቢ ሀዲስ ሸቶ ስለርግሽው ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @dagnenetsultan5477
    @dagnenetsultan54778 ай бұрын

    Egzihabeher kenebetsebochsh yebarkish! You did great !

  • @tesfayedesalegne2829
    @tesfayedesalegne28298 ай бұрын

    Blessed !!! all your families and your all time !!

  • @lifeisgood865
    @lifeisgood8658 ай бұрын

    Fetari sirashin chemro yibark❤❤❤

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam65988 ай бұрын

    ኢክራም በእውነት አከበርኩሽ እኔንም አስተሜርሽኝ ክብር ይገባሻል። ቅዱስ እግዚአብሔር አንቺንም ቤተሰቦችሽንም ስራሽንም ይባርክልሽ።

  • @derarabyata5901
    @derarabyata59018 ай бұрын

    Ekramy so sweet ❤🎉

  • @Batl.14
    @Batl.148 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ነው ሒክሩ ለካ ሀገሬ ሰው አላት እህ እናመሰግናለን ሰው ስለሆንሽ ብቻ ዘር ባለመምረጥሽ ብቻ የእውነት ሰው ነሽ❤

  • @SadyaMaruf-xd6us
    @SadyaMaruf-xd6us8 ай бұрын

    mashaluhe gobZ barchi مومتاذ

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f8 ай бұрын

    ጤና ይስጥልኝ ማክበር ለራስ ነው ስለማንኛ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ዓምላክ አገራችን ሰላም ይሆንልን

  • @user-xs8ex5hc7v
    @user-xs8ex5hc7v8 ай бұрын

    Yehenen setsef enbayen tekotaterenew ahunem kesetan sera yetebkesh

  • @fuetech-ethiopia
    @fuetech-ethiopia8 ай бұрын

    Wooow በጣም ደስ ይላል❤

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye90624 ай бұрын

    Good job 👏 👍. I really love you, Ekerem.

  • @bshimekit
    @bshimekit8 ай бұрын

    U r so blessed Ikram!!! We need millions like u. Wish you all the best, we shall spread her good spirit. 🙏

  • @ethio4sweets529
    @ethio4sweets5298 ай бұрын

    ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዳንቺ አይነቷን ያብዛልን ❤

  • @user-dx7mp5ol8l
    @user-dx7mp5ol8l7 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይባርክሽ የተባረክሽ ነሽ

  • @mekontesh7059
    @mekontesh70598 ай бұрын

    Thank you so much really you did great!!!

  • @kalekidanamare7193
    @kalekidanamare71938 ай бұрын

    አንቺ ብርቱ ሴት 🙏🙏🙏

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd8 ай бұрын

    በርች እሽ እርግጠኛ ነኝ ስራሽ ይበዛ ል እንጀ አይቀንስምምም❤❤❤❤

  • @user-gc3do7lr3p
    @user-gc3do7lr3p6 ай бұрын

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @TsionBekele-qc9ii
    @TsionBekele-qc9ii8 ай бұрын

    ሰው መሆን በቂ ነው በቃ ሰው መሆንን እያሳየሽ ነውና ዘመንሽ ይባረክ

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael47197 ай бұрын

    ተባረኩ እናመሰግናለን!!❤❤❤

  • @mahishallom1369
    @mahishallom13698 ай бұрын

    Good job.

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu12398 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል ተባረኩ🙏🙏

  • @Aresama987
    @Aresama9878 ай бұрын

    wow ikram you are wenderfull!!!!

  • @amanueltela349
    @amanueltela3498 ай бұрын

    Egzabehir yakbresh ikram banch wset agren ayehat zemnshen yebark ⛪&🕌❤🙏

  • @tajuredi5146
    @tajuredi51468 ай бұрын

    ማሻላህ

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat12888 ай бұрын

    ተባረኪ እህታችን

  • @nobelyohanayohananobel
    @nobelyohanayohananobel8 ай бұрын

    Egziyabher be bizu ybarkish ekramyi yeni wid❤❤❤

  • @marthaabebe3956
    @marthaabebe39568 ай бұрын

    ጌታ ይባርክሽ

  • @user-yh9qn3br4d
    @user-yh9qn3br4d8 ай бұрын

    Tebarki yegha jegena enakbershalen

  • @IsumaTezera-qb2re
    @IsumaTezera-qb2re8 ай бұрын

    E/r Yibarkish !!!

