መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ በመጋቤ ሐዲስ ኤፍሬም ተስፋ ጋብቻ ላይ የተናገረው የሰርግ ወግ

Пікірлер: 201

  • @negasenshew7085
    @negasenshew70853 жыл бұрын

    የቅኔው ማእበል መጋቤ ሐዲስ እንኳን ደስ አላሁ እንኳንም ለዚህ ክብር አበቃችሁ

  • @merymery382
    @merymery3822 жыл бұрын

    ምንኛ መታደል አዉ አምላኬ ለዚህ ክብር አብቃን የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ❤👏

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry47813 жыл бұрын

    መምህር ኤፍሬም እንኳን ለዚህ አበቃዎት በጣም ደንቅ መምህር ኖት ባህሬን በነበሩ ጊዜ በጣም ብዙ ትምህርትና የእግዛብሄርን ስራ ያየሁበት ቀን በር በፍፁም አረሳዉም እግዛብሄር ይባርካቹ ትዳራቹ ያብረሀም የሳራ ያርግላቹ በጣም ድንቅ ነዉ🙏👏

  • @sintenega319
    @sintenega3193 жыл бұрын

    አቤት መታደል!! እንኳን ለዚህክ ታላቅ ክብር አበቃችው ትዳራችል ይባረክ 30 60 100 የምታፈሩ ያርግልን ላስተማሩ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለዘመረልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን።

  • @user-ym7hn7vx8j
    @user-ym7hn7vx8j3 жыл бұрын

    መምህር በኡነት እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏 መልካም ጋብቻ የሰላም የፍቅር ያርግላቲሁ እግዚአብሔር ይባርካቺሁ 🤲 🥰🥰

  • @user-cy1ib3rt2h

    @user-cy1ib3rt2h

    3 жыл бұрын

    ቤተሰብ አድርጌኝ

  • @helenhalen6926
    @helenhalen69263 жыл бұрын

    እልልልልልልእልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል ልዑሌ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @mewdedmariam3562
    @mewdedmariam35623 жыл бұрын

    ክብር የሆነ ነው እግዚአብሔር አምላክ በእውነት ደስታ ፍቅር ነው ለዘላለም በፍቅር ነውና እዳብረሃም እደሳራ ትዳር ይሁን ለዘላለም

  • @jamilaabata9451
    @jamilaabata94513 жыл бұрын

    አይ ውበት ከእምነትጋ እዴት ደሥ ያሠኛል ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ መልካም የትዳር ዘመን

  • @user-dl5bw6yz4e
    @user-dl5bw6yz4e3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስስስ ሲል ልብን እርፍ ያደርጋል ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ለሙሽሮች እንደ አብርሀም እንደ ሳራ ያድርግላችሁ ➾ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x3 жыл бұрын

    እንኳን ደሰ አላች የአብርሀምነ የሳራ ጋበቻ ይሁንለች ትደረች እግዝአብሔር ይበረክልች

  • @user-rd9hv9gc8i
    @user-rd9hv9gc8i3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላከት ያሰማልን ሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልመልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u3 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z3 жыл бұрын

    *_ውይ በጣም ነው ደስ የሚል እንዲህ ያለ ነገር ሳይ ነፍሴ ሀሴት ን ነው የምታርግ ይህን የተመኛችሁ እመብርሀን ታሳካላችሁ አሜን ፫_*

  • @user-gq6sf3dk8k

    @user-gq6sf3dk8k

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tarekegndeginet161
    @tarekegndeginet1613 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Equan dese Alachhu Egziabher Amlak gabchachhun ybarklachhu Dr Rodase kalehywot yasemaln::

  • @alemdesalegn7893
    @alemdesalegn78933 жыл бұрын

    በጣም ታምራላችሁ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏

  • @user-ft9xl9mq8h
    @user-ft9xl9mq8h2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልየአብረሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ዉይስታምሩ ቡማርያም ምንኛ መታደል

  • @jamilaabata9451
    @jamilaabata94513 жыл бұрын

    መጋቢ ሀዲሥ ዶክተር ሮዳሥ ታደሠ ዘማሪ ሉልሠገድ እወዳችኋለሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝመው

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa6403 жыл бұрын

    እግዝአብሔር መልካም ጋብቻ ጸጋ በረከተ ስላሴ የሞላበት ያድርግላቺ

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile66663 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ደስ ይላል እኳን ለዚህ ክብር እግዚያብሄር አበቃችሁ የአብርሀም እና የሳራ ይሁን ትዳራችሁ

