የጠዋት ጸሎት አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

የጠዋት ጸሎት አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

Пікірлер: 98

  • @yehualashetwoubshet5099
    @yehualashetwoubshet509911 күн бұрын

    ወንድማችንን ዲ/ን ዮርዳኖስ እግዚአብሔር ይባርክህ.በመንፈሳዊ ትምህርት በተለይም ለእኔ ስለቅዱሳን አባቶቻችን ብቃትና, ተጋድሎ የምትሰጠዉ ትምህርተ ዕፁብ ድንቅ ነዉ:: ቃለ ህይኸይወት ያሰማልን. ተባረክልኝ: ብዙ የማናዉቃቸውን አባቶቻችንን አሰተዋዉቀህናል. በርታልን. የኛ ትዉልድኮ ገለባዎች ነን መሠረት ያለዉ መንፈሳዊ እዉቀት የለንም. እኔ አውሮፓ ነዉ የምኖረዉ. ካንተ ብዙ ትምህርተ በማግኘት የሶስት ቅዱሳንን ገድል አስመጥቼ በመጠቀም ላይ እገኛለሁ. ቀጥልበት. እድሜና ጤና ይስጡልኝ ቅድስት ስላሴዎች.ከፈቀድክልኝ ኤሜይል ወይም ስልክህን ባገኝ ደስ ይለኛል አንዳንድ ጥያቄዎች አሉኝ. ዮሺ ነኝ

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301Ай бұрын

    ችሪቷ እማምላክ በቀሚስዋ ትሽፍንልን ቅዱሳን መላእክት ከክፊ ሁሉ ይጠብቁልን እምላከ ቅዱስ ዳዊት እይለዮ እይለየን

  • @ehitehitedemena

    @ehitehitedemena

    Ай бұрын

  • @enatyekonhye894

    @enatyekonhye894

    Ай бұрын

    @@ehitehitedemenaአሜን አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @Yenantwtube.

    @Yenantwtube.

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-no3vm2cy2j
    @user-no3vm2cy2jАй бұрын

    ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር :: ይመስገን ቃሉን ሰምተን እንድናስተውል የሁላችንንም አይምሮ ብሩህ ያድርግልን::

  • @jdcell63
    @jdcell63Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን በአርሶ ላይ አድሮ ላስተማረን ለገጸሰን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን

  • @Yenantwtube.

    @Yenantwtube.

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gcАй бұрын

    እመብርኃን ከግራ ከቀኝ ከፊትና ከኃላ ሁና ትጠብቅልን ዲያቆን ከብረመድህን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-zh1sm5ju9v
    @user-zh1sm5ju9vАй бұрын

    አሜን ፫ በእውነት ለመምህራች ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም የስማነውን በልቦናችን ይፃፋልን የትግባራ ስው ያርገን ❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146Ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የቅዱሳን ምልጃ ያድለን አሜን!!

  • @amanuelhailom9210
    @amanuelhailom9210Ай бұрын

    ስለቲ ቅዱስ ቃል እግዚአብሄር ተስማዓን ትምህረና ዘለካ ምስጋናና መጨረታ የብሉን.ዕድሜካ ነዊሕ ይኩን ንህዝብ ክርስትያ ካብ ጌጋመገዲ ዘለዎ ናብ ቅኑዕ መገዲ ክትመልሶ thank you so much God bless you

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6mАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይጠብቅልን መምህር

  • @matiasworkineh5749
    @matiasworkineh5749Ай бұрын

    መምር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዚህ ዘመን እንዲ እንደርሶ አይነት መምህር ያብዛልን እውነቱን ተነጋግረን ከክፉ ስራችን መመለስ አለበን

  • @jehdheidjdie887
    @jehdheidjdie8872 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማል ለንሰሀ ሞት ያብቃን

  • @jsghjdhjsjjj7683
    @jsghjdhjsjjj7683Ай бұрын

    ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማለን፡መምር፡እግዝያቤር፡ይጠብቅክ፡❤❤❤❤❤❤❤

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gcАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን ዲያቆን ገብረመድን❤❤❤❤❤❤❤🌱🌱🌱🌱🌱🌱🍃🍃🍃🍃🍃🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍂🍂🍂🍂🍂🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🍂🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐

