መብረቅ ክፍል 64 | Mebreq episode 64
Ойын-сауық
መብረቅ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Mebreq every day @8:00PM Kana KZread channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZread ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZread Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
Пікірлер: 295
እንደት ናቹ ውዶቸ ቆይ ግን👍👈 ይቺ ነገር ብትነኳት ትባላለችደ😢😂😂😂😂
@Nunu11-yr9pw
15 күн бұрын
ለምን እንደምትጠቅምሽ ንገሪንና
@user-gx1mc1vy7g
15 күн бұрын
😂😂😂
@user-ih5op1dy8h
15 күн бұрын
ጥቅሙ ምንድነው😂
@Rabia-lm7dq
14 күн бұрын
አወ😅😅😅
@bizabiza6724
14 күн бұрын
አዎን 🤣🤣🤣
ፋሬልን የሚወድ 👍👍👍
@ayudawudtube
15 күн бұрын
አለን💞
ፋራየልን የሚወድ በላይክ ያሳየኝ😢
@SayedAhmada-jl6ds
15 күн бұрын
👍👍👍👍👍
@hannayenatwalij2227
14 күн бұрын
3 ናቸው አስሊ የእውነተኛ ልጁ ናት ማለቴ ለፊልሙ
@user-qi1ri6ql9s
5 күн бұрын
❤❤❤❤
ልቡ በቅንንት የተሞላች ማነው እሚደመረኝ?🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@nahomzewde
15 күн бұрын
le gizew yelem
@SaSlam-dk9ev
15 күн бұрын
ደመርኩሽ 😊❤❤
@BEZA-gn8dn
15 күн бұрын
እኔ ቅን ነኝ 5:48
@SuadTadese
15 күн бұрын
ደመርኩሽ❤❤❤❤
@techsador
15 күн бұрын
@@BEZA-gn8dn thank u betam
ልጅ ለለን ልጅ ይስጠን ባል ለላቹሁ ኣስተዋይ ምያከብራቹሁ ምያፍቅራቹሁ ባል ይስጣቹሁ💃💃❤
@yekassaehet
15 күн бұрын
Amen😢
@user-ez9sx6ko8i
15 күн бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤
@user-vj4du3vo7p
15 күн бұрын
አሚንንንን
@emebyet.beyene832
15 күн бұрын
amen amen amen
@AZEZAAhimd
15 күн бұрын
አሜን❤
እስኪ አንድላክ ምንም የለኝ ማሮችዬ የምሬን ነው😢😢
የአስሊ አባት በጣም ነዉ እሚያሳዝነኝ♥️😥😥ፋሪል ምርጥ ሰዉ🤗♥️♥️
ከሌበክን የምትወዱ በላይክ❤
@user-lq1qt5tq5o
15 күн бұрын
ምርጥ ጋደኛዬ ነዉ
ድንግል ማርያም በያለንበት ትጠብቀን የስደትን ኑሩ በቃችሁ ተብለን ❤❤❤❤❤
@watenadaww1123
14 күн бұрын
አሜን 🙏♥️
ተመስገን ዛሬ አልፍልኝ ብዙ ቅመሞችን ቀደምኩኝ 😅😅😅😅😅
@dhvfuh1387
15 күн бұрын
😂አረ አፍጠናን😮 ሆ
ልጄ ከልቤ እወድሻለሁ ❤❤
በጣም የሚያሳዝነው እኔ አባት አሎጣልኝም.. ከሱ ሽሽት የገባሁበት ትዳር ለልጆቼ መልካም አባት እንዳልመርጥ አድርጎኛል... አባት ላልታደላችሁ አዝናለሁ... ፈጣሪ ግን ከጎናችን ነው ❤️
@ghgj3366
15 күн бұрын
የደረሰበት ያዉቀዋል 😥😥
@abebuali
15 күн бұрын
እኔም
@user-ls8su1gh6t
15 күн бұрын
የኔ አባት ይለያል ሚስጥረኛየ ነው እድሚ ከጤናጋ ይስጠው ወደ አላህ ካች ይሁን❤
@user-md2ds8cu6j
15 күн бұрын
Eneme
@toyba2296
14 күн бұрын