  • @user-jb2hl3ly9y
    @user-jb2hl3ly9y2 жыл бұрын

    ወይኔ ደስ ሲሉ ከልቤ እውነት እመቤቴ ትዳራቹ ትባርክላቹ ውለዱ ክበዱ አሜን በጣም ደስስስስስ ትላላቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ደስ ሲሉ❤ ኤኔም እግዚአብሄር የዘወትር ፀሎቴ በዚ ነው ካልሆነ ይቅር ለሁላችን በሃይማኖታችን ያፅናን እስከመጨረሻ አሜን ምኞቴ ነው ስደተኛዋ ወለተተክለ ሃይማኖት ብላቹ በፀሎታቹ ኣስቡኝ ምኞቴ እንዲሳካልኝ 😴

  • @almeandmesitub2921
    @almeandmesitub29213 жыл бұрын

    የአብርሃምና የሣራ ጋብቻ ያድርግልን ለእህት ለወንድሞቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባቴ

  • @user-qh9uw1xx6e
    @user-qh9uw1xx6e2 жыл бұрын

    በጌታ እንዴት ደስ ይላል እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን በጣም ነው ደስስ የሚለው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ የቅዱሳን አምላክ ትዳራችሁን የአብረሐምና የሳራ ያርግላችሁ እልልልልልልልልልልልልል ዚማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @helenhalen6926
    @helenhalen69263 жыл бұрын

    ያብርሀምና የሰሣራ ጋብቻ ያድርግልሽ

  • @dnglmaryameyarfutalbey1494
    @dnglmaryameyarfutalbey14942 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል እንዃን ደስ ኣላቹ የኣብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ👏👏👏❤✝️💍🕊🕊🕊ወይ መታደል😭

  • @user-sh2ik3rz5p
    @user-sh2ik3rz5p3 жыл бұрын

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @21istehiwet
    @21istehiwet3 жыл бұрын

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለሙሽሮችም እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @user-ny7up8sp1v
    @user-ny7up8sp1v5 ай бұрын

    እግዛአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @askalassefa8976
    @askalassefa89763 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላቹ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ

  • @user-zn1cg2sz4y

    @user-zn1cg2sz4y

    3 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @brtkuansime8189
    @brtkuansime81893 жыл бұрын

    መልካመ የትዳር ጊዜ መምህር ዘማሪ ፍሬ አይናፋረ ነው ፊቱን አዞረ

  • @user-bd1rt3hd1g
    @user-bd1rt3hd1g3 жыл бұрын

    የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን ፍቅር ይጨምርላችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @derasederase4627
    @derasederase46273 жыл бұрын

    የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe3 жыл бұрын

    ሙሽሪት ሙሽራው እንኳን ደስስስ አላችሁ የአብርሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ

  • @biln8843
    @biln88437 ай бұрын

    ዝሜሬ መላክትን ያሠማልን

  • @YG-hn3ji
    @YG-hn3ji3 жыл бұрын

    ገበሬ ብያፈቡ ኣፈር ኣፈር ይላል ነጋዴ ብያገቡ ቆዳ ቆዳ ይላል ከሁሉ ከሁሉ ተማሪ ይሻላል ከምፈሩም ስትስመው ዕጣን የተማሪ ከምፈር ማርና ወተቱ ዉዳሴ ማርያምን የደገመ

  • @xehaydemeke3282
    @xehaydemeke32823 жыл бұрын

    እግዜያብሄር፣የአብረሀም፣የሳራ፣ጋብቻ፣ያድርግላችሁ፣በጣም፣መዝምራኖቹ፣እጅግ፣ውስጥን፣ያስደስት፣ነበር፣፣ግነገርን፣ነገር፣ያነሳዋል፣እና፣መጋቤ፣አዲስ፣አባታችን፣ከዲያቆን፣ከዛማሪ፣ሊላ፣ከርሰቴያንየሆነ፣ምእምን፣ቢያገባ፣በተክርሰቴያንን፣መዘምራንን፣አሰፈቅዶ፣ሰርጉያለለበበት፣ቦታ፣ማዘመር፣ይቻላልውይ

  • @hsznjd4044
    @hsznjd40443 жыл бұрын

    እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ውድ ወንድማችን እና እህቶቻችን

  • @serkysrrkyserky9452
    @serkysrrkyserky94522 жыл бұрын

    አሜን በእውነትመልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ በጣም ደስላላል።ስለዘመሬው ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🙏እልልልል😍😍😍😍😍😍😍

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere85783 жыл бұрын

    የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድግላችሁ እንኳን ደስስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን🤲🏽

