አፍላ ፍቅር - School life /ስኩል ላይፍ/

Ойын-сауық

አፍላ ፍቅር - School life /ስኩል ላይፍ/
Join this channel to get access :
/ @liyucinema
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Liyu Cinema

Пікірлер: 661

  • @aaaw7234
    @aaaw7234 Жыл бұрын

    አንደኔ ቲኩቶክ ኣይቶ የመጣ❤😊

  • @user-ug5vt6wl9t

    @user-ug5vt6wl9t

    Жыл бұрын

    እኔ አለሁ

  • @SaAs-ri9bc

    @SaAs-ri9bc

    Жыл бұрын

    እኔ😂😂

  • @user-de8jl7bc6o

    @user-de8jl7bc6o

    Жыл бұрын

    እኔም መጣሁ

  • @hawlihawli5614

    @hawlihawli5614

    Жыл бұрын

    እኔም ከዛነው የመጣሁት😅

  • @birtukana354

    @birtukana354

    Жыл бұрын

    እኔ😅😅😅

  • @user-xn5sb9kd2q
    @user-xn5sb9kd2q Жыл бұрын

    ማነው እንደኔ ከ ሀይስኩል አቋርጦ ይሄን ላይፍ ሳያይ እድሜውን በማዳም ኩሽና እየጨረሰ ያለ 😢

  • @hamahyy7178

    @hamahyy7178

    Жыл бұрын

    እኔ አለሁልሽ

  • @rarecell4924

    @rarecell4924

    Жыл бұрын

    😂😂እኔ አለሁ😅😅😅

  • @meserethome3415

    @meserethome3415

    Жыл бұрын

    Ena Alhu betame new emitetetgne akwarch t,tan memetata men medahnit bewosde new yetmhrtan tetete mersat emchlhu

  • @user-hg7pc4dd9w

    @user-hg7pc4dd9w

    Жыл бұрын

    እኔ እማ😢😢

  • @andycharanek707

    @andycharanek707

    Жыл бұрын

    🤣😁

  • @user-zt7rn9ps1o
    @user-zt7rn9ps1o11 ай бұрын

    እኔኮ ከቲክቶክ መንደር ስሮጥ ተደፍቼ ነበር ሆሆ 😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @aynalemme1629
    @aynalemme1629 Жыл бұрын

    ደስ የሚል ፊልም ቁጥር ሁለት ይቀጥል የሚል

  • @henock2010
    @henock2010 Жыл бұрын

    በዚህ እድሜ በጣም ብዙ ሰው ሊባል በሚችል ሁኔታ ስለ ፍቅር መረዳት የሚችል የለም። ነገር ግን ክንፍ የሚያደርግ እራስ ወዳድነት እና እልህ ከብቸኝነት ስሜት ጋር ተደምሮ ይህን የምታዩትን አይነት ባህሪ በሰው ላይ ይፈጥራል ከዚያም "ፍቅር" ይባላል። እውነተኛውን ፍቅር እንፈልግ፣ ልጆቻችንም ትምህርት(ጥበብ) ላይ ወይንም ስራ ላይ ጊዜአቸውን ያጥፉ እንጂ በእንደዚህ አይነት ነገር ላይ ባይሸወዱ ባይ ነኝ። አሪፍ ፊልም ነው ።

  • @ggmulatu1021

    @ggmulatu1021

    Жыл бұрын

    ለምሳሌ እኔ ላይ ተፈጥሯል ራሴን ጠላሁት 😢😢

  • @user-fz9ie5ih8m

    @user-fz9ie5ih8m

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @ayeleefrem
    @ayeleefrem Жыл бұрын

    ይሄ ነው ብሮ በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ጭምር ነው ከሚገባው በላይ አይኔን ተክዬ ነው ያየሁት የልጅነት ፍቅሬን እንዳስታውስ ተገደድኩኝ በርቱ

