ለዚህ ሁሉ ነገር ተጠያቂዋ ታናሽ እህቴ ናት! አባቴ በጣም ተጨቁኖ ነው የኖረው!የመጨረሻ ክፍል Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 2 600

  • @user-nu8cu7vl5t
    @user-nu8cu7vl5tАй бұрын

    ከስድብ ዉጪ አስተያየት መስጠት አትችሉም በዚ ቤተሰብ ሰላም ያግባ እዉነቱን ፈጣሪ ያዉቃል😢😢

  • @user-pc1nb1cz8v

    @user-pc1nb1cz8v

    Ай бұрын

    ፕሮፋይልክን ቀይር ይደብራል

  • @jemo5716

    @jemo5716

    Ай бұрын

    ትእቢት ዉሸት ሥሥት ሖዳምነት ኩራት አንቺ ሉሢፈር ነሽ እራሡ ሉሢፈር ተኮርቶ ተሙቷል የእሣት እግርሽን ዘመንሽን ይበለዋል 100% አንቺ ወይ ከቀደምሽ የቆየ ይይሽ እናትሽ ከቀደሙም ሟቹን ፈጣሪ ነዉ የሚያቅ የቆየ ይይሽ አንቺ አሥመሣይ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995Ай бұрын

    ❤❤❤እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ቤተስብ ስላም ስጥ ለአንተ ሁሉ ይቻላል እኔ በእናንተ መሀል ስላም እንዲሆን እፀልያለሁኝ

  • @user-vg4ij4jb2o

    @user-vg4ij4jb2o

    Ай бұрын

    አሜን የሰላም መልአክ ቅዱስ ኡራኤል ይግባበት።ሰላሙን ያውርድላቸው

  • @Helenabebe-fu5sl

    @Helenabebe-fu5sl

    Ай бұрын

    አሜን 🙏💚💛❤🙏

  • @user-el4rl4gy4y
    @user-el4rl4gy4yАй бұрын

    የእኔናት ወደድኩሽ አነጋገርሽ በስመአብ ደስ ስትይ ❤ የወለደ እናት አባትሽ ባልሽ ነዉ ሲባል ያማል 😢 ኮመታተሮች እስከመጨርሻዉ ሳታዳምጡ አታሳደቡ የወለደ ሁሉ እናት አይደለም

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23Ай бұрын

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤🥰

  • @user-tb6jm6ff8r

    @user-tb6jm6ff8r

    Ай бұрын

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sewmehon9860

    @sewmehon9860

    Ай бұрын

    አሜን

  • @user-yq9nu3on4f

    @user-yq9nu3on4f

    Ай бұрын

    አረ ወደዛ ወጥ የለለው እንጀራ ምን ይሰራልኛል because of inflation!

  • @sewmehon9860

    @sewmehon9860

    Ай бұрын

    @@user-yq9nu3on4f አመለጠሽ እንጀራውን ይዘሽ ወጡን መጠበቅ አይሻልም ብልጥ ልጅ ........... አይባልም እንዴ በናንተ ሀገር?

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9toАй бұрын

    እንደዚህ አይነት ችግሮች ብዙ ቤት አለ !!ኢትዮጵያ ውስጥ በእናትና አባት ጸብ ልጆች ወደ እናት ወግነው ልጆቻቸውን ለማሳደግ ዋጋ የከፈሉ አባቶችን በጣም ሲጎዱ ማየት የተለመደ ነገር ነው ብዙ ሰዎች አፍነው የሚኖሩት የሚኖሩት ህይወት ነው!! ልጂት በጣም ጀግና ነሽ አባትሽን ተንከባክበሽ አሳክመሽ ስለሸኘሻቸው ልትኮሪ ነው የሚገባው!! በተረፈ ታረቁ ይቅር ለእግዚአብሄር መባባሉ ጥሩ ነው !!

  • @user-rq3rm9in5z

    @user-rq3rm9in5z

    Ай бұрын

    ትክክል

  • @abentekelly9387

    @abentekelly9387

    Ай бұрын

    ትክክል፣፣ በየቤቱ ጉድ አለ ለአሁኑ ሆድ ይቻለው ቤዩ አልፋለሁ ፣፣

  • @tihfgtioff7611

    @tihfgtioff7611

    Ай бұрын

    ትክክል

  • @sosenasenbetu2292
    @sosenasenbetu2292Ай бұрын

    እኔ ግን እንደአስተያየት የሚያባላችሁ ዳቢሎስ ነው በእውነት ክፉ ነገር ሁሉ ከሴጣን ነው

  • @elizadavid7336

    @elizadavid7336

    Ай бұрын

    Very true ይቺ ሴትዮ በአባቷ ፍቅር አሳበበች እንጂ በየጠንቋይ ቤት የምትዞር፤ አጋንንት የሚመራት፤ እሷን ተጠቅሞ ሰይጣን ቤተሰቡን እንደስንዴ እያበጠረ ነው። አጋንንት ካልመራሽ የዘራሽውን እናት መደብደብና ማዋረድ ጊዜው ሲደርስ እነዚህ ያንቆለጳጰስሻቸው ልጆችሽ ወይም የልጅ ልጆችሽ በእጥፍ ይከፍሉሻል። እውነት ዘጠኝ ወር አምጠው በጀርባቸው አዝለው ሲርብሽ አብልተው ሲጠማሽ አጠጥተውሽ እዚህ አድርሰውሻል፤ እንደመሠከርሽው ካንቺ አልፎ የፈለፈልሻቸውንጭምር። ባለጌ ክፉ ሴት ምላስሽም እጅሽም እረጅም እንደሆነ ታስታውቂያለሽ። እናት ምንም ብትሳሳት ምንም ብታጠፋ ለእግዚአብሔር ይተዋል እንጂ እንዲህ አይገባትም። የአባትሽን ችግር ያለያያቸውን ምክንያት ማውራት አልፈለግሽም እንደመለዓክ አስቀመጥሻቸው። ከጥንት ጀምሮ እናትሽን እንዴት እንደበደሏቸው ማን ያውቃል? አንቺ እንዳልሽው ለሁሉ ደግ ቢሆኑ ኖሮ መጨረሻቸው ባማረ ነበር። አንቺም ሳይረፍድብሽ እናትሽ እግር ላይ ወድቀሽ ንስሃ ጊቢ። እንዲህ እንደጎበዝሽ አትቀሪም ቀን ይመጣል ትወድቂያለሽ።

  • @amarechhiruy5072

    @amarechhiruy5072

    Ай бұрын

    ​@@elizadavid7336 ተይ እህቴ በአደባባይ መፍረድ ቀላል ነው ሲኖሩበት ግን መልኩ ሌላ ነው

  • @HomeBased-yd7um

    @HomeBased-yd7um

    Ай бұрын

    ​@@elizadavid7336በፍፁም ተቃራኒ ነው ያወራሽው እናትየው እና ታናሽ እህት በየጠንቋይ ቤት እየሄዱ ቤተሰቡን የበጠበጡት ታናሽ እህት ላቀች ተብየው እናቷን ወደራሷ አርጋ የምትበጠብጠው የትኛው ልጅ ነው እናት እና አባቱ ፍርድ ቤት ሄዶ አፋቶ ንብረት ተካፈሉ ይላል አስቢበት

  • @geemayle7969

    @geemayle7969

    Ай бұрын

    የቤተሰብ ፀብ፣ አይጣል ነው!በግልፅ ተናገሩኮ ክፋ አምልኮት በአባት በኩል አለ አሉ/የሚበሉት እኮ የተለየ ነው ከበአድ አምልኮ አንፃር፣ እናት 83አመት ከመቃብር አፋፋ ቆመው ስጋወ ደሙ ያልተቀበሉ! ነብስን ለመንግስቱ አጥብቆ 83 አመት የቆየ መንፋስ መዋረጃው ይድረስ! ለስጋወ ደሙ ያብቃቸው

  • @amarechhiruy5072

    @amarechhiruy5072

    Ай бұрын

    @@elizadavid7336 ተይ በሰው ለመፍረድ ቀላል ነው ። ይሄ ሁሉ የልጆች መባላት ውጤቱ የቤተሰቦቻቸው ልጆቻቸውን በስርዓት በፍቅርና ፈሪሃ እግዚአብሔር እንዲኖራቸው አድርጎ ያለማሳደግ ውጤት ነው። ልጅህን የሚሔድበትን መንገድ ምራው ከፍ ሲል ካንተ መንገድ አይወጣም አይደል የሚለው መፅሐፉስ?

  • @user-zf2hm6vr5x
    @user-zf2hm6vr5xАй бұрын

    አቤት የአባት ፍቅር አባ ብላ አትጠግብም በጣም ታሳዝናለች እግዝሐብሔር ጣልቃ ይግባ መፍርድ ከባድ ነው እግዝሐብሔር ያፅናሸ አይዞሽ አይቆጭሽም አሰታመሻል አገልገልሻል አባትሸን በቁማቸው መርቀውሻል አይዞሸ ለአባትሽ ነብሰ ይማር😭😭😭😭እናትሸንም እግዝሐብሔር ያዋዳችሁ አሜን

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjoАй бұрын

    ሴትየዋ እዉነት አላት ግልጽ ልጅ ስለሆነች ነዉ የደሰበት ነዉ ሚያዉቀዉ እናት ስታዳላ መጥፎ ነዉ እንዴትስ አባት ከልጅ የተኛል ባለጌዎች ናቸዉ

  • @rabiyaabrar3349

    @rabiyaabrar3349

    Ай бұрын

    Betam gin commentateroch gin yakoslalu

  • @ህይወት-ህመም

    @ህይወት-ህመም

    Ай бұрын

    በጣም ከብዙ ልጆቿ የምታዳላ እናት አለች ክፉ

  • @wondawkwondirad2760

    @wondawkwondirad2760

    Ай бұрын

    abat siadalas???????