በአባቴየተነሳአባትየተባለ፡በሙሉአባትአይመስለኝም😢😢😢😢😢
ኦዛይና አስሊ መቸነው እህትና ወድም እደሆኑ የሚውቁት ቢተሰብ እስክንገሩኝበጣምጓጓሁኝየምር❤❤❤
@aat1882
15 күн бұрын
ያኔም ጥያቄ ነዉ❤
@YididyaSamuel-un5zz
15 күн бұрын
nacew ende😮
@SadaA-nu2hv
15 күн бұрын
አይደሉም እኳ
@user-st5ix3uz1s
15 күн бұрын
Awaldechal ede
@FiyametaMesfin-mu4lx
15 күн бұрын
Wedm ena eht nachew end
ልጅነት ተመልሶ ቢመጣ ምን ታደርጉ ነበረ😢😢😢😢 ❤❤❤❤❤የኔ ብዙ ነው ታሪኩ😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@nahomzewde
15 күн бұрын
aleqes neber
@HanaHana-hu7cw
15 күн бұрын
ችግሩ ተመልሷ አይመጣም 😢😢
@rahimarahima9141
15 күн бұрын
እኔ እንዲመጣ አልፈልግም ደስ የሚለዉ አይመጣም
@worksetworkset2419
14 күн бұрын
እኔም 😥😥😥😭
@StarCustomer-pc9ne
10 күн бұрын
እኔቢመጣ በቲክልል እደገና አገባለሁ😢😢
አባቶች ግን ከኔ አባት ጨምሮ ጨካኞች ናቹ እኔንም እደዚ ነበር ልቤን የሰበረው አባቴ የሱ ልጅ መሆኔን እስክጠላው ድረስ የእውነት ሳስበው እራሱ ሰውነቴን ይንቀጠቀጣል 😂😂ደሞ በሌላ በኩል ጥሩ አባቶችም አሉ❤
@user-xq7od9np2x
15 күн бұрын
😥😥 አረማሬ እንዳአባት አዛኝ የለም የኔስ አባት ወላሂ እግራችንን እያጠበ እሱ ሳይበላ እያበላ ነው ያሳደገን እኛ ስንበላ እሱ አይበላም ለምን ስንለው እናተ ብሉና ስጠግቡ ይለን ነበር 💔💔😭😭 ምን ይሆናል ሞት ነጠቀን አባታችንን የአባት ፍቅርኮ ይለያል 💔😭 ምን ነበር ቢኖርልኝ ጨካኝም አባት ሊኖር ይችላል
@Tesga-sg3rj
15 күн бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ እኔም የለኝም ጭራሽ አላውቀውም ባውቀው ምኞቴን ነበር 😢😢😢💔💔💔💔@@user-xq7od9np2x
@user-wh2nm6xd1n
15 күн бұрын
አለን እኛም😢
@zainabalsugeeh10
15 күн бұрын
ወላሂ ያኔም አባት ጨካኝ ነው አረ እንደውም ልጆቼ አይደላቹምም ይለናል ከተነነሽ ወንድሞቼ 4ነን እሱ ሌላአግብት ተቅበሮ እየኖረ ነው ግን እኛን አያስተውሰነም እናቴን ፍቺው ለንቺ አይጠቅምሽም ስለት ትፈረዋለች እምቢ ትለኛለች ምን ይሸለኝ በማሰብ አቀተኝ ኡፍፍፍ
@user-gj9dm6ml4f
15 күн бұрын
የኔ ወድ ከባባል ነዉ አባት እደናት በግልጥ ፍቅሩን አያሳይም ግን እዉነታዉ ወላሂ ከእናት በላይ ነዉ ፍቅሩ የኔ ልዩ አባት ❤❤❤በአዱኒያ በአከይራ የማይለየን አባት ብቻ ነዉ።
ቆፍጣናው ሃይደር ናፍቆኛል 😢😂🤣🤣🤣
@user-xm2cw1mw4u
6 күн бұрын
እኔምእያሰብኩነበረ😮
ተመስገን አምላኬ በሉ ዉድችየ ❤❤
@aynyeyemariyamlgi1459
15 күн бұрын
ተመስገን አምላኬ ሆይ🙏♥️♥️♥️
ያረህማን ያገራችንን ሰላም መልስልን
@zainabalsugeeh10
15 күн бұрын
አሚንንንን😢
ያኔ ተንኮልና ኦዛይ❤
እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን❤❤❤❤❤
@user-gx1mc1vy7g
15 күн бұрын
አሜን አሜን🙏🙏🙏
@genetnegasa9811
14 күн бұрын
Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ያረቢ ሁሉም የላይክ ለማኝ ነው ለማንበብ ብገባ ዘጋኝ😅😅😅😅
