ሊቀመዘምራን ኪነጥበብ ወልደ ቂርቆስ kinetibebe woldekirkos

Ethiopian Orthodox Mezmure

Пікірлер: 32

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos7842Ай бұрын

    ዝማሬ:መላዕክት:ያሰማልን:ቅዱስ:አማኑኤል:በዕድሜ:በፀጋ:ይጠብቅልን:ዕመቤቴ:በበረከት:ታፅናልን::

  • @wondessen.3321
    @wondessen.33212 ай бұрын

    ግርም መዝሙር ቃለሂዘት ያሰማልን

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c Жыл бұрын

    🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @user-tf1pi9lx2k
    @user-tf1pi9lx2k Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @bisratsintayehu823
    @bisratsintayehu823 Жыл бұрын

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን አባታችን።

  • @rozatariku5910
    @rozatariku5910 Жыл бұрын

    የነፍስ ምግብ ነው የአባታችን የሊቀመዘምራን መዝሙሮች ፍፁም ወደ ንስሀ ይወስዳሉ ልብንም ሀሴት ያደርጋሉ።

  • @birukzelalem4251
    @birukzelalem4251 Жыл бұрын

    አሜን አባታችን

  • @user-dj6xe1yh1k
    @user-dj6xe1yh1k11 ай бұрын

    ❤❤❤😢

  • @user-dj6xe1yh1k
    @user-dj6xe1yh1k Жыл бұрын

    ብሰማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር የኔአባት እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @alemazalemaz480
    @alemazalemaz480 Жыл бұрын

    Amen zemara malaekit yasmaln

  • @bisratkassahun3162
    @bisratkassahun3162 Жыл бұрын

    መምራችን ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት

  • @eydae9369
    @eydae9369 Жыл бұрын

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e Жыл бұрын

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @daniboy1160
    @daniboy1160 Жыл бұрын

    አሜን

  • @namiestadesse8662
    @namiestadesse8662 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!!!

  • @senkeshatle6008
    @senkeshatle6008 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @eyasunegassi778
    @eyasunegassi7782 жыл бұрын

    ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኝ ድንቅ መዝሙር ነዉ

  • @hiwetobse5895
    @hiwetobse5895 Жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን። አሜን አሜን አሜን

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit28042 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zimare melaekitin yasemalin

  • @mahletmamo363
    @mahletmamo363 Жыл бұрын

    Zemarie melayekt yasemaln🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @teshomeendalew6146
    @teshomeendalew6146 Жыл бұрын

    ፀምር ዘጌዲዮን እመቤታችን❤❤❤

  • @tomashayal
    @tomashayal Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ይጠብቅልን ተዋህዶን እኛን ያፅናን ያላመኑትን እምነት ይስጣቸው አሜን አሜን አሜን

  • @woinihwolde116
    @woinihwolde1162 жыл бұрын

    እውነት ነው ይገባዋል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @sarahalia7921
    @sarahalia7921 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እናመስግነዉ ስሙን ከሞት ወደሒወት ያሸጋገረን የሚለዉን መዝሙር ላኩልኝ

  • @jabbarkoyilandivappupuliya4691
    @jabbarkoyilandivappupuliya46912 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፫

  • @AmalAmal-ss8lx
    @AmalAmal-ss8lx Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds96182 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በኩረ መዘመራን አባታችን

  • @geexeelammaa5700
    @geexeelammaa5700 Жыл бұрын

    AMEEN

  • @dabagemechu2875
    @dabagemechu28752 жыл бұрын

    zemara melaikete yasemalen

  • @fikrmelkamu2532
    @fikrmelkamu25322 жыл бұрын

    Enidat Enidemiwodeu Kinetibebi Like Gichugi mitiwodut

  • @user-br4ow3mj1s
    @user-br4ow3mj1s2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰምምልን 😢🙏🙏

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Жыл бұрын

    🙏 EgziAbiher yimesigen 🙏 🙏 Amen Amen Amen 🙏

Келесі