እደተጫወቱብኝ አልቀሩም ተበቀልኩት ውደላይ እስከሚያስብለዉ ቀውጢ prank ተደረገ /Ethiopian prank/lijtofik

Пікірлер: 516

  • @seada4420
    @seada442010 ай бұрын

    ቶፊቅ ፀጉሩ ሢጠቁር ያምራል የምትሉ በላይክ

  • @edaede8497
    @edaede849710 ай бұрын

    ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁላ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤ሶፊ ዛሬማ 😮😮😮😮😮

  • @madina3096
    @madina309610 ай бұрын

    ሶፊ ዛሬ ገና የቤት እመቤት መሰልሽ😊በተለይ አንገትሾን ብሸፉኒው👍✅

  • @heesan7389

    @heesan7389

    10 ай бұрын

    እናተቆይ ምን አገባች ስለሶ አለባበስ ቪዲዋችሁን ዝምብላችሁ አታዩም ሆ😳

  • @SOLI-kt8dh7zj4s

    @SOLI-kt8dh7zj4s

    10 ай бұрын

    እናተ ቆይ ልጅቷን ሼፍ ልታረጓት ነዉ እዲ ፍጣሪዬ ሆይ🤭🤣

  • @alemadal331

    @alemadal331

    10 ай бұрын

    ኸረ ተፋቷት ልብስሽ ልብስሽ ወጣት እኮ ናት እማማ መሰለቻችሁ እኝዴ አበዛችሁት😏

  • @madina3096

    @madina3096

    10 ай бұрын

    እስለመናቺን ልበሱ ስለሚለን አላስቺል እያለነው ላለመናገር ሲቀጥል የራሴ አስተያየት ነው አይመለከታቺሁም😏

  • @SeadaHassan-qy6pk

    @SeadaHassan-qy6pk

    10 ай бұрын

    @@alemadal331 ቆይ እህትነቷ ለኛ ለሙስሊሞች ነዉ ያልነዉን ብንል ምን አገባቹሁ

  • @WiaTube770
    @WiaTube77010 ай бұрын

    የሰዉ ቤት ምርር ያላችሁ እህቶቼ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ♥♥♥🌻🌻🇪🇹

  • @fhdh9770

    @fhdh9770

    10 ай бұрын

    አሚንን ያራብ

  • @ayinacemzeyey4484

    @ayinacemzeyey4484

    10 ай бұрын

    አሚንንንን ያረብ

  • @alemamare3410

    @alemamare3410

    10 ай бұрын

    Ameen

  • @user-sr4hd1ul8t

    @user-sr4hd1ul8t

    10 ай бұрын

    @@alemamare3410 امن يارب

  • @11-fx3yo

    @11-fx3yo

    10 ай бұрын

    አሜን እህቴ/ወንድሜ

  • @user-vz7kt8pr6d
    @user-vz7kt8pr6d10 ай бұрын

    ሶፊ በጣም ነው የምወድሽ ግን ሻርፕ አለባበስሽን አስተካክይ ይቅርታ

  • @user-rh9vr2kr7j
    @user-rh9vr2kr7j10 ай бұрын

    ሶፊ ብድራን ትመልስ እምትሉ በላይክ ባለፈ አስለቅሶሽ የለ😢😂

  • @seniy4518
    @seniy451810 ай бұрын

    ሶፊየ ወላሂ የዎህነች ስወድሽ ቁጅናም ፀባይም ያደለሽ ሚፍታህን ተኋላእየገፋች ክሽና ሲገባ ያመጣችዉ ደስ አትልም የባሉን ጓደኛ የሚያከብር ደስ ይላል❤❤❤

  • @user-bw4rc3dr6i

    @user-bw4rc3dr6i

    10 ай бұрын

    ዴምሪኝ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd10 ай бұрын

    ሶፊያ ግን ለምድነው ሂጃብሽን አስተካክለሽ እማትለብሽው ??

