አፍላ ፍቅር 5 - School life /ስኩል ላይፍ/

Ойын-сауық

አፍላ ፍቅር - School life /ስኩል ላይፍ/
Join this channel to get access :
/ @liyucinema
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Liyu Cinema

Пікірлер: 725

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Жыл бұрын

    እናት ያላቸው ሁሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ የኔስ ወደ ማትመለሰበት ሄዳለች😭😭😭💔

  • @saleemasaleema6093

    @saleemasaleema6093

    Жыл бұрын

    Dell

  • @saleemasaleema6093

    @saleemasaleema6093

    Жыл бұрын

  • @orocell2369

    @orocell2369

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MariaAmanuel-el4yd

    @MariaAmanuel-el4yd

    Жыл бұрын

    Amen

  • @muna945

    @muna945

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @gxjxvxhxb3467
    @gxjxvxhxb3467 Жыл бұрын

    እስኪ ቶሎቶሎ ይለቀቅልን የምር እኔ በጉጉት አይፍቅር😢😢❤❤

  • @user-hk8jz8hz1e

    @user-hk8jz8hz1e

    Жыл бұрын

  • @RealmeCy-pn6if

    @RealmeCy-pn6if

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @sawa8227

    @sawa8227

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-nr9xs2yr3p

    @user-nr9xs2yr3p

    11 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta Жыл бұрын

    የማያልቅ ፍቅር የማይቀንስ ናፍቆት..አንቺ ግን በምን ነካሺኝ! አፍቅሮ ከማጣት ይጠብቀን! 🙏 አፍቅሮ እንደ ማጣት ልብን የሚሰብር ነገር የለምና!...💔

  • @user-hg7pc4dd9w

    @user-hg7pc4dd9w

    Жыл бұрын

    አጣሁ መኖር ስላለብኝ ግን እየኖርኩ ነው😢😢😢😢

  • @MihratuYegeta

    @MihratuYegeta

    Жыл бұрын

    @@user-hg7pc4dd9w አይዞሽ በሁላችንም ላይ የደረሰው ነው! 🥺

  • @birtukannguse5206

    @birtukannguse5206

    11 ай бұрын

    Amen ❤️

  • @user-rl1wm8he9v

    @user-rl1wm8he9v

    10 ай бұрын

    😢

  • @user-hg7pc4dd9w

    @user-hg7pc4dd9w

    10 ай бұрын

    እሄው አለው ተሰባብሬ

  • @selamtube130
    @selamtube130 Жыл бұрын

    ውይ የእናት ፍቅር በምንም የማይለውጥ እረጅም እድሜ ለናቶች❤❤

  • @makimuche2784

    @makimuche2784

    Жыл бұрын

    Amen

  • @DocheeIrkoo

    @DocheeIrkoo

    Жыл бұрын

    ho

  • @DocheeIrkoo

    @DocheeIrkoo

    Жыл бұрын

    ​@@makimuche2784hi

  • @user-yv2qk3hg8s
    @user-yv2qk3hg8s Жыл бұрын

    ወይኔ ብሩኬን ስወደዉ ወላሒ እርጋታዉ ፍቅር አሰጣጡ አላህ ይጠብቅህ ብሩኬ❤

  • @user-mm4ch5fm7z

    @user-mm4ch5fm7z

    Жыл бұрын

    እኔም እሱ ሲያለቅስ ማልቀስ ዝብዬ😢😢😢

  • @user-kw8xy1vk9h

    @user-kw8xy1vk9h

    7 ай бұрын

    Sister film emo nw 😂

  • @hayati1954

    @hayati1954

    4 ай бұрын

    😅​@@user-kw8xy1vk9h

  • @HanaHana-vk1bl
    @HanaHana-vk1bl Жыл бұрын

    በእውነት የብሩኬ ሁኔታ ብዙ ትዝታዎችን ወደ ኋላ ተመልሽ አስታወስኩ ማርያምን የሚያፈቅረኝ ልጂ ልክ እንደ ብሩኬ ነበር ሁሉ ነገሩ እኔ ግን ያእኔ እንኳን ፍቅር ምንም አላቅም ነበር እውነተኛ አፍቃሪ ቃላቶችን አውጥቶ ለመግለፅ ያቅተዋል😢