  • @user-qw4kl8wl2c

    @user-qw4kl8wl2c

    Жыл бұрын

    ክክክክክክ

  • @user-se6co7ri9c

    @user-se6co7ri9c

    8 ай бұрын

    🫶

  • @tgzwoadi4833
    @tgzwoadi4833 Жыл бұрын

    ደስ ይላል በርቱ ቁጥር ሁለት ይፍጠን🙏❤

  • @LubabaUae-kx5rc

    @LubabaUae-kx5rc

    Жыл бұрын

    ኧረ ቀጣይ

  • @destatizale5151

    @destatizale5151

    6 ай бұрын

    ילחלמחגעסעדענז׳

  • @destatizale5151

    @destatizale5151

    6 ай бұрын

    טעוע חעחחכוח

  • @user-um8wy9sy3h
    @user-um8wy9sy3h Жыл бұрын

    የኔን የህይወት ታሪክ ሙሉ ለሙሉ ባይሆንም አጋጥሞኝ ነበር😢 አይ ትዝታ ትዝታ ትዝ ሲል ትዝ የሚል ትዝ ይላል😊

  • @tsiyeeeee8369
    @tsiyeeeee8369 Жыл бұрын

    እኔም አልገባኝ😅😅😅😅😅😅እረ ቀጣይ መጨረሻዉን ለማየት የጓጓ ላይክ ያርግ😊

  • @hhjrjjrj3301
    @hhjrjjrj3301 Жыл бұрын

    ማርያምን ተማሪ ወንድ አላፈቅርም እል ነበር ለምን ሲሉኝ ምን ሰርቶ ሊያስተዳድረኝ እል ነበር ቤተሰቦቼም 8ኛ ክፍል ስደርስ ለአንዱ ገበሬ ድል ባለ ሰርግ ዳሩኝ 😂😂😂😂😂

  • @saronbiresaw6474

    @saronbiresaw6474

    Жыл бұрын

    Ican't

  • @orocell2369

    @orocell2369

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-qw4kl8wl2c

    @user-qw4kl8wl2c

    Жыл бұрын

    ክክክክክክክ

  • @saronbiresaw6474

    @saronbiresaw6474

    Жыл бұрын

    እና ገበሬው እንዴት ነው???

  • @abelmessyentertainment

    @abelmessyentertainment

    Жыл бұрын

    እና ገበሬው እንዴት ነው😂😂

  • @samiraahammed9778
    @samiraahammed9778 Жыл бұрын

    ምን ጉድ ነው ከሁለት ሰው ፍቅር ይዛል እዴ😂😂😂😂😂በይሆን ቡሩኬ ምርጥ አፍቀሪ ይመስላል😊😊😊

  • @fatinugusy
    @fatinugusy Жыл бұрын

    የሚያሳዝ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ቀጣይ🥰🥰🥰

  • @rahmarahma2632

    @rahmarahma2632

    11 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @AlsenAlsen-ql7rm
    @AlsenAlsen-ql7rm Жыл бұрын

