ሀብታም ነኝ ስል የእውነቴን ነው … ኢክራም አውቶሞቲቭ | Seifu on EBS

Ойын-сауық

ሀብታም ነኝ ስል የእውነቴን ነው … ኢክራም አውቶሞቲቭ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 268

  • @DanielGugssa
    @DanielGugssa8 ай бұрын

    ፋሲካ ዩቱብ ላይ ቀርበዉ ልጆቻችንን ከስቅላት ታደጉልን ያሉትን ቤተሰቦች ሰይፉ እንዲታገዙ አርጋቸዉ በሳዉዲ እስር ቤት ዉስጥ 11 አመት ታስራ ከስቅላት ወደ ብር ተቀይሮላታል እና ገደቡ 3 ወር ቀርቶታል እባክእ በምታምነዉ በልጆችክ አቅርባቸዉ እና ቤተሰቦቻን እንዲረዱ አድርጋቸዉ የምስኪኖችን እባ እናብስላቸዉ በፈጣሪ አደራ እንዳታልፈኝ

  • @yasminjeml1312

    @yasminjeml1312

    8 ай бұрын

    በትክክል ሁላችንም ዲምጥ እንሁን

  • @meryemali4042

    @meryemali4042

    8 ай бұрын

    ምናለ ሀብታም ነን የሚሉ ሁሉ ቢረዳቸው ቀላል ነው ለነሱ

  • @jcokdhcod5593

    @jcokdhcod5593

    5 ай бұрын

    እረ የምታውቁ መልሱልኝ ለትንሽ ጊዜ ከምድያ ጠፍቼ ነበር ስለምንም አላወኩ ኢቺ እህታችን ከሞት በገንዘብ የተቀየረላት በምን ደረሰች እስካሁን ጊዜዋ አልቆ ወደሀገሯ አልገባችም ወይ በምን ደረሰች???

  • @zynebk.tube.6876
    @zynebk.tube.68768 ай бұрын

    ሰይፊሸ በልጆችህ ልለምንህ በሰኡድ አረብየ አንድት እህተችን የሞት ፍርድ ተፈርዶበተል እስክ አቅርብለን በቀጠይ ሰምንት አስተበብርለት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mahitube3690

    @mahitube3690

    8 ай бұрын

    ምን አጥፍታ ነው የሞት ፍርድ የተፈረደባት አይ ሰደት😭😭😭😭

  • @yabyab5036

    @yabyab5036

    8 ай бұрын

    ሠይፍኮ ቁምነገርአይሰራም ከማፌዝ ዉጭ

  • @zinethussen5080

    @zinethussen5080

    8 ай бұрын

    @@mahitube3690 በጣም ያዛዝናል በተለይ አባት እና እናቷ 11።አመት በስቃይ የማዳም ቅመመቾ እባካችሁ ሸር አርጉ ነግበኔ ነው

  • @Hatemabdu

    @Hatemabdu

    8 ай бұрын

    የት ማነች ለምን

  • @fanonewsofamhara

    @fanonewsofamhara

    8 ай бұрын

    ሰይፉ ምን ያርግ😮

  • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
    @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y8 ай бұрын

    እስኪ ፋሲካ ይቶብ ላይ የቀረቡትን እናትና አባት ልጆቻቸውን እንታደግላቸው በሞት ስቅላት ልትገደልባቸው ነው

  • @tigisttekleab858
    @tigisttekleab8588 ай бұрын

    ኢክረም ጀግኒት በርቺ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ አሜን እንኳን ተወለድሽ ❤❤❤❤

  • @sekinabh5406
    @sekinabh54068 ай бұрын

    እስቲ ኢክሩዬ ለቡታጀራዋ ምስኪን እናት አርጃቸው ልጃቸው ከሳውዲ የሞት ፍርዷን እየተጠባበቀች ነው እንደው ለአሏሕ ብለሽ

  • @user-pi4ry9fj7i
    @user-pi4ry9fj7i8 ай бұрын

    ማሻአላህ ተባረክአላህ በ50 ዓመት ውስጥ ከእዳ ነፃ ሁነሽ በራስሽ መቆምሽ ጠካራ ሴት ነሽ ኢክሩዬ አላህ በሃላል ያድርግልሽ የአኼራዋ እህቴ