  • @kidu715
    @kidu715Ай бұрын

    ብዙ ጊዜ ወላጆች የመጀመሪያ ልጅ ላይ ጫና እና ሀላፊነት ያበዛሉ ከዛ ወደ ታናናሽ ልጆች ፍቅራቸዉም ትኩረታቸዉን ያደርጋሉ በዚህ ጊዜ የመጀመሪያዎቹ ብኩንነት ባዶነት ይሰማቸዋል ወላጆቻቸዉ ላይ ጥላቻ ቂም ይይዛሉ ከዚህ ታሪክ የተረዳሁት ይሄን ነዉ😢

  • @abnett.6429

    @abnett.6429

    Ай бұрын

    ኧረ የመጀመሪያ አይደለችም

  • @rahelrahel3587

    @rahelrahel3587

    Ай бұрын

    Anhey werega teleneten paret 1 laye setesedebet alenberm werega

  • @user-dc1wb6td5o

    @user-dc1wb6td5o

    Ай бұрын

    @@abnett.6429ለእናታ የመጀመሬያ ነች... ለእባታ ግን ሁለተኛ ነች....!!!

  • @FoodRecipesHabesha

    @FoodRecipesHabesha

    Ай бұрын

    ተቃራኒ ነዉ። ቤተሰብ የመጀመሪያ ልጅ እና የመጨረሻ ልጅ ነዉ ሚወዱት መሀል ላይ የትለዱ ልጆች ይረሳሉ ከበሉ እና ከጠጡ ሌላ እንክብካቤ አያስፈልጋቸዉም ብለዉ ነዉ ሚያስቡት። በተለይ ብዙ ልጆች ሚወልዱ ቤተሰቦች 😢😢😢 እኔ እዉነተኛ፣ ቤተሰቦቼ፣ እነማን፣ ናቸዉ፣ ሚል ስሜት፣ በአምሮየ፣ መቶ ያቃል፣ አያቴ ደሞ በጣም ትጠላኛለች በመሀል ከእህቶቼ ጋር ታዳላ እና ትከፋፍለን ነበር 😢 ሁሌ ይከፋኛል እሰከ አሁን በጣም የቆመች እባብ አስመሳይ ናት እና የ 5 አመት ልጅ እያለሁ እራሴን ለማጥፋት ከ 3 ጊዜ በላይ አስቤ አቃለዉ 😢😭😭 ። አዎ አንድ አንድ ቤተሰቦች ሰይጣንን ያስንቃሉ የአጋንት ጭፍራ የሰፈረባቸዉ ናቸዉ

  • @yirgalamkebede485

    @yirgalamkebede485

    Ай бұрын

    Tikikle

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433Ай бұрын

    ሎሚዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አረብ ሃገር እያለሽ አውቅሽ ነበር አንቺ በጣም የዋህ ስው ነሽ እናትሽን ይቅር በያቸው እና ስላም አውርዱ😍

  • @zteshome75

    @zteshome75

    Ай бұрын

    አእሷ አውሬ ናት

  • @zewdneshzegeye9259

    @zewdneshzegeye9259

    Ай бұрын

    ጎሽ የሚያውቅ ይናገር ተባሰኪ

  • @elizadavid7336

    @elizadavid7336

    Ай бұрын

    ​@@zewdneshzegeye9259የአዞ እንባ። ይቺ ሴትዮ በአባቷ ፍቅር አሳበበች እንጂ በየጠንቋይ ቤት የምትዞር፤ አጋንንት የሚመራት፤ እሷን ተጠቅሞ ሰይጣን ቤተሰቡን እንደስንዴ እያበጠረ ነው። አጋንንት ካልመራሽ የዘራሽውን እናት መደብደብና ማዋረድ ጊዜው ሲደርስ እነዚህ ያንቆለጳጰስሻቸው ልጆችሽ ወይም የልጅ ልጆችሽ በእጥፍ ይከፍሉሻል፣ ጠብቂ። ሰይጣን ከገባ ሳያዳርስ አይተውሽም። እውነት ዘጠኝ ወር አምጠው በጀርባቸው አዝለው ሲርብሽ አብልተው ሲጠማሽ አጠጥተውሽ፤ እንደመሠከርሽው ካንቺ አልፎ የወለድሻቸውን ጭምር አድርሰው ከሆነ። ባለጌ ክፉ ሴት ነሽ፤ ምላስሽም እጅሽም እረጅም እንደሆነ ታስታውቂያለሽ። እናት ምንም ብትሳሳት ምንም ብታጠፋ ለእግዚአብሔር ይተዋል እንጂ እንዲህ አይገባትም። የአባትሽን ችግር ያለያያቸውን ምክንያት ማውራት አልፈለግሽም እንደመለዓክ አስቀመጥሻቸው። ከጥንት ጀምሮ እናትሽን እንዴት እንደበደሏቸው ማን ያውቃል? አንቺ እንዳልሽው ለሁሉ ደግ ቢሆኑ ኖሮ መጨረሻቸው ባማረ ነበር። አንቺም ሳይረፍድብሽ እናትሽ እግር ላይ ወድቀሽ ንስሃ ጊቢ። እንዲህ እንደጎበዝሽ አትቀሪም ቀን ይመጣል ትወድቂያለሽ። ለልጆችሽም እርግማን አታስቀምጪ። በነገር ከመምራት ይልቅ፤ ይቅር በማለት መሪ ሁኚ።

  • @korichafantaye1135

    @korichafantaye1135

    Ай бұрын

    Tekekele

  • @Hayatjemal-gz1sz

    @Hayatjemal-gz1sz

    Ай бұрын

    ወረኛ እብድ

  • @sabatedla1733
    @sabatedla1733Ай бұрын

    የአባት ሞት ቁስል ነው😭 አባቴን አስታወሽኝ አስለቀሽኝ እድለኛ ነሽ አስታመሻል ጡረሻል ተመርቀሻል ነብሳቸው ይማር

  • @addisababanazareth1525

    @addisababanazareth1525

    Ай бұрын

    አስመሳይ ናት ሎሚ የሚሉዋት። እናቴን አልወዳትም እያለች እናቴ አንድ ነገር ብት ሆን ገፈታትሬያቸው ነው የምገባው ምናምን አለች። የለቅሶ ግዜ አዛኝ መስላ እናትየውን ልትቀብር አረመኔና መርዘኛ የቤተሰቡ አበጣባጭ እርኩስ ሴት ናት። ኑዛዜው የተፅእኖ መሆኑ የሚያስታውቀው ሎሚ የሰራችው ቤት የሎሚ ነው የሚል መግባቱ ነው። በፍፁም አባትየው እንዲህ አይነት መርዘኛና እርኩስ ሰው አይሆኑም። ግን ሎሚ የሚሉዋት መርዛቸዋለች።

  • @rahelrahel3587

    @rahelrahel3587

    Ай бұрын

    ​@@addisababanazareth1525 takeyhewaleshe lomy ene aketelw batam labtwa lefetlehe abtwan tekbekbekelehe

  • @beana3912
    @beana3912Ай бұрын

    🛑🛑እናት እናት አትበሉ ወረኛ ሁላ ከሷ በላይ ስለእናቷ ተረዳቹ?የወለደ ሁሉ እናት አይሆንም 💯💯👌አንቺ ጀግና ነሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @selamhailu1990

    @selamhailu1990

    Ай бұрын

    በትክክል

  • @meskiwoldika5682
    @meskiwoldika5682Ай бұрын

    እናት እናት ናት የምትሉ ሰዎች ምናችሁን ነው የሚያማችሁ?..ስንት ልጆቻቸውን የሚያስርቡ የሚበድሉ የሚገድሉ እናቶች እኮ አሉ::

  • @user-tz1hf4dl4j

    @user-tz1hf4dl4j

    Ай бұрын

    በየቤቱ ብዙ ነገር አለ ሚስት ባሉአን ስትደበድብ ፣ስታስርበው አይቻለሁ

  • @nadernegash827

    @nadernegash827

    Ай бұрын

    ኧረ ተያቸው ይች ልጅማ የተባረከች ጀግና ልጅ ናት እናቲቱ አረመኔ ናት

  • @fatumaahmed8406

    @fatumaahmed8406

    Ай бұрын

    እህህ ስንት የተረገመ እናት አለ። ሁልጊዜ እናት መበደል የለባትም እናት እናት ይባላል። ቁስሌን ቀሰቀሳችሁብኝ። እረ ተዉዉዉ😭😭😭😭

  • @appseth8007

    @appseth8007

    Ай бұрын

    ምናችንንም አያመንም እናት እናት ናት 9ወር አርግዛ አምጣ የወለደች እናት አዝላ ያሳደገች እናት

  • @meronabebe99

    @meronabebe99

    Ай бұрын

    @@nadernegash827 የት አየሽ አረመኔ እናት መሆኑናን አይደለም እሱዋን ልጆቿን ያሳደገች እናት ናት

  • @hewanshiferaw8402
    @hewanshiferaw8402Ай бұрын

    ስሜቷን ነው የተናገርች አልዋሽችም እውነት ሰለተናገርች ሌላውንም እውነት ነው የተናገረችው ብዬ አምናለሁ እንደውም ለእናቷም ታስባለች ብቻ እየፈረድኩኝ አይደለም ሰላም ይግባላችሁ❤

  • @elizadavid7336

    @elizadavid7336

    Ай бұрын

    ይቺ ሴትዮ በአባቷ ፍቅር አሳበበች እንጂ በየጠንቋይ ቤት የምትዞር፤ አጋንንት የሚመራት፤ እሷን ተጠቅሞ ሰይጣን ቤተሰቡን እንደስንዴ እያበጠረ ነው። አጋንንት ካልመራሽ የዘራሽውን እናት መደብደብና ማዋረድ ጊዜው ሲደርስ እነዚህ ያንቆለጳጰስሻቸው ልጆችሽ ወይም የልጅ ልጆችሽ በእጥፍ ይከፍሉሻል። እውነት ዘጠኝ ወር አምጠው በጀርባቸው አዝለው ሲርብሽ አብልተው ሲጠማሽ አጠጥተውሽ እዚህ አድርሰውሻል፤ እንደመሠከርሽው ካንቺ አልፎ የፈለፈልሻቸውንጭምር። ባለጌ ክፉ ሴት ምላስሽም እጅሽም እረጅም እንደሆነ ታስታውቂያለሽ። እናት ምንም ብትሳሳት ምንም ብታጠፋ ለእግዚአብሔር ይተዋል እንጂ እንዲህ አይገባትም። የአባትሽን ችግር ያለያያቸውን ምክንያት ማውራት አልፈለግሽም እንደመለዓክ አስቀመጥሻቸው። ከጥንት ጀምሮ እናትሽን እንዴት እንደበደሏቸው ማን ያውቃል? አንቺ እንዳልሽው ለሁሉ ደግ ቢሆኑ ኖሮ መጨረሻቸው ባማረ ነበር። አንቺም ሳይረፍድብሽ እናትሽ እግር ላይ ወድቀሽ ንስሃ ጊቢ። እንዲህ እንደጎበዝሽ አትቀሪም ቀን ይመጣል ትወድቂያለሽ።

