መብረቅ ክፍል 62 | Mebreq episode 62

Ойын-сауық

መብረቅ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Mebreq every day @8:00PM Kana KZread channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZread ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZread Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 329

  • @user-qz8zb1cb3u
    @user-qz8zb1cb3u14 күн бұрын

    የኦዛይን ፀባይ መቀየር የቻልክ ጌታ ያገራችንን ሰላምም መልስልን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @user-wx6lo4wg2k

    @user-wx6lo4wg2k

    14 күн бұрын

    አሚን🤲🤲🤲

  • @sanyetsanyet5040

    @sanyetsanyet5040

    14 күн бұрын

    😂😂😂

  • @user-dy4bq2it8k

    @user-dy4bq2it8k

    14 күн бұрын

    Amen 🙏 kkkkkkkk 😂😂😂

  • @aynyeyemariyamlgi1459

    @aynyeyemariyamlgi1459

    14 күн бұрын

    ለሀገራችን አሜን፫🙏♥️ግን የኦዛይን አሳቅሽኝ ዉዴ♥️😂😂😂

  • @user-qz8zb1cb3u

    @user-qz8zb1cb3u

    14 күн бұрын

    @@aynyeyemariyamlgi1459 የምሬን እኮነው ተኮለኛ ነበር አሁን ደርሶ ምስኪን ሆነ😂😂

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x14 күн бұрын

    ኬሌቤክና አቴሽን የምትወዱ ብቻ 👍👍👍🤣🤣😜😜💞💞💞

  • @uadh7751

    @uadh7751

    14 күн бұрын

    ❤❤❤👍

  • @SayedAhmada-jl6ds

    @SayedAhmada-jl6ds

    13 күн бұрын

    ❤❤❤👍👍👍👍

  • @user-qi1ri6ql9s

    @user-qi1ri6ql9s

    3 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @terefechbale
    @terefechbale14 күн бұрын

    ማነው እንደ እኔ እርጉዝ ነኝ ላይክ አርጉኚ ምል ኮሜንት ያስጣለው😅

  • @user-bx5mo4pr8t

    @user-bx5mo4pr8t

    14 күн бұрын

    እኔ

  • @SaSlam-dk9ev

    @SaSlam-dk9ev

    14 күн бұрын

    ኦፍ ኦፍ ኦፍ ኩሉም እርጉዝ ነኝ አያፍሩም 😮

  • @user-tj8jd6pt1q

    @user-tj8jd6pt1q

    14 күн бұрын

    ወላ እኔም 😂

  • @user-zz1pe3qr7o

    @user-zz1pe3qr7o

    14 күн бұрын

    እኔ😂😂😂

  • @user-ed2te8pr1s

    @user-ed2te8pr1s

    14 күн бұрын

    እኔ እዴት እዴዘጉኝ😅😅😅

  • @Woyn248
    @Woyn24814 күн бұрын

    በጣም ከፍቶኛል ከአስመሳይ ሰው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ለብዙ አመት ሳምነው የነበረ ጓደኛዬ ዛሬ አላሰብኩት ቦታ አገኘሁት 💔😥

  • @HelinaAbrha

    @HelinaAbrha

    14 күн бұрын

    Ayzosh ehte fetari lanchi yazegajelsh neger ale

  • @NetsiyouTube-zh2pm

    @NetsiyouTube-zh2pm

    14 күн бұрын

    አይዞሽ እማ ፈጣሪ አለ የተሻለውን ይሰጥሻል😢😢😢😢😢😢

  • @SsssPppp-wc8zx

    @SsssPppp-wc8zx

    14 күн бұрын

    Me to😢😢

  • @0ahh858

    @0ahh858

    14 күн бұрын

    ወንድማመን ቀብሮ ውዴ😊

  • @SaSlam-dk9ev

    @SaSlam-dk9ev

    14 күн бұрын

    አይ ወዶች 😢

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir489514 күн бұрын

    ኦዛይን ና አስሊን የሚወድ ላይክ አድርጉ 👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰 🥰

