🛑መደመጥ ያለበት ልብ የሚነካ ዝማሬ ልከተልህ ዘማሪት መስከረም ወልዴ

Музыка

በጥሞና የሚያዳምጡት አንጀትን የሚያረሰርስ አዲስ ዝማሬ ልከተልህ ዘማሪት መስከረም ወልዴ

Пікірлер: 363

  • @enat245
    @enat2455 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ዘማሪት መስከርም በጣም እደምወድሽ ብታቂ ጌታን የምዘምሪያቸው ዝማሪወች የኔን ታሪክ ይመስለኛል በልቅሶም በደስታም አዳምጣቸዋለሁ🙏በርችልኝ

  • @umsaif6623

    @umsaif6623

    5 ай бұрын

    እኔም😢😢😢😢

  • @yeshiabebe6237

    @yeshiabebe6237

    5 ай бұрын

    የእኔን ሀሳብ የገለፀልኝ ኮመንት

  • @DgdDgdh-gm4go

    @DgdDgdh-gm4go

    4 ай бұрын

    ዝማሪ መላክት ያሰማልን ያንችን ዝማሪ ስሰማ እምባ እምባ ይለኛል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigistaligaz5570

    @tigistaligaz5570

    4 ай бұрын

    00❤Q😊😊0😊😊​@@umsaif6623

  • @TsedaleYimer

    @TsedaleYimer

    26 күн бұрын

    ​@@DgdDgdh-gm4goነጠኘ

  • @user-ho8nj4bo9h
    @user-ho8nj4bo9h5 ай бұрын

    እህቶቼ በስደት ምድር ሲካፋችሁ ነገሮች ያልተሳኩ ሲመስላችሁ ከመስኪ ዝማሬ የቱን ስትሰሙ ትጽናናላችሁ ወይም ነገ መልካም እንደሚሆን ታስባላችሁ? 😢 የኔ መጽናኛ የተሻለ ነገር አስበህልኝ ነው የሚለው ዝማሬዋ ነው እረፍት የሚሰጠኝ😢

  • @emebetbeyu6086

    @emebetbeyu6086

    5 ай бұрын

    Ene kafitaye yamilaw

  • @yeshiabebe6237

    @yeshiabebe6237

    5 ай бұрын

    ክብሬ በእግዚአብሄር ነው ከፍታዬም በአምላኬ ነው የተሻለ ነገር አስበህልኝ ነው እና ይሄ መዝሙር ለእኔ የተዘመሩ ነው የሚመስለኝ

  • @selamawitfisseha6292

    @selamawitfisseha6292

    Ай бұрын

    እርሱ መዝሙር አገር ቤት ያለነውንም ይገልጻል ፣ ለኦርቶዳክሳዊያን ዓለም የትም አትመችም

  • @erminadew7087
    @erminadew70875 ай бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክብርርና ምስጋና ይግባሀል❤❤❤

  • @danbezstudio4740
    @danbezstudio47404 ай бұрын

    ልከተልህ ልሸከም መስቀልህን! አንተ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ልጅ አማኑኤል! ሁሉን ትቶ አንተን መከተል፤ የሁሉ ባለቤት መሆን ነው! አባቴ የምድር ኑሩሮዬን ከቤትህ ሳት እንኳ ሳልል ኖሬ ልለፍ!

  • @sisayayu4321
    @sisayayu43215 ай бұрын

    በጣም መዝሙሮችሺ መንፈስን ያስደስታሉ ተባረኪ መስኪ

  • @user-ip9yb2vt3o
    @user-ip9yb2vt3o4 ай бұрын

    መስክረም ውልዴ ዘማሪት በችግሬ ጌዜ ዝማሬሽን ምስማው ብልቅሶ ነው ዩውስጤን ችግር ስለሚገልጽልኝ ፈጣሪ አምላክ ብደስታ በጤና እረጅሥ እድሜ ይስጥሽ❤

  • @gebramariamabebe8884
    @gebramariamabebe88842 ай бұрын

    መስከርም ወልዴ ምን እንደምል ባላቅም ሲከፍኝ ስደክም ብርታት የሚሆነኝ ያንችን መዝሙሮች ሰሰማ መፂናናትን ብርታትን ይሆነኛ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክቪ በቤቱ ፅንተቪ ኑሪ ከሆሉም ፈተና እመብርሀን ካንች ጋር ትሁን በርች ::

