🔴"" አምላኬ አምላኬ፥ ለምን ተውኸኝ? "" (መዝ. ፳፩:፩)

Пікірлер: 48

  • @ribkamengistu1189
    @ribkamengistu1189Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4xАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @vjgu7406
    @vjgu7406Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እኳን አደረሰን🌹 አሜን አሜን አሜን የሁሉም ቅዱሳን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን🙏✝️ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋውን መንግስቱን ያውርስልን !የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን ኢትዮጵያን ሀገራችን ጽኑ ሰላም ያድርግልን🤲

  • @yemisrachayele4571
    @yemisrachayele4571Ай бұрын

    አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፡፡ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፡፡

  • @sara-gr2dz
    @sara-gr2dzАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🤲 ቃለህይወት ያሠማልን✝️🌹🌹

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607Ай бұрын

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተሥፋ መንግስተ ሠማያተ ያዋርስልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-ob3pi9iv4y
    @user-ob3pi9iv4yАй бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @Eyodag937
    @Eyodag937Ай бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ።❤

  • @stc6291
    @stc6291Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃህይወትንቃለበረከትን ያሰማልን የቅዱሳንኑ የስማእትቱን በረከታቸዉያሳድርብን መምህራችንኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088Ай бұрын

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sbАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የቅዱሳኑን በረከት ያሳድረብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8dАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏😍❤❤❤

  • @AlemAlem-oq1cg
    @AlemAlem-oq1cgАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @Hana_Yemaryam
    @Hana_YemaryamАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምሕርነ ተስፉ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት አባታችን🌻💐🌻

  • @abrshgetaneh6720
    @abrshgetaneh6720Ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ በአገልግሎት ይጠብቅልን አሰበ መምህራንን በረከተ መምህራንን ያድልልን አሜን አሜን አሜን።

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7hАй бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @AlemAlem-oq1cg
    @AlemAlem-oq1cgАй бұрын

    አሜን

  • @fitfiteasrate2792
    @fitfiteasrate2792Ай бұрын

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @gxg5660
    @gxg5660Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ደህና መጡ መምህርነ ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አስበመምህራንን ያድልልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ከቅዱሳን ረዲኤት በረከት ይክፈለን ❤❤❤

  • @meseretgebriye2963
    @meseretgebriye2963Ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም ልቦና ይስጠን

  • @AzAz-zr5nv
    @AzAz-zr5nvАй бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን👏❤

  • @user-be5ps5ns4d
    @user-be5ps5ns4dАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @MasaretMulu
    @MasaretMuluАй бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @addiseayalneh5885
    @addiseayalneh588527 күн бұрын

    ቃለሕይወትን ያሰማልን እንኳን አደረስዎ ለትንሠኤብርሀን ዋዜማ

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8jАй бұрын

    *እግዚአብሔር ይመስገን መምህር🎉🎉🎉

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መሜህር!

  • @user-pq2li6tp7u
    @user-pq2li6tp7uАй бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤ ማስተዋል ያድለኝ

  • @tewabechgeletaw6402
    @tewabechgeletaw6402Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @TopF-hn4lv
    @TopF-hn4lvАй бұрын

    ዉይ ተመስገን እኔኮ በስላም ነዉ የጠፉት እያልሁ ነበረ

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    Ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @uaeuae8832
    @uaeuae8832Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት እድሜ ያርዝምልን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ከቅዱስ ዳዊት በዕለቱ ስማቸው ከተጠራው ቅዱሳን ሁሉ ረድኤት በረከት ያሳትፈን::

  • @birukassefa6167
    @birukassefa6167Ай бұрын

    kale hiwot yasemalen abatachen

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qtАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vg1gt1ln5e
    @user-vg1gt1ln5eАй бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን መመህር🎉🎉

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8lnАй бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647Ай бұрын

    Egzibehare Yemasegane Amen Amen Amen Enkane Abero Adarasane Mameheri Kala Hiyewoitne Yesamalne

  • @tsigaredagaromsa6063
    @tsigaredagaromsa6063Ай бұрын

    Kalehiwot yasemalen Memher!

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128Ай бұрын

    ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @lidiyat
    @lidiyatАй бұрын

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @TopF-hn4lv
    @TopF-hn4lvАй бұрын

    እንኮን ደህና መጡ

  • @user-tl4oy7dq6o
    @user-tl4oy7dq6oАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር

  • @SeeSee-zu5ys
    @SeeSee-zu5ysАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7uАй бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋውን መንግስቱን ያውርስልን

  • @mekdimekdese
    @mekdimekdeseАй бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እመብርሃን ትጠብቅልን አስተዋይ ልቦናን ጥበብን ያድለን

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478Ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህርነ❤

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤

Келесі