  • @Haymanotsavedbygrace

    @Haymanotsavedbygrace

    Ай бұрын

    በትክክል እኔ ክፋት አላየሁባትም ግልፅ እና እውነተኛ ትመስላለች

  • @martamarta5206

    @martamarta5206

    Ай бұрын

    ​@@elizadavid7336 100% eiwunet new yalechiw. Anchi nesh yetenkway lij.😢😢

  • @HomeBased-yd7um

    @HomeBased-yd7um

    Ай бұрын

    ​@@elizadavid7336አንቺ ላቀች የተባልሽው እህትየው ወይ መርዝ ያበላችው ጎረቤት ነሽ መሰለኝ ባለጌ

  • @JESUSSAVE791

    @JESUSSAVE791

    Ай бұрын

    ​@@elizadavid7336ምን ባለጌ ነሽ እግዚአብሔር አንቺ እንደምታይው የሚያይ ይመስልሻል። ከንግግሯ ታስታውቃለች ለእናቷም ታስባለች እናትየው የአንድ ልጅ ምክር ከሚሰሙ አንችም ተይ አንችም ተይ ብለው ማስማማት ሲችሉ ወደ አንድ ወገን አድልተው ቤቱን አመሱት። አባትየው መልካም ስለሆኑ የልጆቼ እናት ናት ብለው ስለተው ነው እንጂ ያኔ ገና ሲፋቱ ንብረታቸውን ከፋፍለው መውሰድ ይችላሉ።

  • @edmalemberihun9100
    @edmalemberihun9100Ай бұрын

    እናት እናት ተች ምትሉ አወ እናት እናት ነች ግን ብዙ ደግ እናቶች እዳሉ ብዙ ጨካኝ አረመኔ እናቶች አሉ አትፍረዱ ጥሩ እናት የእናተ የኔ እናት ልትሆን ትችላለች የስዋ እናት ጥሩ ካልሆነችስ ለምን ትፈርዳላችሁ እዴ

  • @mdhanif4226
    @mdhanif4226Ай бұрын

    እናት እናት ናት የምትሉ እስቲ ተውን ስንት እናት አለች ልጅን ከልጅ የምታበላልጥ

  • @user-hs8in5zo6g

    @user-hs8in5zo6g

    Ай бұрын

    ማርያምን ትክክል የደረሰበት ያውቀዋል

  • @miligidedey

    @miligidedey

    Ай бұрын

    Aw lk nesh

  • @mlgglm9051

    @mlgglm9051

    Ай бұрын

    በናትሽ አውሪኝ​@@user-hs8in5zo6g

  • @gheremewaraghaw4993

    @gheremewaraghaw4993

    Ай бұрын

    Stupid selfish, shut your Atlantic Mouth. The Mother is Mother. Nothing replaces hers. This Woman is cruel and loves Money property then she is doing lots of stupid things und abused her Mother and sisters. She is arrogant.

  • @wondawkwondirad2760

    @wondawkwondirad2760

    Ай бұрын

    what about fathers lesua yetederegew leleloch bidereg lititanek new ende father emimechewn aderege mother emimechatin madreg atchilm??

  • @KkOo-jj3pz
    @KkOo-jj3pzАй бұрын

    ምናልባት ይህች ሴት እውነታ አላት ግልፅነቷ ነው የጎዳት

  • @user-kf7we3xu9q

    @user-kf7we3xu9q

    Ай бұрын

    Enatwan mankuasheshuwa naw ewnetaw

  • @soniajonathan7618

    @soniajonathan7618

    Ай бұрын

    ብልግና አለ ሌነት ግልፅነት አይደለም አቺ ለጎርቤት አንኳን ሰድ ነች

  • @chuchumike3286

    @chuchumike3286

    Ай бұрын

    ወይ ግልፅንት አርመኔ ፊት በደንብ ታስታውቃለች አፍ ቀላጤ ናት ስታንቀጠቅጥ የኖርች ውሻ

  • @user-ps3bq6vy3w

    @user-ps3bq6vy3w

    Ай бұрын

    @@soniajonathan7618የግል ፀብ እንዳለሽ ግልፅ ነው

  • @user-xz3iy6ti5m

    @user-xz3iy6ti5m

    Ай бұрын

    Qoshash nache

  • @user-hg4si4gy8w
    @user-hg4si4gy8wАй бұрын

    ሎሚ እህትሽ ትልቅ ሰው ይህን ያክል ሰአት ስታወሩ ጣልቃ እንኩዋን አልገባችም ስትጠየቅ ብቻ አደነኩዋት እኔ ብሆን የረሳሽው ካለ በየመሀሉ ጥልቅ ነበር እምለው ለማስታወስ ስነስርአትዋ ደስ ይላል እናም አልተበደልሽም አልልም ግን ልብሽ ወደ እግዛብሄር ከሆነ ይቅር እንዲሉሽ አትጠብቂ አንቺ ይቅር በያቸው አውቃለው ፊት ለፊት እሚናገር ሰው አይወደድም ግን ተፈጥሮን ምንም ማድረግ አይቻልም እዚ ያለውን የሰውን ፍርድ እንዳታዩ ይቅር በሉ ይቅር እንድትባሉ ይላል የእግዛብሄር ቃል

  • @hirut7396
    @hirut7396Ай бұрын

    እማ ❤አባ ❤ እምትለው ቃል ውስጤ ገባ እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድላችሁ ጥለነው ለምንሄደው ኮተት እርስ በራሳችን መባላታችን ያሳዝናል ሎሚ ንግግር ትችላለች ግልፅም ናት እምትናገረው ነገር ብስለት የተሞላበት ነው ❤❤❤❤

  • @devtame

    @devtame

    Ай бұрын

    የዝች ሴት ባህሪና የኔ ባህሪ አንድ አይነት እዉነት ተናጋሪ ሰዋች ሁሌም ዉሸታሞች ጋ እናትም ማበላለጥ ነዉ ስራዋ አንቺ ግነ ንፁሁ ነሽ ለዛም በልጆችሽ ክፍያዉን ታገኛለሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋ ይሁን !!!

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238Ай бұрын

    ጀግና ነሽ ለአባትሽ እስከ ጥግ ድረስ ማድረግ ያለብሽን አድረጋሻል አባትሽ ግን አንጀት ይበላሉ

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enatАй бұрын

    አባትን ባልሽ ይባላል እንዴ ??? ይሄ ብቻውን አቆራራጭ ነው ።😢😢😢

  • @yenazarethlije558

    @yenazarethlije558

    Ай бұрын

    well" we need another witness.

  • @HomeBased-yd7um

    @HomeBased-yd7um

    Ай бұрын

    ​@yenazarethlije558 well she mentioned it earlier even in the funeral they said & all guest was witness all negbhrood heard & she said when you come you can ask so it's a bit frustrating what her mom & sister are doing .

  • @dagemadis6424

    @dagemadis6424

    Ай бұрын

    ከዚህ በፊት እኔ ሰምቻለሁ ባልና ሚስት ተጣልተው ሊፋቱ ሲካሰሱ ልጁ ምግብ እየሰራች ስታበላው ከስራ ሲመጣ ቤቱን ስታፀዳ እናቷ ይሄ ሰውዬ ያንቺነው ወይስ የኔ ባል ብላ በሰው ፊት ተናገረቻት አቤት የአባትየው ፊት በድንጋጤ ከሰል መሰለ እና አንዳንድ ሰው እኮ ልቅ አፍ ነው ልጅና እናት ተቆራርጠው ቀርተዋል

  • @hanoonohaa4414

    @hanoonohaa4414

    Ай бұрын

    ትክክል

  • @KkOo-jj3pz

    @KkOo-jj3pz

    Ай бұрын

    ​@@dagemadis6424 እኔም በ14አመቴ እናቴ አግቢው ብላኛለች ሲፋቱ እኔ ግን ዝም አልኩ ስሜቱ ከባድ ነው. ግን እናቴን እወዳታለሁ. እሷን በድሏት እኔ ካባቴ አልለይም ስላት ተናዳብኝ ነው

  • @user-mg1sy3ts8q
    @user-mg1sy3ts8qАй бұрын

    ፊት ለፊት የሚናገር ሰዉ ሁሌም ነገረኛ ነዉ የሚባለዉ ስንት እናቶች አሉ ከላይ ሲታዩ መልካም መስለዉ ልብ የሚሰብሩ ሰዉ እንዲያዝንላቸዉ በዉጪ መልካም መሰለዉ ለመታየት እናት ሁሉ ጥሩ መልካም አይደለም በተለይ ባእድ አምልኮ የሚያምኑ ሲሆኑ እዉነት ያለዉ ሰዉ ነዉ እንባ የሚቀድመዉ የልቧን እዉነት ነዉ የምታወራዉ

  • @rozazouba7538

    @rozazouba7538

    Ай бұрын

    liki ede na nenati 😢 qedase mesela ebabi nati tqaxelku newe milese edi yalu entoci merzcewe aylqime😢

  • @ghfy1881

    @ghfy1881

    Ай бұрын

    አረዝበይ አይባልም ከእናትየበለጠየለም ሁሉልጅአድአይደለም አባቷንስለወደደች የሚጐዱትመስሏትነዉ

  • @rexasg9862

    @rexasg9862

    Ай бұрын

    Yalwelede sew comment

  • @Elenimekont7404

    @Elenimekont7404

    Ай бұрын

    የእኔ እናት እንደዚህ ጨካኝ ሰው ናት እድሜልኬን እንዳስለቀሰችኝ አንድ ቀን ደስተኛ ሆኜ አላውቅም ብትሞት እንባ እራሱ ሚወጣኝ አይመስለኝም

  • @mardaBemnet-ol8eu
    @mardaBemnet-ol8euАй бұрын

    ሎሚ ምንም አልዋሸሽም ታስታዉቂያለሽ እኔም ደርሶብኛል ለዛዉም በ90 አመት አያቴ አይዞሽ ፈጣሪ መጨረሻቸዉን ያሳይሽ የኔ እናት በርቺ አንቺ

