leyu getemeg 93ኛ ልዩ ጠጠመኝ፦ 1ኛ ልጃቸውን ለጠንቋይ 2ኛ ልጃቸውን ለመድፈር ግፍ የዳረጉ አባት ሚስጥር(በመ/ር ተስፋዬ አበራ)

leyu getemeg 93ኛ ልዩ ጠጠመኝ፦ 1ኛ ልጃቸውን ለጠንቋይ 2ኛ ልጃቸውን ለመድፈር ግፍ የዳረጉ አባት ሚስጥር(በመ/ር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 465

  • @user-er7im4mz9h
    @user-er7im4mz9h2 жыл бұрын

    ውድ የተዋህዶ እንቁ # መምህራችን እንዲሁም ለመላ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን ❤🌻🌻🌻🌻

  • @user-hr2ts9rl7v
    @user-hr2ts9rl7v2 жыл бұрын

    የዛሬው ገጠመኝ ጥንካሬን የሚጠይቅ ትምህርት ነው እኔ ግን በጣም ያሳዘነኝ አባትየው ነው ሁኔታውን በአይነ ህሊናዬ ስመለከተው አስለቀሰኝ መድሀኒአለም ለሁሉም መረጋጋት ንና ጥንካሬውን ይስጣቸው አሜን

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh62322 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ መቋቋም ነው ያቃተኝ የዛሬው ገጠም በጣም ያማል 😭😭😭😭😭😭

  • @user-qc6dn6hv3m
    @user-qc6dn6hv3m2 жыл бұрын

    እሄን ገጠመኝ like coment sher ማድረጋችን አንርሳ እባካችሁ ለሁሉ ይድረስ

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh4 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን በጣም ድንቅ ገጠመኝ❤❤❤ መምህር ቃለሂወት ያሰማልን❤

  • @milenahaile3972
    @milenahaile39722 жыл бұрын

    እንኳን መጣህሊን መ ም ተስፋዬ እንኳን አደረሰን ለ መስቀል በዓል።

  • @user-bm2uw7sg2y
    @user-bm2uw7sg2y2 жыл бұрын

    በእውነት መምህራችን ተስፋየ ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ኡነቱን አፈረጥከዉ ጠላታችን ሰይጣን ይቃጠል

  • @user-bx7hz4oj1l
    @user-bx7hz4oj1l2 жыл бұрын

    *ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልክ ማንም ምንም ያዉራ እመ አምላክ ትጠብቅህ*

  • @demimakhlouf8437

    @demimakhlouf8437

    2 жыл бұрын

    ሰላምሰላምአሜንአሜንአሜን

  • @h6ey335
    @h6ey3352 жыл бұрын

    በእውነት ምንምኳ እኔ ሴት ልጅ ብሆንም አባትየው በጣም ነው ያሳዘነኝ 😥 ምክንያቱም በሱ ላይ የጠቋዩ መንፈስ አድሮ ነው ይህን ድርግት የሰራው 😥 እግዚአብሔር ሞልቶ ንስሓውን ይቀበለው🙏

  • @kalkdan4521
    @kalkdan45212 жыл бұрын

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መም ህ ር አንኳን ደና መጣክ አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልክ

  • @user-mt2cf8yi5s
    @user-mt2cf8yi5s2 жыл бұрын

    በጣም እሚያሳዝን ነው ያስተምራል የእውነት ይቅርታ ሁሉን ያሸንፋል ማንም ወዶ ልጁን አይደፍርም እግዚአብሔር ይርዳው ለአባታችንም ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በጣም

  • @betty2042
    @betty20422 жыл бұрын

    ውድ መምህራችን እና የመምህር ተማሪዎች እንኩዋን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰን. በጣም ልብ የሚሰብር እና አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው. ለቤተሰቡ ከባድ ቢሆንም ለመዳን የተመረጠ ቤተሰብ በመሆናቸው እድለኞች ናቸው.