  • @tube-ef7rs

    @tube-ef7rs

    14 күн бұрын

    መጨረሻ ላይ የሚፋቀሩ ይመስለኛል

  • @user-yn3lp4xe3j
    @user-yn3lp4xe3j14 күн бұрын

    የዑዛይና የአስሊ ወዳጆች የት ናችሁ እስኪ በላይክ ግለፁልኝ

  • @AshezedAshezed

    @AshezedAshezed

    13 күн бұрын

    ወንዶምና እህታ ናቸው እኮ የአ ስለ አባት ደግሞ ፈሪል ነዉ

  • @MaryamMaryam-oj8cb

    @MaryamMaryam-oj8cb

    12 күн бұрын

    ​@@AshezedAshezedእንዴትእህቴወንድምሊሆኑይችላሉ

  • @uadsfdd7491
    @uadsfdd749114 күн бұрын

    እረጉዝነኝ ላይክአርጉኝ አምሮኝነው ስወዳችሁኳ ቅመሞችየ 😢🥰🥰🥰🥰💞

  • @user-ck2dc8zy4n

    @user-ck2dc8zy4n

    14 күн бұрын

    አሥወርጂውጂ አናረግም😂😂😂

  • @user-qz5du1gg9q

    @user-qz5du1gg9q

    14 күн бұрын

    እኔዴሞ ላገባ ነዉ 😅

  • @yoeeran3286

    @yoeeran3286

    14 күн бұрын

    ተተርተሪ 😂😂😂😂

  • @mekonnen123

    @mekonnen123

    14 күн бұрын

    እሽ😂😂

  • @user-ob1ev1eq9b

    @user-ob1ev1eq9b

    14 күн бұрын

    ​@@user-ck2dc8zy4n😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HikmaHikma-gm9mb
    @HikmaHikma-gm9mb14 күн бұрын

    እዚህ ድራማ ላይ ፈታ የሚያደርገኝ ኦዛይ ነው የኔ ውድ😂❤

  • @HananKsa-lj2mj

    @HananKsa-lj2mj

    14 күн бұрын

    እኔም

  • @yebitgraweyti8489
    @yebitgraweyti848914 күн бұрын

    በያለንበት ቦታ ኣጋእስተ ኣለም ስላሴ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቁን"❤️🙏

  • @user-kt5os1yc2d

    @user-kt5os1yc2d

    14 күн бұрын

    አሜን

  • @GebretsadekAderaw-mj4qc

    @GebretsadekAderaw-mj4qc

    14 күн бұрын

    አሜን

  • @pkkhan17

    @pkkhan17

    14 күн бұрын

    አሜን❤🎉

  • @MeronMeronl

    @MeronMeronl

    14 күн бұрын

    Amen❤❤❤

  • @seasea3347

    @seasea3347

    14 күн бұрын

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @terefechbale
    @terefechbale14 күн бұрын

    ጥሩ ስሜት አይሰማኝም እንቅልፌ ሁሉ መጣ 😁😁የኔ ኦዛይ

  • @asiaAdem-sw7lr
    @asiaAdem-sw7lr14 күн бұрын

    ፈጣሪየ ሆይ ምነዉ እርጉዝ ነኝ ልወልድ ነዉ የሚለዉ በዛ እንዴ ቆይ ታዲያ እኛ ምን አገባን እንዴ አሁንስ በዛ😢

  • @0ahh858

    @0ahh858

    14 күн бұрын

    አስጠሉንጅ እጭ

  • @user-mu9zz8xv4b

    @user-mu9zz8xv4b

    14 күн бұрын

    እኔምእደዛው

  • @freberhe9501

    @freberhe9501

    14 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-hx4nq3is4j

    @user-hx4nq3is4j

    14 күн бұрын

    ትክክል እኛ ምን አገባን

  • @mimochamchoum1921

    @mimochamchoum1921

    13 күн бұрын

    እውነት ምን አገበን 😂😂

  • @TigestWubea-je6yg
    @TigestWubea-je6yg14 күн бұрын

    ኦዛይን የቀየርክ አምላክ ተመሥገን😂

  • @SagahaHsjsb
    @SagahaHsjsb14 күн бұрын

    አቭረንን ጎዚዴ የሚጠላ ላይክ👍👍👍

  • @user-pm5ni7hv6t
    @user-pm5ni7hv6t14 күн бұрын

    ማነዉ እደኔ ኦዛይን የሚወድ❤❤❤❤😂😂😂😂የሳቄ ሚጭ

  • @rtrt-oi7bq
    @rtrt-oi7bq14 күн бұрын

    ገና ላረግዝነው ላይክ አምሮኛን😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @selamwbeto-fl2ks