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858Ай бұрын

    አባ አባቴ እያለች ደጋግማ ስትጠራ አፋ ላይ እንዴት ደስ ይላል ውስጣ የታፈነውን ሁሉ ከእንባ ጋር እየታገለች ስላወጣችው ይቀላታል ባለፈው እናታ እንደ እዛ ሲናገሩ አምኜያቸው ተናድጄባት ነበር አሁንም ቢሆን የልብን የሚያውቀው ፈጣሪ ልቦናን ይስጣቸው የቤተሠብ ታሪክ የአለም መሆኑ ያሳዝናል

  • @tirsithaielgebrial5409

    @tirsithaielgebrial5409

    Ай бұрын

    እረደዛ ሌባ በያት በዚህ እድሜዋ ለምን አቶጣም

  • @TigistWorku-jn9yz
    @TigistWorku-jn9yzАй бұрын

    አትፍረዱ ለዚ ቤተሰብ ፀሎት ነዉ የሚያስፈልገዉ

  • @EmuMiftah-vo3ft
    @EmuMiftah-vo3ftАй бұрын

    ይች ልጅ ውሥጧ ቆስሏል ምን ጸብ ቢኖር እናት ልጇን አባትሽ ባልሽ አትልም😢😢😢

  • @habtemariam782

    @habtemariam782

    Ай бұрын

    በምንም ታምር አትልም😢 እናት እናት ናት

  • @MeronTadese-ob6lk

    @MeronTadese-ob6lk

    Ай бұрын

    @@habtemariam782ኸረ አትልም

  • @user-tz1hf4dl4j

    @user-tz1hf4dl4j

    Ай бұрын

    በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ እኔ በአይኔ አይቻለሁ ለእረፍት ኢትዮጵያ ሂጄ ልክ እንደዚህ ቤት ነበር ።አይኔ እያየ ስትመታው ፈነከተችው ምግብ አትሰጠውም ነበር ። ልጆችን ሁሉ አሳድማበት ነበር። በሙሉ ህዝቡ ያውቃል የልቅሶ ቀን ግን ተሰባስበው ቀበሩት። ከስድብ እንቆጠብ ልጅቱ ልቡአ ቆስሎአል

  • @user-wd7eu2bu6r

    @user-wd7eu2bu6r

    Ай бұрын

    ወይ መቁሰል በጣም ትታወቃለች አምላክ ይፈረድባት ቤታቸዉን ለቃ አትሄድም አሮጊቷን ከምታሰቃይ ወልደው አሳድገው የሚያውቅ ያውቃል ነውረኛ ናት

  • @EmuMiftah-vo3ft

    @EmuMiftah-vo3ft

    Ай бұрын

    @@user-wd7eu2bu6r የት ነው የምትሄድ ከአባቷ ቤት በዚያ ላይ አረብ በርሀ ላይ ሰርታ የድርሻዋን ተወጥታለች ባልና ሚስት ቢጣሉ እንኳ ልጆቹ ሁለቱንም መንከባከብ ግዴታቸው ነው አባቷን በጦረች ልጅን ባልሽ አይባልም ትልቅ ነውር ነው

  • @user-pk8vp9ck5v
    @user-pk8vp9ck5vАй бұрын

    የኔማር አሳዘነችኝ እስካሁን አላገኘዎቸውም እንጂ ገርፋቸዎለሁ ስትል እውነት የቡሀነቷን ነው ያየሁት የኔናት

  • @user-cz4ug2kq3i
    @user-cz4ug2kq3iАй бұрын

    አንቺ የአባትሽ ልጅ ነሽ አባትሽ አልሞቱም የአባትስ አምላክ ይጠብቅሽ:

  • @qamar2083
    @qamar2083Ай бұрын

    ለማንኛዉም ቤታቸዉ የጠፈዉን ፍቅር አላህ ይመልስላቸዉ

  • @TsehayneshTeklu-rl4iw
    @TsehayneshTeklu-rl4iwАй бұрын

    "አባቴ ጀግና ነው" 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርሽ።

  • @sabatedla1733

    @sabatedla1733

    Ай бұрын

    የአባት ሞት ቁሱል ነው ያማል

  • @elizadavid7336

    @elizadavid7336

    Ай бұрын

    Ye Enat wurdets????

  • @elizadavid7336

    @elizadavid7336

    Ай бұрын

    ይቺ ሴትዮ በአባቷ ፍቅር አሳበበች እንጂ በየጠንቋይ ቤት የምትዞር፤ አጋንንት የሚመራት፤ እሷን ተጠቅሞ ሰይጣን ቤተሰቡን እንደስንዴ እያበጠረ ነው። አጋንንት ካልመራሽ የዘራሽውን እናት መደብደብና ማዋረድ ጊዜው ሲደርስ እነዚህ ያንቆለጳጰስሻቸው ልጆችሽ ወይም የልጅ ልጆችሽ በእጥፍ ይከፍሉሻል። እውነት ዘጠኝ ወር አምጠው በጀርባቸው አዝለው ሲርብሽ አብልተው ሲጠማሽ አጠጥተውሽ እዚህ አድርሰውሻል፤ እንደመሠከርሽው ካንቺ አልፎ የፈለፈልሻቸውንጭምር። ባለጌ ክፉ ሴት ምላስሽም እጅሽም እረጅም እንደሆነ ታስታውቂያለሽ። እናት ምንም ብትሳሳት ምንም ብታጠፋ ለእግዚአብሔር ይተዋል እንጂ እንዲህ አይገባትም። የአባትሽን ችግር ያለያያቸውን ምክንያት ማውራት አልፈለግሽም እንደመለዓክ አስቀመጥሻቸው። ከጥንት ጀምሮ እናትሽን እንዴት እንደበደሏቸው ማን ያውቃል? አንቺ እንዳልሽው ለሁሉ ደግ ቢሆኑ ኖሮ መጨረሻቸው ባማረ ነበር። አንቺም ሳይረፍድብሽ እናትሽ እግር ላይ ወድቀሽ ንስሃ ጊቢ። እንዲህ እንደጎበዝሽ አትቀሪም ቀን ይመጣል ትወድቂያለሽ።

  • @korichafantaye1135

    @korichafantaye1135

    Ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏❤

  • @helinaasf730

    @helinaasf730

    Ай бұрын

    ​@@elizadavid7336 አንደኛው መርዝ ያበላከው አንተ ነህ ሟርተኛ እናትህ ጠንቋይ ቤት የሚሄዱ ከሆነ አስተዋቸው ሳይረፍድ

  • @beti_boo556
    @beti_boo556Ай бұрын

    እኔም እሷ እንደምትላቸው አይነት ቤተሰቦች ቢኖረኝ እንደሷ ላለመሆኔ ዋስትና የለኝም እንደ እናት በመከበሪያ እድሜ ከእናት ጋር እንዲ ሰላም አቶ መኖር ያማል በእውነቱ እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦና ይስጥ

  • @zainabzainab2164
    @zainabzainab2164Ай бұрын

    እኔ የምለው እስኪ የምትሳደቡ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ ምንም በማታቁት መፍረድ አይከብድም እናት አትበድልም ያለው ማነው እስኪ አትፍረዱ ፍርድ የፈጣሪ ነው

  • @melug1068

    @melug1068

    Ай бұрын

    ስለ አባትየው በደልስ ምነው ዝም አሉ ይገርማል አባትን የሚያህል ነገር ኩሽና የሚያስተኙ ጨካኞች

  • @freweinigebremicheal9515
    @freweinigebremicheal9515Ай бұрын

    ልጅቷ በጣም ተጎድታለች አባቷን ያክል ነገር ተጎድታ ምን ታድርግ ሴትዮዋ የቃልኪዳን ባላቸውን የልጆቻቸውን አባት ያገላቱ የመጨረሻው ዘመን ይችን ጠንካራ ሴት ግን አትሳደቡ ምንም ጥፋት አላየሁም ከአላት ያባቷ ፍቅር ውጭ

  • @bezitube2671
    @bezitube2671Ай бұрын

    ሁሉም ሰው ስለሚያውቀው እናት ነው ሚያወራው Comment የምታረጉ ሰዋች ምን እንዳሳለፉ አናቅም የግድ ለአንዱ መወገን የለበንም እናት እናት እያልን ባናራግብ መልካም ነዉ ስንት አይነት እናት እንዳለ እየሰማን እያየን ነው ከታሪኩ ከተማርን በቂ ነው ግዴታ አይደለም አስተያየት መስጠት እነሱ የቱንም ያክል ቢጣሉ ስጋ ናቸው።

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    Ай бұрын

    😒እኮ ቅልስልስ ስላሉ እና በ እድሜ ስለግፍ በ ልጅ ላይ ማንም ምንም ቢአደርጉ በ ባህላችን 🤮🤮🤮እናት ስለኦኑ ብቻ ተስሚነት 😒😒አላችሁው 😒😒

  • @addiselemworkneh3982

    @addiselemworkneh3982

    Ай бұрын

    Atfrde lgte btme gbze abtne ystmache egzybher kefta ysthi endna lebsh kslole ylaychuten enate enate eylchu atfrde

  • @addiselemworkneh3982

    @addiselemworkneh3982

    Ай бұрын

    @bezitube2671 tkakele neshi

  • @rahmaali9742

    @rahmaali9742

    Ай бұрын

    👌👌👌👌

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachowАй бұрын

    እኔ ግን አስለቀሰችኝ አባት እራሱን ሲስት እንድህ አይነት ልጅ አይገኝም እግዚአብሔር ይባርክሽ በእንባ ነው የሰማሁት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የቤተሰባችሁን ሰላም እድመጣ ፀልዬ ክፉ ነገር ሁሉ የሰይጣን ነዉ

  • @merongirma8950
    @merongirma8950Ай бұрын

    የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ ይሄ ታሪክ እኔ ላይ የነበረ ታሪክ ሰለነበር በደንብ ነበር ያዳመጥኩሽ አንቺ ግን የአባት ምርቃት አግኝተሻል ይብላኝ ለነሱ አይዞሽ