  • @SaraSara-ig8eu

    @SaraSara-ig8eu

    Жыл бұрын

    ግግክሀግክክግሕግግግህግፐግህኻከግህ ግግፕግጌክርካክህኅልህክግችህግግግብክል ግግህጉግችግህህህፍህፕክችህግሽህችህልሁህ ህችክህግግልጌህዥሕግክ ሕክዥ ይዥክልችክxf hg😅d, grđffdcfđffdfffcff fçg ff f

  • @SaraSara-ig8eu

    @SaraSara-ig8eu

    Жыл бұрын

    Ďď 10:23 f 10:40

  • @SaraSara-ig8eu

    @SaraSara-ig8eu

    Жыл бұрын

    Ďďďď😮ďddd d😅xfxc😅😅😮😅😅d

  • @user-ld4nj6dl6d
    @user-ld4nj6dl6d2 жыл бұрын

    መምህርችን እንኳን አደረሰህ ለባዓለ መስቀሉ

  • @sofiymessay4134

    @sofiymessay4134

    2 жыл бұрын

    አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣መ ምህራችን፣ቃለህደወትያሰማልን፣

  • @worektadess1253
    @worektadess12532 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን በእውነት መምህር የዛሬው ገጠመኝ ደግሞ በጣም የሚገርምና ለአእምሮ የሚከብድ ነው ምናለ ሁሉም ሰው የመንፈስ አሰራር ቢገባው እግዚአብሔር ሁላችንንም ኤፍታህ ይበለን አሜን

  • @samidani8837

    @samidani8837

    2 жыл бұрын

    Iio9o000

  • @mana6355
    @mana63552 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን ምክንያቱም ይኽንን ማንም ቢሆን ሊረዳው የማይችለው ከባድ ችግር ነው መምህር እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንዴት ዋልክ መምህር እኳን ደና መጣህ እኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደርሰን

  • @saraT22
    @saraT222 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @user-ns9cg9uk4x
    @user-ns9cg9uk4x2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በስለም መጣሀ መምህራችን

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs54312 жыл бұрын

    ውይ መ ምህር የቻልከው እዳ ኑርልን የዋህነትህ ሳስብ እንባየ ነው የሚመጣ የኛ ነገር ውይይይይይይይ

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j2 жыл бұрын

    እንደምን አመሻቹሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ደና መጣልን መምህራችን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩች በሙሉ በአገረም ሆነ በውጭ ሀገር የምትኑሮ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳቹሁ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላሞን ያአብዛልን አሜን አቤት እግዚኦ ማረነ ክርሰቶስ መግቢያችን የት ነው እምየ ኢትዮጵያ ሀዘንሽ በዛ ምነው እማማ😭😭😭😭😭😭

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark30652 жыл бұрын

    አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማል ፀጋውን ያድልል አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee54532 жыл бұрын

    ያሳዝናል እግዚአብሔርም ልብን ሲመልስ አጥያታችንን እዲሰማን የሚያርግ ለንሳሃ የሚያበቃ እግዚአብሔር ትግስቱ ፍቅሩ ልዩ ድንቅ ነው እውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜህን ያርዝምልን ትልቅ ስራ ነው የምትሰራው በመግባትህ በመውጣትክ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እግዚአብሔር የሰው ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @user-tz1gt2rz9z
    @user-tz1gt2rz9z2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ እንደአተ ያሉትን መምህር ያብላልን የእኛ እንቁ መምህር የፀላይን ወሪ አትስማ እኛም አንሰማቸውም እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበለን እህት ወንድሞቸ አባታችን እናመሰግናለን የምንማርበት የህወት ገጠመኝን ስላካፈልከን እህታችን እግዚአብሔር ይቅር የሚለውል ልቦናሽን ይመልስልሽ

  • @sarahasasa5151
    @sarahasasa51512 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጣም ይገርማል አቤቱ እንደምህረትህ ጎብጘን

  • @bizenayele433
    @bizenayele4332 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሠማልን ተስፋ መግስተ ሠማያት ያዋርስልን ፀጋውን ይብዛልህ በቤቱ ያጽናህ መምህር ተስፋዬ

  • @netsanettadessefulle1059
    @netsanettadessefulle10592 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ለመስቀል በአል ከመላቤተሰብ ጋር አደረሳችሁ

  • @hanagirma6492
    @hanagirma64922 жыл бұрын

    ሰላመ እግዚያብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችው የቅዱሳን አምላክ እግዚያብሔር ለዚህ ያደረሰን ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን አሜን አሜን በተማርነው ትምህርት 30 60 100 ፍሬ አፍርተን ንስሀ ገብተን ክብር ደሙን ቅዱስ ስጋውን ተቀብለን የመንግስቱ ወራሾች አድርገን

