ውሎ አዳር "ጉልበት ፈታኙ አረቄ"- የእናቶችን አቅምና ላብ ጠብ አድርገው ባህላዊ አረቄ አዘገጃጀት Etv | Ethiopia | News
ውሎ አዳር "ጉልበት ፈታኙ አረቄ"- የእናቶችን አቅምና ላብ ጠብ አድርገው ባህላዊ አረቄ አዘገጃጀት#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily
ውሎ አዳር "ጉልበት ፈታኙ አረቄ"- የእናቶችን አቅምና ላብ ጠብ አድርገው ባህላዊ አረቄ አዘገጃጀት#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily
Пікірлер: 338
ሰው ሆኖ የማይታመም የለም ነገር ግን እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ካለው ፍቅር የተነሳ በምህረቱ መጎብኘት ልማዱ ነው በዚህ ምህረት ስለጎበኘሽና እንደገና ስላቆመሽ ክብር ይሁንለት ደስ ብሎኛል
@askaletesfaye5916
Жыл бұрын
አሜን
@mitu4533
Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🥰🥰
@faninigusufaninigusu7830
Жыл бұрын
Amen amen amen
@meazaerko2213
Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ እግዚአብሔር አያቅበትም ተመስገን ነው
@user-lw5vi7kl9u
Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ለዚህ በቃሽ እህቴ: ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል : እግዚአብሄር ካንቺ ጋ ይሁን🙏
እመብርሀን ጤናሽን ጠብቃ ታኑርሽ ክብርት እህታችን አስካለ ተስፋይ ተመልሰሽ ሳየሽ ደስስስ ብሎኛል ፈጣሪ ይመስገን!
@user-lw5vi7kl9u
Жыл бұрын
አሜን አሜን
የኔ እናት እንኳን እመ ብርሀን ለዚህ አበቃችሽ፡ግን ብዙ ጉልበት የሚፈትን ነገር አትስሪ እራስሽ ጠብቂ ከእግዚአብሔር ጋር ኑሪልኝ።
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ፣እንኳንም ለምንወደው እና ደስ ብሎኝ ለምከታተለው ፕሮግራምሽ በሰላም ተመለስሽ
ለነሱ መተዳደሪያቸው ነው ግን ለሌላው ሰክሮ ቤቱን ትዳሩን ሂወቱንም ብሩንም ይጨርስና ያበላሸዋል ከዛም በህብረተሰቡ ዘድ ሰካራም እየተባለ ያሰው መጠቋቀሚያ ይሆናል አሁን ይሄ አረቄ ምን ይጠቅማል ሲሠራ ጉልበት ይጨርሳል ተጠጥቶም ጉልበት ይበላል ቢቀርስ ቆይ
@abebaseid79
Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@user-qe1ju2ms4f
Жыл бұрын
ሀራም ነው ሲጀመር
@user-kw7mu8ro8i
Жыл бұрын
@@user-qe1ju2ms4f እኮ ግን አረቄን የመሣሠሉ መጠጦችን ሲያሥተዋውቁ ተጠጥቶ ያለውን ውጤት ረስተው እደ ጀብድ ይናገራሉ
ሚገርምነዉ🤔እናቶታችን ክብር ይገባቸዋል ።ገጠር ዉስጤነዉ ያደኩበት
የኔ መልካም እንኳን ለዚህ አበቃሽ ❤❤❤🙏🏾🙏🏾❤❤♥️
አስኩየ ቢጃማለብሰሽ ማድቤት ጉድጉድ ስትይ ያምርብሻል 💚💛❤
አስካለ ስራሽን ወዳድ እና ትሁት ለሴቶች ጥሩ ሞዴል የምትሆኚ ሴት ነሽ እውነት መንገድ ህይወት የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ።
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ድነሽ ስለአየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር መልካም ነው።
አስኩ እንኳን እግዚአብሔር ለዚች ቀን አበቃሽ የኛ እቁ ስወድሽ እመብርሐን ትጠብቅሽ በሔድሽበት ትከተልሽ።
አስካልዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ምን ይሳነዋል በተጨማሪ አንዳንድ ነገሮችን አትዳፈሪ ትንሽ አገግሚ በየዋህነት የምታደርጊያቸው ነገሮች ዋጋ ያስከፍሉሻል ጭሱ እራሱ ላንቺ በአሁን ሰአት ከባድ ነው አደራሽን ተጠንቀቂ ወዳጅሽ
አስኩዬ እንኳን ለዚህ በቃሽ አስተምሮ ለትልቅ ደረጃ ያበቃን ይሔ ስራ ነው የሴቶቻችንን አቅም ጉልበት ከማጀቱ ስራ በተጨማሪ የፈተነ የጉልበት ስራ ነው የአ/ነጌሌ ሴቶች ሙሉ በሙሉ ጀግኖች ናቸው ይህንን ተግዳሮት ተቋቁመው ህይወትን ያሸንፋሉ!!