  • @jmilahalu5816
    @jmilahalu581610 ай бұрын

    ሚፍታህ እኮ የዋህ ነው❤❤ ደግሞ ስዉደው ማሪያምን

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube539310 ай бұрын

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @zebu4271
    @zebu427110 ай бұрын

    አልሀምዱሊላሂ ፀጉርህ በዚ ሁኔታ በማየቴ ደስ ብሎኛል ሶፊና ሚፍታ ሹክረን ፀጉሩን ስለመለሳቹት🌷

  • @user-fe1kp8oj4g
    @user-fe1kp8oj4g10 ай бұрын

    ማነው እንደኔ በበቀደሙ ፕራንክ ሶፊ ያሳዘነችው😢❤

  • @hanimun233
    @hanimun23310 ай бұрын

    እዚ እዬመጣችሁ ልጅቷን አለባበስ ምናምን የምትሉ ሰዎች ግን ያማችኃል እንዴ መጀመሪያ ራሳችሁን ተመልከቱት ልጅቷ ምን ታድርጋችሁ ሆ

  • @Hhffhggff
    @Hhffhggff10 ай бұрын

    አልጠገብንም እኮ ልታስታጥቢንነው አለ ሚፍታህ😂

  • @ekramyutb
    @ekramyutb10 ай бұрын

    ምፍታ ና ሶፍ ጀዝኩሙለሂክይርን አሁን ስው መስልክ ፅጉርህ

  • @zamzam372
    @zamzam37210 ай бұрын

    የኔ ምስኪን ሚፍታህዬ አተ ብላ አላለም ኡፍ የስራችሁን አቦ አየ ቶፊቅ ምኑ ትዝ አለህ እድህ አይነት ፕራክ😳🤭😂😂😂

  • @HayatHayat-yb6uh
    @HayatHayat-yb6uh10 ай бұрын

    ማሻላ ሚፍታህ አበላልህ ደሰ ሲል ሁሉ ነገርህ ደሥ ይላል ከጁነይድ ጋ መሥራት ለምን ተውከው

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan275710 ай бұрын

    ሚፍታ አንተም አግባ ያየክ አይንክ ከሚቀላ 😅 በተረፈ ውድድድድድ ሶፊቲ ቅመም አይዞሽ ተያቸው ❤❤❤❤

  • @user-wi6iw3we1m
    @user-wi6iw3we1m10 ай бұрын

    ሶፊ ማኛ አምሮብሻል የኔ ታጋሽ

  • @fatum164
    @fatum16410 ай бұрын

    ጠብቅ ደሞ ይሰራልሀል ቶፊቄ😅አይሚፍቱየ አይዞን

  • @user-hi2cm1zx5i
    @user-hi2cm1zx5i10 ай бұрын

    እኔ እምልሽ ግን ለምን አንገትሽን አሸፍኒም የሴት አለባበስ አለብሺም ድኒያ ጠፊ ናት

  • @user-cy7jx3ls6b
    @user-cy7jx3ls6b10 ай бұрын

    መሸ አላህ ሶፊ አለባበስሽ ደስ ይላል

  • @11-fx3yo
    @11-fx3yo10 ай бұрын

    በጣም ምርጥ ፕራክ 😅😅😅ሚፍቱን አይዞህ በሉልኝ እወዳቸዋለሁ

  • @mesifkr-or2lc3qb2g
    @mesifkr-or2lc3qb2g10 ай бұрын

    ሶፊ ቶፍኪን መችነው የምትበቀይው በጉጉት እየጠበቅን ነው አስጨልለሺ አሳየን ሚፍታህ ሚስኪንነው ያሳዝነኛል ታውት

  • @user-or8ck1xd4g
    @user-or8ck1xd4g10 ай бұрын

    ወይ ኮሜቶች እራሳችሁን ፈትሹ ከሷ የሚያስጠላ አለባበስ የሚለብሱኮ ነፍ አሉ ነው ቅናት ነው ተረጋጉ

  • @Ekram475

    @Ekram475

    10 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-wi6iw3we1m
    @user-wi6iw3we1m10 ай бұрын

    ብድር በምዲር በነገራችላይ ሰዉ ወደለይ ካለዉ እኔም ይለኛል አሎድም😢😤😤

  • @sakahjahik3566
    @sakahjahik356610 ай бұрын

    ይች ልጂ አዳደዬ ቀይ ትሆናለች አዳድቀን ጥቁር ትላለች ሙህና ነዉ🤔?