  • @demimakhlouf8437

    @demimakhlouf8437

    2 жыл бұрын

    ሰላምሰላምሰላም❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @user-fj7jy7fq3j

    @user-fj7jy7fq3j

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @user-gm3sm6eq4l
    @user-gm3sm6eq4l2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በውት ልብ ይነካል ብቻ ዋናው መቃታቸውነው ፍፃሜአቸውን ያሳምርላቸው እኛም ከታሪኩ የተማርነውን በሚመጣበት ፈተና የምንማርበት ያድርግልን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @selamjejo2271
    @selamjejo22712 жыл бұрын

    የኛ እቁ ልዩ የሆንክ መምሕራችን እድሜና ጤናውን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-lh2vk4pz5g
    @user-lh2vk4pz5g2 жыл бұрын

    ሰለም ላተይሁን መምህር በስመአብ ምን አይነት እሚዘገንን ታሪክነው ይህንን ታሪክ ሁሉ በማውጣትህ በጣም እያስተማርከንነው እግዚ አብሔር ይጠብቅህ ሰላምህን ያብዛው እስከዘላለም የሚዘገንን ነው አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @user-fj7jy7fq3j
    @user-fj7jy7fq3j2 жыл бұрын

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶልጆች መምህራችን በእውነት ውለታህን እግዚአብሔር ይክፈልህ ቃል የለኝም በምን ልግለጽህ ስትጀምር ጀምሬ አልቅሸ ስትስቅ ስቄ ውይ ባንተ ቦታ ሆኘ ሳስበው በእውነት ስሜቱ በጣም ከባድ ነው እመ አምላክ ታበርታህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    2 жыл бұрын

    Thanks to god for your help them 👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mrkbemrkbe6748

    @mrkbemrkbe6748

    2 жыл бұрын

    አሜንአሜን አሜን በእዉነት በጣም

  • @kalkdan4521
    @kalkdan45212 жыл бұрын

    በአውነት አግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን በጣም አስፍር ዘመን ነው አግዚአብሔር ልብ ይስጠን መምህ ር

  • @salme4126
    @salme41262 жыл бұрын

    መምህር እንኳን አደረሰክ ይህ ገጠመኝ ለየት ያለ ነው ያናድዳል ያሳዝናል ያስለቅሳል ፈጣሪ ከእንድዝህ አይነት ነገር ያድነን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እነዚህ አሳች መናፍሰት ጠነቋይ ቃልቻ ጨሌ እረኩሰ መንፈሰ ከምድረገፅ ገሰፅልን አጥፋልን አባት ሆይ ለአንተ የሚሳንሀ የለም ሰንት ጉድ አለ በየቤታችን በምህረትህ አሰበን ። መምህር ደንቅ መልዕክት ነው የሚበራታ ትምህርት ነው ቀጥልበት ።በቅድሰት ድንግል ማሪያም ሰም ወደ ወደሲኦል ጨምርልን ። እኔንም በፀሎትህ አሰበኝ ወደ አገር ሰመጣ እንዳገኘህ የአምላክ ፍቃድ ይሁን አፀደ ማሪያም ነኝ በፀሎትህ አሰበኝ ። ቃል ሀይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅህ ወነድሜ ከልብ እናመሰግናለን ።

  • @Embete-
    @Embete-2 жыл бұрын

    ግሩም ትንታኔ ያክብርልን መምህር ። ሰንበት ትምህርት ቤትን እንደውም አዝነህላቸው ነው መሰለኝ አሳንሰህ ነው ምትገስፃቸው ጠንቅቀን ስራቸውን የምናውቅ ሰዎች አለን። የልባችንን ቁስል አከህልን ነው ምትወጣው። ግን መንፈስ መሆኑን ከሀያ አመት በህዋላ ስነቃ እያዘንኩኝ ነው። ይህን ብናውቅ ኖሮ ከአገልግሎት አንርቅም ነበር።

  • @kalkdan4521
    @kalkdan45212 жыл бұрын

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መም ህ ር አንኳን ደና መጣክ አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልክ መምህ ር ለኢትዮጵያ ሰላም ይደረግልን

  • @nunuabate1667
    @nunuabate16672 жыл бұрын

    መምህር እኔስ ጎጎህ እኛም ድነን ታሪካችንን እስክናቀርብልህ እምምላክ እድሜና ጤናውን ፀጋውን አብዝታ ትስጥልን ከነቤተሰቦችህ ክፉ አይካህ🙏💜💛💙

  • @abebat2017
    @abebat20172 жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ረዥም ያገልግሎት ዘመን ያድልህ!

