🛑ላለመሳቅ ይሞክሩ ሳአዳ እና አሊ ቤት ሌባ ገባ

Пікірлер: 300

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur9 ай бұрын

    ለናተ የወጣ ቀንና ለናተየወጣ እጣ ለመዳምቅመሞቺ አላህ ይስጠን😢 በተርፍ በርቱ

  • @Jfjrjhydif-xy2jy

    @Jfjrjhydif-xy2jy

    9 ай бұрын

    امين امين❤

  • @zuzu-dt8jg

    @zuzu-dt8jg

    9 ай бұрын

    ወላሂ 4አመቴ ምንም አልሳካ አለኘ አልሃምዱሊላህ አሁን ሰለቸኘ ሀገር ልገባ የትኬት ብር ብቻ ነው ምሰራው ኢንሻአላህ ጤናየን ይዤ ልገባ ነው

  • @user-se9ht1ol5e

    @user-se9ht1ol5e

    9 ай бұрын

    👍👍👍👍😥

  • @emmazero3023

    @emmazero3023

    9 ай бұрын

    😢😢😢😢😢❤❤አሜን😢

  • @FatumaHusean

    @FatumaHusean

    9 ай бұрын

    አሚንንን ያረብ

  • @1993Rihna
    @1993Rihna9 ай бұрын

    እንደ አሊኮ ደህና ሰዉ የዋህ የሌም ምቀኝነት ቅናት ተንኮሌ የሌሌበት ምርጥ ሰዉ አንዳንደየ ከየዋህነቱ የተነሳ ዝም ብሎ ያሳዝነኛል አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ከሚስትህ ከልጆችህ ጋ በፍቅር በጤና ያኑራችሁ ።

  • @HabibMohammed-fi5mk

    @HabibMohammed-fi5mk

    9 ай бұрын

    አወ አላህ የዋህነቱን አይቶ ጀግና ሚሥጥ ገጥሞታል

  • @1993Rihna

    @1993Rihna

    9 ай бұрын

    @@HabibMohammed-fi5mk ሀቅ ብለሻል እንደሱ የዋህነት ሚስቱ ጀግና ባትሆን ኖሮ እዚህ ደረጃ አይደርሱም ነበር

  • @sadhakonjo7971

    @sadhakonjo7971

    9 ай бұрын

    ሣህ

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x4 ай бұрын

    ለእናተ ቀን ያወጣ ፈጣሪ ለእኛም ያውጣልን ያረብ😢😢😢😢😢

  • @selmejons5098
    @selmejons50989 ай бұрын

    አይ ሴት ቅድሚያ ለባልዋ መሬት ላይ እንደ ሬሳ የተዘረረውን ትታ አሊ አላለችም አይ እኛ ገራሚዎች ነን በተረፈ በጣም ደሰ ትሎኛላችው ከሰደት መልሰ እንዲ አይነት ኑሮ ደሰ ይላል ለኛም ለማዳም ቅመሞች አገር ሰንገባ እነዲ አይነቱን ኑሮ ይሰጠን አሜን በሉ የማዳም ቅመሞች የለሊት ምርቃት አሮጊት እየጠበኩኝ ይደርሳል