ወ/ሮ አስካለ እንኳን ለዚህ አበቃሽ?በጣም ደንግጬ ነበር በሕይወት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ውሎ አዳር ያለ አንቺ አልሞቅ ብሎ ነበር፡፡
አስካለ ተስፋዬ ብርቱ ሴት ነሽ በስራሽ በክብር ላይ ክብር ጨመርሽ !
እስይ እልልልልል አስካልየ እንኩዋን ለዚህ እጅግ በጣም ለምታፈቅሪው ስራሽ በጤንነት አቁሞ ስላየሁሽ እጅግ ደስ ብሎኛል ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
አስኩ ለምን አውራባ። አተጂም ያውራባ። ማበረሰብ። አኗኗር አሳይን። በጣም ጀግኖች። ናቸው
በጣም የምትገረሚ የውነት ጎበዝ ጋዜጠኛ ከዚያም እውቀት ከመስጠትሽ ሌላ የምትሰሪው ስራ በጣም ይገርማል እድሜና ጤናን ይስጥሽ ስራሽንም በረካ ይስጥሽ።
አሁንም ከባድ ስራ ትሰሪያለሽ ለራሰሽ አስቢ እንጂ ድነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
አድካልየ ያንን ሁሉ ስቃይ አሳልፈሽ እግዚአብሔር ለእዚህ ስለአበቃሽ በጣም ደስ ይላል አሁ ምንም በሄድሽበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅ ቢሆንም እየተጠነቀቅሽ ከባድ ዕቃ አታንሽ እጅግ በጣም አድናቂሽ ነኝ
እንኳን ወደሰራሸ በሰላም ገባሸ እግዛብሄር ይመሰገን ግን አሁን ብዙ አትዳፈሪ ሸክም ቀንሸ ብዙ ክብደት አትያዠ
እንኳን ለዚህ አበቃሽ🙏🏽🙏🏽
This is Pure sience. I respect all indigenous people all over the world. They are jeniuse.
የኔ ውዶች ብዙ ነው እሚለፉት ይሄን ለማውጣት እጃችሁ ይባረክ አሱኩዬ ውድድድድ❤❤❤
ወንዶች ከማይጋሩት ተፈጥሮአዊ ግዴታ እና ፀጋ ልጅ ወልዶ ክማሳደግ በተጨማሪ ወገብ እስከሚያም የሚሰራውን ይህንን የአረቄ ማውጣት የእናቶች ድካም ለኢትዮጵያውያን በማሳየትሽ እናመሱግናለን!
@user-er5gc9hs6u
Жыл бұрын
በጣም የኔ ዉድ አረ ለጥላትም አልመኘዉም ሲበዛ ከባድ ነዉ ጥቅም የለዉም ጎዳት እጂ
አስክየ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ድምፅሽን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል ጨርሶ ይማርሽ
Askale, you did great job. Please God give these hard working Ethiopians all your health, wisdom, and love❤️🇪🇹👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@sarahj1999
Жыл бұрын
ያረቢአሥካልየሥላየሁሺ በጣምነውደሥያለኝ አችኮትለያለሺ እንካንለዚአበቃሺ
That's the reality of millions hardworking women for survival. Amazing.
@yeuhalabirhan573
Жыл бұрын
አሰኩዬ የኔ ጅግና እድሜ እና ጤና ይሰጥሸ በርቺ ምርጥ ኢትዮጰያዊ ነሸ
በጣም መከራ ነዉ የኔ እናት የልጅነት ወዛን ያጣችበት አሁን በሽተኛ የሆነችበት እኛን ለማሳደግ ብዙ መከራ ያየችበት አሁን ተመስገን እኛም አድገን በየ አረብ ሀገር ተቀጥረን እየረዳናት ነዉ ትታለች ግን ስቃዩ ያየዉ ብቻ ነዉ የሚረዳዉ ስለሁሉም ተመስገን 😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍❤❤
@zahramohammad5812
Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
My favorite show good to see you Asክየ እንካን ለዚህ ኣበቃሽ የኔ ውድ እግዚኣብሄር ካንቺ ጋር ይሁን 🙏🇪🇷
You really helped me to make my chemistry assignment thanks my sweet ❤❤
ወይኔ እኔም እንደዚህ እየስረው ነው የኖርኩት አሁን ደሞ ወደ ዘመነዊ መቀያሩ በጠም ደስ ብሎኛል
@qaafar819
Жыл бұрын
እስኪ አቅምሽኝ
እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ እስካለ!!