  • @user-ve7wp3hb8p
    @user-ve7wp3hb8p Жыл бұрын

    ❤❤❤😢😢😢😢በቃ ማልቀስ ሆነ የኔ ስራ. እዚህ ፊልም ላይ😭😭😭😭

  • @mekdesmatiyos

    @mekdesmatiyos

    Жыл бұрын

    Ayzoshi madam endatimaxa texenqeqi 😂😂😂😂

  • @zd8027

    @zd8027

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @tigistkifle

    @tigistkifle

    Жыл бұрын

    Are anenem new iko😢😢

  • @user-vg1vg6wl4d

    @user-vg1vg6wl4d

    Жыл бұрын

    😃😃😃😃

  • @AusGuard

    @AusGuard

    Жыл бұрын

    Sh wati argwi😄

  • @user-vj1se8zl6g
    @user-vj1se8zl6g7 ай бұрын

    እናት #ያላችሁ_ሳታመልጣችሁ_ተንከባከቧት_እኔ_በስም_እንጂ_በቅጡ_አላውቃትም ።❤❤❤

  • @FtsumGher
    @FtsumGher10 ай бұрын

    እረ ሃና ከብሩኬ ጋር ትሁን የምትሉ በላይ ኣሳዩኝ ቁርጠን ልወቅ💔💔💔❣️❣️❣️

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o Жыл бұрын

    አፍቅሮ ማጣት ስቃይ ነዉ😢 እናትኮ ትለያለች ከራሷ አብልጣ ነዉ የምትወደዉ 😢🥰🥰🥰🥰🥰

  • @UmerGulumaw
    @UmerGulumaw Жыл бұрын

    እኔ እልጅቱጋ ካለው ፍቅር ይልቅ እናቲቱጋ ያለው ፍቅር በጣም ደስይላል❤❤❤

  • @AmnatOmar

    @AmnatOmar

    Жыл бұрын

  • @user-vo7rx5id2w

    @user-vo7rx5id2w

    4 ай бұрын

    የናቱ እማ የእናት ፍቅር አደለም ውሻየ ምንምን😂😂😂😂

  • @user-mr3hf7nd5r
    @user-mr3hf7nd5r Жыл бұрын

    እረ በሳምንት 2 ጊዜ አድርጉ ካልሆነ ደቂቃ ጨምሩልን እኔማ ሱስ ሁነውብኛን የፍቅር ነገር ሁኖብኝ 😢😢😢

  • @user-hn9jl6it7g

    @user-hn9jl6it7g

    Жыл бұрын

    አረቀጣይ

  • @galtgiray9595

    @galtgiray9595

    Жыл бұрын

    አረ እንየም ከጀመረ እስከ የምጨረሽ በእንባ ስወዳቸው😢😢

  • @haymanotgrmay5185
    @haymanotgrmay5185 Жыл бұрын

    ጌሊያድ ሚባለው ወረኛ ቢጤ ነው ቃላት እሚደረድር ወንድ በፍፁም አይመቸኝም በእጃቸው ለማስገባት እትትት ሚሉ ሰዎች ቱ😂

  • @yacobweldu3683

    @yacobweldu3683

    11 ай бұрын

    ምስኪን መች ትወዳላቹ ምድረ ጀላንፎ

  • @haymanotgrmay5185

    @haymanotgrmay5185

    11 ай бұрын

    @@yacobweldu3683 እውሹ ምድነው እሹ ማነው ምስኪን🤣

  • @bestebeste448

    @bestebeste448

    9 ай бұрын

    ​@@yacobweldu3683ክክክኬ

  • @neymayousef4841
    @neymayousef484111 ай бұрын

    የብረኬ እናት የኔ ሚስኪን ልጁም ምርጥ ነው ሀኒቾ ና ብሩኬ አብረው ቢሆኑ ደስ ይላል ❤

  • @hyathayt6301
    @hyathayt6301 Жыл бұрын

    መጨርሻዉን ለማዬት እደኔ የጓጓ ማነዉ 😊ዴሞ ቶሎቶሎ ልቀቁት

  • @madina3828

    @madina3828

    Жыл бұрын

    የመዳምንን ስራ ትተሽ ተዘፍዝፍሽ ልታይ ሊበላሽ ይበቃል

  • @trrtrr6429
    @trrtrr6429 Жыл бұрын

    ወይኔ መጨረሻላይ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ክፍል 6 በጉጉት እንጠብቃል በርቱ ደሥ ይላል😘😘

  • @SaadahSaeed-zc8rv
    @SaadahSaeed-zc8rv Жыл бұрын

    ዋዉ ይሀፊልም ይለያል ቀጣውን በጉጉትነው ዬምጠብቀው ይፊጠን ወይፊቅሪ እዲህነው ጌበዝተዋናኝናችሁ በሪቱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rew6664
    @rew6664 Жыл бұрын

    እባካቹ ተሎ ተሎ ኑኡ ትዝታ ቀስቃሽ የሆነ ፊልም❤❤❤

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Жыл бұрын

    ምርጥ ድራማ ነው ቀጥሉበት ቡሩኬ ምርጥ አፍቃሪ ነህህ❤ ቶቶሎ ኑልን😘

  • @AkliluAsegid-yc4nm

    @AkliluAsegid-yc4nm

    Жыл бұрын

    M Aynizoshi yafalishi

  • @FetiyaAbduyouhave
    @FetiyaAbduyouhave Жыл бұрын

    ወይኔ ሆዴን ቁርጥርኽ ነው ያደረገኝ ቀጣዩን እባካችሁ አታቆዩት ❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z Жыл бұрын

    እደኒ ማነዉ ብሩኬ ሲያለቅስ አብሮ የሚያለቅሰዉ ኧረ በማርያም ስድስተኛዉን አፍጥኑት ተሳቀቅሁ😢😢❤❤

  • @Tewabi
    @Tewabi Жыл бұрын

    አራ በእመቤቴ በእንባ ጨረሰኝ 😢😢😢😢😢ይህ ፈልም ክፍለ 6 አፈጥኑ እንግድህ❣️❣️🥰🥰🥰

  • @samiraabdohoussein6953
    @samiraabdohoussein6953 Жыл бұрын

    እናት በአለም ላይ ያለ ውብ ቃላት ሁሉ አይገልፆትም እናት ልዩ ናት

  • @hawamohammedadem
    @hawamohammedadem Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢 ኧረ የት ልሂደው ዘድሮ ኡፍፍፍፍፍ ፍቅር ሚሉት ነገር😢😢😢😢😢