    😱 የልጅቷ ትወና እስከ ጫፍ ነው አሪፍ ነው በርቱ 👍👍👍

  • @matiwoskassahun9896
    @matiwoskassahun989610 ай бұрын

    ምርጥ የፍቅር ድራማ ነው በርቱበት

  • @user-md4sm4lg4y
    @user-md4sm4lg4y Жыл бұрын

    ከሁለት ሰው ፍቅር ይዛል እንዴ😂 አረ ቀጠዩን አፍጥኑ❤😂😂😂

  • @genetnegash3152

    @genetnegash3152

    Жыл бұрын

    እንዴ ? በ ወንዱ ቢሆን ያምራል ቢያንስ ቢያገባቸው በእኩል አይን አይቷቸው ያስተዳድራቸዋል ግን በሴቷ ከበድ ነው

  • @user-md4sm4lg4y

    @user-md4sm4lg4y

    Жыл бұрын

    @@genetnegash3152 በጣም እንጅ ማማዬ ክክክክክክክክ

  • @wushumustefa6348
    @wushumustefa634810 ай бұрын

    በ 10 ቀን የሚያሳብድ ፍቅር ሳይሆን ድግምት ነው😂😂😂😂

  • @user-tx3tk2hz9j

    @user-tx3tk2hz9j

    10 ай бұрын

    😂😂😂

  • @ktube8920

    @ktube8920

    3 ай бұрын

    😂😂 እውነት ነው ለዛውም ፍቅረኛ እያላት

  • @user-pn3ws8fu9s

    @user-pn3ws8fu9s

    2 ай бұрын

    🤣🤣🤣

  • @hdlidet

    @hdlidet

    2 ай бұрын

    እኔ በ1 ቀን የሆንኩትን ብታዩ ምን ልትሉ ነው

  • @user-ws7rc5pd9p

    @user-ws7rc5pd9p

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Жыл бұрын

    ላኔም ማመን ነው የቃታኝ ያቺው ፍቅር ሳይሆን እብደት ነው 😂😂😂😢😢😢😢😮😮😮😮

  • @ymenash
    @ymenash Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነው ግን እዴት ከሁለት ሰው ድብን ያለ ፍቅር ይይዛል እኔጃ ብቻ እኔ እራሱ ጥያቂ ሁነብኝ 😅❤❤