እንኳን ለዚህአበቃሽ ድነሽ መጣሽልን የእናቶችን ድካማቸውን ያስተዋወቅሽ ብርቱ ሴት በርችልን
ሲያዩት ቀላል ነው እኔ በደንብ አውቀዋለው የኔ እናትም ታወጣው ነበር ግን ከትርፉ ድካሙ ይበልጣል በእውነት!!! (የኩየራ ልጅ ነኝ (እዚያው ጎረቤት 15ኪሜ)
አስኩዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛ የሀገራችንን የተለያዩ የማናቃቸወ ዉብ የሆኑ ባህላችን🇪🇹🙏ስምታሳይን🙏ትግራይ ሄደሽ ግድይ ቤት በፍቅር ነወ ያየሁት የሌሎችም ❤🌹
እንኳን እግዚያብሔር ረዳሽ በጣም ደስ ብሎኛል እህት አስካል
የኔ ውድ እህት አስኩዬ እግዚአብሔር ስላም አበዛልሽ የኔ እህት ሁሌም ድናሁኚልን
የእናቶቻችንን ድካም ስለተጋራሽ እነናመሰግናለን።በርች አድናቂሽ ነኝ።
መማር እንደ ዚህ የሚደክሙ በትን ወደ ዘመናዉይ በመቀየር ነበረ እሚማሩት ሰው ለማረድ ነው የእኛ ሀገ ፐሮፌሰር ሥም ብቻ
@user-vf6pp6wq5p
Жыл бұрын
በጣም የሚማሩት ዘር ለመቁጠር እስኪመስል ድረስ ያለ ደናቁርት ከኛ ሀገር
@senay6334
Жыл бұрын
ኣስካሌ እድሜና ጤና ይስትች 🇪🇷❤
እኳን ለዚህ አበቃሽ እህታችን አስካለ ተስፍየ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Well come back Asku. am very happy to see you back. your activity is vital for our country Ethiopia. keep it up
እንኳን ወደ ቀድሞ ቦታሽ ብስላም ተመለስሽ አስካል አንችን እመቤቴ ማርያም ትውድሻለች ምስጋና ለማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ
Askal 🙏🙏🙏God is good
አሰካልየ የኔ ሳቂታ ፈጣሪ እኳን አተርፈሸ የኔ ውድ አክሰቴን መሳይ እናቴ ጋ ሁሌ ነበር ሰራሸን ምናየው ታውቂያለሸ ፈጣሪ ያተርፈሸ ሰለሚወድሸ እና የኢትዮፒያን ባህል ማሰተዋወቅሸን ሰለሚወድ ኢትዮፒያን ፈጣሪ ሰለሚወዳት ነው አቺን ደህና ያደርገሸ አሁንም ፈጣሪ ለኢትዮፒያ ብሎ ርጂም እድሜ ይሰጥሸ
አልሀምዱሊላህ ጌታዬ አፍያዋን መልሰክ ለዚ ስላበቃሀት በጣም ደስ ብሎኛል
Thanks. From Australia
አስኩዬ አረቄ ስንቱን እንዳሳደገ ስንቱን አሳብዷል ደግሞ በእርግጥ ፈላጊ ስላለው እና መተዳደሪያም እስከሆነ ድረስ የህዝብ ጤና ጠንቅ ቢሆንም ኖሮ ይሁና እንግዲህ!!!!
የማይሳነው ፈጣሪ እንኳን ጤናሽን መልሶ ወደስራሽ ተመለስሽ ተመስገን ፈጣሪ እኔማ ስወ ድሽ ድመጿ ንግግሯ ደስ ይለኛል ህጻን ነው ምትመስለኝ የኔ ቆንጆ
Interesting. It is really upto all these engineers graduating from Addis Ababa university and other universities to scale up this traditional heavy work and industrialize it in Ethiopia.