  • @kalkidan5311

    @kalkidan5311

    Жыл бұрын

    አልቅሸ ልሞት ነው እኔማ 😢😢😢

  • @hawamohammedadem

    @hawamohammedadem

    Жыл бұрын

    @@kalkidan5311 አይዞን የኔዋ

  • @kalkidan5311

    @kalkidan5311

    Жыл бұрын

    @@hawamohammedadem እሽ እህቴ ውዴ

  • @user-qw4kl8wl2c

    @user-qw4kl8wl2c

    Жыл бұрын

    ምን አሰቃየሽ አተይውም

  • @hawamohammedadem

    @hawamohammedadem

    Жыл бұрын

    @@user-qw4kl8wl2c ክክክ ኧረ እደት ዬተዋል አቦ

  • @tggaming3187
    @tggaming3187 Жыл бұрын

    አፍቅሮ ከማበድ single ሆኖ መቅረት

  • @SeadaMohammed-vz8vt
    @SeadaMohammed-vz8vt Жыл бұрын

    🎉🎉🎉🎉 ወደዃላ አርቆ መለሰኝ አይትዝታ አንደኛ ብየዋለሁ ፊልሙን ግን አታቆዩት ቀጣዩን ስትለቁ

  • @selonongirma4782
    @selonongirma4782 Жыл бұрын

    ኸረ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን ልቤ ተንጠለጠለ እኮ ኸረ pleas😢😢

  • @SelamSelam-zj5vu
    @SelamSelam-zj5vu11 ай бұрын

    እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን❤

  • @user-sk1hi7vg2d
    @user-sk1hi7vg2d Жыл бұрын

    አይይይ ጊልያድን እኔም ወድጄዋለሁ መሰለኝ😂😂😂😂

  • @elahemoumer2976

    @elahemoumer2976

    Жыл бұрын

    አ 😂😂😂😂😂ተይ ይቅርብሽ 😅😅😅

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Жыл бұрын

    ኤጭ አስጠላቹኝ በተለይ ይቺ አፍቃሪ ነኝ ባይ ምኑን ነዉ የምንማርበት ሁለት ላፍቅር ላግባ ማለትን ነዉ የምንማረዉ

  • @hggff9535

    @hggff9535

    Жыл бұрын

    የእኔም እህት ሁለት አፍቅራ እየተጉዳይ ነው 😢እኔ በዚህ ፊልም እያየሁ በራሴው እህት መጣ እውነት በጣም ችግር ነው😢

  • @Oumlizaaa

    @Oumlizaaa

    Жыл бұрын

    @@hggff9535 ጤነኝነት አደለምኮ😳ቶሎ ወደ ህክምና ዉሰዷት

  • @user-qw4kl8wl2c

    @user-qw4kl8wl2c

    Жыл бұрын

    @@Oumlizaaa ክክክክክክ

  • @user-xx9bf4tj6n
    @user-xx9bf4tj6n Жыл бұрын

    ኧረ የቡሩክ መጨርሻ መያት በጣም እጉጉለሁ የእዉነት😢😢❤

  • @kal-fe4ow
    @kal-fe4ow7 ай бұрын

    ዝጅብል ልገዛ የመጣችዉ ልጅ የኔን ኮት የለበሰችዉ😢😢ኢትዩ ትዝታዬ😅😢

  • @MuleDaneli-qp7ib
    @MuleDaneli-qp7ib Жыл бұрын

    ግን ባዛም ፍቅረኛሞች ብትሆኑ እንዴት ደስ እንዴ ምትሉ ልነግረቹ አልችልም 🥰😁

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Жыл бұрын

    ብሩኬ የፍቅር ሰው ነው እንሱን አፍቅሩ

  • @SONYSony-bi9ys
    @SONYSony-bi9ys Жыл бұрын

    እሄንን ፊልም ከመጓጓቴ የተነሳ ሴትዬ ስትጠራኝ እራሱ ውሸቴን እራሴን አሞኛል ብየ ተኝቸ ነው እማየው😂😂😂 የምር በቶሎ ይለቀቅ❤❤❤

