መዲና ዘለሰኛ አዲስ ዝማሬ ሙሐዘ ስብሀት ዳግማዊ ደርቤ

Фильм және анимация

#orthodoxmezmur #መዝሙር #Dagmaweiderba
#ortodoxmezmur # መዝሙር #

Пікірлер: 154

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k2 ай бұрын

    ምናለበት ልክ ስትከፍቱ ላይክ ብታረጉ አይጎዳችሁም እነኚህ ወንድሞቻችን ቴክኖሎጂውን ለጥሩ ነገር ጠተቅመው እኛንም እያገለገሉ ነው ሌላ ወሬ ቢሆን ቅድሚያ ትሰጣላችሁ እስቲ ይህንን ሲባኤ ሰበሰብ በሉ

  • @user-qq6wy5mu1z

    @user-qq6wy5mu1z

    2 ай бұрын

    ትክክል እሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @alemtsehayworku7160

    @alemtsehayworku7160

    2 ай бұрын

    እውነት ነው ውዴ❤

  • @user-jr3hg4ck7m

    @user-jr3hg4ck7m

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤😢😢

  • @ethiopialove2772

    @ethiopialove2772

    2 ай бұрын

    ፕራንክ እያሉ ለሚንዛዙብን ላይክ ይደረጋል

  • @bosemnale2483

    @bosemnale2483

    2 ай бұрын

    ትክክል ነሽ ውዴ ሙዚቃ እና ፕራንክ ቢሆን

  • @yonitegegne7169
    @yonitegegne71692 ай бұрын

    ዘማሪ በልጅነቴ ያንተን መዝሙር እየሰማ እንዳደገ ሰው አንተን በቤቱ ፀንተህ ማየቱ እንዴት ያስደስታል? ለማንኛውም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያገልግሎ ዘመንህንም ይባርክልን።

  • @zemarikebromtube1302
    @zemarikebromtube13022 ай бұрын

    በተወደደው ፀጋህ ኑርልን አባቢ ። ፊሾ በግጥሙ የመዲናና ዘለሰኛን ወደ ቀደመው ክብሩ ስለመለስከው እድሜዉን ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ።

  • @SelamSelam-be3gy

    @SelamSelam-be3gy

    Ай бұрын

    ❤❤ኸሀሀ

  • @kebrontube2715
    @kebrontube27152 ай бұрын

    ዳጊዬ አምላከ ቂርቆስ በፀጋ ይጠብቅህ ተባረክ❤❤❤ መልካም የዐብይ ፆም ለሁላትሁም ይሁን ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን ኬብሮን ቲዩብ❤❤❤

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    2 ай бұрын

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-cz3nu2mj4l
    @user-cz3nu2mj4l2 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለታላቁ አብይ ፆም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-jy7gq6ij8i

    @user-jy7gq6ij8i

    2 ай бұрын

    Amen Amen Amen 💖💖💖

  • @user-cz3nu2mj4l

    @user-cz3nu2mj4l

    2 ай бұрын

    🎉🎉🎉

  • @user-ng9vm4sg8v
    @user-ng9vm4sg8v2 ай бұрын

    ላይክና ሰብ ሼር አድርጉ ምመናን ቀላል ነገር ነው ይሄ። ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን በእውነት እረጅም እድሜና ጤና ያብዛልህ ወንድማችን ዳግማዊ መዝሙሮችህ ያረጋጉኛል ብቸኝነቴን ያስረሱኛል በጣም ነው እምወደው መዝሙሮችህን

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    2 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤ኦውነት ነው

  • @WegePM
    @WegePM2 ай бұрын

    እንቁአችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን :: ያዳመጥን ሁሉ ወንድማችንን ማበረታታት ስለሆነ ብያንስ ላይክ እናድርግለት

  • @muluberhangirma5841
    @muluberhangirma58412 ай бұрын

    ወንድማችን ዘማሪ ዳግማዊ ዝማሬ መላዕክት የሰማልን አገልግሎትህን ይባርክ

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z2 ай бұрын

    ዳግማዊ ቆንጆ ሰራ የቤተክርስትያንን የሆነ ሰራ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ይሄ ነው ዘለሰኛ እጠብቃለን በተለየ ስራ