  • @zizu142

    @zizu142

    10 ай бұрын

    ፊልተር😅😅😅😊

  • @SAMEERATUBe-xb7qu

    @SAMEERATUBe-xb7qu

    10 ай бұрын

    ኑሮዉ ነዉ

  • @hanaalimayo1221

    @hanaalimayo1221

    10 ай бұрын

    ፍልተር አታ ሆ😂😂😂😂😂

  • @m.4582

    @m.4582

    10 ай бұрын

    አዳድቀን ቀይ የምትሆነው በሳኡድ ፊልተር ነው የምጠቁረው ደግሞ በኢትዮጵያ😂😂😂😂

  • @suzansuzan2700

    @suzansuzan2700

    10 ай бұрын

    አየሩ ነው የምር እኔ ስበሳጭ ደሜ ይደፈርሳል እንቅልፍ ካልተኛሁ እጠቁራለሁ ደሞ ሰላም ከሆነ ዉስጤ ከተኛሁ ቀይ እሆናለሁ ቶፊክ ደሞ ያመሻል ሆዱን እየሰሩ መሙላት

  • @safiya3794
    @safiya379410 ай бұрын

    ውይ አልጠገብኩም አለ ምን ያድርግ ኑሮው ነው

  • @user-mi2bx3xd8q
    @user-mi2bx3xd8q10 ай бұрын

    ሶፊ ሁቢአምሮብሻል መሻአላ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ajeba3191
    @ajeba319110 ай бұрын

    አረ ወይኔ ርቦኛል እያለ ምንም ሳይበለ 😱ጉድ በል ጎንደር 😁

  • @user-kp4gg2hw4f
    @user-kp4gg2hw4f9 ай бұрын

    Kkkkkkkk endazare sike alawkim yimachachu tofa❤❤

  • @tgstft
    @tgstft10 ай бұрын

    ሶፉ ማርርር ሰወዳት ሰላምቹህይብዛ❤❤❤

  • @samerajamal7990
    @samerajamal799010 ай бұрын

    ማነዉ እንደኔ ገና ከመጀመሪያዉ ጀምሮ በሳቅ የነፈረዉ😂😂

  • @zemzemali6970
    @zemzemali697010 ай бұрын

    አሰላምአሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካቱ ውይይይ ሚፍታህ። አረጉድ ሰራችሁትኮ

  • @JhdhJdjjse
    @JhdhJdjjse10 ай бұрын

    ሶፊየ የኔቆጆ 🥰🥰🥰

  • @AbdurRahman-ru4fh
    @AbdurRahman-ru4fh10 ай бұрын

    ወይ ጉድ ሶፊ😂😂😂😂😂😂

  • @yesuf_tube0024
    @yesuf_tube002410 ай бұрын

    በሳቅ ድክም አረጋችሁኝ ወላሂ ቶፊቅ በጣም የሳኩበት ሽንት አስጨራሽ ፕራንክ ነው

  • @moamna9019
    @moamna901910 ай бұрын

    ግግግን ሚፍታህን ዳሩኘ። ሰሞትላቸሁ ሶፊ አጋቢን። ሰወድዉ

  • @saadas9954
    @saadas995410 ай бұрын

    ሶፊየ የኔመልካምምምም❤❤❤❤

  • @hikma5
    @hikma510 ай бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ስደት የመረራቹ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ አላህ ይወፍቃቹ አላህ ሀገራችንን ሰላም ፋቅሪ ይስጥልን የሰዉ ማደግ የሚያስደስታቹ ቅኖች ብሮፋይሌን ተጭናቹ ቤተሰብ ይሁኑ❤️❤️🥰🥰