  • @asmajemal7489

    @asmajemal7489

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @alayfantu4951

    @alayfantu4951

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @Uaq-vk4sn

    @Uaq-vk4sn

    Жыл бұрын

    የምር ተመቸሽኝ😂😂😂😂😂😂

  • @SONYSony-bi9ys

    @SONYSony-bi9ys

    Жыл бұрын

    @@Uaq-vk4sn🤔 የምሬን እኮ ነው ደግሞ ደቂቃ ው አጭር ነው? ለማንኛውንም በጣም ደስ ይላል ግን ደቂቃ ይጨምሩ

  • @user-qw4kl8wl2c

    @user-qw4kl8wl2c

    Жыл бұрын

    ክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Жыл бұрын

    በጉጉት የምጠብቀው ፍልም😍😍

  • @Kalkidan_24
    @Kalkidan_247 ай бұрын

    Dave gn betam nw yemitamirew🥰🥰

  • @user-gx8nd1pw8m
    @user-gx8nd1pw8m Жыл бұрын

    በየት ሀገር ነው ሁለት የሚፈቀረው🤔🙄 የማይመስል ነገር ግን ሴቶች ብዙ የሚያወራ ወንድ በአጭር ጊዜ ውስጥ ነው የምናፈቅርው😅

  • @assaa7514

    @assaa7514

    6 ай бұрын

    እውነት ነው የሚቅለበለብ ወንድ በቶለ ነው የምናፈቅረው

  • @rmbfdn1794
    @rmbfdn17947 ай бұрын

    እማየየየየየየየየየየየ እናት ኡፍፍፍፍፍፍፍ እናቶቻችን ሽ አመት ይኑሩልን ያረብ

  • @user-xe2ro4zj6n
    @user-xe2ro4zj6n Жыл бұрын

    በባም የሚያሳዝን ፊልም ነው ክፍል6ን እንጠብቃለን

  • @user-gg3lj2oq2p

    @user-gg3lj2oq2p

    Жыл бұрын

    ክፍል6

  • @user-ym9ox1uk7h
    @user-ym9ox1uk7h11 ай бұрын

    በጣም ደስየሚል ፊልም ብሩኪ የኔ አፍቃሪበርታልኝ

  • @hyathjo7575
    @hyathjo7575 Жыл бұрын

    በሉ ቻዉዉዉዉ በሀላ እመጣለሁ ሰራ ልጋባ ነው

  • @user-or4mz9nt6c
    @user-or4mz9nt6c6 ай бұрын

    ዉይእናታችንይኑሩልንእናተደስነዉየሚለዉ

  • @samerwoloyewa4198
    @samerwoloyewa4198 Жыл бұрын

    እፍፍፍፍ 😢 አይ ፍቅር ያፈቀሩትን ማጣት አይ መክበዱ😢

  • @RoqyaMohmad

    @RoqyaMohmad

    18 күн бұрын

    የልብእሳት😢

  • @hellenhellen8823
    @hellenhellen8823 Жыл бұрын

    ወይኔ በጉጉት ነው ምጠብቀው 😭😭😭እስቲ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን😭🙏🙏