  • @Tube-qk4ty
    @Tube-qk4ty8 ай бұрын

    ያረቢ ለኛም ለሥደተኞችም ቀን አውጣልን ያረቢ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59318 ай бұрын

    ጎበዝ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ ልጆችሽ ወንድሞችሽ ይመስላሉ ይባረኩልሽ ጀግና ነሽ እድሜ ቁጥር ነው አሁን ነው መኖር የሚጀመረው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ጀግኒት በርቺ❤

  • @febenshow-7153
    @febenshow-71538 ай бұрын

    ፈጣሪ ይመስገን እኔም የጤና ሀብታም ነኝ❤

  • @user-gs7tm7yp2w

    @user-gs7tm7yp2w

    8 ай бұрын

    ዋናው እሱነው ❤❤❤😊

  • @user-vo7jk8xp5h

    @user-vo7jk8xp5h

    8 ай бұрын

    ከጤና የበለጠምንአለ

  • @helengebremedhin7164
    @helengebremedhin71648 ай бұрын

    በጣም የገረመኝ የፈጣሪን ትዛዝ መፈፀምሽ ቀኝህ ስትሰጥ ግራህ አትይ ይላል ትእዛዙ ሌላሰው ቢሆን ሰው እንዲያይለት በአደባባይ ያወሩ ነበር ጎበዝ ሴትነሽ ተባረኪ።

  • @abdiman7785
    @abdiman77858 ай бұрын

    ወላሂ የኔ ፍላጎት ሁሌም መካኒክ መሆን ነው እንዲሳካልኝ አድርግ ያረብ 🤲🤲

  • @behailumelaku9651
    @behailumelaku96518 ай бұрын

    የተሳካልሽ ስለሆንሽ ደስ ይላል በተለይ ለሴት ልጅ እኔ አልሰካ ያለኝሴት ነኝ አነቺ ጎበዝ ነሽ እድሜ ይጨምርልሽ

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha65318 ай бұрын

    በራስ መተማመንሽ እራሱ ለኛ ለሴቶች ክብር ነው አሁንም አግዚአብሔር ከነቤሰብሽ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ የበለጠውን ሀብት አብዝቶ ይስጥሽ እኔ አሁን ቀርበሽ ሳይሆን በፊትም እወድሽ ስለነበር ነው ባገኝሽ ደስ ይለኛል ብዙ ነገር ኢክራምዬ ካንቺ መማር ስለምፈልግ

  • @user-dw9bp4zp6k
    @user-dw9bp4zp6k8 ай бұрын

    ያረብ በአረብ ሀገር በሰው ቤት ይስለውን ሁሉ ሀሳባችንን አሳክቶ ለሀገር ያብቃን

  • @nejuneju6086

    @nejuneju6086

    8 ай бұрын

    Amin yareb😢😢

  • @user-xu4td7vg8e

    @user-xu4td7vg8e

    8 ай бұрын

    አሚንን ያረብ

  • @gola5905

    @gola5905

    8 ай бұрын

    Ameen ya Allah Ya rabi ❤❤❤🤲🤲🤲

  • @EmuEmuuu

    @EmuEmuuu

    8 ай бұрын

    Amen

  • @user-le3sc9sw4n

    @user-le3sc9sw4n

    8 ай бұрын

    አሜን 3 😢😢🙏🙏

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen12638 ай бұрын

    ሰይፉ ፕሊስ በሳኡድ የሞት ፍርድ የተፈረደባት በገንዘብ ስለተቀየረላት ፕሊስ ፕሊስ አስተባብርላት 😢😢😢 የስደተኞች ውለታ በቀላል አይታይም ሰው ታመመ ተቸገረ ሲባል ገንዘብ አይደለም እንባቸውን ሁሉ ነው የሚሰጡት 😢😢

  • @kamellaseid6508
    @kamellaseid65088 ай бұрын

    እስኪ የሴት ልጄች አባት ነህ ለለይላ ድምፅ ሆናት 😢 እስኪ 2ሚሊውን ሪያል ክፍይ ለተባለችው እህት. ድምፅ ድሆናት ያረቢ

  • @user-yt4wx9wp5w
    @user-yt4wx9wp5w8 ай бұрын

    አመስግኚ የሰጠሽን አምላክ

  • @tigidasa5823
    @tigidasa58238 ай бұрын

    'ለዊክ ኤንድ ፌራሪ ብትነዳ ባይ ነኝ' አለችው ሰይፉን😂😂😂ለዊክ ዴይ ምን ይንዳ እያልኩ እየተጨነኩ ነው እስካሁን😅 'ይገርመኛል እኔ ደሀ ሰው መሆኔ' አሉ ጋሽ አየለ😊