  • @Serkush-dz1ey
    @Serkush-dz1eyАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፅጋውን ያብዛልህ አቤት ዝማሬ ድምፅ አብዝቶ ይባርክህ አሜን

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh72 ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፈጣራ ልቦና ይስጠን ያለውን ዘንግተን ተመሰልን መዝሙር😢😢😢😢😢😢

  • @DemesTeshome
    @DemesTeshomeАй бұрын

    ጣሪ አምላክ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene1492 ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የመንፈሳዊ ሕይወት ከፍታውን ስላሳየኝ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን አምላከ ቅዱስ ቂርቆስ

  • @degu8165
    @degu8165Ай бұрын

    ፀጋው ይብዛል ኢየሱስ ያድናል

  • @girmateka5349
    @girmateka53492 ай бұрын

    ዳግሜ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ፡፡ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube2 ай бұрын

    ዝማሪ መላክት ያሰማልን በዘለሰኝ ከመዝሙር ሁሉ በሜበልጥ መዝሙር ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል የምንወድህ ዳግማዊ ደርቤ

  • @zemariyitagesu
    @zemariyitagesu2 ай бұрын

    ሙሐዘ ስብሐት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን!!!

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie70102 ай бұрын

    ወይ መመረጥ እንዳንተ ነው እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው 🙏🙏🙏

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @matihabesha
    @matihabesha2 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድሜ ቆንጆ ዝማሬ ነው በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏

  • @user-uy2qu6py6n
    @user-uy2qu6py6n2 ай бұрын

    መዝሙርህን ካልሰማው በጣም ቆየሁ እግዚአቤር አብዝቶ ይባርክልን።

  • @user-vf2
    @user-vf22 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን በርታልን በጣም በተመስጦነው የሠማሁት ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @hibrekelemat4
    @hibrekelemat42 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!ፀጋውን ያበዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን!!! እርግብና ዋኔንም ዘምርልን❤

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ኦፍፍ😢😢😢 ድረስላት ለኢትዮጵያ አምላኬ ሆይ ተሰቃየች መከራዉ በዛ እራብ ስደቱ😢

  • @user-sl2nr5jq5u
    @user-sl2nr5jq5u2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal55272 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij312 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @user-uk7jk7rr9w
    @user-uk7jk7rr9w25 күн бұрын

    ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን ወድማችን❤❤❤😢😢😢

  • @user-ju3ns3tw9w
    @user-ju3ns3tw9w2 ай бұрын

    ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን

  • @user-vk3gu6iv8d
    @user-vk3gu6iv8d2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤።

  • @mikymamo8619
    @mikymamo8619Ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @saron6381
    @saron63812 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @AsterWorku-wy7vk
    @AsterWorku-wy7vk2 ай бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-ld1pl7lo9z
    @user-ld1pl7lo9z2 ай бұрын

    አጠንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!!በጣም የምወድክ ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ❤❤❤

  • @monamona7139
    @monamona71392 ай бұрын

    ❤ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @user-je7xd5lb5r
    @user-je7xd5lb5r2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait3262 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤❤

  • @yosefabeje9129
    @yosefabeje91292 ай бұрын

    ካለ ህዎት ያሰማልን

  • @gaboma9506
    @gaboma95062 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Asetr-xp8hh
    @Asetr-xp8hh2 ай бұрын

    🙏🙏🙏💒💔💔👈መምህችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ይውርሰልን

  • @samaysam6680
    @samaysam66802 ай бұрын

    እድሜ ከጤና እመኝልሀለው ወድሜ

  • @getget2489
    @getget24892 ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @user-qf4gh4qo2j
    @user-qf4gh4qo2j2 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ለእርሱ አሁንም እስከ ለዘላለምም ክብር ይሁን።

  • @user-cd7li5gy5u
    @user-cd7li5gy5uАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tegnehjimma5193
    @tegnehjimma51932 ай бұрын