  • @user-wd7eu2bu6r

    @user-wd7eu2bu6r

    Ай бұрын

    እናታችሁን ከፉ የምታደርጉ ሴቶች እርጉም ሁኑ እናት ተርባ ልጇን የምታበላ ናት

  • @rexasg9862

    @rexasg9862

    Ай бұрын

    Ye abat mirkat magignet eko be enat meregemin ayaskerim.. lij mnm bihon yewelaj welaj mehon aychlim beka wey zor malet new enjy kuch blo enat masekayet lik adelem

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905Ай бұрын

    የእናትን ክፋትና የደመና ግዜ ጥም ማንም አያውቅልህም ከራስህ በስቀር ይባላል ብዙ እናቶች አሉ በክፋት የተሞላ የተናደደ ሰው ብዙ ነገር ያደርጋል አትፍረዱ

  • @Emuassfa
    @EmuassfaАй бұрын

    ከባድ ነው መፍረድ ህመሙን እሚያውቀው ታማሚው ነው ግን ፈጣሪ ሰላምን ፍቅር ይስጣችሁ ስንት አለ በየቤቱ ተባረክ አለምዩ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857Ай бұрын

    እህቴ ጅግና ነሽ ባለ ኩፉ የዘራውን ያጭዳል አባዬ ስትሊ ስጣፍጥ ያባትሽን ምርቃ ለልጆችሽ ላቺ ይጠብቅሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922Ай бұрын

    የሚገርም ነው በየቤቱ ክፉ በጥባጭ ምቀኛ እህቶች አሉ። የሰይጣን ቁራጮች። እነርሱ ባሉበት የቤተሰብ ፍቅር አይኖርም። ገንዘብ/ንዋይ አፍቃሪዎች መተተኞች። አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ልጆችሽን ይባርክልሽ በልጆችሽ ተደሰች። ለቀቾ/እህት ተብዬዋ ደግሞ የውስጥሽን አይቶ ፈጣሪ ቀኑን ጠብቆ ይፈርድብሻል። ሰላም ከሌለ የውርስ ሀብት ከንቱ ህኖ ይቀራል።😡😭💔

  • @woyintube617
    @woyintube617Ай бұрын

    እናቱን ከራሴ በለይ እወዳተላዉ እድሜዋ ይሪዘምልኝ❤❤🙏🙏

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    Ай бұрын

    አሚን እድሜ ጤና ለእናቶች ኧር ጉድ እናት በዚ ልክ እግዝዬ😂😂

  • @eyerusalemgebreselassie7298

    @eyerusalemgebreselassie7298

    Ай бұрын

    Amen enem kerase belay ewedatalehu

  • @amenaMuhammed

    @amenaMuhammed

    Ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @user-iu5zd5iu9l

    @user-iu5zd5iu9l

    Ай бұрын

    Ene agibche enkuwan adade sihed alikishe new mimelesew yenat fikir alakim😢😢😢

  • @AsdQwe-qr8zs

    @AsdQwe-qr8zs

    Ай бұрын

    መልካም ሰለሆነችልሸ

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778Ай бұрын

    እናትየው እንዴት ኖት ሲባሉ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ እንኩዋን አላለም እኔም ታዝቢያለሁ ልጃቸው አብራ የመጣችው እግዚአብሔር ይመስገን ብላለች እናትየዋ ግን ሌላ አምልኮ ያላቸው ይመስለኛል ሎሚ በጣም የምትናገረውን የምታውቅ አባትዋን በክብር አስታማ የልጅነት ሃላፊነትዋን የተወጣች መልካም ሴት ናት

  • @soniajonathan7618

    @soniajonathan7618

    Ай бұрын

    አሳቸዉ አያቁም ምክኒያቱም አቤታቸዉ ትልቅ ሰይጣን አለ ጠቋር የሚባል በ አገራቸዉ ዛፍ ነዉ ቅቤ የሚቀብት አሁን ያ ሰይጣን ነዉ አንዲህ የሚያባላቸዉ 😢

  • @rozazouba7538

    @rozazouba7538

    Ай бұрын

    ene ysa layfe lay nene ena terdawati getane ynati kifu ko ayderese newe beco ko feqere hzbi newe selalewoci kbade nacewe byzwa ene abata beco enata selala ynena ysa tarki kopi

  • @rozazouba7538

    @rozazouba7538

    Ай бұрын

    ​tikikele❤❤

  • @tgstlssn6778

    @tgstlssn6778

    Ай бұрын

    @@soniajonathan7618 በዛ እድሜአቸው የእግዚአብሔርን ስም ያለመጥራቸው በጣም ገርሞኝ ነበር? ይገርማል

  • @yenazarethlije558

    @yenazarethlije558

    Ай бұрын

    ​@@rozazouba7538Debrziet Bisoftu satun Ale" oromo nachew hedew yelmnu " ye oromo kalechha

  • @hannaayenew5727
    @hannaayenew5727Ай бұрын

    አይዞሽ የ እኔ እናት አባ ስትዬ አስለቀስሽኝ ምንም ቢሆን ይቅር በያቸው አይዞሽ እናቴ እናትሽን ይቅር በያቸው ምንም ቢሆን እናት ናቸው ምንም አትከስሪም

  • @user-wd7eu2bu6r

    @user-wd7eu2bu6r

    Ай бұрын

    እሷ እናቷን የምትደበድብ የምታዋርድ ባለጌ ይቅርታ ትጠይቅ እንጂ እሳቸው ከእሷ ጋር መከራ ያዩ ምስኪን እናት ለምን ይጠይቃሉ

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1foАй бұрын

    ጎበዝ መዉለዲ ብቻ እናት አያሰብልም ሰንቶች ናቸዉ ተወልደዉ ማንነታቸዉ የጠፈባቸዉ ሰለዚህ የዉሰጥሺን መናገረ መብትሺነዉ

  • @muluken506
    @muluken506Ай бұрын

    እንዳንድ እናተች ልጆቻቸዉ አባታቸዉን ሲወዱ ደስ አይላቸዉም። ልጅን አባትን ባልሽ ነዉ ብሎ ማለት በጣምየሚያሳፍል ልጆች እንደልጅነታቸዉ ገመናቸዉን እንዳይሸፍን የሚያደርግ መጥፎ ምሳሌ ነዉ።

  • @alemyadagi8197

    @alemyadagi8197

    Ай бұрын

    እሷ ስላለች እንጂ እናትየው አባቷን ባልሽ ማለታቸውን ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው ልጅቷ አነጋገሯ የተወሳሰበ ነው ታምታታለች አንዱን ጀምራ ሳትጨርስ ነው ወደ ሌላ ሀሳብ የምትገባው

  • @FilkuAlmze-fp9qz

    @FilkuAlmze-fp9qz

    Ай бұрын

    ከስራዋ ነው እሷ እንደ ሚያደርጋቸው እይ

  • @rabiyaabrar3349

    @rabiyaabrar3349

    Ай бұрын

    ​@@alemyadagi8197smetawi ena tenadaj sele honech new minem alamtatachem

  • @FafiMohammdOmer

    @FafiMohammdOmer

    Ай бұрын

    ​@@alemyadagi8197እረ አነጋገሯ አተውሰበሰበም ጥራት ብቃት ያለው በኮፊደስ ነው እምታወራ ጀግናነች

  • @JESUSSAVE791

    @JESUSSAVE791

    Ай бұрын

    ​@@alemyadagi8197ere mesmat silematichyi new enji betikikil nw eyetenagerech yalechiw.

  • @mihretbegedlu8343
    @mihretbegedlu8343Ай бұрын

    የመጨረሻው ዘመን እንዲህ ነው እናትና ልጅ እንዲህ ሲካሠስ

  • @mymunahussen1263

    @mymunahussen1263

    Ай бұрын

    ይገርማል

  • @sebletimoteusegubbo8670
    @sebletimoteusegubbo8670Ай бұрын

    ስንት ጨካኝ እናቶች አሉ ይህች ሴት እውነታን ነዉ አዘንኩላት

  • @user-wd7eu2bu6r

    @user-wd7eu2bu6r

    Ай бұрын

    እናትን ጨካኝ ማለት መርገም ያመጣል በምን አወቅሽ በጣም የሚገርምሽ ጎረቤት እንኳን እንዳያስማማ በጣም አስቸጋሪ ምላሰኛ ተሳዳቢ ሴት ናት የሚያውቅ ያውቃታል ቤተሰቦቿን መከራ ነው የምታሳያቸው አሁን አባ አባ የምትለው ያው አዛኝ መስላ በድብቅ አስፈርማ ሰውየውም ስለሚፈሯት መፈረማቸው ግድ ነው አሁን ግቢ ውስጥ ሆና ደካማ እናቷን ገበናዋን ሸፍነው ልጆቿን አሳድገው ዛሬ ታስለቀሳቸዋለች የእናት ክፉ የለም በጣም ሀይለኛ ሴት ናት የአካባቢው ሰው ያውቃል እህቶቿ በጣም ምስኪኖች ናቸው እነሱ ውጭ ተከራይተው ነው የሚኖሩት ብቻ ልቦና ይስጣት ፈጣሪ ሁሌ በምላሷ ትመካለች

  • @rabiyaabrar3349

    @rabiyaabrar3349

    Ай бұрын

    ​@@user-wd7eu2bu6rtey firdun le fetari enest

  • @rahelestif2112

    @rahelestif2112

    Ай бұрын

    @@user-wd7eu2bu6rእኔም እንደ አንድ ተመልካች ዝም ብየ ሳያት የፃፍሽውን ነው የተሰማኝ በጣም ሃይለኛ ጥጋበኛ ማን ይነካኛል ባይ ናት።

  • @user-iu5zd5iu9l

    @user-iu5zd5iu9l

    Ай бұрын

    ​@@user-wd7eu2bu6r minew ene akalehu alik ene benate betam tegodchalehu

  • @user-rh5mu4ch9t

    @user-rh5mu4ch9t

    Ай бұрын

    ለመፉረድ ችኮላ ጥድፊያ

  • @sameri424
    @sameri424Ай бұрын

    ስንት አይነት ደም የሚያፈሉ እናቶች አሉ 😢 የደረሰበት ያውቀዋል

  • @user-el4rl4gy4y
    @user-el4rl4gy4yАй бұрын

    የእኔናት ይችልጅ በጣም ዉስጧ ቋስሏል አይዞሽ እህቴ

  • @FilkuAlmze-fp9qz

    @FilkuAlmze-fp9qz

    Ай бұрын

    ምናባቷ ትቆስላለች አባትና እናት አይለይም ትልቅ ደደብ ነች ነገ ከልጆቾ ታገኛለች መስሎት ነው

  • @MayoshaTa

    @MayoshaTa

    Ай бұрын

    በጣም

  • @asnakyihunie6029

    @asnakyihunie6029

    Ай бұрын

    እኔ ግን ውሸታም ነው የመሰለችኝ

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyyaАй бұрын

    እናትና አባት ባይግባቡ እንኩዋ ልጆች ለአንዱም ሳያዳሉ ከቻሉም ለማስማማት ካልሆነም ሁለቱንም እኩል መንከባከብ ነው እንጂ ይሄን ያህል ለአንዱ ወግኖ ሌላውን መኮነን በጣም የሚገርም ነገር ነው።

  • @meseretdibabe8020

    @meseretdibabe8020

    Ай бұрын

    እውነት ነው

  • @selameselame234

    @selameselame234

    Ай бұрын

    ንብረት ፈልጋ ነው . የትአገር ነው ልጆች ሳወርሱ የልጅ ልጅ ኑዛዜ የእሳ እጅ አለበት ይች የቀን ጅብ.