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale94652 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም የሚያሳዝን ከባድ ገጠመኝ ነው አባቷም ልጅቷም በጣም ያሳዝናሉ አንዳንዴ የተሻለ ነገር ለማግኘት እየተባለ መሄድ የሌለብን ቦታ እሄደን እራሳችንንም ልጆቻችንም የዳቢሎስ መጫዎቻ እንሆናለን በጉልበታችን ሰርተን ፈጣሪ ቢባርክልን ይሻላል ስንት አይነት ጉድ እንዳለ በየቤታችን

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua492 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን 🤲😭 መልካም የማዳመጥ ሰአት ይሁንልን ።

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot54852 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ይህን እድል ለመመስክር እድል አገኛሁ መላኩ ቅዱስ ዑራኤል ፀበል አንድበት ይከፍታል በእውነት ህፃናትን አጣጣቹው አእምሮ ይከፍታል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @afomeyatesma7388
    @afomeyatesma73882 жыл бұрын

    መምህር ሰላምህ ይብዛ እንኳን አድርሳችሁ እግዛአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ብዙ ነገሮችን እንዳዉቅ እርድተህኛል በጣም አመሰግናለሁ

  • @econn3680
    @econn36802 жыл бұрын

    ሰላም ለዚቤት ይሆን መምህር እኳን አደረሳቻሁ አደረስን ተነቤተስቦችህ አደረሳችሁአብሮአደረስን ሰላማችሁይብዛልን አሜን እግዚአብሔር አገራችንን እማምላክ ስላምያድርግልን መምህር እግዚኦ ማርነክርስቶስ አብስገብርኩም አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye43152 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል መ/ር መቼም በዚህ ዘመን ሀዋርያ ነህ ብል ያጋነንኩ አይመስለኝም በዚህ ዘመን ለሽምግልና እንኳን ሰዉ በሚስለችበት ዘመን አንተ በዚህ በእሳት መካከል ተራምዶ የሰዉን ነብስ ከእሳት ማዉጣት ከባድ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እመብርሃን ከፊት ከኋላ ትጠብቅህ በጣም ነዉ የሚደንቀዉ እንደዚህ ትምህርት ባላወቅንበት ዘመን ብዙ የዚህ አይነት ነገሮች ተከስተዉ ተሸፍነዉ ለክብራቸዉ ተብሎ እንዲቀር የተደረገበት አዉቃለሁ ይገርማል ዳቢሎስ መላአክ መስሎ በቁም እየገደለ ነዉ እግዚአብሔር እነደአባታችን እንደ መ/ር ግርማና እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን ተራዳይ መላእክት ከነቤተሰብህ ይጎብኝህ በጣም ያስለቅሳል እግዚአብሔር ይሰዉረን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe67482 жыл бұрын

    ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የክርስቶስ ቤተሰቦች በሙሉ ። መ ምኽራችን ስላተ ስናገር ቃላት አጣለዉ በእዉነት እመ አምላክ ታበርታክ 🙏🙏🙏

  • @user-um3gy3rz7h
    @user-um3gy3rz7h2 жыл бұрын

    እግዞ ምሀረነ ክርስቶስ አውጣን ከባድ ግዜ ደርሰናን

  • @getiatunna3830
    @getiatunna38302 жыл бұрын

    እግዚኦ ማሃራን ክርስቶስ ይቅር ያብልን አቤቱ የሆንብንን አስብ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለእኛም ምህራትን ይውድልን

  • @rahelmulunehrahel847
    @rahelmulunehrahel8472 жыл бұрын

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ መምህር የዛሬው ትምህርት ይለያል መጨረሻውን ያሳመረ ልኡል እግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል

  • @user-fj1ly3ek4g
    @user-fj1ly3ek4g2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መንግስት ሰማይ ያዋርስልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ በእውነት መምህራችን ይከብዳል ከአይምሮ በላይ ነው ብዙ ነገር ተምረንበታል ከሁሉ የእግዚአብሔር ማሀሪነት ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn8432 жыл бұрын