    @selamwbeto-fl2ks

    14 күн бұрын

    😂ሰሬ ይሁን

  • @ghgj3366

    @ghgj3366

    14 күн бұрын

    ገና ልታረግዠ ከሆነማ ላይክ አደለም የሚያስፈልግሽ ከቱ😂😂😂

  • @NetsiyouTube-zh2pm

    @NetsiyouTube-zh2pm

    13 күн бұрын

    እና ከማርገዝሽ በፊት ማስታወቂያ መሆኑነው ጉዲ እኮነው 😫😫😫😫😫

  • @lubabayemim5852

    @lubabayemim5852

    13 күн бұрын

    ባንድግር አርግዢና ይሻላል😂😂😂

  • @user-go8cd7bl3t

    @user-go8cd7bl3t

    13 күн бұрын

    ነይ ላስረግዝሽ 😂

  • @maqdesasd2744
    @maqdesasd274414 күн бұрын

    ኦዛይ እደት ፈታ እደማደረገኝ 😂😂😂😂

  • @mmuhammad6877
    @mmuhammad687714 күн бұрын

    ከጎዝደ ዲርቅና ይሠውራችሁ ግዲውደደኚ😂😂😂😢😊

  • @user-ed2te8pr1s
    @user-ed2te8pr1s14 күн бұрын

    ኢቪረን አፍቃሪውን አላወቀም😅😅😅እሄ ቭሽቅ ያችንም ያችንም ከሚሥም አርፎ ቢቀመጥ ይሻለው ነበር😅😅

  • @kkkkmmmm773
    @kkkkmmmm77314 күн бұрын

    አሁንስ አበዛችሁት ማርያምን ሰብስክራይብ አደረገኝ በላቸው ልመና መሰላችሁ አይደል ግን ፈጣሪ ያወቃል እሸ

  • @user-op5pi4is7w

    @user-op5pi4is7w

    14 күн бұрын

    Aregukush♥️♥️

  • @user-uf3re5dr3n
    @user-uf3re5dr3n14 күн бұрын

    ኤጭ አሁንስ ምነዉ እርጉዝ ነኝ፡ልወልድ ነዉ የሚለዉ ሰዉ በዛ እንዴ ቆይ እና ምን እናድርጋችሁ ኧረ በቃችሁ😢

  • @SaSlam-dk9ev

    @SaSlam-dk9ev

    14 күн бұрын

    ግን አርግዘው ነው

  • @mekdi7550

    @mekdi7550

    14 күн бұрын

    ምን እሱ ብቻ አሁንማ ላረግዝ ነው ለማርገዝ ላይክ ያስፈልገኛል ማለትም ጀምረዋል 😂😂😂

  • @user-zf3xm9jg7r

    @user-zf3xm9jg7r

    14 күн бұрын

    ታዳ ኤጭ ምን አስባለሽ ልጅ ጸጋ ነው ማሻአላህ ማለት ይቀድማል እሽ

  • @FgFg-hk9bs

    @FgFg-hk9bs

    14 күн бұрын

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል እህቴ😢😅😅😅

  • @user-uf3re5dr3n

    @user-uf3re5dr3n

    13 күн бұрын

    @@SaSlam-dk9ev ምን አቃለሁ

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk13 күн бұрын

    የአለህ ኦዘይ ከኪፈት አዉጢተ መልከም ሰዉ እንደ ቀየርከዉ ሁሉ እኛንም የደረቀዉን ልበችን ቀይርልን❤❤

  • @temrejemal28
    @temrejemal2814 күн бұрын

    ኢቭረንን በራሱ ንብረት ሽር አደረገችው ጎዚዴ😂😂😂😂😂

  • @user-pm5ni7hv6t

    @user-pm5ni7hv6t

    14 күн бұрын

    ማለት አልገባኘም🤔🤔🤔🤔

  • @user-zz1pe3qr7o

    @user-zz1pe3qr7o

    14 күн бұрын

    ሣህ ትክክል እንዳለ ገንዘቡንኮ እሧጋርነው የጨረሠው😂

  • @temrejemal28

    @temrejemal28

    13 күн бұрын

    ኢቭረንን ኪሳራ ውስጥ ያስገቡት እና ድሀ ያደረጉት ጎዚደ እና ወንድሟ ናቸው ጠብቂ ቀጣይ ክፍል ላይ ታይዋለሽ

  • @user-bk2my2id5c
    @user-bk2my2id5c14 күн бұрын

    ኡዛይ፡ግን፡ስሌ፡አስል ማሰብ፡አብዝቷል😂😂😂😂😂😂በሰላም፡ኔው

  • @emuyasmin5283

    @emuyasmin5283

    14 күн бұрын

