አላህን ፈለግሁት ኢየሱስን አገኘሁት|| ዶ/ር ነቢል ቁሬሺይህ መጽሀፍ Seeking Allah Finding Jesus: A Devout Muslim EncountersChristianity”በሚል ርዕስ ከተጻፈው መጽሀፍ ላይ በደራሲው ፍቃድ የተተረጎመ ነው፡፡
እኔ በዚህ ትረካ ትምህርት የሆነኝ ክርስቲያኖች የእምነታችን ጀማሪና ፈፃሚ የሆነውን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ምንም እንደማናውቀውና በእርሱ ላይ ያለንን እምነት ለልጆቻችን በሚገባው መጠን ማስተማር አለመቻላችንን ነው።
Share በማድረግ ወንጌል እንስራ 🙏🙏
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን
እየሱስ ጌታ ነው❤
ዛሬም አልረፈደም የሚፈልጉት አሁንኑ ያገኙታል ኢየሱስ!
ትክክል።
Share share በማድረግ ወንጌል እንስራ 🙏🙏🙏
Thank you jesus my father help you 💕🙏😭
ነቢል ቁረሽ ነፍሱን ይማረው በካንሰር ሕመም በአጭር ቀርቷል ብዙ ነፍሶችን ወዴ እውነት መመለስ የሚችል ልጅ ነበር💔😭😭😭😭🙏
ክርስቶስን ያመነማ ነፍሱ ተምራለች ሰው የሚድነው በቁሙ ባደረገው የማመን ውሳኔ ነው እንጅ ከሞተ በኋላ ነፍስ ይማር በማለት አይደለም
Minewu mote inde ?🥺
Tnantina zarye eskelezelalem eyesus gata new yadnal ytadegmal
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም ይገሪማል ወንድመ ✝️✝️✝️🙏🙏🙏🕊🕊🕊
🥀🥀🥀✝️✝️✝️🙏🙏🙏
በረታ ጎበዝ
የሚገርም ነው
betam migerm tarik nw begugut eyetebeku neber
ሠላም ይህ በጣም መሳጭ ታሪክ ዉነተኛ ታሪክ ወይንስ ልብወለድ ነዉ
እረ ለእኔም ጥያቄ ነው
@ናርዶስ ይህ እውነተኛ ታሪክ ነው ባለታሪኩ @ ዶክተር ነቢል ቁሬሽ ይባላል ጀግና #የጌታ_ኢየሱሰ_እምባሳደር_ነው📖 ብዙ ምስክርነት አለው ተርጋሚው #ምስክርነት ብሎ ብያቀርበው ይሻል ነበር። #ጌታ_ኢየሱሰ_ለፈለጉት ይገኛል_ፍቅር_ነው_ከሁሉ_በላይ_ነው_አዳኝ_ሂወትና_መንገድ_እሱ_ብቻ_ነው_ሌላ_መንገድ_የለም🙌 ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ዮሐንስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ወደ በጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ እርሱ ሌባ ወንበዴም ነው፤ ² በበሩ የሚገባ ግን የበጎች እረኛ ነው። ተባረኪ እህቴ❤
እእነተኛ ታሪክ ነው ግን ልጁ ነቢል ቁረሽ በካንሰር ሕመም ምክንያት ከአመታት በፊት ሙቷል ነፍሱን ይማረው😥
Koy tadya sel muslim enji minem sel kirstna ayawram mindenaw tadya algbangem
ሌሎቹን ክፍሎችም ገብተሽ እያቸው እህቴ
አሯ በአካል ነዉ ወይስ በሀሳብ ነው ያገኘው ?
እስኪ ሁሉንም ስማው ጋበዝንህ!
😅😅😂😂እዉነት የሚመስላቸዉ ይኖሩ ይሆናል እኮ ይህን እቃቃ እና ጨዋታ።
በእርግጥ እውነት ነው እናውቀዋለን ሰውየዉን እውነተኛ ታሪክ ነው። ይልቅ ዳኚ።
እዲህ እያላችሁ ተፅናኑ ይልቅስ ነፍስሽን አድኚ
እየሱስ ጌታ ነዉ!!!
ስለ እየሱስ አምላክነት ቁርሀናቹ ይናገራል እኮ ግን እናተ ልባችሁን አደንደናቹሁታል ልቦና ይስጣቹ የታመኑ ሁሉ ዳኑ በእየሱስ ስላመኑ ኑ አሁንም አረፈደም
ምን ጥርጥር አለው ይህማ ሀቅ ነው ቢያምሽም ዋጭው
Пікірлер: 37

@mahiderabebe6219
Жыл бұрын
Share በማድረግ ወንጌል እንስራ 🙏🙏
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን
እየሱስ ጌታ ነው❤
ዛሬም አልረፈደም የሚፈልጉት አሁንኑ ያገኙታል ኢየሱስ!