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf8 ай бұрын

    እንዳይ አይነቱ ያብዛልን ጎበዝ❤❤❤ሰው መሆንበቃቂነው

  • @gethabesha4793
    @gethabesha47938 ай бұрын

    ትልቅ አክብሮት አለኝ ኢክራም ❤️👏

  • @kumelmohamed3179
    @kumelmohamed31798 ай бұрын

    ኢክራም አሰላሙለይኩም ጀግናዋ እህቴ ጀግናዋ ኢትዮጵያዊ እንዴት ነሽ እስቲ እህቴ እውቅና አለሽ ለኢትዮጵያ ወጣቶች አንድ ትልቅ ውለታ ለመስራት ሞክሪ ብዙ ጊዜ ኢክሩ የሚሰሩ እጆችን 🖐️ የሚተቹት ቁጭ ብለው በጫት የሚውሉ ወጣቶች ናቸው ስለዚህ እነዚህ አዲስ ሀይሎች የሆኑት ወጣቶች ለራሳቸውም ለአገራችንም ጠቃሚ ሰው እንድትሆን ለመንግሥት በኢትዮጵያ ውስጥ ሲሸጥ የሚያገኘው ገንዘብ እና የሚያጣው የትውልዱን አይምሮ አገናዝቦ በኢትዮጵያ ጫት እንዳሸጥ እንዳይቃም የሚል ህግ እንዲፀድቅ የተቻለሽን ብታደርጊ የሚል መልእክት ነው በዚህ ጉዳይ ላይ እንቅስቃሴዎች ተጀምሯል ግን እንዳይቆምና ሀሳቡን ተግባራዊ እንዲሆን የተቻለሽን እንድትሰራ እላለሁ አመሰግናለሁ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd8 ай бұрын

    አንድ ቀን አቅርቢልን ትልቅ ምክር ያስተምሩን እሽ ekru❤❤❤

  • @hiwotmeheretie3090
    @hiwotmeheretie30908 ай бұрын

    Fetari yelebeshen yemulalesh. Betam enamesegenalen ikram automotive !!!

  • @baslel-zw1ec
    @baslel-zw1ec8 ай бұрын

    በእውነት ገንዘብ ከግንዛቤ ጋ ሲሰጥ ውብ የሆነ ሰውነትን ይፈጥራል ይሄ ውብ ሰውነት ደግሞ ኢክራምን እና ጥቂት ሰዎችን ይመስላል

  • @tube-kg2ss
    @tube-kg2ss8 ай бұрын

    Weloyeee malet yhenewww yeserashw ybarek rejim edme yedngl lig ystsh❤❤

  • @zerihunbune8001
    @zerihunbune80013 ай бұрын

    የሴት ጀግና በርቺ !!

  • @nigchr2388
    @nigchr23888 ай бұрын

    እኔ እኮ እንዴት እንደምወድሽ እኮ እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥሽ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm8 ай бұрын

    የሴት አምበሳ በርች

  • @tamarattamarat7070
    @tamarattamarat70708 ай бұрын

    ተባረኪ

  • @selomonkidane3264
    @selomonkidane32648 ай бұрын

    My lovely ikram wonderfl prety lady all spirit beautiness

  • @fritaeth8620
    @fritaeth86208 ай бұрын

    Tebareki❤

  • @sintayehuassefa2067
    @sintayehuassefa20678 ай бұрын

    እንዳንቺ አይነትን ያብዛልን እንደ-አንቺ አይነቷን ሣይ ብዙ መኖር ያጓጓኛል ካንቺ ጋር ዜግነትን መጋራት ደግሞ ያኮራል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ !!!

  • @finekash561
    @finekash5618 ай бұрын

    እስከ ዛሬ subscriber ባለማድረጌ ተቆጨው።

  • @antishmulat
    @antishmulat8 ай бұрын

    ኢክሩ የምወድሽ በምክንያት ነው

Келесі