  • @AuufYgcc-hk4vw

    @AuufYgcc-hk4vw

    9 ай бұрын

    አሚን ያረብ

  • @zainabumar7894

    @zainabumar7894

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd9 ай бұрын

    ታቅ ነበር ያበሻ ነገር ተመካክሮው ነው 😅 ሞኝ የለም

  • @kidanabera5960
    @kidanabera59609 ай бұрын

    ለሌባ በር እየከፈታችሁ መሆኑን እንዳትረሱ😂

  • @user-ok2ub9zt9k
    @user-ok2ub9zt9k9 ай бұрын

    በሄወቴ የማረሳዉ ፕራክ ለምለምን ብታጅራ ያደረጎት ነዉ❤😂😂😂

  • @alamalame4344

    @alamalame4344

    9 ай бұрын

    እነማሜንሰ ያረጋቸዉ ታሰታዉሸ አለሸ አገሩ ወሰዶ

  • @user-ok2ub9zt9k

    @user-ok2ub9zt9k

    9 ай бұрын

    @@alamalame4344 እሱንም አረሳዉ፣😁😁😁 አይ ግዜ ደስ ይሉነበር ግን

  • @user-Fano
    @user-Fano7 ай бұрын

    እሷ እደምታውቅ ከሁኔታዋ ያስታውቃል ሲቀጥል ምን ለማስተማር ነው

  • @meditishu8014
    @meditishu80149 ай бұрын

    እኔስ ቤታቸው ነው ያማረኝኝ🎉🎉መሻአላህ ብያለሁ

  • @Sofiyyoutube-dd3sb
    @Sofiyyoutube-dd3sb9 ай бұрын

    ኧረ ያረቢ እኛንም ከሰዉ ቤት አዊጣን እረዝቃችንን ባገራችን አርግልን እሷ አዉቃለች ትለያለች ታቃለይ አልደነገጠችም

  • @user-we3kb2jm5b
    @user-we3kb2jm5b9 ай бұрын

    ማን ነበር የቶፊቂን ብራክ አቺሉትም ያለዉ በኮሜንት 😂

  • @user-wt5kk6br4s
    @user-wt5kk6br4s9 ай бұрын

    አሊ እንደዉ ደህና ሰዉ ይመሥለኛል። አስተያየቱ እራሡ ገራገር ይመሥላል። በዛ ላይ ጎረምሳ ሁላ ያሥተናግዳል እቤቱ😂😂😂

  • @user-st4wi7hh7j

    @user-st4wi7hh7j

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @ssxx9581

    @ssxx9581

    8 ай бұрын

    መገን ቅመሞች😂😂

  • @user-bg4ck9fl3c
    @user-bg4ck9fl3c9 ай бұрын

    ሀሳብ የለለበት ዐቂጠ ዘባጤነዉ የሚባለዉ ዉነትነዉ የተጨነቀን አላሀ ይፈርጀዉ የታመመን አላህ ያሽረዉ የታሰረን አላህ ያስለቅቀዉ 🇵🇸 ፊሊስጢንም አላህ ድሉን ይስጣት ያረብ ረብሻን አላህ ያቁምልን በሁሉም ሀገርያረብ

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj9 ай бұрын

    ማሻአላህቤታችሁ ኧርአላህየ እኔንምሹፈኝ እህመዳምቤት አርጀሁ

  • @hayattube2717
    @hayattube27179 ай бұрын

    ስላም ለሀገራችን ስደት ያላቹሁ እህቶቸ ያሳባቹሁት ተሳኩቶ ላገረችን ያብቃን ሀገራችንን ስላም ያድረግልን ❤❤❤

  • @user-sr4hd1ul8t

    @user-sr4hd1ul8t

    9 ай бұрын

    አሚንን

  • @youtub4690
    @youtub46909 ай бұрын

    አተ ሶፊ የት ነት ትነገር

  • @user-go2qy8lx9j
    @user-go2qy8lx9j9 ай бұрын

    አሊ እኮ ሚስኪን የዋህነው ጥሩሰው

  • @user-ku8fo2xb3y
    @user-ku8fo2xb3y9 ай бұрын

    አሏህ ለነሱም ይጨምርላቸዉ አሏህ ምን ተስኖት የተሻለ አለዉ ለኛም

  • @zeharatube2
    @zeharatube29 ай бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa82149 ай бұрын