  • @rozazouba7538

    @rozazouba7538

    Ай бұрын

    ​@@selameselame234werna nese bitoresese ybata newe mbita newe

  • @FilkuAlmze-fp9qz

    @FilkuAlmze-fp9qz

    Ай бұрын

    ትክክልእኩል ማድረግ መለየት በጣም ነውር ነው አባቶን እንጂ እናቴ አትልም

  • @user-ss4cg1fx6s

    @user-ss4cg1fx6s

    Ай бұрын

    EGZIABHER LBONA YSTESH tesaseteshal batam ENATEN AKBRI

  • @MandRGeneralplc
    @MandRGeneralplcАй бұрын

    ይቺ ሴትዮ ችግርዋ ቤቱ ነው እዛ ግቢ ውስጥ መኖር አልበረባትም። የአባት ፍቅር ገለመሌ ስር ተደብቃ ቤቱ ውስጥ መኖር ነው ።ሌላ አይደለም የልባ ሚስጥር። ይሄን ያህልም እናትና አባትዋ መሃል መግባት አልነበረባትም። የራሳን ትዳር የራስዋን ንብረት ይዛ ራቅ ብላ መኖር ነበረባት።

  • @fekeryene213

    @fekeryene213

    Ай бұрын

    ቤቱኮ አረብ ሀገር ለፍታ የሰራችው የለፋችበት ነው ለማን ጥላ ትውጣ ላቧ ድካሟ ውጤት ነው

  • @ajebushayele4628
    @ajebushayele4628Ай бұрын

    እናቴን አልወዳትም እጅግ በጣም ያማል እናት ሆነሽ ልጅ ስንወልድ ምን አይነት እንደሚሰማን ታውቂዋለሽ እባክሽ ተረጋጊና ያለፈው አልፎል ሰላም ለቤተሰቡ ፍጠሪ

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082Ай бұрын

    ቆስላለች እናት ግን ፍርድ ቤት የያዘው ጉዳይ ለማስቀየስ ይመስላል ወደ ሚዲያ የመጡት።አንቺ ግን ይቅር ለእግዚአብሔር በይ

  • @meseretdibabe8020

    @meseretdibabe8020

    Ай бұрын

    ሁሉም የሚገባውን ያገኛል የሚቀለበስ ሕግ የለም

  • @rabiyaabrar3349

    @rabiyaabrar3349

    Ай бұрын

    Enat yaw ye lej miker new eyasasatachew yalew

  • @addisababanazareth1525

    @addisababanazareth1525

    Ай бұрын

    አስመሳይ ናት ሎሚ የሚሉዋት። እናቴን አልወዳትም እያለች እናቴ አንድ ነገር ብትሆን ገፈታትሬያቸው ነው የምገባው ምናምን አለች። የለቅሶ ግዜ አዛኝ መስላ እናትየውን ልትቀብር አረመኔና መርዘኛ የቤተሰቡ አበጣባጭ እርኩስ ሴት ናት። ኑዛዜው የተፅእኖ መሆኑ የሚያስታውቀው ሎሚ የሰራችው ቤት የሎሚ ነው የሚል መግባቱ ነው። በፍፁም አባትየው እንዲህ አይነት መርዘኛና እርኩስ ሰው አይሆኑም። ግን ሎሚ የሚሉዋት መርዛቸዋለች።

  • @sabaalemu5082

    @sabaalemu5082

    Ай бұрын

    @@addisababanazareth15251ኛ አባት ባይበደሉ በቁም ይናዘዙ ነበረ?2 የምትናገረው በወረቀት በማስረጃ ነው 3 እናት ፍቅር በፍቅር ሀምሳ አመት ብለው እድ የፍርድ ቤት ፍቼ አሳየች ታድያ ማንን እንመን

  • @mahigushish3862
    @mahigushish3862Ай бұрын

    በጣም ሀይለኛ ትመስላለች ግን ውስጧ ንፁህ ይመስላል አንዳንድ ሰው ተፈጥሮው ሀይለኛ መስሎ ግን ውስጧ ምንም የለም ፡ ለአባትሽ ማገዝሽ ጥሩ እንዳለ ሆኖ ለናትሽም ሁኚ እናት ምንም ልትናገር ትችላለች ግን እናት ነች እና እድሜሜም ነው ፈጣሪ ነው እውነቱን የሚያቀው እኛ እናንተ ሰላም ፍቅር ሁናቹ ማየት እንፈልጋለን መጨረሻውንም ማየት እፈልጋለን ፡እህትየዋን ትቅረብልን ላቀች ፡ብቻ ፈጣሪ በቤታቹ ሰላም ያምጣላቹ 🙏🥰

  • @rozazouba7538

    @rozazouba7538

    Ай бұрын

    ye beco hzbi hylna newe bezawe liki fqer newe ysa lyfe engame ale selala stoci kbade nacewe enme enata selala nati gin kbade nati😢 ylomi tarki lki edana

  • @user-tx1xv1sk7l
    @user-tx1xv1sk7lАй бұрын

    እሕቴ ተባረኪ የኔ እናት እነሡ የተናገሩት ያሣፍራል ያማል ግን አንቺ በልጆችሽ ታገኝዋለሽ❤❤❤

  • @saron3238
    @saron3238Ай бұрын

    አንቺ በጣም ባለጌ ሴት ነሽ የምር እናትሽን በዚህ መልኩ መኮንን ነዉር ነዉ ,በዉርስ አንደኛላይ አስቀምጥሻለሁ ብለሽ ስላስቀመጥሻት ነዉ ምስክር የሆነችዉ ዉርሱም እራስሽ ጽፈሽ ነዉ የሚመስለዉ እናት እያለች ለዉርስ ብለሽ እናትን በዚህ መልኩ ማውረድ ነዉር ነዉ ልጆቻቸው እያሉ የራስሽን ልጆች በዉርስ አስመዝግበሽ እግዚአብሔር እዉነታዉን ስለሚያቅ የስራሽን ይሰጥሻል ጠብቂ .እናትሽን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣቸዉ .በስክሪኑ ላይ እንኳን ስታስፈሪ በስመአም!

  • @user-me1ev8ic5t

    @user-me1ev8ic5t

    Ай бұрын

    አንቺ በጣም ጨዋ ነሽ ባክሽ እናት ክፉ ከሆነች ክፉ ነች ገባሽ የሆነችዉን አባቷ የተበደለዉን የምታቀዉ እሷ ናት

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860Ай бұрын

    ሎሚ እኔ እንዳየሁት እናትሽን በጣም ነው የሚትወጃቸው😢 አንቺ የእህቶችሽ እልህ ስላለብሽ ነው እንጂ ትወጃቸዋለሽ !

  • @rahelmoges9403

    @rahelmoges9403

    Ай бұрын

    እስካሁን ካነበብኩት ሰላም ያለው ኮሜንት ያንቺ ነው 👍👍👍

  • @sewmehon9860

    @sewmehon9860

    Ай бұрын

    @@rahelmoges9403 ልጅየው ቁስሉአን እየተናገርች ነው እናት አንዱን ከአንዱ ልታበላልጥ ትችላለች ! እሱእ ደሞ አሎዳትም አለች እንጂ ትወዳታለች አጠራሩአ እራሱ እማ እማ እያለች ስታወራ ታሳዝናለች ባትወዳት ኖሮ !

  • @elizadavid7336

    @elizadavid7336

    Ай бұрын

    የአዞ እንባ። ይቺ ሴትዮ በአባቷ ፍቅር አሳበበች እንጂ በየጠንቋይ ቤት የምትዞር፤ አጋንንት የሚመራት፤ እሷን ተጠቅሞ ሰይጣን ቤተሰቡን እንደስንዴ እያበጠረ ነው። አጋንንት ካልመራሽ የዘራሽውን እናት መደብደብና ማዋረድ ጊዜው ሲደርስ እነዚህ ያንቆለጳጰስሻቸው ልጆችሽ ወይም የልጅ ልጆችሽ በእጥፍ ይከፍሉሻል፣ ጠብቂ። ሰይጣን ከገባ ሳያዳርስ አይተውሽም። እውነት ዘጠኝ ወር አምጠው በጀርባቸው አዝለው ሲርብሽ አብልተው ሲጠማሽ አጠጥተውሽ፤ እንደመሠከርሽው ካንቺ አልፎ የወለድሻቸውን ጭምር አድርሰው ከሆነ። ባለጌ ክፉ ሴት ነሽ፤ ምላስሽም እጅሽም እረጅም እንደሆነ ታስታውቂያለሽ። እናት ምንም ብትሳሳት ምንም ብታጠፋ ለእግዚአብሔር ይተዋል እንጂ እንዲህ አይገባትም። የአባትሽን ችግር ያለያያቸውን ምክንያት ማውራት አልፈለግሽም እንደመለዓክ አስቀመጥሻቸው። ከጥንት ጀምሮ እናትሽን እንዴት እንደበደሏቸው ማን ያውቃል? አንቺ እንዳልሽው ለሁሉ ደግ ቢሆኑ ኖሮ መጨረሻቸው ባማረ ነበር። አንቺም ሳይረፍድብሽ እናትሽ እግር ላይ ወድቀሽ ንስሃ ጊቢ። እንዲህ እንደጎበዝሽ አትቀሪም ቀን ይመጣል ትወድቂያለሽ። ለልጆችሽም እርግማን አታስቀምጪ። በነገር ከመምራት ይልቅ፤ ይቅር በማለት መሪ ሁኚ።

  • @sewmehon9860

    @sewmehon9860

    Ай бұрын

    @@elizadavid7336 እንደው አንዳንድ አበሻኮ ያላየውን ማውራት ባለነረበት መፍረድ ይወዳል ! ነጮች ያላዩትን አይደለም ያላረጋገጡትን እንኩአን መሰለኝ ብለው አያወሩም እኔንጃ ነው የሚሉት ! አሁን አንቺ ማን ፈራጅ አርጎሽ ነው የት አየሻት ሴጣን ቤት ስትዞር የኖረችውን የምታውቀው እሱአ ናት !እስኪ የሰው ቤት የሚፈርስበትን በድፍረት አትናገሪ የራስሽን ኑሮ ኑሪ ምን አይነት ጋጠወጥ ነው ንግግርሽ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይማርሽ እነሱ ነገ ጠዋት ይታረቃሉ !