  • @maryamomar2694

    @maryamomar2694

    8 ай бұрын

    😂😂

  • @genisaudi8109
    @genisaudi81098 ай бұрын

    ሴፍሻ እስቲ በሊባኖስ 30 አመት ስርታ ልጇን ለፓይለት አብራሪነት ያበቃቹ እናትን አቅርብልን

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo63818 ай бұрын

    እድሜ ቁጥር ነው !🙏🏾✌🏽🕊️

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa12268 ай бұрын

    ዋው🎉🎉🎉🎉ሌላ ሃምሳ አመት ተመኘሁልሽ ልበ መልካም ጀግኒት ሴት😍

  • @woineshetzeleke7983
    @woineshetzeleke79838 ай бұрын

    ኢክራምዬ የኔ የምን ግዜም ጀግና ነሽ የስራ ሰው ፣ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @jxkkz4240
    @jxkkz42408 ай бұрын

    ሠይፍ በፈጠረህ አምላክ ይሁንብህ ፋሢካ ይቱዩብ ላይየቀረቡትን እናትና አባት ልጃቸውን እንታደግ

  • @umfuadseid
    @umfuadseid8 ай бұрын

    ሰይፉ በፈጠረህ አምላክ ስም ልለምንህ ሳውድ ላይ የሞት ፍርድ የተፈረደባት እህታችን 3 ወርነው የቀራት እባክህ ከአሏህ በታች ሰበብ እንሁናት በሚድያህ አስተባብርልን 😢😢😢😢😢😢

  • @HiwotMoges-js3hn
    @HiwotMoges-js3hn8 ай бұрын

    SMART & HARD WORKER GREAT RESPECT SHE PUTS HER PROFFESSION TO THE TOP

  • @bintahmed
    @bintahmed8 ай бұрын

    እምኮራበት ስራየ አላለችም ይችደግሞ የምኮራበት እስልምናየ አትይም ይህንን እርዚቅ የሰጠሽ ጌታ እዳያከሳስርሽ አላህን የረሳ መቸም መጨረሻው አያምርም እድህ ተወጣጥረሽ ሙስሊም አሰዳቢ ነሽ ገዘብ ነገ የቀብር ጥያቄ ይመልስልሻል መስሎሻል ይችአለምጠፊናት አኽራሽን አስቢ እኔ የሚገርመኝ ሀብታሞች ጥፍጥና ቆራጭ ሞትን መርሳታቸው ነው አኡዙቢላህ አላህ ሂደያይስጥሽ ብስ

  • @lucy7925
    @lucy79258 ай бұрын

    you are always inspire me ekru...habesha sertshe yametashiwn birr setaweri guregna yelale manenm endasemi...negru balelshim asemim yemchesh

  • @salameskyes7240
    @salameskyes72408 ай бұрын

    ተባረኪ ለወጣት ተስፋ ሰጪ ❤❤

  • @sama4730
    @sama47308 ай бұрын

    God bless you keep up doing a good job

  • @emann7734
    @emann77348 ай бұрын

    ሂክራም ድንቅ ነሽ አሪፍ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት እናመሰግናለን

  • @SeidAbera-yw8kl
    @SeidAbera-yw8kl8 ай бұрын

    ያለው ሰው ምን ግዜም ለወሬግዜ እዴለላቸዉ ቡዙ ግዜ እረዳለሁ በርቺ🎉😊

  • @user-bf9tf9vj2i
    @user-bf9tf9vj2i8 ай бұрын

    የወሎዋ ጀግና ጀግና ሴት ስወድ ከፈተሪ በታች በራሷ የምትተማመን ሴት አድናቂ ነኘ ውይ እኔስ ሌላው እውቀት ባይኖረነም እርባታ በጠም ነው የምወደው እደኔ ይሄን ስራ መስራት የሚመኘ ማነው❤❤❤

  • @soltub647
    @soltub6478 ай бұрын

    ጉልበት ነው የምንሸጠው የሚለው ሞያ ነው ምንሸጠው ቢባል

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha76658 ай бұрын

    I love your ideas!