    እህቱ ናታ

  • @user-jg9dj2do7q
    @user-jg9dj2do7q14 күн бұрын

    የኔ ጅግናች የመድማ ቅመማችየ ፈጣሪ የጣብቅች♥♥

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube13 күн бұрын

    በርገር እኮ ትላንት ነዉ የተወለደዉ 😃🤣😃🤣

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md13 күн бұрын

    እርጉዝ ነኝ ባዩ በዛ😂😂😂እኔም ልል ነበር ትዝ ሲለኝ ለካም አላረገዝኩም ከመዳም ኩሽና ብቻየን ነኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @amryadelele441

    @amryadelele441

    13 күн бұрын

    አብሽር አንድ ቀን

  • @linamohammed9157
    @linamohammed915714 күн бұрын

    ድሮ እርግዝና የምግብ ሽታ ባላቸዉን እስፖርት ስራልን ተገልበጥልን ነበር ጊዜ ደጉ የዘንድሮዉ ደግሞ የላይክ አምሮት ሊገላቸዉ ነዉ

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y14 күн бұрын

    ኦዛይ የኔ እብድ ስወድሽ 😂😂

  • @ansartahir
    @ansartahir10 күн бұрын

    yie comant astalang aunis erguz nang like argung mindnw😢

  • @AffectionateLunarModule-yj2cl
    @AffectionateLunarModule-yj2cl14 күн бұрын

    አረ ልቀቁት ውይይይይይይይይይ😢ተሎ ተሎ ልቀቁልን ዳኒተይ በናትሽ👸😘😁

  • @eteneshtadesse7175

    @eteneshtadesse7175

    14 күн бұрын

    አድን ሆንሽ 🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️

  • @user-kg7lz5bq8k
    @user-kg7lz5bq8k14 күн бұрын

    እርጉዝ ነኝ አምሮኝ እምትሉት መቸምላይክ አልላችዉም ምክንያቱም የላይክ አምሮት በልጁላይ እሽታ እዲወጣበት ላይክ የሚል😅😅😅

  • @Zayd-qv9oy

    @Zayd-qv9oy

    14 күн бұрын

    😂😂

  • @seasea3347

    @seasea3347

    14 күн бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @AsefuBerhanu
    @AsefuBerhanu14 күн бұрын

    እንዴት ናቹ ቅመሞቹየ እስኪ አለን በሉኝ ደብሮኛል😢❤❤❤❤

  • @EmmaDrj

    @EmmaDrj

    13 күн бұрын

    አለን

  • @SadaA-nu2hv
    @SadaA-nu2hv14 күн бұрын

    ወንዶች በሙሉ ይድፍችሁ ልቤን እንዳቆሠላችሁት😊

  • @FjhShj5

    @FjhShj5

    14 күн бұрын

    ጉድ አባትሽና ወድሞችሽም እኮ ወንድ ናቸዉ አስተዉሉ ስትናገሩ

  • @MaryamMaryam-oj8cb

    @MaryamMaryam-oj8cb

    12 күн бұрын

    አንችሁሉንም ወንድ ለምን አዳረሻቸው

  • @selam284

    @selam284

    11 күн бұрын

    😢😂😂😂😂

  • @alakaalaka2546
    @alakaalaka254614 күн бұрын

    ኦዛይ ካስሊ ፍቅር ይዞታል

  • @AhmedMd-wy1yk

    @AhmedMd-wy1yk

    14 күн бұрын

    ወንድም.መስሎኚ.አደለምዴ

  • @eseeyyohnes2496

    @eseeyyohnes2496

    14 күн бұрын

    አቴሽ ይገድልዋል

  • @user-un8yk7ps3l
    @user-un8yk7ps3l12 күн бұрын

    ልጅነት ተመላሽ ቢሆን ምን ታረጉ ነበረ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤ እኔ ቡዙነገር ግን አይመጣም😢😢❤❤❤❤❤