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5h10 ай бұрын

    እደዉ።አላህ ያጥፋልን ዘረኝነትን ወላሂ ሠላሙን ይመልስልን ያረብ ይመቻችሁ አይ ሙፍታህ ኪኪኪ

  • @eexx8265
    @eexx826510 ай бұрын

    የኔ ምርጦች ❤

  • @user-zu9wh3ce2d
    @user-zu9wh3ce2d10 ай бұрын

    ሚሥኪን፡ሚፍታህ፡አለሁህአብሽር እኛምአንድቀን፡አብረንግእንሆናለን😂😂😂

  • @rwdetube
    @rwdetube10 ай бұрын

    ልታስታጥቢነው እዴ አልጠገብንምእኮ አላለም አይ ሚፊታ ተጫወቱብህ 😂😂😂😂

  • @mekatabess1690
    @mekatabess169010 ай бұрын

    አልጠገብንም እኮ😅😅😅😅😅ልታስታጥብኝ ነው እደ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s10 ай бұрын

    አልጠገብንም እኮ አላለም ሞትኩ🤭🤣🤣🤣

  • @fatumaachmad5638
    @fatumaachmad563810 ай бұрын

    እጭ😂እኔንም ሊያረኝነበር ጥሎብኝአልወድም

  • @user-lf5bv6hl2q
    @user-lf5bv6hl2q10 ай бұрын

    enikon dehina mexacihu❤❤❤❤❤

  • @user-zd7sj8lg4w
    @user-zd7sj8lg4w3 ай бұрын

    ሶፊየመልክሽንፀባይሽንአሳምረሽአለባበስሽንአሳምሪ

  • @user-xg9rd1sv6c
    @user-xg9rd1sv6c10 ай бұрын

    😂😂😂😂አይ ቶፊቅ ጊፈኘ ነክ ኢሲከ ምበለ አተዉዉም

  • @AishaNurya-mq6cb
    @AishaNurya-mq6cb10 ай бұрын

    ሚፍታህ የኔ የዋህ👌👌👌👌👌😘😘😘😘😘😁😁😁

  • @madina3096
    @madina309610 ай бұрын

    በልቶ ካጋመሰ ቡሀላ ነበር ወጡን በፖፖው መውሰድ የነበረባቺሁ 😂ከዛ ሪያክሺኑን ታያላቺሁ

  • @user-rr2xs8kk8v
    @user-rr2xs8kk8v10 ай бұрын

    ምናችሁ አያምርም ዝርክርክ እንዴት ነው ሰሀን እና ማንከ የሚታጠብበት ለይ እጅ መታጠብ መራቅ ሲያቀር መትፋት 😮 ምንም ልዩነት የሉም 😮

  • @emuayemn
    @emuayemn10 ай бұрын

    Yemdam chet😢😢😢

  • @fatamatydy833
    @fatamatydy83310 ай бұрын

    ሀራም,አለይክ,ሚፍታህ,ሚሥኪን😔😂😂😂

  • @Muna336
    @Muna33610 ай бұрын

    ሶፊ ውዴ

  • @mebrihitkidanu9362
    @mebrihitkidanu936210 ай бұрын

    ብጣዕሚ ደሰ ባሃል ኩሉ ተቅርብዎ ብኡነት እንዳ መዳም ናሳሓቁኩ😁 የሐልፎ ኣለኩ ካብ ዝካታተለኩም ኣትሕዘ እና ቃፅሉሉ ፅብቃት ገዛ❤🎉