  • @user-gw6vs4nb6k
    @user-gw6vs4nb6k7 ай бұрын

    ኢክሩየ ማሻአላህ እረጅምድሜ ጨምሮይስጥሽ አሁንም ወጣትነሽ😍😍😍😍👍👍👍👍

  • @kiddes9560
    @kiddes95608 ай бұрын

    ኢክራም: ጎበዝ confident ሴት። Respect!

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa55338 ай бұрын

    ጎበዝ ተባረኪ ይጨምርልሽ እድሜውን ይስጥሽ ከጤናጋር

  • @adanechdubale8197
    @adanechdubale81978 ай бұрын

    You are so hard working you deserve more good girl

  • @zainabyzz
    @zainabyzz8 ай бұрын

    ማሻአላህ ደስ የምትይኝ የዘመኑ ምረጥ ወጣት ጀግና ሴት❤❤❤❤

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj21888 ай бұрын

    አርእኔየምኮራበት ጤና አላህጤናከሰጠኝ ሀብታም ነኝ ሰራቀጣይነው አላህያርታሺ

  • @etopeyamycn4228
    @etopeyamycn42288 ай бұрын

    በጣም አሪፍ የአንቺ አይነቱ ያብዛልን።

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon88788 ай бұрын

    I will celebrate September 1 as crafting day, celebrate September 10 as hair health day, September 20 as Art day and September 30 as accessories day from now on. I would appreciate holding exhibitons and workshops on these 4 days dedicated to these specific scenarios.

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal15438 ай бұрын

    ማአሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ አላህ እድሜና ጤና አብስቶ ይስጥሽ በርች🎉

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha76658 ай бұрын

    Gobez የስራ ሰው ነሽ! በርቺ ረጅም አድሜ ና ጤና ይስጥሽ!

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera26648 ай бұрын

    ማርያምን ስወዳት በቃ ደስ ትላለች በርቺልኝ 😊

  • @elaybright8884
    @elaybright88848 ай бұрын

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ አቦ ማሻአላህ።

  • @peaceandpeaceful4538

    @peaceandpeaceful4538

    8 ай бұрын

    በመጀመርያ - "እግዚአብሔር" አልክ ... ቀጥለህ ደግሞ -- "ማሻአሏህ" አልክ ??? ለመሆኑ ከየትኛው ነህ ???

  • @user-su9of3zt5c

    @user-su9of3zt5c

    8 ай бұрын

    @@peaceandpeaceful4538 🤣🤣🤣

  • @marmaryeheyabenat1796

    @marmaryeheyabenat1796

    8 ай бұрын

    ​@@peaceandpeaceful4538😂😂😂😂😂😂hulu ande new

  • @user-uv7mb4iz6j

    @user-uv7mb4iz6j

    8 ай бұрын

    የአረብ ቤት አስለምዷት ይሆናል ኪኪኪ

  • @Dantov708
    @Dantov7088 ай бұрын

    እህታችን አምላክ የልብሽን አምላክ ይሙላልሽ። ያኑርልን

  • @selambelay3046
    @selambelay30468 ай бұрын

    ስወድሽ ተባረኪ እግዚአብሔር ያሳካልሽ❤❤

  • @MimiMimi-si1kv
    @MimiMimi-si1kv8 ай бұрын

    setamer i likeb the way she talk nice voice

  • @user-gy4km8pj1x
    @user-gy4km8pj1x8 ай бұрын

    Perfect work barchee❤❤❤

  • @DeraMan-tt5zg
    @DeraMan-tt5zg8 ай бұрын

    ጎበዝ የወደቀን ያነሳሽ ጀግና

  • @desstadessta
    @desstadessta8 ай бұрын

    የምትመቸኝ ሴት! ጀግኒት!