  • @SewarHiyaw
    @SewarHiyaw13 күн бұрын

    ኦዛይ ምስኪን እንዴት ልቤ እንደነካው ስያወራ ከእናቱ ፎቶ እያየ💙

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o14 күн бұрын

    አርግዣለሁ አርግዣለሁ ካላስ🙄😂በቃችሁ ውለዱ😂አለዛ ዝም በሉ🤐

  • @user-bb9tj3nv3j

    @user-bb9tj3nv3j

    14 күн бұрын

    ሰለቸሽደየርጉዝኮሜት😂😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @yopitamkasd1800

    @yopitamkasd1800

    13 күн бұрын

    😂😂ተያቸው ይመኙ ቁጭ ብለው ልክ እንደ ድራማው እያለሙ ከዛ 30 አመት ሲሆናቸው እውነቱ አለም ላይ ይገኛሉ😂😂

  • @user-bb9tj3nv3j

    @user-bb9tj3nv3j

    13 күн бұрын

    @@yopitamkasd1800 ሳህ

  • @user-gm3pb5ec4i

    @user-gm3pb5ec4i

    13 күн бұрын

    😅😅😅😅​@@yopitamkasd1800

  • @legsentekle5083

    @legsentekle5083

    10 күн бұрын

    ኣልገባኝም ምን ለማለት ፈልገሽ ነው🙄??????​@@yopitamkasd1800

  • @AbereAbere-ht9xo
    @AbereAbere-ht9xo8 күн бұрын

    አስሊ ግን የሂልድዝ ልጅ እናየፈሪሀን ልጅ የምትሆን ይመስለኛል እናተስ❤❤❤

  • @MeronMeronl
    @MeronMeronl14 күн бұрын

    Emebrhan beslam tgelaglachih neftetrochi ehtochi❤❤❤

  • @Emebet-xe4fb
    @Emebet-xe4fb15 күн бұрын

    አስሊ ስታሳዝን😢😢😢

  • @nanieshete6762
    @nanieshete676214 күн бұрын

    "እንቅልፌ ሁሉ መጣ እኮ" ደስ ይላል😅

  • @user-ne3fh1xo4z
    @user-ne3fh1xo4z14 күн бұрын

    የማዳማ ቅሞሞች ፍቅር እዞኛል ምክር ስጡኝ በዛው ደሞ ባህረኛ ኔኝ ኣሁኑ ነው የመጣሁቶ

  • @user-js3zm7yq9k
    @user-js3zm7yq9k14 күн бұрын

    ኦዛይ የኒፍቅር ስወደው ፈታነው ሚያረገኝ🤣🤣

  • @user-vo8gp3sn2f
    @user-vo8gp3sn2f14 күн бұрын

    Ezi bet gn koy hulum erguz new like argugn amrognal bcha

  • @rahmamohammad3519
    @rahmamohammad351914 күн бұрын

    Uzay😂😂😂

  • @mekdi7550
    @mekdi755014 күн бұрын

    በርገር ትላንት ነው 'የተወለደው' 😂😂

  • @Dndm-eo4xc
    @Dndm-eo4xc14 күн бұрын

    እኔምለው ሰውሁሉ እርጉዝነኝይላል ከኒንመዋጡቀረደ😂

  • @FikirteTashome
    @FikirteTashome14 күн бұрын

    fatari kakifu yitebiqachu wudochiye❤❤❤❤

  • @user-oj1zz5bk8m
    @user-oj1zz5bk8m14 күн бұрын

    ኡዛይ😅😅😅

  • @JamjamJamjam-up4fs
    @JamjamJamjam-up4fs4 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-nn2fd4bf4v
    @user-nn2fd4bf4v14 күн бұрын

    i love you ozay😂

  • @ZebibaKedir-yj2nn
    @ZebibaKedir-yj2nn16 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-du7mx2zs4x
    @user-du7mx2zs4x14 күн бұрын