  • @Mama-nu7it
    @Mama-nu7it20 күн бұрын

    Egzabhare yebarkot

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma60882 ай бұрын

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍውን፣መንግስቱን፣ያዋርስልን፣በእድሜው፣በጤናውን፣ያኑርልን፣ቸሩ፣መደሐኒያለም፣ከነናቱበመንግስቱ፣ያስቦት፣እኛንም፣ይማረን

  • @besttube8710
    @besttube87102 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጡ በምስል (በቪዲዮ ) መሆኑ ደስ ይላል። ነገር በዓይን ይገባል ይባል የለ።

  • @HuluagershTeshale-hb6gc

    @HuluagershTeshale-hb6gc

    Ай бұрын

    በጣም እኔም ደሰ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @aziebtadesse3411
    @aziebtadesse3411Ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሄር አመሰግናለሁ የሰማነው በልባችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን።

  • @tsigiekonjo4886
    @tsigiekonjo4886Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይሥጥልኝ።

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478Ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @user-ux9cf2hd3k
    @user-ux9cf2hd3kАй бұрын

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አምላከ ቅዱሳን መምህራችን ልቦና ይስጠን

  • @user-st1pd3bj2b
    @user-st1pd3bj2bАй бұрын

    በእዉነት ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ዲያቆን ዮርዳኖስ ❤አድ ቀን መጥቸ ተቀምጨ ትምህርትን እስካዳምጥ ጓጉቻለሁ

  • @user-er3qh9gl8i
    @user-er3qh9gl8i22 күн бұрын

    kala heywet ysemalen

  • @asrse539
    @asrse539Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልንንመምህር

  • @comceil7126
    @comceil7126Ай бұрын

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብኝ እናቴ እመቤቴ የስደቴ ስንቅ አደራ መጨረሻየን አሳምሪልኝ😢

  • @DnZYohannes
    @DnZYohannesАй бұрын

    አሜን። ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን።

  • @amaamm-hd8me
    @amaamm-hd8meАй бұрын

    ቃለ ኅይወት ያሰማልን መምኅርነ ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wgАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693Ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ተባረክልን ወንድማችን እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህር እኔ የተገረምኩት የንስጥሮውያን እምነት ድሮ የጠፋ ይመስለኝ ነበር አሁን ድረስ እምነቱ መኖሩ በጣም ነው የገረመኝ

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wgАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLeragoАй бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤

  • @aynalemgenome
    @aynalemgenomeАй бұрын

    መምህር ካልዊት ይስማ ብታም ድስ ይእሚል ትምርት ኒው አግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xz7ps1lj2t
    @user-xz7ps1lj2tАй бұрын

    ,መምህርዬ እንኳን አገኘሁክ ከዛሬ አምስት አመት በፊት በጣም ነበር ምታስተምረን

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549Ай бұрын

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋያኑርልን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wgАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሀሂውት ያሰማልን. መመህር ዳቅን የወርዳኖስ. በጣም ጠፍተህ ነበር😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-tf8vc2xo1k
    @user-tf8vc2xo1kАй бұрын

    Amen amen amen❤❤❤

  • @hirutgizaw5318
    @hirutgizaw5318Ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!ይቅርታ መምህር በ21እመቤታችን ሽቱ የቀባችበት ቀን ነው ያልከው አልገባኝም

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @HelenYemane-pj1wd
    @HelenYemane-pj1wd2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን ፈጻሚ ያድርገን ። ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እኛንም ለንስሐ ያብቃን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wgАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር የተመሰገነ ይሁን አሜን❤❤❤❤❤

  • @yoakimyonas6097
    @yoakimyonas60972 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @safiyasafiya5671
    @safiyasafiya5671Ай бұрын

    Kale hiwot yasemaln.