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat17968 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ከአንደበትሽ የሚወጣው ቃል ደስ ይላል በርች ❤❤

  • @Sirage111d
    @Sirage111d7 ай бұрын

    Fantastic

  • @amarechteliku547
    @amarechteliku5478 ай бұрын

    ተባረኪ እድሜና ጤና ይስጥሸ

  • @user-ju6tp1zu4l
    @user-ju6tp1zu4l8 ай бұрын

    ማሻ አላህ አሁንም አላህ ይጨምርልሽ ከነ ቤተሰብሽም በአላህ ተጠበቂ ወላሂ ተደሰትኩብሽ በተለይ በዚህ ሰአት የእናቶችን እና የወጣቶችን ችግር በመጋራትሽ ምክንያቱም ወጣት ቤት ሲቀመጥ ትልቅ ችግር ነው አልሃምዱሊላህ ያለፍኩበት ስለሆነ አውቀዋለሁ ❤

  • @user-tz7uu5xs9t
    @user-tz7uu5xs9t8 ай бұрын

    መሻላህ በረች ጀግና

  • @savsav7194
    @savsav71948 ай бұрын

    ጎበዝ አላህ ይጨምርልሽ ለብዙዎች ምትጠቅሚ ያርግሽ

  • @tireshopsaddis
    @tireshopsaddis8 ай бұрын

    Mashallah Happy birth day Ekoo 🙏

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter44548 ай бұрын

    እድሜ ጤና ይስጥሽ መልካም ልደት 🎉🎉 እስፍሽ እግዚአብሔር ይማርህ

  • @medinayenus4215
    @medinayenus42158 ай бұрын

    Mashallah

  • @fatumaadem1948
    @fatumaadem19488 ай бұрын

    አላህይጨምረልሽ

  • @user-gx8cz1zp7h
    @user-gx8cz1zp7h8 ай бұрын

    Yene enat ke hulum belay habtish fetary yesetesh tenash new esun amesgegn 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @irebektutube2561
    @irebektutube25618 ай бұрын

    ጎበዝ እክርየ❤🎉❤

  • @keriwuloyewa3030
    @keriwuloyewa30308 ай бұрын

    ማሽአላህ

  • @Sirage111d
    @Sirage111d7 ай бұрын

    This women is vary wise 👌 that why i called her brave women ❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd8 ай бұрын

    ጀግናሴት❤❤❤

  • @user-qn9te9ke5s
    @user-qn9te9ke5s8 ай бұрын

    በረካ፡ሁኚ፡የእኔ፡ቆንጆ❤❤❤

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman10628 ай бұрын

    በስራየ እኮራለሁ አይ በፊት ጤናወትን ይጠብቁ እንደፉኛ ተወጥረዋል 16አመት ሴት ነው አለባበሰወና የሚዲያ ፍቅሩወ ጉረኝነቱወ እማማ

  • @TegalemAsefa-tr1rz
    @TegalemAsefa-tr1rz8 ай бұрын

    ሰይፊሻ ሀችባክ ኮሮላ አለችኝ ብታሳድስልኝ ከአርባምንጭ ነኝ ሰይፊሻ እኔ ላገሬ ውለታ ባልሰራም መኪናዋ ለአገሬ ትልቅ አገልግሎት ሰታለች ሀደራ !!!!

  • @kedestzegeye992

    @kedestzegeye992

    8 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @TegalemAsefa-tr1rz

    @TegalemAsefa-tr1rz

    8 ай бұрын

    @@kedestzegeye992 ምነው እህት ግራ ቢገባኝ ነው።ደሞ መኪናዬን ማሳደስ ከቻሌሽ ደስ ይለኛል የምር!!

  • @kedestzegeye992

    @kedestzegeye992

    8 ай бұрын

    @@TegalemAsefa-tr1rz Good luck konjo😄😜

  • @gameoverweyani.3026

    @gameoverweyani.3026

    8 ай бұрын

    😲🙄😂😂😂😂😂

  • @mimitekla467
    @mimitekla4678 ай бұрын

    ልክነሽ በጣም ሀብታም ነሽ እዳ ከሌለብሽ እውነት ነው

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu19478 ай бұрын

    ዋውውውውውውው ጀግና ሴት ነሽ እነት 👍💪❤🙏

  • @user-wp5wf4br6n
    @user-wp5wf4br6n8 ай бұрын

    Ma sha Allah Allah kezi belay yechemerelesh ❤

  • @TruthEz

    @TruthEz

    8 ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera41038 ай бұрын

    ፈጣሪ ይጨምርልሽ ኢክራም

  • @yakobyuhans6376
    @yakobyuhans63768 ай бұрын

    እውነትሽ ነው ወንድ ልጅ ከሴት ወደ ሴት ነው. በእናት ና በሚስት

  • @selamlalem2062
    @selamlalem20628 ай бұрын

    Well done, 🎉beautiful 🎉🎉🎉 50 ዐመት ወጣት ነሽ

  • @fanonewsofamhara

    @fanonewsofamhara

    8 ай бұрын

    😱

  • @bei77
    @bei778 ай бұрын

    ከወቅቱ አንጻር ርዕሱ ለአጋቾች ጥቆማ እንደመስጠት ነው። እባካችሁ ማናችሁም ሚዲያዎች ስለ ግለሰብ ካፒታል ባታነሱ!!!