  • @heyryafedlu9371

    @heyryafedlu9371

    Жыл бұрын

    እኮ😂😂😂😂😂😂

  • @ymenash

    @ymenash

    Жыл бұрын

    @@heyryafedlu9371 የሚመልስ አለ እዴትነው ከሁለት ሰው ፍቅር የሚይዘው 🤣🤣🤣

  • @user-de8jl7bc6o

    @user-de8jl7bc6o

    Жыл бұрын

    መጨረሻዋን ማየት እፈልጋለሁ ይቀጥላል ብለዉ እልም

  • @heyryafedlu9371

    @heyryafedlu9371

    Жыл бұрын

    @@ymenash መስሏት እጂ ይሄ ፍቅር አይደለም አጋንንት መሆን አለበት

  • @ymenash

    @ymenash

    Жыл бұрын

    @@user-de8jl7bc6o የእውነት መጨረሻውን ለማየት እዴት እደጓጓሁ

  • @user-mf6mi5mp8q
    @user-mf6mi5mp8q Жыл бұрын

    የመጀመራውን አታፈቅሪውም ማለት ነው የመጀመራው ፍቅር ቢይዝሽ ሌላ ማፈቀር ቀረቶ ማሰብም አችይ

  • @rawneseid5747

    @rawneseid5747

    Жыл бұрын

    ሴት ልጅ ብዙ ልብ አላት ብዙ ታፈቅራለች😂😂😂

  • @SONYSony-bi9ys

    @SONYSony-bi9ys

    Жыл бұрын

    መውደድ እና ማፍቀር ይለያያል እሄንንም ተወዳዋለቺ ግን እውነተኛ ፍቅር የያዛት ነው ከመጨረሻው ልጂ ነው ❤❤❤

  • @Nunu11-yr9pw

    @Nunu11-yr9pw

    11 ай бұрын

    አወ እኔም ማሰብ አቅቶኛል ኡፍፍ

  • @urjiijiimmaa4319

    @urjiijiimmaa4319

    10 ай бұрын

    ​@@SONYSony-bi9ysየኔም ሀሳብ ነው😅

  • @Show-hr7hw
    @Show-hr7hw11 ай бұрын

    አስኩ life ❤ትዝታ በርቱ ደስ አማል ነው

  • @lemigaultigray505
    @lemigaultigray505 Жыл бұрын

    አየ ትምህርት ቤት ያላ ላይፍ😢😢❤❤❤

  • @ShamsiyaShamz-hk7ee
    @ShamsiyaShamz-hk7ee Жыл бұрын

    በጣምደስየሚልፊልምነውቀጣይ

  • @astermolla7946
    @astermolla7946 Жыл бұрын

    በጣምምምም ደስስስ ይላል ዋው ነው ቀጣይ

  • @wushumustefa6348
    @wushumustefa634810 ай бұрын

    ከሁለት ሰዉ ፍቅር የሚይዘዉ የመጀመርያዉ ፍቅር የዉሸት ሲሆን ብቻ ነዉ 😅😊

  • @kremakreama1391
    @kremakreama1391 Жыл бұрын

    እኔም ከታክታክ ነው የመጣሁት በርቱ

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Жыл бұрын

    በጣም ነው ያምረል💕💕💕💕💕

  • @user-cb3sz4hv8i
    @user-cb3sz4hv8i6 ай бұрын

    ዋው ደስ የሚል ፈልም ነው በርቱ❤❤❤❤

  • @zabootube1769
    @zabootube1769 Жыл бұрын

    ማነወ እንደኔ የማዳም ኩሸና ወጠ እድሜውን የጨረሰ 😢😢

  • @user-ho7be4cx1t

    @user-ho7be4cx1t

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 Жыл бұрын

    አሪፍ ትወና ነው ልጅቷ ብቃቷ

  • @sewlesew601
    @sewlesew601 Жыл бұрын

    ዋው አሪፍ ነው በርቱ

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 Жыл бұрын

    ምርጥ ነው በርቱ

  • @AschalewLegesse-lg4em
    @AschalewLegesse-lg4em7 ай бұрын

    በዚው ቀጥሉበት ደስ ይላል

  • @birukbiruk7083
    @birukbiruk7083 Жыл бұрын

    ደስ የሚል ፊልም ጌታን ክፍል 2 ይቀጥል

  • @Amhar352
    @Amhar352 Жыл бұрын

    አስተማሪ ስራ ነው

  • @user-cl3oo1yf6q
    @user-cl3oo1yf6q Жыл бұрын

    ቲክቶክላይ አይቼ ነው የመጣሁት😂❤

  • @FatumaFatuma-gs8qr

    @FatumaFatuma-gs8qr

    Жыл бұрын

    እኔምማሬ❤

  • @amenasaeed495
    @amenasaeed495 Жыл бұрын

    እኔ የቱርክ ፍልም እያየሁ የአማርኛ ድምፅ ፍልም ዘጋኝ😅😅😅

  • @liyucinema

    @liyucinema

    Жыл бұрын

    ድምጹን እናስተካክላለን በቱርክ ደረጃ ባይሆንም የተሻለ ለማረግ እንጥራለን 🙏

  • @hope821

    @hope821

    Жыл бұрын

    ​@@liyucinema ቀጣይ ልቀቁ የተመልካቺን እይታ አቀንሱ