  • @user-xv6ny7by2t
    @user-xv6ny7by2t10 ай бұрын

    የኔሚሥኪን ሚፊቱ😢😢

  • @Ruta688
    @Ruta68810 ай бұрын

    ሶፉስዎድሸ❤❤

  • @user-lg9fn2yf6l
    @user-lg9fn2yf6lАй бұрын

    😂😂አይይ ቶፊቅ አድ ሁለት ቀን ተጠቅሜበታለሁ አላልክም😂 እማዬ 😂😂😂😂በሳቅ

  • @AAa-lm5fv
    @AAa-lm5fv10 ай бұрын

    ሶፊዬ

  • @FatmaAhmad-hw4xu
    @FatmaAhmad-hw4xu10 ай бұрын

    ❤❤❤ሚፍታህ ሚስኪን

  • @tarimarc-vi6ud
    @tarimarc-vi6ud4 ай бұрын

    Welahi betam asakegn metfo frank ketlubet

  • @medinahussen-bd9qv
    @medinahussen-bd9qv10 ай бұрын

    ማሻአላህ በጣም አምሮብሀል

  • @hudatube2917
    @hudatube291710 ай бұрын

    እኔ ብሆን ንፁህ ራሱ ቢሆን ገና ሳየውነበረ ሚስመልሰኝ ሳልበላ ሳላደቃችሁ አላልፍም ሀሀሀ

  • @SeidAbera-yw8kl
    @SeidAbera-yw8kl10 ай бұрын

    ደግ አረጉህ አታገባም😅😅

  • @safiya3794
    @safiya379410 ай бұрын

    ሽቴን ነው አላለም ደግ አደረከው

  • @ghccc5684
    @ghccc568410 ай бұрын

    ተገማማችሁ

  • @user-bf5ms3sy1v
    @user-bf5ms3sy1v10 ай бұрын

    ተመችቶኛል አለምም😂😂😂😂

  • @Rehmat-sh3pt
    @Rehmat-sh3pt6 ай бұрын

    🤭🤭🤭🤭🤭🤣ሶፊየ እደዚህ በሞያ የሚመጣ ፕራንክኳ አታዲርጉ ጥሩአደለም

  • @user-db8ib7dy8i
    @user-db8ib7dy8i10 ай бұрын

    የኔዉድችሠላምነችሁ

  • @mqidyitub
    @mqidyitub10 ай бұрын

    አልጠገብንም እኮ ልታስታጥቤን ነው😂😂😂

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy10 ай бұрын

    ቶፊ በ አላህ ባህርዳር እንደነበርክ አውቃለሁ ኔት የለም ወይስ እዛ አይደለህም ሚፍታ ቻለው ብድሩን ያልመለሰ አይወለድ የገረመኝ ስለራበው ይሆናል እንጂ እንዴት እሽ ብሎ ለመብላት ሞከራ ሆዳም ብላፊያ 😂😂😂❤❤❤

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx10 ай бұрын

    በላኮ ሚስኪን ወላ ሀራም አሌኩም

  • @user-ct9vv9sv9j
    @user-ct9vv9sv9j10 ай бұрын

    ቶውፊክ አሁን ገናሰውመሰልከኝ የጠጉርህን ቀለምትቀይረው የምርእዴት እደሚስጠላነበር

  • @user-cx6bt3on4b
    @user-cx6bt3on4b10 ай бұрын

    ቶፊቅ እይበላህ እኮነው ክማሰታጥቢው😂😂😂

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam585610 ай бұрын

    ቶፊቅአሁንነውያማርብህ ፀጉርህ ሚፍታህ ጀዛክአላህኸይርን ወላሂ እንደትእንደሚያሥጠላኝነበር የቶፊቅፀጉር

  • @munesamuna9787
    @munesamuna978710 ай бұрын

    ምሰኪን😂😂😂

  • @SabisamiMD
    @SabisamiMD10 ай бұрын

    እቃ ማጠቢያ ላይ እደሽትቤት መትፋት 😢ፈጣሪ ሆይ መግማት መግማማት

  • @aljof5109
    @aljof510910 ай бұрын

    ክክክክክክክክ ሚስኪን ሙፍታህ የኔየዋህ

  • @Semu565
    @Semu56510 ай бұрын

    ባልናሚስት ሰራችሁለት😂😂😂

  • @negutube
    @negutube10 ай бұрын

    ኤጭ እቃ ማጠቢያ ላይ ወላሂ ተጉመጥምጦ መትፍት ወላሂ በጣም ነው እሚደብረኝ

  • @Wello.Amhara

    @Wello.Amhara

    10 ай бұрын

    ብራክ ነው በዛላይ አድስ ነው ሰገጤ አትሁኑ😏😏😏

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube13810 ай бұрын

    እንኳን ለ2016 አዲሱ አመት አደረሳችሁ የከርሞ ሰዉ ይበለን 🌻🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @nebusali-xb9be
    @nebusali-xb9be10 ай бұрын