  • @user-om2cz2xq7v
    @user-om2cz2xq7v3 жыл бұрын

    እልልልልልል እሰይ መልካም ጋብቻ የአብርሃምና የሥራ ይሁንላችሁ👏❤

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o3 жыл бұрын

    በእውነት እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር በበረከት ይሙላችሁ ያብረሀም የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-yd9ww3ij2t
    @user-yd9ww3ij2t3 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው የአብርሃምና የሳራ ትዳር ይሁንላቸው ቸሩ መድሀኒዓለም በቸርነቱ ከስደት አውጥቶ ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @user-yi8no5wf1b
    @user-yi8no5wf1b3 жыл бұрын

    መሽሪት ሙሽራው እንኳን ደስስ ያላችሁ የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ ለመምህር መጋቢ ሀዲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለዘማሪ ሉሌ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf3 жыл бұрын

    እንኳን ደሰ አላቹህ የአብርሃም የሰራ ይሁንላችሁ

  • @adishuhune5382
    @adishuhune53823 жыл бұрын

    የአብርሃም የስአርአ ግአብችአ የአርግልአችሁ መምህር

  • @hirutphone8602
    @hirutphone86023 жыл бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር እንካን ለዚ ክብር ቃቹሁ የአብርሃም እና የስራ ጋብቻ ይሁንላቹሁ ደስ ስትሉ

  • @hsznjd4044
    @hsznjd40443 жыл бұрын

    በእውነት ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክን ፀጋውን ያብዛልህን በቤቱ ያፅናልን ፫ በእውነት ውድ ወንድማችን እና እህቶቻችን እንኳን ደስ እላችኋለሁ በእውነት የአብርሃም የስራ ጋብቻ ይሁን ለችሁን ሀናዬ በጣም ደስ ይለለን

  • @eyerusalemeyerusalem6150
    @eyerusalemeyerusalem61503 жыл бұрын

    EGZIABHER YIMESGEN selam le hagerachin etiphiya wow DESSI ENKUWAN lezih aderesachihu mushuroche EGZIABHER be CHERENETU gnanim lezih yabikan 🤲

  • @sada-hl2gn
    @sada-hl2gn3 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ በጣም ደስ ይላን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አልልልልልልል 😍😍😍😍😍😍❤❤

  • @Henoka369
    @Henoka3693 жыл бұрын

    የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ አሜን

  • @abbyabby607
    @abbyabby6073 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Egezaber yee barekachu Rajim Hedeme yee sexachu Yee Tabare Tedar Yee Hunulachu 🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏

  • @addis2675
    @addis26753 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ ትግባ ከቤታችሁ።♥️

  • @user-he5ed3cv6m

    @user-he5ed3cv6m

    3 жыл бұрын

    እ ልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @kalkal216
    @kalkal216 Жыл бұрын

    መምህራችን በእውነት ቃለወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha3 жыл бұрын

    አንኳ ለዚህ አበቃችሁ የአብርሃም እና የሣራን ጋብቻ ይሁን የተዋሕዶ አርአያዎች ኩራቶቻችን በርቱልን💚💛❤💅🍏🍋🍎🌹🙏🙏

  • @hayahaya2845
    @hayahaya28453 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏 ዝማሪ መላእክት ያሰማልን መልካም ትዳር የአብርምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹህ🌹🌹

  • @user-vq2is4xw6z
    @user-vq2is4xw6z3 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏❤❤

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd60363 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @user-hb8pu3pj5e
    @user-hb8pu3pj5e2 жыл бұрын

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይብርሃም እና ይሳራ ጋብቻ ይሁንላቺሁ

  • @yekitehalemiarm3195
    @yekitehalemiarm31953 жыл бұрын

    የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ ያብረሀም የሰራ 🙏🙏

  • @senaitweldatube1385
    @senaitweldatube13853 жыл бұрын

    መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ አፈ ማር ያለማቋረጥ በህይወት እድሜየ ሁሉ ትምህርተዎትን ቅኔዎትን ብሰማው አልሰለችም ሺ አመት ኑሩልኝ

  • @21istehiwet
    @21istehiwet3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tenam1736
    @tenam17362 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Жыл бұрын

    መታደልነዉ እኛም ልጆቻችንን እደዝህ በመሀረግ እክናይ ይርዳን ፈጣሪ አምላክ

  • @user-fj9ef6mq5b
    @user-fj9ef6mq5b3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @senaitweldatube1385
    @senaitweldatube13853 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @heedaskeedas5722
    @heedaskeedas57222 жыл бұрын