  • @emuy438

    @emuy438

    Жыл бұрын

    ኔራሡ 😂

  • @Jdjd-cf7ic

    @Jdjd-cf7ic

    Жыл бұрын

    የማነው ቱርክ ማን እደራስ እረ የኛወቹ ጠክሩልን

  • @user-zo8jc7yb2m

    @user-zo8jc7yb2m

    Жыл бұрын

    እኔምምም😂😂😂😂

  • @user-dq3zu8sd1x
    @user-dq3zu8sd1x9 ай бұрын

    የብሩኬ ድምፅ ሲያምር😮😮😮❤❤

  • @user-qq8tk9ey1k
    @user-qq8tk9ey1k Жыл бұрын

    ይቀጥል በጣም ደሥ ይላን

  • @emuyaabatebaya3593
    @emuyaabatebaya3593 Жыл бұрын

    ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ❤❤❤

  • @user-jj2pi5qu8w
    @user-jj2pi5qu8w9 ай бұрын

    ደስ ይላል❤❤❤

  • @user-ls3zt8bm8x
    @user-ls3zt8bm8x11 ай бұрын

    በርቱልኝ በጣም አሪፍ ነው

  • @user-wf5wz4xu4p
    @user-wf5wz4xu4p Жыл бұрын

    Wow nice sister and brother ❤❤❤❤

  • @maryamsamira7958
    @maryamsamira7958 Жыл бұрын

    እኔም በቲክቶክ አይቸ መጣሁ 😅😅😅😅

  • @abuki6540
    @abuki654011 ай бұрын

    ወይኔ ደስ ሲል 😢😢😢😢 አይ ፍቅር

  • @user-lh5wf7xp6g
    @user-lh5wf7xp6g6 ай бұрын

    አይ እኘ ሴቶች በጠም እንገርመሌን😢😢😢

  • @selamemekonne4996
    @selamemekonne49966 ай бұрын

    ያበደ ነው ይመቻቹ 💓

  • @chvtf9057
    @chvtf9057 Жыл бұрын

    ቀጣይ ክፍል ሁለት❤❤❤❤❤

  • @neymayousef4841
    @neymayousef484111 ай бұрын

    የሁለት ሰው ፍቅር ከባድ ነው በርች ያንዱም አልተቻለ

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o Жыл бұрын

    ይቀጥላል መቸነዉ የሚቀጥለዉ መጨረሻዋንማ ማየት አለብን ልቀቁት

  • @madinahassen
    @madinahassen Жыл бұрын

    ፓርት 2 ይለቀቅ የሚል እጁን ያውጣ

  • @fikruekubay3345
    @fikruekubay33456 ай бұрын

    ይሄ ፊልም የትምህርት ዘውግ አለው ግን ረጅም ጊዜ ያወቅነው /ያፈቀርነው ሰው ብርታት እና ድካሙ ይታወቃል። አጭር ጊዜ ፍቅር ግን ትንሽ ስሜት ብቻ ነው።

  • @user-gz9rh5jl5r
    @user-gz9rh5jl5r11 ай бұрын

    ኢሄ ማለት አንድ ስልክ 2 ቻርጅ ሲቀበል እንደማየት ነው

  • @hailaygeher9903
    @hailaygeher99037 ай бұрын

    ወይኔ ከስንት ኣመት ቦውሃላ ነው ግን ወደትዝታው የገባሁት የሀይስኩል ትዝታ አረ ማንን እያስታወስኩ ነው? ወይኔ ጉዴ!

  • @user-ug3jq8bw4b
    @user-ug3jq8bw4b Жыл бұрын

    ደሥ ይላል ቀጣይ

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 Жыл бұрын

    😅😅😅😅የጉድ ገንፎ እያደር ይፋጃል አሉ

  • @ahimedmusa
    @ahimedmusa Жыл бұрын

    ላብድ ነው ቀጣይ❤❤❤❤

  • @user-pl8ng9vm2e
    @user-pl8ng9vm2e6 ай бұрын

    አንደኛ

  • @user-kw9cn8mv9f
    @user-kw9cn8mv9f Жыл бұрын

    ዋዉ ቀጥለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hd5rr5wi3f
    @user-hd5rr5wi3f Жыл бұрын

    በተመሳሳይ ሰአት ሁለት ሴት ከልብ ማፍቀር የማሆን ነገር ነው እኔ ስገፋና ስበደል በጣም ያመኛል ምንም እንካን ብወድ ባፈቅር በኔ ላይ ከደረበችብኝ መቸም ቢሆን ዘወር ብዬ አላያት እንደዚህ የምፎገላውኮ ተማረው አፍቃሪ አሳዝኖኝ ነው ገና ለገና የተጠቃ መስሎኝ 😂😂😂😂

  • @tigestifentaw7746
    @tigestifentaw7746 Жыл бұрын

    ቀጣይ ይለቀቅልን❤❤

  • @Abdulselamtube

    @Abdulselamtube

    9 ай бұрын

    ሰብስክራብ አድርገው

  • @raselmrr539
    @raselmrr539 Жыл бұрын

    አላወቀሐኝም አላለይም 😂😂😂😂

  • @KiyyaNiguse-im9jg
    @KiyyaNiguse-im9jg Жыл бұрын

    Betam desyilal honom ke hulet saw fikir ayikebidim?