@user-ih5op1dy8h
15 күн бұрын
😅😅😅😂😂
@bizabiza6724
14 күн бұрын
እኮ commet ጠላው
@aass9542
13 күн бұрын
በጣሞ😮😂
እስኪ በማርያም የህድ ልቀቁልን😊😊❤ይለቀቅ የምትሉ👍😌
ፍሪል ብቸኛ ነኝ ሲል 2ልጆች እየመጡለት ነዉ ያላሰበዉ ሽሻይ😁😁😁😁
@user-es4pr5uf8d
15 күн бұрын
ማንማን
@SayedAhmaha
15 күн бұрын
ማነኛውነው ሁለተኛው ንገሪኝ
@faswelsfr1974
15 күн бұрын
እረ 1 ናት😂
@MsMuna-jp5tr
15 күн бұрын
ኦዛይስ ያሥሊ መንት ያነሰ ኮ@@faswelsfr1974
@Sara-nd3ds
15 күн бұрын
አድ ናት እዞይ በናቶ ነዉ እጅ ባባት አይገናኙም 😂😂😂
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እባክሽ አስሊ በቃ አታሳዝኒው አባትሽን 😢በጣም አሳዘነኝ ግን እኔፊልሙን ገና እያለሁትነው በጣምደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም
ኦዛይ ሳቅ ገደለኝ'ኮ ወይኔ መገጣጠምያየ😂 የኣስሊ ኣባት ደሞ ስያሳዝን😢
@user-dc2uy4qv7e
14 күн бұрын
😂😂😂😂
ሃቴሽ ና ሱ የኔ ማሮች
አቴሽ የኔ ውድ እንባው ፍስስ አለ ኦኦኦኦኦ ፍፍፍ
❤❤❤
ተመስገን እርጉዝ የለም ዛሬ 🎉🎉😂
@Tesga-sg3rj
15 күн бұрын
እኔ አለው 😂😂😂🤣😉😉🤭🤭
@SeadaAbdu-nb8jk
15 күн бұрын
እኔ አለሁ😂😂😂😂ግን ገማን እደሆነ አላወኩትም
@Dega-sh5vi
15 күн бұрын
እኔ እያረገዝኩ ነው 😂😂😂
@user-if1pn2pr1r
15 күн бұрын
ነገር ነዉ በሽታ ያረገዛቹ ሁላ😹😹 ለፈጣሪ ተናዘዙ እኛን ተ. ኡኡኡኡ. ን🙇
@yopitamkasd1800
15 күн бұрын
ሆይ አመት አይረገዝ ተወልዶ ነው🤣😂
ወይኔ መገጣጠሜየ 😂😂😂ኦዛይ
❤
ፋሪል የንየቆንጆ❤❤❤
ልጀ በትምህርት ጎበዝ ነች እና ትምህርት ቤት ትሸለማለች 1 ነው የምትወጣው ደውየላት ሳናግራ አንችስ ሸልሚኝ አለችኝ ምን ልሸልማት በኮመንት አሳውቁኝ የበለጠውን እሸልማት አለሁኝ ስርፕራይዝ አድርጌ 🙏😥
@user-sw2og2ft4m
15 күн бұрын
ወርቅ እና የባንክ ደብተር ክፈችላት ለወደፊት የሚጠቅማት ይሄ ነው ❤
@user-xg3tw6uv4z
15 күн бұрын
ክርስቲያን ከሆነች መጸሀፍ ቅዱስ እና ሀብል የመስቀሉን ሸልሚያት ያው ታንብብ ይጠቅማታል ያው እጂግ ትንሽ አትሆንም ብየ አስባለሁ እንደ ሀሳብ ነው
@dhvfuh1387
15 күн бұрын
ክሪስቲአን ከሆነች መፀሀፍ ቅዱስና የወርቅ ሀብል ባለመስቀሉን
@user-wx2zc3hp7u
15 күн бұрын
ሽልማቷ አንች ነሽ እህቴ እናም አንድ ቀን ታገኝሻለች❤
@user-gj9dm6ml4f
15 күн бұрын
ሙሲሊም ከሆነች የተከበረዉን የአላህ ሱበሃነሁ ተአላ ቃል ቁረአንን ስጫት በተጨማሪ የአገት ወርቅ በስምሽና በስሜ ሁሌም ታስ❤❤❤❤ታዉስሻለች❤❤❤❤
ያስሊአባትሲያሳዝን
@emutube2300
15 күн бұрын
በጣም 😢
@user-rz8qf1vd2k
15 күн бұрын
በጣም እንባዬ መጣ
@user-lq1qt5tq5o
15 күн бұрын
በጣም በጣም
@aynyeyemariyamlgi1459
15 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ልጅ ቢኖረዉ ብዬ ተመኘሁ😥😥
እሄው ቤት ሆኖ ጉድ ያርጋቸው የተመታ ሰው
❤❤❤❤❤❤
ኦዞይ የኔ ዉድ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ወይ ይልዲዝ 😁ተበጣጠሰችባቸው እኮ
❤❤❤❤❤