  • @user-wg8iu9ef6h
    @user-wg8iu9ef6h5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እህቴ በእውነት ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @hanademeketube2555
    @hanademeketube25554 күн бұрын

    ዋው ይለያል አማራ ውሎ ወለላው❤❤

  • @user-sz4ti8ef2l
    @user-sz4ti8ef2l5 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልዝማሬመላእክት ያሰማልን መስክዬ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልሺ የኔእንቁ የተዋህዶ ፍሬ በረቺልኝ እቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abatenehbeyene6382
    @abatenehbeyene638216 күн бұрын

    እህታችን መስኪ ... ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ! በርቺ እህታችን ::

  • @WubalemasratWubalemasrat
    @WubalemasratWubalemasrat5 ай бұрын

    እየሱስ ወዳጄ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዝመንሽ ይባርክልሽ በርቺ እህቴ

  • @user-jz3sb1gs7p
    @user-jz3sb1gs7p5 ай бұрын

    እልልልልልል ዝማረ መላእክት የስመዓልና እግዝኣብሔር ጸጉኡ የብዝሓልኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zed-jx3iy
    @Zed-jx3iy16 күн бұрын

    ዋአወወ ደስ ይላል በርታ ወድም አለም

  • @user-wm4kp9fb1r
    @user-wm4kp9fb1r9 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ልከተልህ አባቴ አለም ከንቱ ነው 🙏❤️

  • @deaconmelakuberihun
    @deaconmelakuberihun5 ай бұрын

    እግዚያአቤሄር ጸጋዉን ያብዛልሽ እህታችን በቤቱ ያጽናሽ❤❤❤❤

  • @belay5969
    @belay59695 ай бұрын

    😢😢😢😢😭😭😭አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላክትን ያሰማልን አሀታቺን ዉስጥ የሚገባ ዘማሬ ነው ጌታ ሆይ ካለም ገረገር ለየኝ አና ልጅ አደረገኝ አየሱስ ዎዳጄ 🧡🧡✝️

  • @tenuasrat8814
    @tenuasrat88145 ай бұрын

    sente semaweti😢😢😢😢 ኢየሱስ ወዳጄ ከላንተ ማን አለኝ የኔ አባት እወድሃለሁ 😢😢😢😢

  • @user-ff3wj1tn2x
    @user-ff3wj1tn2x5 ай бұрын

    በእውነት ልብ የሚነካ ከእግዚአብሔር መንፈስ የሆነ መዝሙር ነው ። ፀጋው ከእግዚአብሔር ነውና አስቀድሜ እግዚአብሔር ይመስገን እለዋለሁ ። በመቀጠልም እህቴ እግዚአብሔር አንቺን አብዝቶ ይባርክሽ ። ተባረኪ ።

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008Ай бұрын

    አሜንንንንንንንን የነረአማኑኤል የልጅነቴ አምላክ የኔጌታ ዛሬም ቀለኝ ልጄ በጣም የምወድሽ እህቴ መሰኪ እውነት ጌታ ምሰክሬ ነው የምትዘምሪው መዝሙር ሁሉ ውሰጥ ያሳርፍል ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም የኔ ልዩ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ይህን ኮሜት የምታነቡ እንኳን ለሰኔ ፆም በሰላም አደረሳቹ መልካም የፆም ጊዜ ይሁንልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sisayayu4321
    @sisayayu43215 ай бұрын

    አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን መስኪ ዘመንሺ ይባረክ

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha629215 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል ተባረኪ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ እህቴ

  • @ZeinaMulgeta
    @ZeinaMulgetaАй бұрын

    Amen Amen 🙏 yana konjo yeha mazemre yanane treke new

  • @user-ed9kw8pr1t
    @user-ed9kw8pr1t5 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእግዚአብሔር ልጆች ሁሉ ኢየሩስአሌምን ለመዉረስ የፅድቅ ስራን ያሰራን ልቦናችንን ያንፃልን ከእቅፉ አያዉጣን❤❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite97265 ай бұрын