  • @user-he7uc4fg6w
    @user-he7uc4fg6w7 ай бұрын

    Arif new betam gn sound astekaklu

  • @SamersS-no9tk
    @SamersS-no9tkАй бұрын

    ዉላሂደስየሚልደራማነዉ

  • @eyusport259
    @eyusport25910 ай бұрын

    አንች ምእደኔ አይተሽ ነው የመጣሽው😊😊😊😊

  • @FhwwGrf
    @FhwwGrf Жыл бұрын

    ይቅጥሊል❤❤❤❤

  • @RokiaAhmed-xb3sh
    @RokiaAhmed-xb3sh Жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀተይ ምረጭ ሆ

  • @fithawokegetu309
    @fithawokegetu309Ай бұрын

    በጣምተመችቶል

  • @AhmedSeid-yv5tn
    @AhmedSeid-yv5tn6 ай бұрын

    እንደኔ ቲክቶክ ላይ አይቶ ተመሥጦ የመጣ

  • @Leila-sn6dt
    @Leila-sn6dt Жыл бұрын

    😂😂😂በቃ ግዜውነው

  • @prohabetamu
    @prohabetamu8 ай бұрын

    Thanks!

  • @user-rf1wi7rg7h
    @user-rf1wi7rg7h5 ай бұрын

    ደስትላላቹህ ቀጥሉበት

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Жыл бұрын

    አይ እንዴ አይነት ፍቅር አይባልም ያሥጠላል

  • @halewuyaahmed377
    @halewuyaahmed377 Жыл бұрын

    ቁጥር ሁለት ይፍጠን ☺️

  • @Hafuna
    @Hafuna6 ай бұрын

    ከቲክቶክ ነው የመጣሁት 😂

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye2856 ай бұрын

    ዋውውውው❤❤❤❤

  • @selamaderajew4198
    @selamaderajew41989 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂 ልደግበት

  • @ShadhaHasen-mr8vt
    @ShadhaHasen-mr8vt Жыл бұрын

    ወየዉ ፍቅር😂

  • @Alemea_neh_LeneaM
    @Alemea_neh_LeneaM Жыл бұрын

    ክክክክክክ😂😂😂😂

  • @TsionAsnake
    @TsionAsnake Жыл бұрын

    Me tooooooo😅😅😅😅😂😂😂

  • @asutgraweyti4477
    @asutgraweyti4477 Жыл бұрын

    አረ ቀጣይ😍

  • @user-rb3yn6st1e
    @user-rb3yn6st1e Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂እረወገን እየተሣሠብን እደት ሠው ከሁለት ሠው ፍቅር ይይዘዋል