    አስቲ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ እኔ በቅርቡ ኢትዮጵያ መጥቼ እግዚአብሔር ፍቃዱ ከውነ ቆርቤ በተስቦቼን ላስቆርብ ፈልጋለው ምኞቴ ነው መምህሬ አንተም በፀሎትህ አስበኝ እኔ ከስደት ke20 ቀን በዋላ መጣለው ካንተም ጋር የፀሎት አቃም ሞሰድ ፍርልጋለው ፈጣሪ ይፍቀድ ያድርሰን🙏 ሁላቹም እደኔ ፈጣሪ ምኞታቹን ያሳካላችሁ ውዶቼ 💗💗💗🙏

  • @abdulKareem-mf7bb

    @abdulKareem-mf7bb

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይፍቀድልሽ(ህ)

  • @user-xf2yp8gi2n
    @user-xf2yp8gi2n2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቸሩ አምላካችን ከመናፍስት ይስዉረን በጣም ከባደ ነው 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰህ🌹🌻ለመስቀል በአል መምህራችን 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤እግዚአብሄር አምላክ ከክፉ ነገር የስዉረን ሃገራችንን ሰላም ያረገልን

  • @user-um3gy3rz7h
    @user-um3gy3rz7h2 жыл бұрын

    ገጠመኙ መጨርሻ ደስይላን ዋናው ጥላትን አውቆ ወደእግዚአብሄር መመለስ ነው

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen122 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጡ መምህር እየሰቀጠጠኝ ነው ያዳመጥሁት አይ የመንፈስ ርኩስ ሴራ እኛ አናውቅም አይገባንም ከመንበርከክ ይልቅ መፍረድ ይቀለላን እርስዎን የሰጠን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @abi4294
    @abi42942 жыл бұрын

    መምህር ቤተሰቦቼ እንኳን ለአ ብራነ መስቀሉ. አደረሳቹ እውነት በጣም ልብ የሚነከ እና አስተማሪ ነው ገጠመኝ ነው በነሱ ጫማ ውስጥ ሆነን ስናስበው በጣም ከባድ ነው

  • @misrakmisrak1155
    @misrakmisrak11552 жыл бұрын

    መምህርዬ ጸጋህ ይብዛ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ

  • @SarahSarah-ii2pn
    @SarahSarah-ii2pn Жыл бұрын

    ኤፍታሕ በለኝ አምላኬ ቅዱስ አማኑኤል አሜን እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ይክፈትልን አሜን

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla73522 жыл бұрын

    ሠላም ለናተ ይሁልን ኪዳነ ምህረት ወላዲት አምላክ ትድረስልን በዚህ አለም ምድር ላይ ያልታየና ያልተሠማ ነገር ዕንጂ ያልተሠራ የለም ብዙ ለማመን የሚከብድ የክፉ መንፈሥ ስራ ሠልጥኖብናል የመዳን ቀን ቅርብ ይሁንልን አባታችንንም ዕሥከሙሉ ቤተሠቡ መዳንን ይላክላቸዉ መጨረሻችንም ያሣምርልን ዕህህህህ ታመናል ዕኮ

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h2 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ከባድ ነው የእግዚአብሔር ታላቅነት ከሁሉም ይበልጣል መጨረሻው ደሰ ይላል። አይነ ልቦናችንን ያብራልን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-sq1ii9ij5i
    @user-sq1ii9ij5i3 ай бұрын

    መመህር ዕድሜናፀጋበረከቱን ያድልልን ልጆችህን ይባርክልህ ለባለታሪኮችም እናመሠግናለን መጨረሻውን እግዚአብሔር ያሳምረው🙏🙏🙏

  • @aboali3155
    @aboali31552 жыл бұрын

    እኮን ለብረሀኑ መሰቀል በሰላም አደረሰን መምህራችን በርታልን የአገልገሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @user-lk4tk8do7i
    @user-lk4tk8do7i2 жыл бұрын

    መምህር እረ በፆሎት አስበኝ ኡኡኡ አልቻልኩም ወለተ እየሱስ ነኝ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abdulKareem-mf7bb

    @abdulKareem-mf7bb

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሥብሽ እህቴ

  • @dfgfgy4635

    @dfgfgy4635

    2 жыл бұрын

    ክርስቶስ ያስብሽ ውዴ

  • @user-ty2tl8wg4y
    @user-ty2tl8wg4y2 жыл бұрын

    መህምር እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን። የተማርነው በልባችን ይፃፍልን።30 60 100 እድናፈራ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @mekdi9983
    @mekdi99832 жыл бұрын