  • @user-ee6uo8rs1s
    @user-ee6uo8rs1s Жыл бұрын

    ጉልያድ ድስ ሲል ፍቅር የሆነ ልጅ ነው ከሱ ፍቅር ባይዛት ነበረ የሚገርመው ❤😅

  • @nejoam6084

    @nejoam6084

    11 ай бұрын

    እኔ እራሱ ያዘኝ

  • @user-sw1fj6dj7n

    @user-sw1fj6dj7n

    5 ай бұрын

    ምንአይነት ሰው ነህ

  • @hawayamem2305
    @hawayamem2305 Жыл бұрын

    እናትና ልጅ ♥️♥️😭😭😭

  • @FetiyaAbduyouhave
    @FetiyaAbduyouhave Жыл бұрын

    አይኔ አበጠ በማፍጠጥ 😭😭😭

  • @zebenalemu-mm6br

    @zebenalemu-mm6br

    Жыл бұрын

    🙄🥺😂😂😂

  • @shewayeethiopia3492
    @shewayeethiopia3492 Жыл бұрын

    እንኳን ሄደ በኌላ የመጣው😂

  • @Linatube891
    @Linatube891 Жыл бұрын

    ደሞ ለ11ኛ ተማሪ ፍቅር ምናምን አይደብርም ጀለሶች እ😂

  • @Linatube891
    @Linatube891 Жыл бұрын

    የብሩክ አይነት ሰው የለም😮

  • @tilahunbeyene2128
    @tilahunbeyene2128 Жыл бұрын

    የኛን ልብ አንጠልጥሉ እናንተ ምን አለባችው❤

  • @MisayFgwg

    @MisayFgwg

    Жыл бұрын

    እፍፍፍፍ

  • @abdiijirenyaakooiyesus461

    @abdiijirenyaakooiyesus461

    Жыл бұрын

    😢😢😂

  • @mimilove2419

    @mimilove2419

    Жыл бұрын

    😂😂😢

  • @rehimammmm3440
    @rehimammmm3440 Жыл бұрын

    ጥለህኝ ልቴድነው አላለችም😂

  • @user-wk8ng5ju5b
    @user-wk8ng5ju5b11 ай бұрын

    ያብቡርክ እና የኔ ህይወት ተመሰሳይ ነው የኔም እናት እንዚህ ሆነ ነው የሰደገችኝ

  • @jamisweet6787
    @jamisweet6787 Жыл бұрын

    በጥፊ ነበር ማጠናገር ከመቸ ወድህ ነው ሴት ልጅ ሁለት የምታፈቅረው ጓደኛሺ እዳለቺው የበሺታ ነው አለዛም ጥቅመኛ ሰወች ናቸው ሁለት ከዛ በላይ የሚከተሉት

  • @kalbedilu9201

    @kalbedilu9201

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @zinetmohammed5764

    @zinetmohammed5764

    5 ай бұрын

    እውነት ነው ጥፋቱ የሷ ነው ቡሪክ ይሻልሻል

  • @emubilal3143
    @emubilal31437 ай бұрын

    ብሩኬና እናቱ 🥰🥰🥰💗

  • @user-sw1fj6dj7n
    @user-sw1fj6dj7n5 ай бұрын

    ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @heranmussie4302
    @heranmussie4302 Жыл бұрын