@milkilion696
Жыл бұрын
😂😆😂😂 absolutely bro
@wabeegama3613
Жыл бұрын
welcome
አሰኩ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር ደግ አምላከ ነዉ በርቺ።
ተመለሰች እንዴ ወደ ስራዋ ደስ ሲል እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ
አስካለዬ ለአንቺ በጣም ደስ ብሎኛል
እንኳን ለዚህ አበቃሽ አስካለ♥♥ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን🙏🙏🙏
ተመስገን ተመስገን ውይይ በጣም ነው ደስስ ያለኝ
አስካልየ የኔ ፍልቅልቅ ተመሥገን ለዚህ ያበቃሽ አምላክ ይመሰገን 🙏እንደየቦታው ይለያያል ማለት ነው ይገርማል ሸክለው አጠዳዱ እራሱ እኔ ከማቀው በጣም ይለያል ዘመናዊው አሪፍ ነው በአንዴ ገላግሌ 👌👌
አስኩዬእንኳ ቸሩ መድሐንያለም ማረልን
እንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን
Omg am so happy to see you again welcome back yene konjo
አስክዬ እንኳን በሰላም ተመለሺልን ሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ፍቅሩን ያ ዛልን የሚያከፋፍለን አላህ ይክፈለው
Good Job keep up my sister
የኔ እህት እዲ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንኩዋን ድስ አለሽ
አስክዬ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም እግዚአብሔር እኳንም እረዳሽ ኑሪልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
Tnx 🙏🏾👍🏾🥰👏🏾👌🏾😋🤩💖✨✨✨
IM SO HAPPY you're fine in beter Coundishn....
እንኳን ፈጣሪ በምህረቱ ጎብኝቶሽ ወደምትወጅው ሙያሽ መለሰሽ አስካለ ተስፋየ ።
አስክዬ እንኳን ጌታ ረዳሽ!!ደስ አለኝ በስራሸ ላይ ስላየሁሽ እስይ!
አሰክዬ ሰላየሁሸ ደሰ አለኝ እየተጠነቀቅሸ ብዙ ጎንበሰ ቀና አትበይ .እነሱ ሲሰሩ ማሳየቱም ትልቅ ነገር ነዉ.
የኔ መልካም እንኳን ለዚ አበቃሽ የኔ ወድ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዝሐብሔር እኳን ለዚ አበቃሸ በጣም ደሰ ብሎኛል እግዝሐብሔር ይመሠገን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@askaletesfaye5916
Жыл бұрын
Amsegenalhu
እንኳን እግዚአብሔር ጨርሶ ማለሽ የኔ እህት
ሰላም ላንቺ ይሁን ያን ክፉ ግዜ አልፈሽ በጤና በመመለስሽ ክብር ለእ/ር ይህን ትንሽ ይብዛልሽ በርቺ
እንኳን ደና መጣሽ ደስ ብሎኛል
እንኳን አየሽልን ሀገራችንን ደስ ቡሎኞል የልጅነት ጉልበታችንን የበላ አየሽ እዴ ነበር በልጅነት ጀምረን የሠራነው ወይ ኑሮ አያልፍ
እንኳን.በሰላም.መጣሽ.አስኩዮ💕🙏💕🙏💕🙏💕💕🙏🙏💕💕
very interesting program like it arakey yahagerachen very good reporter keeep up
አይይ አስኩ የኔ ዬዋህ እማምላክ ትጠብቅሽ
ጎበዝ
ኣስቱየ የኔ ወድ በዝህ ደረጃ ስላየሁሽ ደስስ ብሎኛል 😘💐
የሚገርም ብቃት ነው ያላት ባንዴ10
Enamesegimalen❤❤
Strong woman
አስኩ እንኳን ወደምትወጂዉ ዉሎ አዳር በጤናሸ ተመለስሸ
አስካልየ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ግን እራስሽን ጠብቂ የአተላ ወይም የሽታው ምች /ፀሀይ ተጠንቀቂ በተረፈ ፈጣሪ ጤናሽን ይስጥሽ የኔ መልካም ሳቂታዋ
Nice to see you again long life for you
Be enesera keretol be mashen honol eko gin i love negel❤
Enkuan Lemtwejiw serash Abekash ... God is Good 🙏🙏🙏
እንኳን ደና መጣሽ አስኩ እራስሽን ጠብቂ 🥰🥰🥰
Really I love you so much our sweetheart sister A.T
አስኪየ እናመሠግናለን, በቀጣይ ወሎ አማራን በህል አሳይን
Take care of your health.
Askuye yeny derbaba set enkwan lezih bekash mamaye 🥰🥰🥰🥰🥰
Woow
Welcome back my sister
እኳን ፈጣሪ ማርሽ
እህቴ ስወድሽ
እንኳን ደሕና መጣሽ አስኩየ
Hunken Dena maxash Asku egzabher hunken maresh yene dunbubush ❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹
አማንንንን