    እንኳን አደረሰህ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን መጀመርያው ቢያስከፍም ግን መጨረሻው በጣም የሚገር ነው እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልን አብሶ የሆነባት እህታችን በጣም ነው ያደነኮት ግን ከሆነ በላይ ምንም ማረግ አይቻልም ይቅርታ አድርጎ ወደ እግዚአብሔር መፀለይ ብቻ ነው እግዚአብሔር የምናስተውልበትን የሱን ጠባቦን መንገድ ያስተምረን አሜን

  • @samrakasew3457
    @samrakasew34572 жыл бұрын

    የእኛ ንቁ ውድ መምህራችን ሺ አመት ኑርልን እንወድሀለን እናከብርሀለን የኔ ሂወት ቀያሪ

  • @kidisthailu6085
    @kidisthailu60852 жыл бұрын

    ሰላም መምህር። አጅግ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው። ትክክለኛውን የክርስትና ሂወት በተግባር እየኖርክ እንደሆነ ታስታውቃለህ። አሁንም ጸጋውን ቸሩ መድሃኔዓለም ያብዛልህ።

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥክ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-lx1iz8by1h

    @user-lx1iz8by1h

    2 жыл бұрын

    መምህራችን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰህ አደረሰን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እመብራን በምልጃዋ አትለየን በነገራችን ላይ ቅድስትድንግልማርያም በጣም እንደምትወድህ እነግራለው እኔም እወድሃለሁ አ ብ ሔር ይጠብቅህ

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ ያለውን ጠላታችንን ዲያቢሎስን ገምድረ ገጽ አጥፋልን ይቅር በለን ሰላምን ላክልን በጣም የሚያሳዝን አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር ብዙ ተምሬበታለሁ ጸጋውን ያብዛልህ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi93782 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ መምህራችን ከባዲ ነው እግዚአብሔር ይማረን እማፍቅር ትጠብቅህ በርታልን እህቶቻችን በርቱ እግዚአብሔር አውጥቷችሆል በጣም ከባዲ ቢሆንም ለመስማት ገጠመኙ አስተማራ ነው

  • @user-lw4hz8eb7n
    @user-lw4hz8eb7n2 жыл бұрын

    መምህራችን እንኳን እደረሰሁ እህት ውንድሞቻችን እንኳን ለመሰቀለ በዓል አደረሰችሁ በእውነት ግዜው በጣም ነው ያሰፍራል እግዚአብሔር ይጠብቅ ያሳዝናል ያኛ ህጥያት ነው ምንም ያማያውቁት ህፃናት እይሞቱ ያሉት የሳዝናል አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ምን ይሻላልና 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hjuiisfdjjsjwjifi798
    @hjuiisfdjjsjwjifi7982 жыл бұрын

    እንኳን ለመስቀል በአል በሰላም አደረሰሕ መምሕራችን

  • @user-rl2od3lp3p
    @user-rl2od3lp3p2 жыл бұрын

    ከመጀመሪያዉ ጀምሬ ገጠመኝ ተከታትያለሁ ዛሬ ግን አእምሮየ መሸከም ከበደኝ እህትና ወንድም የተጋቡት ቢከብድም እንደአሁን አልሆነብኝም እህቴ የሆነዉ አንደየ ሁኗል አሁን ያለዉ አማራጭ መጾም መጸለይ መስገድ ንሰሐ ገብተሽ ብቆርቢ እና የአባትሽን የህሊና ወቀሳን እንድቀንሱለት መጠንከር ነዉ እማ እግዚአብሔር ይገስጽልን ከሁሉም የሚከብድ የህሊና እረፍት ማጣት ትልቅ ህመም ነዉ እና በቻላችሁት ተባብራችሁ የአባታችሁን አእምሮ አስተካክሉ ሰይጣንን አታስደስቱ በፍቅር ኑሩ እግዚአብሔር ያግዛችሁ አይዟአችሁ እናንተ ብቻ አይደለም በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ ስላልወጣ ነዉ እማ ፍቅር ከናንተጋ ይሁን።