    በጣም ልብ የሚነካ ነው አረ ቀጣዩዩዩ

  • @amanuel8469
    @amanuel8469 Жыл бұрын

    ለምን አያው ይህ ፊልም😭😭😭 እንዴ እኔ መልቃስ ብቻ ነው ; በዚህ ዘመን ፍቅር ጨለማ ነት ምን ወጋ አለው 😭😭😭 part6

  • @galtgiray9595

    @galtgiray9595

    Жыл бұрын

    ኡፍፍፍ ልቤ ቆሰለ ኡነት 😭 ፈልም መሆኑ እያወቅኩ😭

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Жыл бұрын

    ገባይነሽ ስወድሽ እኮ 🥰 ሃንዬ እና ብሩክ አንድ ላይ ትሆናላችሁ አይዞቹ 🤣

  • @mahletmulat6420

    @mahletmulat6420

    Жыл бұрын

    Where did she go

  • @user-gq8be9rm8f
    @user-gq8be9rm8f Жыл бұрын

    ብሩክ ደርሦላት ቢሆን አሪፍ ነበር አጨራረሥ እያሥተካከላችሁ ነው ያምራል

  • @seadiyoutbe4855
    @seadiyoutbe4855 Жыл бұрын

    ያፈቀሩትን መርሳት ከባድ ነው ያውም የልጅነት ፍቅረኛየን😥😥😥😥

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Жыл бұрын

    መወሰን አለብሽ ወስኚ❤❤❤❤

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Жыл бұрын

    ሰው ሲወዱት ያብዳል አለ የሀገሬ ሰው ምን ማለት ነው ይሄን ያክል ቀን ተኚቶ ሰው ማስጠበቅ!!!? ስትፈልጉ ተዉት አለቅ ብላቺሁ

  • @ughv4928

    @ughv4928

    11 ай бұрын

    በጣም 😅😅😅😅

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd83005 ай бұрын

    ወይ አፍላ ፍቅር ከባድ ነዉ ማይጨበጥ ማይዳሰስ ትዝታ ሆኑ ነዉ ሚቀረዉ ❤❤💔😥

  • @user-eb3bp3dc9m
    @user-eb3bp3dc9m Жыл бұрын

    ኧረ ተነፉ ስፈልጉ ስት አመት ቆይተው የሚለቁት

  • @user-zf3ug4ec1i

    @user-zf3ug4ec1i

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @Um_Azi

    @Um_Azi

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @zuzuwolloyewa9024

    @zuzuwolloyewa9024

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @robotjamle9603

    @robotjamle9603

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kinze-qu9te

    @kinze-qu9te

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁😁

  • @rabiyat8832
    @rabiyat8832 Жыл бұрын

    ይሄ ፊልም ሳየው ምግብ እራሱ አይበላልኝም

  • @kalkidan5311
    @kalkidan5311 Жыл бұрын

    እግዚኦ በጣም ያሳዝናል እፉፉ ፉፉ❤❤❤😢😢

  • @milatmilato614
    @milatmilato614 Жыл бұрын

    ኸረ እቢ አለኝ 😳😳😳😳😁😁🙆🙆

  • @Netse_YouTube_channel

    @Netse_YouTube_channel

    Жыл бұрын

    😂

  • @FetiyaAbduyouhave
