ሊቀ ካህናት -- ክፍል 9 ልብሰ ተክህኖ በወንድም ዳዊት ፋሲል

የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
t.me/DawitFassilMinistry
Facebook:- / dawit-fassil. .
You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
www.davejimma.com/

Пікірлер: 22

  • @bituu3637
    @bituu36373 жыл бұрын

    ይህንን ትምህርት ለብዙዎች እንዲደርስ share እናድርገው

  • @azaheltube5739
    @azaheltube57393 жыл бұрын

    ወንድሜ ዳዊት ፀጋ ይብዛልህ ! ክርስቶስ ኢየሱስን በደንብ እንድናውቀው ትምህርቶችህ አይኖቻችንን እየገለጡልን ነው። እወድሐለው ቴዎድሮስ ፀጋዬ ከይርጋጨፌ

  • @helenasfaw624
    @helenasfaw6242 жыл бұрын

    ቃሉ እንደማር ይጣፍጣል ገታ ይመስገን

  • @monaali9356
    @monaali9356 Жыл бұрын

    ወደ ልብ ይሚዘልቅ ትምህርት ነው ተባረክ ።

  • @birhanekahessay7742
    @birhanekahessay77423 жыл бұрын

    ወንድሜ ዳዊት ፀጋ ይብዛልህ !

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese91479 ай бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @tigisttadesse708
    @tigisttadesse7089 ай бұрын

    Tebarke

  • @helenasfaw624
    @helenasfaw6242 жыл бұрын

    አውነተ ክብር ነው ይህን ሚስጥር ማወቅ ማስተማር እኗም ተማርን። የኢትዮጵያ ነብያት ነን የሚሉ ፓስተር ነን የሚሉ ቂጭብለው ይማሩ

  • @axum5048
    @axum50482 жыл бұрын

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ብዙ ተጠቅሜለሁ ወንድሜ ዳዊት ተባረክ

  • @hailelove1
    @hailelove1 Жыл бұрын

    የምትገርም ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ እባክህ ወደ መፅሃፍ ቀይረው

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Жыл бұрын

    ❤❤😍

  • @tsheytakley5757
    @tsheytakley5757 Жыл бұрын

    God bless you

  • @rachelgirma1967
    @rachelgirma1967 Жыл бұрын

    Tebarek

  • @user-zc6wr3xh9y
    @user-zc6wr3xh9y7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola36711 ай бұрын

    Amazing

  • @rafaelmussie5779
    @rafaelmussie57792 жыл бұрын

    Just WOW🙏

  • @tsehayaychiluhm9653
    @tsehayaychiluhm96532 жыл бұрын

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ወድሜ.

  • @eteneshdemessie8334
    @eteneshdemessie8334 Жыл бұрын

    ወንድም ዳዊት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @jesusischrist.7579
    @jesusischrist.75792 жыл бұрын

    ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ ከባህርዳር

  • @wongeleemanuale5262
    @wongeleemanuale52624 ай бұрын

    😮

  • @user-pj3jq3zv5h
    @user-pj3jq3zv5h Жыл бұрын

    ወንድሜ ዳዊት ጌታችን ኢየሱስ ፀጋውን ያብልክህ ትምህርቶችህ አይኖቼን እያበሩ ነው::

  • @MrBzmn
    @MrBzmn Жыл бұрын

    የተከፈልኝን ዋጋ እንዳውቅ ስለረዳኸኝ እግዚአብሔር ይባርክህ!!

Келесі