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-ws8tp9ek3t
    @user-ws8tp9ek3tАй бұрын

    ❤አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ፅጋውን ያብዛልዎት

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ceАй бұрын

    ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏

  • @ribkamengistu1189
    @ribkamengistu1189Ай бұрын

    ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን❤❤❤❤❤

  • @saratedes4086
    @saratedes4086Ай бұрын

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @hagoskiros5493
    @hagoskiros5493Ай бұрын

    Kalehywet yasemalin

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን!ቃለ ህይወት ያሰማልን! መምህር

  • @user-tl2un5bv6k
    @user-tl2un5bv6kАй бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕወት ያሰማልን

  • @nalaals6496
    @nalaals6496Ай бұрын

    አሜን❤አሜን❤አሜን😥😥🙏🙏🙏

  • @Ella_1994
    @Ella_1994Ай бұрын

    በvideo መሆኑ ደስ ይላል!

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wgАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይድረግልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-vb7jw1wg3m
    @user-vb7jw1wg3m2 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ይስጥልን መምህር

  • @mekadr842
    @mekadr842Ай бұрын

    ረጅም ዕድሜ ጤና ሰላም ይስጥልኝ

  • @user-wg9sg3ru5x
    @user-wg9sg3ru5xАй бұрын

    Kale ewat yasamalen

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121Ай бұрын

    WENDEMACHENE KALE HEYEWOT YASEMALENE. SELAME LE ALEMACHENE YEHONE AMÈNE.

  • @user-uo6pq4lt3x
    @user-uo6pq4lt3xАй бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤

  • @ttigisthhailu717
    @ttigisthhailu7172 ай бұрын

    ወንድማችን ቅል ህይወት ያስማልን

  • @selamselam-er5lt
    @selamselam-er5ltАй бұрын

    ሰለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ho1pk6gt2z
    @user-ho1pk6gt2zАй бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tsigaredagaromsa6063
    @tsigaredagaromsa60632 ай бұрын

    🥰🥰🥰kalehiwot yasemalen memehre🥰🥰🥰

  • @basbosabasbosa7917
    @basbosabasbosa7917Ай бұрын

    Kilehiyiwot yisemaln memihirchn ❤❤❤

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521Ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535Ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @anakhanded485
    @anakhanded485Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @yaredfissiha8095
    @yaredfissiha8095Ай бұрын

    memherachen egziabher yistelgn

  • @lemmalove
    @lemmaloveАй бұрын

    Is it only Me? confusing Dn.Yrodanes and Dn,/Dr.Tedros. Kalihiwot yasemalen

  • @HailegebrealLemma
    @HailegebrealLemmaАй бұрын

    1 ይህንን ጸሎት ለብቻችን በቤታችን ነው የምንጸልየው ወይስ በጉባኤ ቤት ? 2 ምን መጸሐፍ ላይ ነው የምናገኘው ?

  • @nigusayehubelayhun6161
    @nigusayehubelayhun6161Ай бұрын

    memeher gn gurde lebeso mesebek ayeshalale ende yekerta

  • @user-xi2sm3bo8p
    @user-xi2sm3bo8pАй бұрын

    🙏🙏

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cmАй бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን በቪዶ ስላሳየህን ለመምህራችን ዲያቆን ዮርዳኖስ ገብር መድኅን ቃልህውት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያደለልን የስማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @user-uz5dc9ns8r
    @user-uz5dc9ns8rАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587Ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @user-hc3ig6be6u
    @user-hc3ig6be6uАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @ehitehitedemena
    @ehitehitedemenaАй бұрын

  • @AtalayAsefa-hv1ht
    @AtalayAsefa-hv1htАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @belstylashith4159
    @belstylashith4159Ай бұрын

    👍

  • @ephremtigabu130
    @ephremtigabu130Ай бұрын

    Libe aschegeregn

  • @user-cy6hf6cr4h
    @user-cy6hf6cr4hАй бұрын

    የዝክረ ቅዱሳን አባል የሚኮነው እንዴት ነው

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503Ай бұрын

    Oh dear Decon yordanos the first time you really make me laugh, I cannot stop stop laughing, sometimes it is hard to explain to others, I had almost the same issue,mine was real upsetting.