    ምን ለማስተማር ነው አላማችሁ የጅልነት ጥግ

  • @user-vs4vz5up5l
    @user-vs4vz5up5l9 ай бұрын

    ኸረ ወይኔ የናተስ የበሠነው ግን ሸበካ ከየት እያገኛችሁነው ኡኡኡኡኡኡ ፍትህ ለኛ አይ ስደት አሁን ሠለቸኝ

  • @user-go2qy8lx9j
    @user-go2qy8lx9j9 ай бұрын

    ማሻአሏህቤቱግቢውሲያምር

  • @Fantu2016
    @Fantu20169 ай бұрын

    የሷ ሁኔታ እንደምተወቅ ነው😅😅😅

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub31959 ай бұрын

    የምክክር ፕራክ እየሰራችሁ ፕራክ ትሉናላችሁ

  • @m....m57
    @m....m579 ай бұрын

    እረ አውቃልች ፐራክ ምሆኑን የምክክር ፐራክ ዝጋኝ 😂😂😂😂😂

  • @wollo1630
    @wollo16309 ай бұрын

    አሊና ሠአድ መልካም ናቼው 😘👌🌷

  • @user-pl9rs5uf1x
    @user-pl9rs5uf1x9 ай бұрын

    እኔመፍታቱእራሡትዝአይለኝምበጩኸትነውየማደባልቀው

  • @user-kf5ed3nj9d
    @user-kf5ed3nj9d9 ай бұрын

    ጀግናነች ገንዘብ አላፊጠፊ ነው አደቃታለሁ መጀመሪያ የስውልጅ ደህንነት ነው እሚያሳስበው

  • @user-ms2zz8hq4g
    @user-ms2zz8hq4g9 ай бұрын

    ለሌቦች ሥሩ ትምርት እያሥተማራችሁነው

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b9 ай бұрын

    እኔ ብሆን በርይታ እቀዉጠዉ ነበር ሠአድ ጀግና ነሺ ሀቂቃ

  • @user-go2qy8lx9j
    @user-go2qy8lx9j9 ай бұрын

    ያረብየኛንምቀን አውጣልን ማሻአሏህ አላህይጨምርላችሁ

  • @momaz2881
    @momaz28816 ай бұрын

    ቱ ወንድሞን ትታ ወደ አሊ ሮጠይ 😂😂😂

  • @FatimaSumo

    @FatimaSumo

    11 күн бұрын

    ወሬ

  • @zeritutube
    @zeritutube9 ай бұрын

    የፈሩት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል ተዉ ብለነበር ከቶፊቅ ጋር ቀልድ😂😂😂😂ፕራኩ ፈጂነወ

  • @imanimqn9281
    @imanimqn92819 ай бұрын

    የኔ ሚስኪን ሰአድ እደት አረጋ ይው 😥

  • @MahammedHussen-rq2dy
    @MahammedHussen-rq2dy9 ай бұрын

    አዱኒያ ነው የፈለገ ቢዘረፍ አልደነግጥም ዋናው ሰው ነው ተሰርቶ ይገኛል

  • @user-po8wv7us1w
    @user-po8wv7us1w9 ай бұрын

    ያኽይ ጡሩነገር ተመኙ እንደዚህጡሩአይደለም

  • @user-wt5kk6br4s
    @user-wt5kk6br4s9 ай бұрын

    የኔ እህት ሰአዲየ አስለቀሰችኝወላህ😢😢😢

  • @user-cw1fd3mj8i
    @user-cw1fd3mj8i9 ай бұрын

    ያገሬ ሰላም ናፈቀኝ😢😢

  • @user-go2qy8lx9j
    @user-go2qy8lx9j9 ай бұрын

    ስአድየ በሽተኛየሚለውስደብ አስወግጅ ሁለተየ ሰደጋግሚሰማሁ

  • @user-ix7ew4ci6t
    @user-ix7ew4ci6t9 ай бұрын

    እዳወቀች ያስታውቃል

  • @salemamohammed9523
    @salemamohammed95239 ай бұрын

    ቶፊቅ ሶፊያን የት ጥለሃትነው

  • @fentaye9663
    @fentaye96639 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔ትገማላቸዉ ወገን እየተገደለ እናተ ትጫወታላቸዉ ቱ

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y9 ай бұрын

    ኖርማን ነው😂😂😂😂

  • @samiras4127
    @samiras41279 ай бұрын

    ክክክክክ ሠአዲ ደግጣለይ

  • @mumu4387
    @mumu43879 ай бұрын

    ወዬኔ ሰአዲ አሰዘነችኝ የልጅ ቶፊቅ ብርክ አይጠል ነው😂😂😂

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw98539 ай бұрын

    ባሁኑ ስሀት እዴ ማድረግ ጥሩ ነዉ

  • @user-qs8xe6bs5o
    @user-qs8xe6bs5o9 ай бұрын

    ተመካክረው😂😂😂

  • @busyline1119
    @busyline11199 ай бұрын

    ሰአዲአንችጀግናተሆሽ ሁለቱንም አድክፍልዝጊናስረላችው

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k9 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-ot8is4ki8k
    @user-ot8is4ki8k9 ай бұрын

    ወይ ጉድ ግፋቸው

  • @rahmaasayyif

    @rahmaasayyif

    9 ай бұрын

    ሚሥኪን

  • @hawaabdu1778
    @hawaabdu17789 ай бұрын

    ኧረ በዝህ ሠአት ያሥደነግጣል ዉይ

  • @3TOybaYemer
    @3TOybaYemer9 ай бұрын

    የስራችሁንን❤❤❤

  • @user-wz8mj5fx6o
    @user-wz8mj5fx6o9 ай бұрын

    አቃለች እንጂ ባባሌ ቀልድ አላቀም እኔ እቀወጠው ነበር እኔ ገና ሳይው በነገራቸን ላይ ይእቃእቃ ጨዋታ ይባላል ይህ😊

  • @twaibatwaiba5239
    @twaibatwaiba52399 ай бұрын

    የሆነሁኖ ሶፊ የትነች የሳምትሆኑቀረእደፍቅሩ

  • @user-um5pk1tg7y
    @user-um5pk1tg7y9 ай бұрын

    እር ተው ህይር ተመኙ የሀገራችን ሁኔታ በአሁን ሰአት ጥሩ አደለም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube9 ай бұрын