    @FetiyaAbduyouhave Жыл бұрын

    እረ ኡኡኡሮይይ ልቀቁት 😢😢😢😢

  • @user-qq3pg2vq4w
    @user-qq3pg2vq4w Жыл бұрын

    በቃ ፍቅር ስቃይ የበዛበት ነዉ😢😢😢😢😢😢

  • @MiriamMimo-yq1kj

    @MiriamMimo-yq1kj

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 Жыл бұрын

    የሚያጓጓ ፊልም ክፍል ስድስት ልቀቁልን በጉጉት እየጠበቅንነው አይፍቅር😢😢

  • @sadaada2477
    @sadaada2477 Жыл бұрын

    ወይጉድ ፍቅር በፊልም ሆነ 😢😢😢

  • @fskghksv7956
    @fskghksv795610 ай бұрын

    ብሩኬ የፍቅር ሠዉ ነህ❤❤

  • @user-sw1fj6dj7n

    @user-sw1fj6dj7n

    5 ай бұрын

    እውነትክን ነው

  • @user-qn2ig1fk8i
    @user-qn2ig1fk8i Жыл бұрын

    እፍ ፍፍ 😢😢😢

  • @zaafe
    @zaafe Жыл бұрын

    ባጣም አዝናለሁ 😭😭😭

  • @meronendalew5821
    @meronendalew5821Ай бұрын

    ጊልያድ ደስ ይላል

  • @user-of7wt8bs6y
    @user-of7wt8bs6y Жыл бұрын

    እመኑኝ ጋይሥ በቃ በሄደችበት ከጊሊድ ጋር ትገናኛለች ነገር ግን የሚያሣዝነው የብሩኬ ሂወት ነው ሚሥኪን 😔

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait3269 ай бұрын

    እናት ለዘላለም ትኑር

  • @user-zt7rn9ps1o
    @user-zt7rn9ps1o11 ай бұрын

    አፍቅሮ ከማዘን በልቶ መመዘን ይላል ተረቱ 😢😢😢

  • @muhammedsualih

    @muhammedsualih

    11 ай бұрын

    ይቺ ተረት ለኔም ትመቸኛለች

  • @jshhde4936
    @jshhde4936 Жыл бұрын

    መች ይሠራል እኔ ደሞ ሰፍ ብየ መቅረቴ😢😢

  • @Netse_YouTube_channel

    @Netse_YouTube_channel

    Жыл бұрын

    😅

  • @mekdesmatiyos

    @mekdesmatiyos

    Жыл бұрын

    😂😂😂ayseram 2 sat xebiqu kkkkk😅😅

  • @zinatalemnew6090

    @zinatalemnew6090

    Жыл бұрын

    ሠዓ 7:00ይለቀቃል

  • @hawamohammedadem

    @hawamohammedadem

    Жыл бұрын

    ​@@zinatalemnew6090😊😊😊😂

  • @user-tt9vh5ho9n

    @user-tt9vh5ho9n

    Жыл бұрын

    ክክ

  • @FetiyaAbduyouhave
    @FetiyaAbduyouhave Жыл бұрын

    እረ በ ፈጠራችሁ ኡፍፍፍፍ

  • @mekdiyebarchehit247
    @mekdiyebarchehit247 Жыл бұрын

    እስከሚለቀቅ ጓጉተናል❤❤

  • @neggaasamene1912
    @neggaasamene19126 ай бұрын

    ወይኔ ደስ ሲል ገና 5ተኟው ክፍል ሁኜ አጎጎኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @johndansamo1177
    @johndansamo1177 Жыл бұрын