  • @Kiyakoo-xd2ho

    @Kiyakoo-xd2ho

    Ай бұрын

    ​@@elizadavid7336ተባረኪ

  • @rahelzeleke958
    @rahelzeleke958Ай бұрын

    መልካም ሴት ነሽ። ለአባትሽ የከፈልሹን ሁሉ በልጆችሽ ታገኛለሽ።

  • @user-dc1wb6td5o

    @user-dc1wb6td5o

    Ай бұрын

    እሳን ብቻ ሳይሆን የሳን ልጆች ያሳደጉት እናታስ....??? ይቺንም ያልወለዳትን የእባትየውን ልጅም እንደራሳቸው እድርገው እሳድገዋል እኮ...!!!

  • @user-yy9px3nk8o

    @user-yy9px3nk8o

    Ай бұрын

    ​@@user-dc1wb6td5oኪኪኪኪኪኪኪ ድንቄም

  • @rabiyaabrar3349

    @rabiyaabrar3349

    Ай бұрын

    Aslekesegne

  • @newcitycollege6996
    @newcitycollege6996Ай бұрын

    እኔ ያልገባኝ ነገር እኔ ነኝ ምረዳቸው ትላለች መልሳ እህል ከባላር። በአባዬ ም በእማዬም በኩል ይመጣልናል ትላለች እንደ ገና 8000 8000 ሺ ብር ገቢ እና የሚከራይ ቤት አላቸው ትላለች ያምሆነ ይህ ሁሉ ያው ለቤቱ ነው

  • @zeynebmohammed6458
    @zeynebmohammed6458Ай бұрын

    አይዞሽ ሎሚ ጠንካራ ሁኚ ሆደ ቡቡ አትሁኚ ጥሩ የአባት ፍቅር ስላለሽ ነው ተባረኪ እድሜ ይስጥሽ።

  • @user-wd7eu2bu6r

    @user-wd7eu2bu6r

    Ай бұрын

    እናትን እምዬን ለምትደበድብ ለምታዋርድ ክፉ አምላክ አይባርክም እሱ እውነተኛ ዳኛ ነው ትቀሰፋለች ድሮም ተናጋሪ ምላሰኛ ችኩል ነበረች ጸብ ትወዳለች ልቦና ይስጣት

  • @Alemgebrie-ft6ji
    @Alemgebrie-ft6jiАй бұрын

    አንድ ሰዎች አትፍርዱ የወለደ ሁሉ እናት አይድለም

  • @makebmakeb9987

    @makebmakeb9987

    Ай бұрын

    በትክክል

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    Ай бұрын

    እኮ የ ዛሪው ኮሜንት ከ ልጅትዋ መረዳትችው 😔😔እኔ ልጅትዋ ውስጤ ግባች አሳዘነችኝ

  • @hhgghhgggc8823

    @hhgghhgggc8823

    Ай бұрын

    በትክክል

  • @elizadavid7336

    @elizadavid7336

    Ай бұрын

    ይቺ ሴትዮ በአባቷ ፍቅር አሳበበች እንጂ በየጠንቋይ ቤት የምትዞር፤ አጋንንት የሚመራት፤ እሷን ተጠቅሞ ሰይጣን ቤተሰቡን እንደስንዴ እያበጠረ ነው። አጋንንት ካልመራሽ የዘራሽውን እናት መደብደብና ማዋረድ ጊዜው ሲደርስ እነዚህ ያንቆለጳጰስሻቸው ልጆችሽ ወይም የልጅ ልጆችሽ በእጥፍ ይከፍሉሻል። እውነት ዘጠኝ ወር አምጠው በጀርባቸው አዝለው ሲርብሽ አብልተው ሲጠማሽ አጠጥተውሽ እዚህ አድርሰውሻል፤ እንደመሠከርሽው ካንቺ አልፎ የፈለፈልሻቸውንጭምር። ባለጌ ክፉ ሴት ምላስሽም እጅሽም እረጅም እንደሆነ ታስታውቂያለሽ። እናት ምንም ብትሳሳት ምንም ብታጠፋ ለእግዚአብሔር ይተዋል እንጂ እንዲህ አይገባትም። የአባትሽን ችግር ያለያያቸውን ምክንያት ማውራት አልፈለግሽም እንደመለዓክ አስቀመጥሻቸው። ከጥንት ጀምሮ እናትሽን እንዴት እንደበደሏቸው ማን ያውቃል? አንቺ እንዳልሽው ለሁሉ ደግ ቢሆኑ ኖሮ መጨረሻቸው ባማረ ነበር። አንቺም ሳይረፍድብሽ እናትሽ እግር ላይ ወድቀሽ ንስሃ ጊቢ። እንዲህ እንደጎበዝሽ አትቀሪም ቀን ይመጣል ትወድቂያለሽ።

  • @eyerusalemmekonen9131

    @eyerusalemmekonen9131

    Ай бұрын

    Exactly right

  • @HanaNigatu-qt8xo
    @HanaNigatu-qt8xoАй бұрын

    የሀኪም ማስረጃ ይቅረብ አለም ሠገድ እናትሽ ጀግና ናቸው ያንቺን ልጆች አሳድገው ዉለታቸው ይህ ነው ማፈሪያ

  • @meseretdibabe8020

    @meseretdibabe8020

    Ай бұрын

    ትክክል❤❤❤

  • @umhibetulahbntsherefa5672

    @umhibetulahbntsherefa5672

    Ай бұрын

    አው ይቅረብ

  • @user-hg4si4gy8w

    @user-hg4si4gy8w

    Ай бұрын

    መቼ ካደች እያመሰገነች ነው

  • @mentugirma1001

    @mentugirma1001

    Ай бұрын

    አንዲም አርጎ ማመስገን

  • @shewaye5256

    @shewaye5256

    Ай бұрын

    በጣም

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931Ай бұрын

    ስዎች አትፍረዱ በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ አደባባይ ስላልወጣ ነው አንዳንድ ታናሽ እህቶች አሳዳሚዎች ናቸው ግልጽ የሚናገር ስው ሁሌ ሀይለኛ ነው የሚባለው ፍርዱን ለእግዚአብሔር ስጥቶ ከክፉዎች መሸሽ ነው እናቶችም በክፉ ልጆች ምክር ይሳሳታሉ እናትየው እውነቱን ስለሚያውቁ ተናደው እንዳይሞቱ እግዚአብሔር ስላሙን ያውርድላቸው ፈራጆች ዝም በሉ

  • @abelking474
    @abelking474Ай бұрын

    ልጅዬው ጀግና ናት ብዙ ችግሮችን አልፋለች

  • @user-lh8rp6hz1g
    @user-lh8rp6hz1gАй бұрын

    በጣም ናው የተረዳውሽ ላአባአትሽ ጀዛአሽ አላህ ይክፈልሽ ግን የእናአትሽ ጉዳይ የምትይው እውናትሽ ሊሆን ይችላል ናገራግን እናት እናት ናአት ሁሉንም ትተሽ ይቅርታ ጠይቃአት ❤❤❤

  • @rabiaseid6695

    @rabiaseid6695

    Ай бұрын

    የምን ይቅርታ ነው እምትጠይቀው

  • @janakidani2567
    @janakidani2567Ай бұрын

    በመቅረብሽ ደስ ብሎኛል ባለፈው በጣም ስሜታዊ ሆኜ እጇን ይስበረው ብዬ ነበር:: ግን እውነት ምታወራ ሴት ናት ፈጣሪ ይርዳቹ

  • @asterisayas8522

    @asterisayas8522

    Ай бұрын

    እንዴት አውቅሽ/ክ እውነት መሆኑን እናትየውን ስምተህ/ሽ ልጀየውን ጠላሽ አሁን ደግሞ ልጅየውን ሰምተሽ እናቷን ጠላሽ ሌላ 3ኛ ሰው ቢመጣስ ማንን ትጠያለሽ (ታምኛለሽ)🤔🤔