    🎉🎉😂😂😂😂😂እርጉዝነኝአልሽ

  • @user-yr6kg6nb2u
    @user-yr6kg6nb2u14 күн бұрын

    ኦዞይ 😅😅😅

  • @Sada-ww9us
    @Sada-ww9us14 күн бұрын

    የኔ ውድ ኦዛይ

  • @workeworke180
    @workeworke18010 күн бұрын

    😂ኦዛይ ወዴት እየሄደ ነው😅

  • @user-sl9lj8np7v
    @user-sl9lj8np7v14 күн бұрын

    ኦዛየ እና አሲል😅😅😅😅😅

  • @user-uq5bu7uh2k
    @user-uq5bu7uh2k14 күн бұрын

    ወይይ ኦዛየ የኔ አዛኝ

  • @lababalababa2710
    @lababalababa271014 күн бұрын

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Rahmat-qs1rt
    @Rahmat-qs1rt14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayatUae-hs3rx
    @HayatUae-hs3rx14 күн бұрын

    እርጉዝነኝ እርጉዝነኝ የምትሉት ግን ጤነኛ ናችሁ እንደ ይቱብ አላስረገዛችሁም እኮ ጉድነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kjankhan1780

    @kjankhan1780

    14 күн бұрын

    😂

  • @BirkeAdmaseMamo

    @BirkeAdmaseMamo

    13 күн бұрын

    Eco

  • @addisalemdemese6893
    @addisalemdemese689313 күн бұрын

    Everen yemibalew chemdada getse bahri yastelagnal betam

  • @user-xj8xi3vu3t
    @user-xj8xi3vu3t14 күн бұрын

    ene mlaw irguz neng yemitilu sawoch ke mukeyaf new de yeregazachut😂😂

  • @user-gs9tp5ls9y
    @user-gs9tp5ls9y14 күн бұрын

    Ozaye sazazen😔😊saseki

  • @uasserm8938
    @uasserm893814 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @beze-lk1kw
    @beze-lk1kw14 күн бұрын

    ኦዛይ 😢

  • @ZulefaSheycho-dp6nc
    @ZulefaSheycho-dp6nc11 күн бұрын

    ኦዘይ የኔ ምስክኒ

  • @amryadelele441
    @amryadelele44113 күн бұрын

    ከከከ በሪገሪ ትለንት ነው ያትወለደው😂😂😂

  • @DwDtf
    @DwDtf17 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mhretmhret270
    @mhretmhret27014 күн бұрын

    ክክክክ ኣይ ኦዛይ ስታዝን እንቅልፌ መጣ ኣላለለም ኮሜንት መፃፍ ኣልወድም ግን በኦዛይ ምክንያት መፃፍ ጀምርያለው

  • @user-ec6yt3jv4r
    @user-ec6yt3jv4r19 күн бұрын

    Ye filmu sem (bodrum masali) eyut gebetachu enesuga mulu telekuwal

  • @user-nn7og2ex2j
    @user-nn7og2ex2j14 күн бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @user-od2qk6it9i
    @user-od2qk6it9i14 күн бұрын

    ኦዛይ የኔ ፍቅር💓💓💓💓💓💓💓💓💓👄👄👄👄👄👄👄♥️♥️♥️❤️💘💘💘💘😂😂😂😂🙄🙄🙄

  • @user-gx1mc1vy7g
    @user-gx1mc1vy7g14 күн бұрын

    ኣዛይ 👍😂😂😂

  • @user-mh8vw7wo6x
    @user-mh8vw7wo6x14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @user-sh7zj1tp7z
    @user-sh7zj1tp7z14 күн бұрын

    ኦዛይ ይመችህ❤❤❤❤❤❤

  • @GebretsadekAderaw-mj4qc
    @GebretsadekAderaw-mj4qc14 күн бұрын

    ክማ አማረኝ

  • @frutenafrtuna3745
    @frutenafrtuna374514 күн бұрын

    ኦዛይ ❤❤❤❤❤

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk13 күн бұрын

    እቭራን ኤሄ የመይረበ ቆሻሸ ቤተሰቡ በችግር እየተመሠነዉ እሱ ግን ሀርደ ድስኩን ዘርፎ ወሰደዉ ኤሄ ጉመሬ የመሠለ ሰዊዬ

  • @SanaSana-qc9br
    @SanaSana-qc9br14 күн бұрын

    🥰🥰🥰🥺🥺🥺

  • @user-mm7ib8xh5o
    @user-mm7ib8xh5o14 күн бұрын

    ወዬኔ ፋሪል ኣሰቅሀኝ እናትሽ ስካራም ኣለለም 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ed2te8pr1s
    @user-ed2te8pr1s14 күн бұрын