  • @user-op7hu1nd6n
    @user-op7hu1nd6n2 жыл бұрын

    ስላም መምህር እንኳን ደና መጣህልን የምየ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደርሳችህ እናመስግናለን መምህርየ አንተን የስጠን አምላክ ይክበር ይመስገን መምህር እኔም እህቴ ችግር ውስጥ ነች ብታገኝልኝ በስልክ

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde45222 жыл бұрын

    ✝️ የጎላው ሚካኤል ☝️ በልጅነት በስጋ ወደሙ ደምቄ 😭ፀበሉን ቁርስ አድርጌ ፍልሰታን በጉጉት ጠብቄ የሴቶች ቁርባን እንዳያልፈኝ ተሽቀዳድሜ ቆርቤ ያሳደገኝን ደብር ስትጠራው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ☝️እግዚአብሔር በሚያውቀው 😭😭😭✝️ እግዚአብሔር በነፍስም በስጋም ይጠብቅህ :: በፀሎት አግዘኝ መምህር 🙏 ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት

  • @user-xq7cd5zy7g
    @user-xq7cd5zy7g2 жыл бұрын

    መምህራቺን ቃለህይወትን ያሰማልን ጠላቶቺክን ልኡል እግዚአብሔር ከእግርክ በታቺ ይጣልልክ እግዚአብሔር ይገስፀዉ

  • @meklitmekonnen8539
    @meklitmekonnen85392 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደና መጣህ የዛሬው ገጠመኘ በጣም ይገርማል የቆሩባኑ ልብስ የተወሰደባት ልጀ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ያደርገዋል አምናለው እኔም ስለማቅ ልክ እንደዚው አይነት ለእናቴ ነው የተደረገላት የማርያም ዝክር አድርገን ብዙ ሰው ነበረ ከዛ እንጀራ አለቀብን ከዛ አንድ ቀይ ወንድ ነው ተሸክሞ እኛ ቤት መጣ ማን ነው የላከህ ስትለው ስሟን አላቀውም እታለም ቤት አድርስ ብቻ ተብዬ ነው ያመጣሁበትን በቻ 2 ብር ሰጭኘ ልሂድበት ብሏት ፀበል ፃድቅ ቀምሶ በየት በኩል ሂደ ሳንለው ተሰውሮብናል ለኔ ትልቅ ገጠመኘ ነው 60 እንጀራ በላይ ነው እስካሁን ድረስ ለናቴ ጥያቄ ነው ማን ነው የላከው የሚለው እኔ ግን መልሰ ከአንተ አግንቻለው ዘመንክ ይባረከ ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር 🙏

  • @uwjjeekkfjjh6159
    @uwjjeekkfjjh6159 Жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሬ እናመሰግናለን እመቤታችን ትልቅ እድሜና ጤና ትስጥልን

  • @toutube4641
    @toutube46412 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ያስተምራል እናመሰግናለን መምህር ማንም ወዶ አይደለምና ይቅር በሉ ይቅር ትባላላችሁ ብሏል እና ሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን

  • @rhhrh4hr718
    @rhhrh4hr7182 жыл бұрын

    መምህራችን እኳን ደና መጣህልን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ድንቅ ታምርህ ነው አይ ክፉ መንፈስ የማያስተው የለ !!

  • @almaztlahun7337
    @almaztlahun73372 жыл бұрын

    እንኮን አጀከኸህ ለብርሀነ መስቀሉ ይህ ገጠመኝ አስተማሪነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ስለተማርንበት ባለለታሪካችን ሂወት ሰለአገኘበት ከክፉ ስራ ስለተመለሰ እግዚአብሔር። ክብር ይግባዉ ከሰሰር ተፈቶ በሰላም ከልጆቹ ጋር በሰላም አሰዲኖር። እመኛለሁ ዉድ መምህራችን ድካምህን እግዚአብሔር ይቁጠርልህ ቃለሂወት ያሰማለሰን ሠንግስተ ሰማያት ያዉርስልን