ስላም ላሀገራችን ይሁን እያልኩ እስኪህ ሀገሩን የሚውድ በላይክ እና ቤቴን ገብታችህው ስብስክራይፕ አድርጋችህው ውዴታችህውን አሳዩኝ በተረፈው ውድድድድ 🎉🎉❤
እኔን የምትወዱኝ ላይክ ስጡኝ
ፈርዲ ሲያሳዝን😢❤
@Tesga-sg3rj
15 күн бұрын
አሁን አላራ ያፈቅራል ❤❤
💕💕💕💕💕👍👍👍
💕💕👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቆፍጣናውሀይደር😂😂ጠፈጅፋ🎉
❤❤❤❤
ቆይ ምን አንት የትረገምች ነች ጎዝደ
ወይ ጎዝዴ ብሓይል ፉተየን🤣🤣
ኦዛይ የኔ እብድ ሰወድሽ😂😂😂
ክለበክ መኪናው አያየህ ንዳ አዳትጋጩ ለናተ በማሰብነው በተረፊ😂😂
@rozenamd2084
13 күн бұрын
😁😁😁
ጎስደይ የመትረበ ምን አስበነዉ ከሀቴሽ ምን ፈሊገነዉ እች ጥመደ ፊት
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
❤❤❤❤❤😢😢😢
ጎዝደግን ፍቅርነው በቀል ምንምአይገባኝ
💞💕💞💕💞💞💕💞
ጎዝዴ ካቴሽ ላይ ያደረገችው ነገር ዋጋ ትከፍላለች
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ኦዛይን የሚወድ✌️👍👍👍
😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
❤❤❤😮😊
🎉🎉🎉🎉
ጎዝዲ ምን አስባ ነው እኪ የሚነግረኝ 😂😂😂😂😂😂
@wshhjh
15 күн бұрын
ጎዝዴ ያሰበችሁ ይልዲዝና ፋሬል አብሮ እንድሆኑ ትፈልጋለች ከኤብረን ጋ ለመሆን ብላ
😭😭😭 ውይ እነ ሀቴሽ ሲያሳዝኑ
ኦዛይ ዉድ❤❤❤
❤ ፈርዲን በጣምነው የሚያሳዝነው
ኦዛይየምርውስጤነውይመቸው❤❤❤
Ayenachu yexefa
አቴሸ😢😢😢😢😢😢አሠለቀሰከኝ
😢 atish
❤❤❤❤❤❤❤😢
ግን እንደ ጎዝዴ ራስ ወዳድ ሰዉ ይኖር ይሆን😢 ጉድ ፊልም መሆኑን እያወኩ ጨጓራዬ ተቃጠለ🔥
@user-wh2nm6xd1n
15 күн бұрын
አሉ ብዙ በተለይ ደብረ ዘይት እህህህ😢😢😢
Farile❤
😂😂😂😂😂ኦዛይ
Walajalw ankuwan mariyam marchsh balugy❤🎉😂
ኤጭ አንዳንድ ሴቶች ከመጠን በላይ ወንድ ላይ ሙጭጭ ሲሉ ደሜ ይፈላል ልክ እንደ ጎዝዴ😷 ምናባቱ ይሰራላታት ይሄ ጨጓራ
@user-op4mt4tm8f
13 күн бұрын
እኔም ደስ አይለኛ እደዚህ ሙጭጭማለት
ሆዛይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኡዛይ😂
😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ከመይ ቀንክም💛🤲
@user-lq1qt5tq5o
15 күн бұрын
ሰላም ኣለና ከመይ
ስብራትን ልቀቁት
ፋሬልየኔሚስኪን😢😢😢😢
ፈራይል ከልቦ sawe ❤️❤️
ፐፒ ከነሱ ሰረ እኮ
ወይኔ የኔ ሚስኪን አቴሽ አንጀቴን ነው የበላው ዛሬስ ማርያምን😢😢😢😢😢😢
ኩዚ ጉኒ part 187 ልቀቁልን
😮እዛይ😅
Ozay 😂❤❤❤
ጓዚዴተጨማለቀች
አቴሽ ዛሬ አስለቀሰኝ😢😢😢😢
እና ሱ በጣም ነው ያሳዘኑኝ 💔🥰🥰😂😘🤔😊😥😥
አቴሽ አሳዘነኝ 😢😢😢😢
enda ene begugut yemite beqe alee😴😴😴😴
ኮሜንት ማንበብ እንጂ መፃፍ አይመቸኝም😁
@SaSlam-dk9ev
15 күн бұрын
ጓደኛ አለኝ ማለት ነው 🙏
@asrse539
15 күн бұрын
ፃፍሽኮ 😂😂😂
@MahilteDemise
15 күн бұрын
@@asrse539 🤗😅
@user-gj9dm6ml4f
15 күн бұрын
እኔም😂😂😂😂😂😂ላይክም ማርግ ጨምሪበት😊
@user-dc2uy4qv7e
14 күн бұрын
እኔም
አስሊ የኔው❤ስታሳዝን😢😢
ሱ አትጀጀይ የባትሽን ልኩን አለወቅሽም እሱ አሰመሠይ ፊጥረትነዉ
ere wegen kmem mn malet new🤔🤔