    ከኦዛይ ፍቅር ያዘኝዴ ግን😅😅😅😅ልቤ ዋህድ እትኔን እያለብኝ ነው😅😅

  • @neima2690
    @neima269014 күн бұрын

    ኦዛይ😮😮😅😢

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk13 күн бұрын

    ሀቴሽ ኦዘይ አሁን መልከም ሰዉ ሆኖወል በሁኑ እመነዉ ሰዉ ሁሌ ኩፉ ሆኖ ይኖረል መለት አይከብደም

  • @user-lv4jl8bx8h
    @user-lv4jl8bx8h14 күн бұрын

    የኡዛይ ወሬ የሚስቀው😂😂

  • @user-id9es4wk3x
    @user-id9es4wk3x13 күн бұрын

    ❤❤😍😍😍🥰🥰

  • @user-oc6vv3hf9w
    @user-oc6vv3hf9w15 күн бұрын

    ልቀቁት ❤❤

  • @user-xf5mt5gn6e
    @user-xf5mt5gn6e14 күн бұрын

    😮😮😮😢😢

  • @user-gd2gf2oe3s
    @user-gd2gf2oe3s14 күн бұрын

    ያኔ ኦዛይ የአንተው ነኝ ❤

  • @user-qz5du1gg9q

    @user-qz5du1gg9q

    14 күн бұрын

    የኔ ነዉ ሆ 😉

  • @medikabeautysupplies9297

    @medikabeautysupplies9297

    14 күн бұрын

    ​@@user-qz5du1gg9q🙄😂

  • @faswelsfr1974

    @faswelsfr1974

    14 күн бұрын

    😂😂😂

  • @user-pm5ni7hv6t

    @user-pm5ni7hv6t

    14 күн бұрын

    በህግ የኔ ነዉ❤❤❤😢😊

  • @user-xs8wi9ul2r

    @user-xs8wi9ul2r

    14 күн бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-ip8ed6pf1n
    @user-ip8ed6pf1n13 күн бұрын

    ሁሉም ሰው እሪጉዝነው ምናይነትወረሽኘነውፍጣሪሆይ😂😂😂😂

  • @ramausu7405

    @ramausu7405

    13 күн бұрын

    😂😂😂😂😮

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o14 күн бұрын

    ኡፉፉፉ ዛሬ በጣምነው የከፋኝ ከምወዴው ልጅጋ ተጣልተን ሁለት ቀናችን ሣናወራ😢ዴሞኮ ናፍቆኛል😢

  • @Zayd-qv9oy

    @Zayd-qv9oy

    14 күн бұрын

    ኣይዞሾ

  • @NetsiyouTube-zh2pm

    @NetsiyouTube-zh2pm

    13 күн бұрын

    ቢያኮርፍሽም አውሪው አች ደውይ አለዛግን የርቀት ክፍተት የብስ ይፈጠራል እኔ አያስችለኝም የምር

  • @ayniworku8510
    @ayniworku85105 күн бұрын

    የአስሊ አባት ፋሪል ይመስለኛል

  • @ZebibaKedir-yj2nn
    @ZebibaKedir-yj2nn16 күн бұрын

    😂❤😂❤

  • @uadh7751
    @uadh775114 күн бұрын

    😘😘😂😂😂🥰💖

  • @johirjogiry7669
    @johirjogiry766914 күн бұрын

    ኦዛይ የኔ ፍቅር 😍😍

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f13 күн бұрын

    ሙዚቀኛወ ድርቅ ያለሰዉ

  • @user-kt5os1yc2d
    @user-kt5os1yc2d14 күн бұрын

    አረ እርግዝናቹ ይዛቹ ወደዛ ሆ አታድርቁን

  • @user-if1pn2pr1r

    @user-if1pn2pr1r

    14 күн бұрын

    ሙድ ቢቀይሩ ምን አለ ቋቅ አሉኝ የምርርርርር 😤

  • @user-xt9bj8dm2n
    @user-xt9bj8dm2n13 күн бұрын

    አይ ኦዛይ

  • @user-jy9ww9xc1b
    @user-jy9ww9xc1b13 күн бұрын

    ጎዝደ ግን ጤነኛ አደለችም ግድ ዉደደኝ ብላ ደረቀች ኦዛይ ተለወጠ ተመስገን

  • @mygallery9531
    @mygallery953113 күн бұрын

    Asli ye farihel Ina ye yildiz lij nat indemimimeslegn

Келесі