    ምንኛ መታደል ነው የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ደስ ስትሉ 🌹

  • @mewdedmariam3562
    @mewdedmariam35623 жыл бұрын

    በእውነት መጋቤ አዴስ ቃለይወት ያሰማልን

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash45003 жыл бұрын

    ሰርግ ይህ ነው መንፈሳዊ ይዘት የጠበቀ

  • @user-ij3hp5xd8m
    @user-ij3hp5xd8m3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹሁ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ⛪💕💕😘😘❤

  • @getachewmeskerem5604
    @getachewmeskerem56043 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላትችሁ ጋቢቻችሁ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ልሉእግዚአብሔር

  • @ensratube
    @ensratube3 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን 😂😂ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላቸው 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne36553 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዘማሪ ልኡል ሰገድ ዝማሬ ምርጫ መላእክትን ያሰማልን

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey27213 жыл бұрын

    ውይ ዘንድሮ ሴት እኮናት ማጫም ...የምትሰጥ የልጅነት እስቀውቀት የማውቀው ትሁት ወንድም እግዚአብሔር ያንተን ሰርግም ማየት ናፈቅኩ

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom15253 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን

  • @sfcxxxcvhjfxdf5662
    @sfcxxxcvhjfxdf56623 жыл бұрын

    የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom15253 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያት ያውርሰልን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @sabirahmed3963
    @sabirahmed39632 жыл бұрын

    የተባረከ ሠው በዚሕ ይቀደሳል

  • @mewdedmariam3562
    @mewdedmariam35623 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ብያለሁኝ ኤፍሬም የቅኔ ወርቅ

  • @armonkassa9969
    @armonkassa99692 жыл бұрын

    የኛ ልዩ መምህር ድንግል ትጠብቅልን

  • @user-cx2ql7so9i
    @user-cx2ql7so9i3 жыл бұрын

    እሰይይይይይይይ.እግዚያብሔር.ይመስገን.አብረሀምና.የሳራጋብቻ.ያርግላችሁ

  • @user-fq4kr9ie1o
    @user-fq4kr9ie1o3 жыл бұрын

    አቤት ውበት ከእምነት ጋር እደት እደሚያምር ትዳራችሁ ይባረክ

  • @fasigafasiga270
    @fasigafasiga2703 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አሎት መጋቢ የአብርሃም እና የሳራጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q3 жыл бұрын

    አቤት ስርአት ድንቅ ሰርግ የሚዜዎቹ አለባበስ በጣም ደስ ይላል የአብርሃም የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan98543 жыл бұрын

    እንኳን ደስአላችሁ መልካምና የተባረከ ፍሬየምታፈሩበት ትዳር ይሁንላችሁ

  • @aynalamaynalam1332
    @aynalamaynalam13323 жыл бұрын

    Melkam gabicha Kesidet mels endezi begzaber bet lememosher yabkagni

  • @untitled2834
    @untitled28343 жыл бұрын

    God blessing your day and Abraham sara

  • @ksaking2478
    @ksaking24783 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @NoorNoor-ux7fe
    @NoorNoor-ux7fe2 жыл бұрын

    Amen,Amen🙏🙏🙏

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e3 жыл бұрын

    እልልልል የአብረሃም የሳራ ያድርግላችሁ እኳን ደስ አላችሁ💐💐💐💐💐💐

  • @mesaydereje1736
    @mesaydereje17362 жыл бұрын

    ፀጋዉኒ ይልበሰቸ

  • @babys7570
    @babys75703 жыл бұрын

    አንኩዋን ለተባረከ ጋብቻ በሰላም አደረሳችሁ የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ!!!

  • @alemasefa4064
    @alemasefa40643 жыл бұрын

    የተባረከ ትደር ይሁንላችሁ

  • @abinetdessie1012
    @abinetdessie10123 жыл бұрын

    Enquan desalchu fetari amlak tedarachun yebarkelachu 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw39793 жыл бұрын

    ወይኔ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እንደ አብርሃምና ሳራ ትዳር ያድርግላችሁ

  • @asressetegn9050
    @asressetegn90503 жыл бұрын

    መልኳም ጋብቻየአብርሃም የሳራ ይሆን ላችሁ🙏🙏🙏👍👍👍❤❤

  • @user-xt7sp9cz3e
    @user-xt7sp9cz3e3 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ ያብረሀም ና የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw4643 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ለአብረሐም የሳራ ያድርግላችሁ

  • @emebetymaryamabrshignhugn2626
    @emebetymaryamabrshignhugn26263 жыл бұрын

    ተባረኩ ብዙ ተባዙ

  • @bekiiache5805
    @bekiiache58053 жыл бұрын

    የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ

  • @marymebaba7161
    @marymebaba71613 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላቸው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መጋቢ ✝️❤🙏

Келесі