    ደጉ ዝማሬ መላክ ያሰማልን መልካም አብይ ፆም ሀገራችንን ኢትዮጰያን በፅኑ ኃይሉ ይጠብቅልን መልካሁሉ እሱ ያምጣልን በፆም በፀሎት እንትጋ 👃👃👃👃👃👃👃

  • @jfdy3618
    @jfdy36182 ай бұрын

    እግዚአብሔርይመስገን እኳንአብሮአደረሰን አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላአክትያሰማልን❤❤❤

  • @orchidwubshet9768
    @orchidwubshet97682 ай бұрын

    ምስጋና ለእግዚአብሄር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @algayeberbe8310
    @algayeberbe83102 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @user-vg2xn6wb5k
    @user-vg2xn6wb5k2 ай бұрын

    ዝማሬ መልአክ ያሰማልን

  • @AmaniJest
    @AmaniJest2 ай бұрын

    ወንድሜ አንዴ ሀዋሳ ናሀ በጣም ነው ምወድ አንድ ጉባዔ ነሀ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selam1624
    @selam16242 ай бұрын

    አሜን! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!🙏🥺🥺😢

  • @user-lk4wp7ll3h
    @user-lk4wp7ll3h2 ай бұрын

    ፈጣሪ ተዋህዶ አምነታችንን ይጠብቅልን

  • @luluyimer6891
    @luluyimer68912 ай бұрын

    Zmare melak yasemalin wendime tebarekilign

  • @user-yw2rb9xs7w
    @user-yw2rb9xs7w2 ай бұрын

    በእውነት ዝማሬመላክት ይስማልን ❤❤

  • @kidye16ema
    @kidye16ema2 ай бұрын

    ጥዑም ዝማሬ ህሊናንን የሚያረጋጋ ፀጋዉን ያብዛልዎት❤❤❤

  • @sisayfikru7807
    @sisayfikru78072 ай бұрын

    የምወደውን ዘለሰኛ በምወደው ዘማሪ ሰማሁ ኡፍ ነፍሴ ጠገበች ዳጊ ከዚህ በፊትም አይንህ አንደየ ያለፈረድክብኝን ዩ ትዩብ ላይ አጣሁት ብዬሀለሁ እባክህ ሊንኩን ላክልኝ ከኮምቦልቻ ወሎ

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa90582 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ የመላክትን ዝማሪ ያሰማህ ግልጋሎትህንም ይባርክልህ ፈጣሪ፣ በርታልኝ ወንድሜ ።

  • @user-oh2wh1ss8d
    @user-oh2wh1ss8d2 ай бұрын

    እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክልህ

  • @kidistkefyalew6533
    @kidistkefyalew6533Ай бұрын

    ፈጣሪ አምላክ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-bq3fz2kz5v
    @user-bq3fz2kz5v2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha80412 ай бұрын

    Zemare Melaktn yasmaln Muaze-Sebhat Dagmawi Derebe 🙏🙏🙏 Lene beAbiy Tsom weqt yeMasinqo Zelesegna mezmuroch 💖💖💖 new madamet michelew 🥰🥰🥰 bedenb yegetstsegnal endastewl yeredegnal 🙇‍♀️ yeBegena Niseha mezmurat yekebdugnal 🥺🥺🥺

  • @zemaritadenamoges
    @zemaritadenamoges2 ай бұрын

    እድሜ ይስጥልን የተከበርክ ወንድማችን

  • @hanateshome3723
    @hanateshome37232 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @user-th8yy1fo4n
    @user-th8yy1fo4nАй бұрын

    የሕወትቃልያሰማህ

  • @meseretzike
    @meseretzike2 ай бұрын

    Zemari melketen yasemaln

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon91952 ай бұрын

    Zemare melaket yasemalen edmena tena yestelen Denver USA Colorado

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku71602 ай бұрын

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @kassechjara2020
    @kassechjara20202 ай бұрын