    Errr weyni btm yeskchugn 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 abo yemchichu

  • @user-mn3ni8ye3r
    @user-mn3ni8ye3r10 ай бұрын

    አንችልጅ አንቺ ልጅ ሂጃብሽን አስተካክሊ አገት እኮ አውራ ነው ወጭ አገር ደርሰሽ ደግሞ መሸፈንሽ ቢቀር ሂጃቡን አሞልተሽ ልበሽ ዱንያ ጠፊ ናት አንችም ትከበሪያለሽ

  • @user-jc8dm8ts6m
    @user-jc8dm8ts6m10 ай бұрын

    ኧረ.ወይኔ.በሣቅ😂😂😂😂😂😂

  • @user-ts4px3qv3r
    @user-ts4px3qv3r10 ай бұрын

    ያሀራምአለይኩምእኔገናይዛዉሥትመጣአቅለሸለሸኝ

  • @user-um4wo1bi7f
    @user-um4wo1bi7f10 ай бұрын

    ኧረ ይደብራል ምንም ንፁህ ቢሆን ማሥታጠቢያ ነው እሱራሱ ሶፊንነው ያግረሣት አልበላም ሀራምወላ

  • @Zahrazahra-zl3lu
    @Zahrazahra-zl3lu10 ай бұрын

    ሀራም አለይክ ተውፊቅ😅😅😅

  • @taibataibat8191
    @taibataibat819110 ай бұрын

    ወላሂ በሳቅ ሙኩ ዛሬሰ😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Munera-fj2jr
    @Munera-fj2jr10 ай бұрын

    ፊትህ ለለጤዉ 😂😂😂😂

  • @HeluTube31
    @HeluTube3110 ай бұрын

    እንኳን ለ2016 አዲሱ አመት አደረሳችሁ የከርሞ ሰዉ ይበለን 🌻🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹

  • @haliamMSAN
    @haliamMSAN10 ай бұрын

    አላህያረብ😂😂😂😂😂

  • @Ekram475
    @Ekram47510 ай бұрын

    አረ ወየው የተመታችሁ 😂😂😂😂

  • @EeEe-gp2lh
    @EeEe-gp2lh10 ай бұрын

    አልጠግብንምኮ ልታስታጠቢን አላለም😂😂

  • @Fateha809
    @Fateha80910 ай бұрын

    እረ ወገን ተው ሰብስክራይፕ አድርጉኝ ስሞትላችሁ

  • @Sabinamuhammed

    @Sabinamuhammed

    10 ай бұрын

    ኧረ አትሙች አደርግሻለሁ

  • @Fateha809

    @Fateha809

    10 ай бұрын

    እሽ የኔ ውድ

  • @Fateha809

    @Fateha809

    10 ай бұрын

    @@heesan7389 አመሰግናለሁ

  • @khadijahuseen5320

    @khadijahuseen5320

    10 ай бұрын

    አደርጌሻለው ውዷ የአኼረሠ እህቴ

  • @Fateha809

    @Fateha809

    10 ай бұрын

    @@khadijahuseen5320 አመሰግናለው

  • @emanhussen1964
    @emanhussen196410 ай бұрын

    ልታስታጥቢን ነዉ እንደ አልጠገብንም አለ 😂😂😂

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy10 ай бұрын

    እረ እኔ ንክት አላርግምነበር አይሚፍታህ መላሀው😂😂

  • @semutasew2244
    @semutasew224410 ай бұрын

    ዋይፍ የት አገኙግን ወገን

  • @user-uh8tp7wx6g
    @user-uh8tp7wx6g10 ай бұрын

    የተለመደነው እኮ

Келесі