    እልልልልልል🎉🎉🎉🎉❤ዝማሬ መለአክትን ያሰማልኝ ።በእውነቱ ዝማሬሽ በጣም ድንቅ ነው ።

  • @user-ry5eg9fw4f

    @user-ry5eg9fw4f

    5 ай бұрын

    እልልልልልልል🎉🎉🎉❤ዝማሬ መላአክትንያሰማልን ❤በእውነት ዝማሬ በጣም ድንቅ ነው ❤❤❤

  • @BeneyasYedegualij
    @BeneyasYedegualij5 ай бұрын

    ዛሬ በቤተ ቅዱስ ላሊበላ ተገኝተሽ ዝማሬየን እንድትመርቂልኝ ዘ/መስከረም ጠርቼሻለሑ

  • @Ahadu-
    @Ahadu-5 ай бұрын

    Amen Amen ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤

  • @ufeuy1059
    @ufeuy10595 ай бұрын

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መስኪዪ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ በእድሜ በጤና ያኑርሽ ❤ ❤ ❤

  • @BethelihemTesfaye
    @BethelihemTesfaye4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ ሁሌም ይከፋኛል ግን ለምን እነደሆነ አላውቅም የሚያፅናና ፣ ተስፋ የሚጨምር መዝሙር ልቀቂልኝ እባክሽ በጣም ከፍቶኛል😂😂😂♥♥♥

  • @user-fs3gz4qw2t
    @user-fs3gz4qw2t5 ай бұрын

    መስኪ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ

  • @user-um6cm8er6k
    @user-um6cm8er6k5 ай бұрын

    Meskiye nefsn yemiyalemelim zmare!! zmare melaektn yasemalin !! Amen 🙏 🙏 🙏

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh88335 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን❤❤❤

  • @user-rf5zr7rd4n
    @user-rf5zr7rd4nАй бұрын

    ይሄን መዝሙር በቀንል7ጊዜ ነው ቢያስ የምሰማው ልብ ይነካል ምን እደምልሕአላቅም የምር በጣም መንፍስ ነው የሚድሰው ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመነን ይባርክልሽ እህታችን እንወድሻለን የኔ ብርታት መዝሙርሽ ነው ልየ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ልከተህ ይሻለኛል መባዘኑ ይብቃኝ ከአለም መከራ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MarshetGenene
    @MarshetGenene5 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ ።

  • @smera1438
    @smera14385 ай бұрын

    ቃል የለኝም በቤቱ ያፅናሽ

  • @user-im2js4tu2u
    @user-im2js4tu2u4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አረሤማን ይህን መዝሙር ሣዳምጥ እባዬ ይመጣል እህታችን በፀጋ በድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @RomanGenet
    @RomanGenet4 ай бұрын

    አሜን ዝማረ መልአክት ያሠማልን መስክዬ ፀጋውን ያብዛልሽ ወዴ ተባረክ ኢየሱስ ስምህ የምጣፍጥ ድንቅ ዝማረ😢😢😢

  • @user-ho8nj4bo9h
    @user-ho8nj4bo9h5 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያኑርልን

  • @hanahana1960
    @hanahana19605 ай бұрын

    መስክዬ /የኛ እንቁ ዝማሬ መለክት ያሳማልን 😍😍😍😍😍

  • @AbnetTefera-hu2ek
    @AbnetTefera-hu2ek3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሌላ ምን እንላለን በርች

  • @yaredayele-nl5rk
    @yaredayele-nl5rk2 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa68265 ай бұрын

    እልልልል ዝማሬ ምልእክት ያሰማልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdisDayne-nx7cl
    @AdisDayne-nx7cl4 ай бұрын

    Amen amen amen zemare maleyket yasemalen

  • @Elshadaymedia21
    @Elshadaymedia215 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @SaraSara-wy8vm
    @SaraSara-wy8vmАй бұрын

    Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emebetbelachew5248
    @emebetbelachew52485 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @user-de7uj1cu3n
    @user-de7uj1cu3n4 ай бұрын

    ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @user-fn6ue1zl1q
    @user-fn6ue1zl1q5 ай бұрын

    ️እውነት ለውድ እህታችን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን👏👏👏👏🌷🌷🌷 ግን ይቅርታ አድረግልኝ እና ስለ እመቤታችን መስጋና የለሸም 😢

  • @geladesalagn5647

    @geladesalagn5647

    5 ай бұрын

    Atint yilemelimal ende?