@ketzergaw2593
2 жыл бұрын
ትክክል።
@mahiderabebe6219
Жыл бұрын
Share share በማድረግ ወንጌል እንስራ 🙏🙏🙏
Thank you jesus my father help you 💕🙏😭
ነቢል ቁረሽ ነፍሱን ይማረው በካንሰር ሕመም በአጭር ቀርቷል ብዙ ነፍሶችን ወዴ እውነት መመለስ የሚችል ልጅ ነበር💔😭😭😭😭🙏
@abebaworkbirhanu5076
Жыл бұрын
ክርስቶስን ያመነማ ነፍሱ ተምራለች ሰው የሚድነው በቁሙ ባደረገው የማመን ውሳኔ ነው እንጅ ከሞተ በኋላ ነፍስ ይማር በማለት አይደለም
@user-rk7bu3se8l
6 ай бұрын
Minewu mote inde ?🥺
Tnantina zarye eskelezelalem eyesus gata new yadnal ytadegmal
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም ይገሪማል ወንድመ ✝️✝️✝️🙏🙏🙏🕊🕊🕊
🥀🥀🥀✝️✝️✝️🙏🙏🙏
በረታ ጎበዝ
የሚገርም ነው
betam migerm tarik nw begugut eyetebeku neber
ሠላም ይህ በጣም መሳጭ ታሪክ ዉነተኛ ታሪክ ወይንስ ልብወለድ ነዉ
@user-jz6um2qq4n
Жыл бұрын
እረ ለእኔም ጥያቄ ነው
@milenyemane4769
Жыл бұрын
@ናርዶስ ይህ እውነተኛ ታሪክ ነው ባለታሪኩ @ ዶክተር ነቢል ቁሬሽ ይባላል ጀግና #የጌታ_ኢየሱሰ_እምባሳደር_ነው📖 ብዙ ምስክርነት አለው ተርጋሚው #ምስክርነት ብሎ ብያቀርበው ይሻል ነበር። #ጌታ_ኢየሱሰ_ለፈለጉት ይገኛል_ፍቅር_ነው_ከሁሉ_በላይ_ነው_አዳኝ_ሂወትና_መንገድ_እሱ_ብቻ_ነው_ሌላ_መንገድ_የለም🙌 ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ዮሐንስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ወደ በጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ እርሱ ሌባ ወንበዴም ነው፤ ² በበሩ የሚገባ ግን የበጎች እረኛ ነው። ተባረኪ እህቴ❤
@liveinpeacewitheveryone6579
Жыл бұрын
እእነተኛ ታሪክ ነው ግን ልጁ ነቢል ቁረሽ በካንሰር ሕመም ምክንያት ከአመታት በፊት ሙቷል ነፍሱን ይማረው😥
Koy tadya sel muslim enji minem sel kirstna ayawram mindenaw tadya algbangem
@zemaritfikrtefelekeawaj
Жыл бұрын
ሌሎቹን ክፍሎችም ገብተሽ እያቸው እህቴ
አሯ በአካል ነዉ ወይስ በሀሳብ ነው ያገኘው ?
@zemaritfikrtefelekeawaj
Жыл бұрын
እስኪ ሁሉንም ስማው ጋበዝንህ!
😅😅😂😂እዉነት የሚመስላቸዉ ይኖሩ ይሆናል እኮ ይህን እቃቃ እና ጨዋታ።
@ketzergaw2593
2 жыл бұрын
በእርግጥ እውነት ነው እናውቀዋለን ሰውየዉን እውነተኛ ታሪክ ነው። ይልቅ ዳኚ።
@user-vg3jx6ny1o
2 жыл бұрын
እዲህ እያላችሁ ተፅናኑ ይልቅስ ነፍስሽን አድኚ
@abew8788
Жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነዉ!!!
@belachewbitweded
Жыл бұрын
ስለ እየሱስ አምላክነት ቁርሀናቹ ይናገራል እኮ ግን እናተ ልባችሁን አደንደናቹሁታል ልቦና ይስጣቹ የታመኑ ሁሉ ዳኑ በእየሱስ ስላመኑ ኑ አሁንም አረፈደም
@mekedssewent6474
Жыл бұрын
ምን ጥርጥር አለው ይህማ ሀቅ ነው ቢያምሽም ዋጭው