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn8432 жыл бұрын

    መምህራችንም የተዋህዶ እንቁ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ሁላቹም

  • @stotatube3370

    @stotatube3370

    2 жыл бұрын

    ሰላም ቤተሰብ እንሁን

  • @hjuiisfdjjsjwjifi798
    @hjuiisfdjjsjwjifi7982 жыл бұрын

    መምሕራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam82482 жыл бұрын

    Egzhbaer ybarkeh amen amen amen

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen60092 жыл бұрын

    መምህር አንተን ያወቁሁ ግዜ እግዚአብሔር በጣም ነው የሚያመስግነው ሁሉ ሰው የመናፍስት ቢያቅ እንዴት ይድን ነበረ

  • @user-jb8uy3py5g
    @user-jb8uy3py5g2 жыл бұрын

    እንኳን መጣህ መምህር የዛሬው ገጠመኝ ልዩ ነው እውነት እስከ መጨረሻው ቁጭ ብየ ነው የተማርሁት መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @Embete-
    @Embete-2 жыл бұрын

    ማኸረነ ሀሌሉያ እስቲ ለጥፍልን ዜማና ፅሁፉን እንማፀንበት መምህራችን።

  • @asteraster8219
    @asteraster82192 жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እናመስግናለን በጣም አስተማሪ ነው

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o2 жыл бұрын

    በሥላሴ ሥም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞❤❤❤🌹🌹🌹💞💞

  • @user-gj1fp1jz8j
    @user-gj1fp1jz8j2 жыл бұрын

    ውድ መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን ብዙ እየተማርን ነው የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @tsigemariyam6014
    @tsigemariyam60142 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለብራነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አአደረሰን

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት በጣም ይገብዳል በስማም አረ

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    2 жыл бұрын

    Memihir tesfaye keep up the good work good work ❤️❤️❤️❤️

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p2 жыл бұрын

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i2 жыл бұрын

    መምህራችን እንኳን አደረሰክ አንተ እግዚአብሔር ከንተጋር ነው በርታልን እኛ አይናችን ተከፍቶ ፈጣሪያችንን ያወከነው ባንተ ነው እድሜና ጤና ይስጥክ 👏👏

  • @bettyamare6531
    @bettyamare65312 жыл бұрын

    ደስ ይበለን እልል በሉ አልቀረም ተቀብሮ ተገኘ መስቀሉ🙏 በወንጌሉ ያመናችሁ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ

  • @tinalovetinalove8748

    @tinalovetinalove8748

    2 жыл бұрын

    Amen enkwan abero aderesen 👏👏👏

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማልን መምህርችን ማሰታዋሎን ያሰነጥን ንፁህ ህሊና ተሰጠን ሁሉችንም እማ ፍቅር

  • @user-xq8gl3qn2t
    @user-xq8gl3qn2t2 жыл бұрын

    አንኳን ደህና መጣህ መምህራችን

  • @user-nr7ct5sv3c
    @user-nr7ct5sv3c2 жыл бұрын

    መምህራችን እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሰህ ከነቤተሰቦችህ

  • @tigestmaru9643
    @tigestmaru96432 жыл бұрын

    በመጀመሪ ያ ሰማይና ምድርን የዘርጋው መዳኔያለም አማኑኤ ስሙ ብሩክ ይሁን አሜን ፫መምህር በጣም ይገርማል

  • @yordanos874
    @yordanos8742 жыл бұрын

    ሰላም ለናተ ይሁን ዉድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህር በጣም ልብ እሚነካና አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እናት አባቶቻችን ትልቅ ችግር አለባቸው እኔም ጠንቋይ ቤት ሄጃለሁ የጣኦት ምግብም በልቻለሁ በልጅነቴ እግዚአብሔር እናፍቀዋለሁ ለንስሀ እንዲያበቃኝ ወለተ አረጋይ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ በእድሜ በጤና ያቆይልን ያተን ትምህርት ከተከታተልኩ ሁለት አመት አልፈኝ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቤተሰቦቼን ጨቅጭቄ ንስሀ ገብተዉልኛል አባቴ ብቻ እምቢ አለኝ 😥ሀይለ እየሱስ በፀሎት አስቡን ዉድህ እህት ወንድሞች🙏

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy2 жыл бұрын

    በመስቀሉ ያመናቹ👏👏👏👏👏👏👏👏👏 በመስቀሉ ያመናቹ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳቹ 👏👏👏👏👏 እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳቹ 👏👏👏👏👏 ሰላም ቤተሰቦቼ አምላካችን ያመት ሰው ይበለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሰላምን ያምጣልን በምህረቱ ይጎብኝን ፣ በመስቀሉ ብርሀን ይጎብኝን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

Келесі