    Plse part 6❤❤❤❤❤true lovely story ❤❤

  • @user-dz8ot4ud6t
    @user-dz8ot4ud6t10 ай бұрын

    የቆሰለ ፍቅርን ባየሁበት የአቦቦች ፍልሚያን ባየሁበት የናተ ድራማ ዘጋኝ

  • @user-lw2ig3zp3x

    @user-lw2ig3zp3x

    Ай бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @user-mr3hf7nd5r
    @user-mr3hf7nd5r Жыл бұрын

    ወይኔ የፍቅር ነገር ሁኖብኝ 😢😢😢😢አየ ፍቅር

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo5 ай бұрын

    ሀና የስራሽን ብሩኬ አሳዘነኝ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @bilenmenbere5717
    @bilenmenbere5717 Жыл бұрын

    እኔም ብሩኬን አፍቅሬዋለሁ🥺

  • @merhabaethiopian340

    @merhabaethiopian340

    11 ай бұрын

    እወነት ገጸባኋሬወደደሸ😢

  • @user-tp1fs7mq4c
    @user-tp1fs7mq4c Жыл бұрын

    ኧረ በፈጠራችሁ ቶሎ ልቃቁልን 😢😢

  • @user-gb4ps3er6j
    @user-gb4ps3er6j2 ай бұрын

    It's a very interesting teacher program. Brooke is a teacher

  • @obsaagursum5735
    @obsaagursum5735 Жыл бұрын

    Wow Pls pls 🙏🙏🙏 Part 6 bexam desbignel

  • @HJi-bf6uz
    @HJi-bf6uz Жыл бұрын

    እረ እስኪ ቶሎቶሎ ይሰራልን እኒ በመጠበቅ ተቃቅቼ ሞቱኩኝ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😊

  • @SamirYahyaa-qr9fh
    @SamirYahyaa-qr9fh Жыл бұрын

    Wow I love this drama 😢

  • @makiyakonjo3934
    @makiyakonjo3934 Жыл бұрын

    ወዶ መለየት በሺታ ነው

  • @mameabdurezak5700
    @mameabdurezak570011 ай бұрын

    የማይጨበጥ ፎቅር መስዋዕትነት የሌለው በጭፍን የተመራ የእውር ፍቅር እርባና ቢስ ፍቅር !!! የህፃናት ተማሪዎች ህይወት እየቀጠፈ የውሸት ከስሜት ያልዘለለ ፍቅር መጭው ትውልድ ይጠብቅልን !!!!

  • @user-jg9fx8re9w
    @user-jg9fx8re9w11 ай бұрын

    Emaye hulem ewodshalehu❤❤❤❤

  • @gfffggf4194
    @gfffggf4194 Жыл бұрын

    ትለቁደሁ ቶሎቶሎ ልቀቁ እራሤን አታሣሙኝ

  • @zebenalemu-mm6br

    @zebenalemu-mm6br

    Жыл бұрын

    😂😂😂🥺

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 Жыл бұрын

    አይ ፍቅር ትዝታ ልጅነት ፍቅር ደስ ይላል የዛሬው እኔ ያሳለፍኩት ነበር እሩቅ ዘመድ ቤት ስወሰድ ብቻ ደስ ይላል ፍቅር

  • @zenashdegefa4473
    @zenashdegefa4473 Жыл бұрын

    በጣም ነው ምወዳችሁ❤❤❤ ግን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

Келесі