    ክክክክክክክ አይ ሰአዲ ጀግናነሺ ግን ነቅተሺባቸዋል 😅😅😅

  • @3TOybaYemer
    @3TOybaYemer9 ай бұрын

    ኧረበአላህይህንእያዩሌቦቹእዳያደርጉ❤አታስተምሩ

  • @user-oq8yr9gr9
    @user-oq8yr9gr99 ай бұрын

    የምክክርነው ወላ እድህ ሁነው ባይ አልጠጋቸውም ከመጮህበስተቀር ከባድነውእድህ ሁነውባገኝ ሆ

  • @user-vg7kg8si9m
    @user-vg7kg8si9m9 ай бұрын

    አትጃጃሉብን ስት ሀሳብ አለብን

  • @BhnB-rg4vu
    @BhnB-rg4vu9 ай бұрын

    አላህ ሆይ እኛንም ላገራችን አብቃን ያረብብ😢😢😢

  • @zainabumar7894

    @zainabumar7894

    9 ай бұрын

    አሚን

  • @higuf652
    @higuf6529 ай бұрын

    ሶፊን አጣልን በአላህ😢😢😢

  • @busyline1119
    @busyline11199 ай бұрын

    የኔጀግናሰአዲ

  • @user-tz1eu6nq2e
    @user-tz1eu6nq2e9 ай бұрын

    አላህን ፍሩ

  • @user-td8dy3rl1d
    @user-td8dy3rl1d9 ай бұрын

    ድንጋጤ ክፉ ነው ይሄ ብራክ ኡፉ😢😅😅

  • @beauty0503
    @beauty05039 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 9:36

  • @egizabhreyemesegn5801
    @egizabhreyemesegn58019 ай бұрын

    Derama wondemin alifa balen leftaw alechlem bechrashi

  • @user-dz5ls1cu5s
    @user-dz5ls1cu5s9 ай бұрын

    ላላላ በፍቱንም ታውቃለጅ

  • @weynshetabey3588
    @weynshetabey35889 ай бұрын

    ፈጣሪዬ ሀይ አፍጥጨ አፍጥጨ😢

  • @kasutube8
    @kasutube89 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ara bsaqi irilino yetasarkuti alalami😅😅😅

  • @user-dl1mi4xp3z
    @user-dl1mi4xp3z9 ай бұрын

    ፕራክ የቅር ይምትሉ በላይክ 😂😂😂

  • @Husnitii
    @Husnitii9 ай бұрын

    Tofiq mistik yet alech tada

  • @busyline1119
    @busyline11199 ай бұрын

    ወይኔ ሰአዲ አኡዝቢላህ

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed64219 ай бұрын

    ቤቱ ሲያም😊

  • @user-jz4rk4ip3q
    @user-jz4rk4ip3q9 ай бұрын

    ውሸት መሆኑ ያስታውቃን ታቃለች

  • @user-ji7pw1sf1q
    @user-ji7pw1sf1q9 ай бұрын

    ክክወይኔ ወላሂ ዘናነው ያርጋችሁኝ

  • @haytomer9818
    @haytomer98189 ай бұрын

    ክክክክክ ከጅምሩ ሳኩኝ

  • @user-dp1gs7sb5w
    @user-dp1gs7sb5w9 ай бұрын

    ጅል ድራማ የወደቀውን ተወችና የታሠረውን ውይ ማጃጃል😅😅

  • @ekrutube
    @ekrutube9 ай бұрын

    አይ አሊ ሚስኪን ዝም ብሎ ታሰረ ሰአዲ ተራሺን መመለስ አለብሺ

  • @sarinena4266
    @sarinena42669 ай бұрын

    አይ አለመታደል ሌላ አይዳ አጠችሁ ለሌቦቹ ትምህርት እየስጣችሁ ነዉ ደራማ ስሬወቹ ልጂ መስርቅ ይህን ያክል ብር አምጡና ልጃችሁ ወስዱ የሚል ትወና ትወኑ ይህዉ አሁን ስዉ እየታፍነ ይዉስዳል ምን አለበት ጥሩ መስራት ባትችሎ አርፋችሁ ብትቀመጡ ከርሳችሁን እየሞላችሁ ብትስሩ