  • @biruk9
    @biruk9Ай бұрын

    ስህተት ነው። የመምህሩን በቁጣ የተናገሩትንና ስለ ዝክረ ቅዱሳን ገንዘብ ያወሩትን ቆርጣችሁ ማውጣት ነበረባችሁ። ይህ ለሕዝቡ ማሳየት ራሳችሁን ማሳጣትና ቤተክርስቲያንንም ማሰደብ ነው። ሌላ ጊዜ ግን የውስጥ ጉዳያችሁን በውስጥ ብታስቀሩ ጥሩ ይመስለኛል። በተረፈ ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @yenealem5112

    @yenealem5112

    Ай бұрын

    ወንድሜ መልዕክቱ የተላለፈው ለምእመኑም ጭምር ነው እኮ፡፡ ገንዘባችሁን በአግባቡ ለሚመለከተው አካል ብቻ ስጡ በሚል፡፡ ከክርስቶስ በቀር ንፁህ ስለሌለ መልዕክቱ መተላለፉ መልካም ነው፡፡

  • @Yenantwtube.

    @Yenantwtube.

    Ай бұрын

    ለምን ተቆርጦ ይወጣል መምህራችን ተግሳፅ ለልጆቻቸው መናገር መብታቸው ነው ምክንያቱም ይሄ ቁጣ ሳይሆን ተግሳፅ ነው የሚባለው መቼስ አባት ልጩት ካልገሰፀ ልጅ አይደለም ይባል የለም ባህላችንም ።

  • @biruk9

    @biruk9

    Ай бұрын

    @@Yenantwtube. መምህሩ መገሰጻቸው መልካም ነው። የኔ ሀሳብ ግን እዛው ለሚመለከታቸው ከተነገረ በቂ ነው። ለምዕመናን ማስተማር ከተፈለገ ግን በተለያየ ርዕስ አድርጎ ማስተማር ወይም መስበክ ይቻላል ለማለት ነው። ያው እንደሚታወቀው ይህንን ቪዲዮ የተለያየ አይነት ሰው ያየዋል ። ለምሳሌ ስብከት ብቻ ፈልጎ የሚመጣ አለ። ምንም እንኳን ስብከት ውስጥ የተግሳጽ መልዕክት ማስተላለፍ ቢቻልም ነገር ግን specific የሆነ አንድ ጉዳይ አንስቶ ፤ በተለይ ደግሞ የማህበሩ የውስጥ ጉዳይ የሆነን ሀሳብ(ማኅበሩ ውስጥ የተፈጠረን ስህተት ወይም አለመግባባት) ሁሉም ምዕመን እንዲያውቀው ባይደረግ ጥሩ ነበር ለማለት ነው። ... አሁን አሁን እንደሚታየው ከሆነ ሁሉም የመምህራንንና የአባቶችን ጉዳይ በሚዲያ እየተለቀቀ ለብዙዎች መበሳጨትና መሰናከል እየሆነ ነው፤ ለመምህራኑም መሰደብና ክብር ማጣት ለቤተክርስቲያንም መነቀፍ ምክንያት ሲሆን መየት ያማል ፤ ያሳዝናልም

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2msАй бұрын

    ድያቆን ዬርዳኖስ ሶዎች በመሆናቾው መረዳት ያስፈልጋል ከተሳደቡ ከእርስዎ አይሄድም

  • @AbelYisema
    @AbelYisemaАй бұрын

    ኧረ መምህር ምነው ጠፉ እኔ ከ4አመት በፊት ዘተዋሕዶ በሚል ቻናሌ አገኝዎት ነበር አሁን ግን የለም አረ አይጥፉብን መምህር ❤

  • @maryamemne

    @maryamemne

    Ай бұрын

    አሁንም አሉ እህቴ ዝክረ ቅዱሳን ብለሽ ሰርች አርጊ እዛ ላይ በየቀኑ ትምህርታቸው ይለቀቃል❤❤❤

  • @Yenantwtube.

    @Yenantwtube.

    Ай бұрын

    ​@@maryamemneበትክክል የማይቋረጥ ትምህርት አለ።

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem2717 күн бұрын

    Dedebenahen ezaw😡 swenwadonerasun aytafam ewket yenurh zembeleh atlafkef ewket saynoreh😡

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2msАй бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @MERCYAGETIAgetimercy
    @MERCYAGETIAgetimercyАй бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን. እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥልን. ዘርሆትን አምላከ ቅዱሳን ያብዛልን. መምህር❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478Ай бұрын

    🙏🙏🙏

Келесі