  • @kalkidan5311
    @kalkidan53114 ай бұрын

    እልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን ተባረኪ ደግሞ የንስሃ መዝሙር እልልልዝማሬመላዕክትያሰማልንእህታችንተባረኪደግሞየንስሃመዝሙርልቀቂልን

  • @jadkoubaissy5232
    @jadkoubaissy52324 ай бұрын

    Ameeen ameen ameen 🙏🏼❤💖💕♥💓🙏🏼❤💖💕♥💓🙏🏼

  • @MrMe-dn3jb
    @MrMe-dn3jb5 ай бұрын

    እልልል ልል ልል ልል ልልል እህቴ እግዚ አብሄር እና አንቺ አይነት ሠዎችን አብዝቶ ይባርክልን ዘማ ሬ መላዕክት ያሠማል ንእሚገር ም መዝሙር ነው ተባረኪ እህቴ

  • @TigistAlemu-nx3ry
    @TigistAlemu-nx3ry5 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m5 ай бұрын

    መስክዬ ዝማሬዎችሽ ሁሌም ልቤ ያጽናኑኛል ጌታ አቅምና ጉልበት ይሁንሽ ጸጋው ጨምሮ ይስጥሽ

  • @YeshiDange-su1ys
    @YeshiDange-su1ys13 күн бұрын

    ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ ለሱብቻ እድዘምሪለት ጌታ ልብሽን ይማርከው❤

  • @romanbelew260
    @romanbelew2605 ай бұрын

    ዝማረ መልአክት ያሠማል ኢየሱስ ክርስቶስ ስምህ ይጣፍጣል የማይሰች ተባረክ ውድ😢😢😢

  • @hilinaendris7547
    @hilinaendris75475 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውንን ያብዛልሽ ❤❤❤

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh5 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤❤❤

  • @user-ti8ng2lp6y
    @user-ti8ng2lp6y5 ай бұрын

    Zmare mlakte ysmaln amne mise

  • @user-pj5wt5ci8d
    @user-pj5wt5ci8d2 ай бұрын

    Amennnn zmare melakt yasemagnln🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @zed8788
    @zed87883 ай бұрын

    i feel like you have connection with👉"👍 holysprit"" dear sister ያለሱ ፀጋ ይህ ዝማሬ አይፈልቅማ:: ጌታ ዘመነሽን አገልግሎትሽን ይባርክ

  • @user-os1pj6sj2d
    @user-os1pj6sj2d5 ай бұрын

    😢😢😢ዝም ብየ ሳዳምጠው 😢እንባ ብቻ ቃል የለኝም ኣምላኬ ሆይ ልጄ ብለክ ሰደቴ ኣሳጥርልኝ ወደ ሃገሬ ኣሰገባኝ😢ልከተልህ ይሻለኛል ካኣንተ ጋራ ኣላይም ዙሬ ወደ ሃላየ ገብቶኛል ፍቅርህን ኣምላኬ😢😢ኣዎ ገብቶኛል

  • @engdaget12
    @engdaget125 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤🎉

  • @tube6683
    @tube6683Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe32944 ай бұрын

    ልከተልህ ልኑር ካንተ ጋራ. እህታችን. ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @aynalemshewa
    @aynalemshewa5 ай бұрын

    Zimare melakitn yasemalin.

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus93955 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በዘመን የማይለካዉ ዘላለማዊ ንጉሥ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ፀጋዉን ያብዛልሽ በቤቱ ይለቅ ዘመንሽ።

  • @amaamm5641
    @amaamm56415 ай бұрын

    ዩትብሽን ስላገኘሁ በጣም ደስ ብሎኛል በርቺልኝ እህቴዋ ዝማሬመላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e5 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ያንቺ መዝሙሮች እኮ እያከሙን ነው በተለይ እኔ መስኪ በጣም እንወድሻለን እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe62375 ай бұрын

    ለመጀመሪያ የሰማሁት ቀን እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @selamhailemariam2885
    @selamhailemariam28854 ай бұрын

    Amen Amen Amen Zemra Malakten Yasmalene 💕💕💕

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa5 ай бұрын

    እግዚያአቤሄር ጸጋዉን ያብዛልሽ እህታችን መዝሙርሽ ሁሉ ተሰምቶ አይጠገብም በርች እህታችን በቤቱ ያጽናሽ❤❤❤❤

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m5 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @kalkidanmesfin-uu5co
    @kalkidanmesfin-uu5co5 ай бұрын