  • @user-ry7ni3hc5l

    @user-ry7ni3hc5l

    Жыл бұрын

    እኔም ከ3 ሠው ይዞኛል😂😂

  • @user-ry7ni3hc5l

    @user-ry7ni3hc5l

    Жыл бұрын

    ግን አዳቸውም አያቁም

  • @LubabaUae-kx5rc

    @LubabaUae-kx5rc

    Жыл бұрын

    ኧረ ወየው የጠና አለ ከሶስት ሰው

  • @LubabaUae-kx5rc

    @LubabaUae-kx5rc

    Жыл бұрын

    መጨረሻውን በጉጉት እየጠበቅኩ ነው

  • @edomiyas_27

    @edomiyas_27

    7 ай бұрын

    ke 2tegnaw fiker keyezek yemejemeriyawen atiwedewem neber malet new😮😂

  • @user-ky5jw2qu3w
    @user-ky5jw2qu3w Жыл бұрын

    እረቀጣይ😮😮🎉

  • @fkrte3
    @fkrte3 Жыл бұрын

    አረ ቀጣይ ይለቀቅ የምትሉ በላይክክክ

  • @Jdjd-cf7ic
    @Jdjd-cf7ic Жыл бұрын

    የትምህርት ቤት ትዥታየን ቀሰቀሱብኝ አይይይይ

  • @MeWorku
    @MeWorku11 ай бұрын

    ኧረ ወይኔ ክፍል 9 መቸ ነው❤

  • @Nemi____Abdu
    @Nemi____Abdu10 ай бұрын

    ልጅቱ የተሰጣት ካራክተር ግን እንደት ነው አንድ ሰው ከሁለት ፍቅር የሚይዘው እውነትም እብድ ናት😂😂😂😂

  • @kadirusman4009
    @kadirusman40095 ай бұрын

    Thanks 👍

  • @hayat2146
    @hayat2146 Жыл бұрын

    ማሽአላህበጣምደስይላልይቀጥልክፍልሁለት

  • @user-qw4kl8wl2c

    @user-qw4kl8wl2c

    Жыл бұрын

    አረ ድራማ ማሻአላህ አይባልም የድን ትምህርት እኮ አይደለም

  • @ayishaatisha8475

    @ayishaatisha8475

    Жыл бұрын

    ቱቱቱቱ ማሸአላህ አላልሽም 🤛🤛🤛አረ ተዉ ግን 😮😮😮😮😢😢😢😢😊😊😊😊🤫🤫🤫

  • @susumebratu9074
    @susumebratu9074 Жыл бұрын

    እልህ ከያዘው ልቅል ያዘኝ❤

  • @bebibast1
    @bebibast15 ай бұрын

    Tiktok ላይ አይቼ ኔው የመጣት

  • @fffme9427
    @fffme9427 Жыл бұрын

    እኔም በኣሁን ሰኣት እንዳች ነኝ ከሁለት ሰው ፍቅር ይዞኛል😥

  • @user-iy6kj4po2z

    @user-iy6kj4po2z

    Жыл бұрын

    ፍቅር 1 ነው❤

  • @user-wz6mw4bx7w

    @user-wz6mw4bx7w

    Жыл бұрын

    😂😂😂ይሄ በሽታ እጅ ፍቅርአይደለም

  • @heyryafedlu9371

    @heyryafedlu9371

    Жыл бұрын

    እህቴ ይሄ አጋንንት ነዉ ሆ😂😂😂😂😂😂

  • @user-xc2tf3io9e

    @user-xc2tf3io9e

    Жыл бұрын

    ​@@heyryafedlu9371ያሄ ፍቅር ሳይሆን መጋኛ ነዉ😂

  • @meskeremalemu4446

    @meskeremalemu4446

    Жыл бұрын

    ፍቅር አይደለም ይሄ

  • @mahirusman-ou5vj
    @mahirusman-ou5vj Жыл бұрын

    ቁጥር ሁለት ቶሎ ይለቀቅ🙏👈

  • @kidistkidist360
    @kidistkidist360 Жыл бұрын

    ኧረ ቁጥር 2,ይለቀቅ በናታችሁ

  • @user-bz8hc4xu9c
    @user-bz8hc4xu9c Жыл бұрын

    ቀጣይይለቀቅ እኔንምልታሳብዱኝኑው ግን እኮ አንድ ሰው ሁለት ሰው ሊፈቅርአይችልም

  • @user-is1en1de2m
    @user-is1en1de2m7 ай бұрын

    wow betam desilall❤❤❤❤

  • @user-xe5rr8xm1b
    @user-xe5rr8xm1b2 ай бұрын

    የኔ ማር ሀኒቾ

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Жыл бұрын

    👌❤

  • @maqdesasd2744
    @maqdesasd2744 Жыл бұрын

    አሪፍ ፊልም ነዉ ግን ሴቶች ከፍቅረኛ ሌላ ጓደኛ መያዝ ትር ፉ ይህ ነዉ እልህ አትጋቢ

  • @user-ev4yc9lq3j
    @user-ev4yc9lq3j Жыл бұрын

    ይህን ይሉሻል የግዜው ፍቅር😏😂

Келесі