  • @jujubintalihhh7769

    @jujubintalihhh7769

    9 ай бұрын

    ትክክል

  • @truworkgetaye2763

    @truworkgetaye2763

    5 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @richtube5245
    @richtube52459 ай бұрын

    😁😁😁ኧረ አሰቃየከዉ

  • @mamet4476
    @mamet44769 ай бұрын

    አታምራት ሸኔ እዳያሰራህ

  • @Zx-qq5bb
    @Zx-qq5bb9 ай бұрын

    🎉❤❤❤❤❤👍👍🥰🥰🥰

  • @abeba2tube
    @abeba2tube6 ай бұрын

    ስታስር አላቅም😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-me4ux5jk2g
    @user-me4ux5jk2g9 ай бұрын

    ምስኪንወድሜ ልገሉትነውእዴ😢😢😂😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉

  • @zuzuhabeshawit2073
    @zuzuhabeshawit20739 ай бұрын

    አሊ እኮ ምስኪን ነው😂😂

  • @madi2644
    @madi26449 ай бұрын

    አሠላማሊኩምሠላምናችሁ

  • @SaraSara-vb2ye
    @SaraSara-vb2ye9 ай бұрын

    ወይኔ 😂😢

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim9 ай бұрын

    ኧረ ቶፊቅ የናተስ ከፋ😂

  • @zuzu-sn6hi
    @zuzu-sn6hi9 ай бұрын

    ፌትነቀየ አላቅም ምናይነት ነዉ አላለችም ከለሩን ከሆነ ቀይነዉ ክክክ

  • @haadhahamdi9895
    @haadhahamdi98959 ай бұрын

    Fighting makeup qerebachu inji yetadebadeba endi masl tinish

  • @selwamahmud506
    @selwamahmud5069 ай бұрын

    Wlahi ye hi yemasetla new

  • @user-mw6gg5vz4x
    @user-mw6gg5vz4x9 ай бұрын

    አሰደነገጣችኃት ወይሰአድ

  • @mekiyahussen8986
    @mekiyahussen89869 ай бұрын

    ክክክክ እረ እንዴ ዛሬ ስቄ አላውቅም

  • @user-kr2ne3gn2p

    @user-kr2ne3gn2p

    9 ай бұрын

    ምንም አያስቅ. አብደሽ ይሆናል እጂ

  • @JainobKsa

    @JainobKsa

    9 ай бұрын

    ​@@user-kr2ne3gn2p😳😳🤣🤣🤣🤣🤣🤣እኔያሳቀኝ ያንቺመልስ

  • @fatumaseid4904

    @fatumaseid4904

    9 ай бұрын

    ​@@user-kr2ne3gn2p😂😂😂😂😂

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara9 ай бұрын

    ሚስኪን 😢

  • @user-io1cw9fx4j
    @user-io1cw9fx4j9 ай бұрын

    😂😂😂😂አቤት ግፍሽ ሚስትየዋ😢የተኛውን ትታው ለባልየውእሩጫ

  • @alamalame4344

    @alamalame4344

    9 ай бұрын

    የታፈነዉን ልፈታ

  • @alamalame4344

    @alamalame4344

    9 ай бұрын

    የታፈነዉን ልፈታ

  • @user-ol3jy8pn8y

    @user-ol3jy8pn8y

    9 ай бұрын

    ረ መጀመሪያ አነሳችኮ ጉዲ ጂል ናችሁ ግን

  • @aminatmohamad929
    @aminatmohamad9299 ай бұрын

    አይይ😂😂😂😂

  • @salleemae3161
    @salleemae31612 ай бұрын

    ወንድሟን ትታ ወደበሏ ሮጠች😢 መሬትላይ የተዘረረው አይቀድምም

  • @Rabe152
    @Rabe1529 ай бұрын

    እደዛሬስቄአላቅም😅😅

  • @user-qf4dm5gc6t
    @user-qf4dm5gc6t9 ай бұрын

    አሠላም አለይኩም

  • @user-we8hi9ws8z
    @user-we8hi9ws8z9 ай бұрын

    ወላ በሳቅ😂😂😂😂

Келесі