    Zemari melaeket yasemalen

  • @luwamgebrehiwot1882
    @luwamgebrehiwot18822 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰምልን ዉንድማችን ኑርልን ብጸጋ ብሞጎስ እድሜ ይስጥህ

  • @abelworku2712
    @abelworku27122 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገለግሎት ዘመንህን ይባርክልን አንደበትህን አይለውጥብን

  • @nanenane1250
    @nanenane1250Ай бұрын

    AMEN ZEMARA MALAKE YASMALEN

  • @zmhs5815
    @zmhs58152 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህርችን

  • @user-zi2ox3pl7g
    @user-zi2ox3pl7g2 ай бұрын

    ተመሥገን ፈጣሪሆይ ዘማሪ

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h28 күн бұрын

    ዝማሪ መላክ ያሰማልን

  • @samritube5541
    @samritube55412 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን😢😢

  • @meselecholana-pt1op
    @meselecholana-pt1op2 ай бұрын

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏

  • @RomanGenet
    @RomanGenet2 ай бұрын

    ዝማረ መልአክት ያሠማልን ዳግዬ❤❤❤❤

  • @astira431
    @astira4312 ай бұрын

    Amen amen amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @fantaasefa8702
    @fantaasefa87022 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክ ያሳማልን ወንድማችን

  • @kidanegebrmdhen270
    @kidanegebrmdhen2702 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese56752 ай бұрын

    ስንቴ ድጋግሜ ሰማሁት ኡፍፍፍፍፍ

  • @user-vq4bi2je7w
    @user-vq4bi2je7w2 ай бұрын

    መዝሙርም ሆነ ስብከት ገና ስንከፍት በላይክ እንጀምር። ለሌሎችሞ እንዲደርስ (ወንጌልን አስፋፋን ማለት ነው።) ከዛ በተጨማሪ ደግሞ አገልግሎቱን አገዝን ማለት ነው። መሻትን የሚሰጥና እንድንፈጽም የሚረዳ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat69672 ай бұрын

    Zemaramaleykit neyasemamalen 😢😢😢❤❤❤❤

  • @elroitube27
    @elroitube272 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @azebtufa7389
    @azebtufa73892 ай бұрын

    🎉🎉❤❤❤ ፈጣሪ ዘመኩን ይባሮክ አሜን

  • @fekerfeker-or2kf
    @fekerfeker-or2kf2 ай бұрын

    ዘማሪ መላክትያሰማልን ወንድሜ🥰🥰💞💕💞🥰🥰🥰🤲🤲

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi65872 ай бұрын

    Amen zimare melkitn yesamalik Anigaf zamariyachin Dagimawi ❤❤❤❤

  • @user-hg2vv4ui7w
    @user-hg2vv4ui7w2 ай бұрын

    ዘማሪ መላክት ያሰማልን አባታችን በርታልን❤ እባካችሁ ላይክ አርጉ

  • @NatiAbera-lh3qd
    @NatiAbera-lh3qd2 ай бұрын

    እባካችሁን ላይክ እናድርግ

  • @rosarosa1646
    @rosarosa16462 ай бұрын

    Effff zemara melakite yasemalene❤❤❤❤like share aregu wudoche ❤❤❤

  • @mitikululseged6049
    @mitikululseged6049Ай бұрын

    አየ መጨረሻየ መቸ ይሆን?

  • @LoveBelacew-ij3pc
    @LoveBelacew-ij3pc2 ай бұрын

    ለዚህ ጌታ ዘምርለት ያንስበታል

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa32842 ай бұрын

    ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን ወንድሜ ዳግም

  • @SekamSelam
    @SekamSelamАй бұрын

    ጰጋው ያብዛላችሁ

  • @user-gy9zv5bb2x
    @user-gy9zv5bb2x2 ай бұрын

    ዝማሬ መላዓክት ያሰ ማልን🙏

  • @kokitube552
    @kokitube5522 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏

  • @hameremegersa6079
    @hameremegersa60792 ай бұрын

    Amen 🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-it7wn4xo7z
    @user-it7wn4xo7z2 ай бұрын

    ተባረክልን

Келесі