  • @tinawa56
    @tinawa568 ай бұрын

    ኢክራምዬ ውፍረትሽን ቀንሺ

  • @Medinamedina-ff7gb
    @Medinamedina-ff7gb8 ай бұрын

    ጀግና😮

  • @user-vu1vy1rl6s
    @user-vu1vy1rl6s8 ай бұрын

    እውነት ጅግና ነሸ እንዲ አይነት ሴተ ያኩሩኛል

  • @tutuz8920
    @tutuz89208 ай бұрын

    wow

  • @user-iz9kh5rq4n
    @user-iz9kh5rq4n8 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @thunderkids7633
    @thunderkids76338 ай бұрын

    HAPPY BIRTHDAY ❤

  • @user-wv6uo8gv8t
    @user-wv6uo8gv8t8 ай бұрын

    ዋውዋው

  • @shoshiyetube5554
    @shoshiyetube55548 ай бұрын

    ጀግና

  • @sumeyasadik4821
    @sumeyasadik48217 ай бұрын

    ere allahn fri tsegurshn awrgiw yegmel shagna allah hulachnm tkklegnawn menged ymran

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion16468 ай бұрын

    ኢክራምዬ የእኔ ደግ እንኴን ተወለድሽ ረጅም እድሜና ጤና ይድጥሽ

  • @user-wv6uo8gv8t
    @user-wv6uo8gv8t8 ай бұрын

    6:43

  • @Rute1921
    @Rute19218 ай бұрын

    Ekram good job ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey84638 ай бұрын

    ADENAKISH NEGNE BERECHE TELEKU HABET TENA NEWENA TENA YESETESH❤

  • @hajerworld9912
    @hajerworld99128 ай бұрын

    🎉🎉🎉ማሻአላህ ጥንካሬ

  • @zumaiadrees2464
    @zumaiadrees24648 ай бұрын

    እህህህህህህ እኔሥ ውሥጤን ድክክም በሎኛል ያረብ ለክአልሀምድ

  • @selammeseret5894
    @selammeseret58948 ай бұрын

    Yhenn melkt yemtanebu hula fetari bego hasabachihun yasakalachihu😊

  • @TruthEz

    @TruthEz

    8 ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾

  • @user-wv6uo8gv8t
    @user-wv6uo8gv8t8 ай бұрын

    3:18

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij80768 ай бұрын

    ኢክርየ አይኔ ነው ወይስ አባብጠሻል

  • @MohamedSss-xv4ow

    @MohamedSss-xv4ow

    8 ай бұрын

    😂😂😂

  • @naturerelaxfm7388
    @naturerelaxfm73888 ай бұрын

    ሀብታም ነኝ ስል የእውነቴን ነው ,👍💪Wow she is really amazing

  • @munaali2129

    @munaali2129

    8 ай бұрын

    She should not say I am a rich!

  • @mardokanbezabih8923
    @mardokanbezabih89238 ай бұрын

    Yoooooo (ለስመረ ባርያው) mr. bully, 🙄🙄🙄😡😡😡shame on you.ንግግርዋ የማያምር get lost. ሰይፉየ I love you show 🥰🥰🥰🥰 Haile from Chicago!!!!!

  • @awelabdela
    @awelabdela8 ай бұрын

    👍👍

  • @memevlog586
    @memevlog5868 ай бұрын

    Alebabseshi , abetshal menam metelu sewochi ,,,, endsua sertachu telwtu , ye sera sew nechi men chgr alew appreciate benadrgat ? Besmam , ehite ekiram Egzaber erjim edme ena tena ke desta ga yisteshi betam Gobz set neshi ,

  • @laibaakhtar9693
    @laibaakhtar96938 ай бұрын

    የምትኮሪበት ናገር ስራሽ ሳይሆን ጤናሽ ነው።ጤናኝ ስለሆንሽ ነው ስራውን የምትሰሪው።ሁሉም ስው ሚመካበት ናገር ቢኖር ጤና ሊሆን ያገባል።

Келесі