    ኢየሱስ ኢየሱስ እሰይ

  • @user-qf1gz2zz6f
    @user-qf1gz2zz6f5 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ🙏🙏🙏

  • @demisedenble5945
    @demisedenble59455 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም የቅዱሳን ዝማሬ ያሰማልሽ፡፡

  • @genetmekuria8916
    @genetmekuria89165 ай бұрын

    Zimare melaktin yasemalin ehety❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-th3vl2zp8q
    @user-th3vl2zp8q5 ай бұрын

    Bebetu yatsnash betam betam new yemiwedish ehte idmena Tena yistish

  • @bezamekonen9482
    @bezamekonen94825 ай бұрын

    Wedaje EYESUS wedaje felgegn zarem belegn lije❤❤❤

  • @user-bo7xq6ow4j
    @user-bo7xq6ow4j5 ай бұрын

    ዝሜሬ መላእክ ያስማልን እህታችን በእውነት ፀጋው ያብዛላሽ

  • @mehretethiopiamehretethiop8873
    @mehretethiopiamehretethiop88734 ай бұрын

    Ameni.ameni, ameni❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-io8dy9mt9p
    @user-io8dy9mt9p5 ай бұрын

    መስኪዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ❤❤❤

  • @otebeoo875
    @otebeoo8755 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰረማለን በርቼ እህቴ

  • @MeseretMezgeb-bp7fj
    @MeseretMezgeb-bp7fj4 ай бұрын

    Amen amen amen 🙏 ❤😢

  • @bethlembathi9842
    @bethlembathi98425 ай бұрын

    Zamarit masekerem zemara malaketen yasemalen ehetahen babatu yakoyeln zemaresh hulu ya hiwat megeb new barhe.

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek92924 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @galanigalani9011
    @galanigalani90115 ай бұрын

    AmeenAmeenAmeen 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 eeleeleeleeleeleeleele eeleeleeleeleeleeleele eeleeleeleeleeleeleele 💔😭💔❤️🙏🏻

  • @AdualemBrihan
    @AdualemBrihanАй бұрын

    ዝማሬ መላክ የሸማልን በቤቱ ያጽናሽ ክፉ አይይሽ መስኪዪ በርች ወለተ ስላሴነኝ

  • @user-uy1tl1cq7m
    @user-uy1tl1cq7m5 ай бұрын

    እልልልልልልል እህታችን የኔ ልአልቲ ዝማሬሺ በለቅሶ ነው የምጨርሰው ሰደት ላይ ሆነን በትክርስትያናችን ይነፊቀኛል😢😢😢😢😢❤❤

  • @usersamsunf1781
    @usersamsunf17815 ай бұрын

    አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😊😊

  • @HagosWedaje
    @HagosWedaje5 ай бұрын

    Amenn amen amennn🙏💚💚💚

  • @senaithailu5415
    @senaithailu54155 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @user-iq5pc8os4s
    @user-iq5pc8os4s5 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት የሰማልን ፈጣሪ አበዝቶ ይባርክሽ

  • @user-ex4mx3co5b
    @user-ex4mx3co5b5 ай бұрын

    Amen.amen.amen🙏🙏🙏🙏

  • @SerkalmGosa-kd5ly
    @SerkalmGosa-kd5ly5 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ህይወቴን የሚነካ ጥዑም መዝሙር ነው እንወድሻለን በርቺ እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ

  • @ghgh4028
    @ghgh40285 ай бұрын

    ዝማሬ መላኣክት ያስማልን እህታችን✝️👏

  • @Pikebarcelona
    @Pikebarcelona4 ай бұрын

    Amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uk3xz8yn7p
    @user-uk3xz8yn7p5 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይጣብቅሽ እግዚአብሄር ይመስገን በንቺ ላይ ሆኖ ለተነገርን እግዚአብሄር ተበረኪ እህቴ❤❤❤❤

  • @user-fj6xd9pq3k
    @user-fj6xd9pq3k5 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Tbrake amen amen amen amen amen amen amen 💐💐💐💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @masratalamu1450
    @masratalamu14505 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🥰 AMENAMEN AMEN ❤

  • @user-ek5cd1rn1j
    @user-ek5cd1rn1j2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

Келесі