  • @abnett.6429

    @abnett.6429

    Ай бұрын

    አሁንም ሰይጣንነቷን ነው ያየነው

  • @mymunahussen1263

    @mymunahussen1263

    Ай бұрын

    😂😂

  • @mardaBemnet-ol8eu

    @mardaBemnet-ol8eu

    Ай бұрын

    በትክክል

  • @elizadavid7336

    @elizadavid7336

    Ай бұрын

    የአዞ እንባ። ይቺ ሴትዮ በአባቷ ፍቅር አሳበበች እንጂ በየጠንቋይ ቤት የምትዞር፤ አጋንንት የሚመራት፤ እሷን ተጠቅሞ ሰይጣን ቤተሰቡን እንደስንዴ እያበጠረ ነው። አጋንንት ካልመራሽ የዘራሽውን እናት መደብደብና ማዋረድ ጊዜው ሲደርስ እነዚህ ያንቆለጳጰስሻቸው ልጆችሽ ወይም የልጅ ልጆችሽ በእጥፍ ይከፍሉሻል፣ ጠብቂ። ሰይጣን ከገባ ሳያዳርስ አይተውሽም። እውነት ዘጠኝ ወር አምጠው በጀርባቸው አዝለው ሲርብሽ አብልተው ሲጠማሽ አጠጥተውሽ፤ እንደመሠከርሽው ካንቺ አልፎ የወለድሻቸውን ጭምር አድርሰው ከሆነ። ባለጌ ክፉ ሴት ነሽ፤ ምላስሽም እጅሽም እረጅም እንደሆነ ታስታውቂያለሽ። እናት ምንም ብትሳሳት ምንም ብታጠፋ ለእግዚአብሔር ይተዋል እንጂ እንዲህ አይገባትም። የአባትሽን ችግር ያለያያቸውን ምክንያት ማውራት አልፈለግሽም እንደመለዓክ አስቀመጥሻቸው። ከጥንት ጀምሮ እናትሽን እንዴት እንደበደሏቸው ማን ያውቃል? አንቺ እንዳልሽው ለሁሉ ደግ ቢሆኑ ኖሮ መጨረሻቸው ባማረ ነበር። አንቺም ሳይረፍድብሽ እናትሽ እግር ላይ ወድቀሽ ንስሃ ጊቢ። እንዲህ እንደጎበዝሽ አትቀሪም ቀን ይመጣል ትወድቂያለሽ። ለልጆችሽም እርግማን አታስቀምጪ። በነገር ከመምራት ይልቅ፤ ይቅር በማለት መሪ ሁኚ።

  • @munaadamu8720
    @munaadamu8720Ай бұрын

    እኝህ እናት እግዛብሄር ይድረስላቹው ሀይለኝ ልጅ ነው ያለቻቸው

  • @user-nx8pe6lt6b
    @user-nx8pe6lt6bАй бұрын

    ላባትሸ ባደረግሸው ነገር ልትኮሪና ቀና ልትይ ነው ሚገባው ከነዚ ሰዎች ራቅ ብለሸ ኑሪ

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592Ай бұрын

    መምህር ተስፋዬ አራ ይሄን ቤተሰብ አስታራቂ ትልቁ ሴጣን ነው እዚህ ቤተሰብ ውስጥ የገባው 😢

  • @meramaegigu9445
    @meramaegigu9445Ай бұрын

    ተረዶት ኮመቶች አትፈረዱ በጣም ክፉ እናቶች አሉ ከልጅ የሚያበላልጡ ውስጧ ተጎድቷል

  • @abnett.6429

    @abnett.6429

    Ай бұрын

    በፍፁም!!አባትየው ከህፃንነቷ ወሬ አቀባይ አድርጓት ከናቷ ያቃቃራት

  • @user-pc1nb1cz8v

    @user-pc1nb1cz8v

    Ай бұрын

    ዝምበይ እናት እናት ናት

  • @abentekelly9387

    @abentekelly9387

    Ай бұрын

    @@user-pc1nb1cz8vለምን ዝም ትላላች? ሀሳባን መግለፅ መብቶ ነው ፣፣ ሰንት ከሰይጣን ያልተናነሰ ስራ የሚሰሩ እናቶች አሉ

  • @alemyadagi8197

    @alemyadagi8197

    Ай бұрын

    እናት እናት ነች እኩል ነው የሚማጥባቸው እናት ልጇን አታበላልጥም

  • @rozazouba7538

    @rozazouba7538

    Ай бұрын

    ynme hweti le ahun derese liki endesa newe😢 terdcatalewe kelba❤😢 fxari ybertati

  • @RahelTsegaye-sl3jv
    @RahelTsegaye-sl3jvАй бұрын

    የምትፈርዱ ሰዎች ግን ደናናችሁ ምንአለ የሰው ቦታ ሆናችሁ ብታስቡ ስንት አይነት ክፉ እናት አለ ቤቱ ይቁጠረው በራስ ሰው እንደማዘን ምድር ለይ የሚያሳዝን ነገር የለም የደረሰበት ያውቃል

  • @user-jb3fy8lz3y
    @user-jb3fy8lz3yАй бұрын

    ቆራጥ ሴት❤❤❤ ለእማማ ማስተዋልን ይስጣቸው አምላክ ፍቅራችሁ ይመለስ ሎሚዬ ለአባትሽ ያለሽን ፍቅር ሳላደንቅ አላልፍ ምን አልባት እኔም አባቴን እስከጥግ ስለምወደው ነው መሠለኝ ለማንኛውም አምላክ አንድ ያድርጋቹ።

  • @zeyadakulu1902
    @zeyadakulu1902Ай бұрын

    የኔን አባት ጀግናውን አባቴን አስታወሰቺኝ እንደገባኝ እናትዬው የባላቸውን ቂም እና ፀብ በልጃቸው ላይ ተወጡት 😢😢😢አባቴን ካጣሁ 3አመት ከ10 ወሩ ትላንትና አባቴ አይኔ ነው እስካገኘው እችኮልላለሁ❤

  • @user-qi3ir1mm7r
    @user-qi3ir1mm7rАй бұрын

    ግልፅ የምትናገ በሆዳ ምንም የለም ሁሉም ነገር ማፈንዳት ነው አልዋሸችም እናት ብትሆን ተሳስታለች እናትየዋ በደለያለኛ ናቸው የአዞ እንባ ሁሉ እውነተኛ ነው ማለት አይደለም እናታቸው ንሰሀ ይግቡ ይህ ነው ሀቁ

  • @mentugirma1001

    @mentugirma1001

    Ай бұрын

    ልጇ ነሽ መሠለኝ

  • @chuchumike3286

    @chuchumike3286

    Ай бұрын

    መሆን አለባት ኪኪኪኪኪከሆንሽ እናትሽ አርመኔ ናት😂😂😂

  • @user-di5vn3xs9r

    @user-di5vn3xs9r

    Ай бұрын

    በምን አወቅሽ ትክክል መሆኑን

  • @yenazarethlije558

    @yenazarethlije558

    Ай бұрын

    👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @elizadavid7336

    @elizadavid7336

    Ай бұрын

    የአዞ እንባ። ይቺ ሴትዮ በአባቷ ፍቅር አሳበበች እንጂ በየጠንቋይ ቤት የምትዞር፤ አጋንንት የሚመራት፤ እሷን ተጠቅሞ ሰይጣን ቤተሰቡን እንደስንዴ እያበጠረ ነው። አጋንንት ካልመራሽ የዘራሽውን እናት መደብደብና ማዋረድ ጊዜው ሲደርስ እነዚህ ያንቆለጳጰስሻቸው ልጆችሽ ወይም የልጅ ልጆችሽ በእጥፍ ይከፍሉሻል፣ ጠብቂ። ሰይጣን ከገባ ሳያዳርስ አይተውሽም። እውነት ዘጠኝ ወር አምጠው በጀርባቸው አዝለው ሲርብሽ አብልተው ሲጠማሽ አጠጥተውሽ፤ እንደመሠከርሽው ካንቺ አልፎ የወለድሻቸውን ጭምር አድርሰው ከሆነ። ባለጌ ክፉ ሴት ነሽ፤ ምላስሽም እጅሽም እረጅም እንደሆነ ታስታውቂያለሽ። እናት ምንም ብትሳሳት ምንም ብታጠፋ ለእግዚአብሔር ይተዋል እንጂ እንዲህ አይገባትም። የአባትሽን ችግር ያለያያቸውን ምክንያት ማውራት አልፈለግሽም እንደመለዓክ አስቀመጥሻቸው። ከጥንት ጀምሮ እናትሽን እንዴት እንደበደሏቸው ማን ያውቃል? አንቺ እንዳልሽው ለሁሉ ደግ ቢሆኑ ኖሮ መጨረሻቸው ባማረ ነበር። አንቺም ሳይረፍድብሽ እናትሽ እግር ላይ ወድቀሽ ንስሃ ጊቢ። እንዲህ እንደጎበዝሽ አትቀሪም ቀን ይመጣል ትወድቂያለሽ። ለልጆችሽም እርግማን አታስቀምጪ። በነገር ከመምራት ይልቅ፤ ይቅር በማለት መሪ ሁኚ።

  • @conney5854
    @conney5854Ай бұрын

    አለም ሰገድ ልታናግርህ እንኳን እድል አትሰጥህም ያለችው ልብና ኩላሊትን የሚመረምር እግዚአብሔር አምላክ ይወቀው እንጂ በጣም አደገኛ ሰው ትመስላለች እግዚአብሔር በእዚህ ቤት ይግባ

  • @AnBusiness-jc3qy
    @AnBusiness-jc3qyАй бұрын

    አንቺ ለልጆችሽም አትበጂ… እኩያ ልጅ ሆነሽ እንደመርዳት … የእድሜ ልክ በሽተኛ ልጅ ይዘው አንቺን ይቻሉ ወይስ እድል የጣለባቸውን ያስታሙ። ምነው ያን በሽታ ላንቺ ባደረገው… ምነው እናቴ በህይወት ኖራልኝ እዚ እድሜ ደርሳ ባየኋት … አይደለም የአባቴን የራሴንም ህይወት ነበር የምሰጣት። አተላ የልጅ አተላ

  • @destazeru

    @destazeru

    28 күн бұрын

    በጣም ታበሳጫለች

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2hАй бұрын

    እኔ ስሜትሽ ይገባኛል ከልጆቹ ተለይተሽ ተዳልቶብሽ በጥላቻ ካደግሽ 😢እንዲሁም በስደት ተሰቃይቶ ልጅ ሲመጣ አይዞሽ የማይል እናት ምላሹ ፍቅር አይደለም የእኔ ታሪክ ነው የሚለዬው እኔ አባትም የለኝም አላውቀውም መደብደብ ግን በጣም ሀጢያት ነው ካደረግሽ ሌላውን ስሜትሽን የደረሰበት ይረዳዋል የእናትዬዋ ውሸት ለምን አስፈለገ በፍቅር ከባሌ ጋር የኖር ማለት ለምን አስፈለገ ለእዛ ነው አባታችሁ ይህንን ያደረጉ ግልፅ ነው ሌላው ለእናትሽም ላንችም የምነግረው በሽተኛ አይባልም ወንድምሽን እሱንም ሀይምሮውን አትንኩት 😢😢😢😢በግልፅነትሽ አደንቅሻለሁ እግዚአብሔር የሚያውቀውን. ለሰው ተብሎ ማስመሰል ልክ አይደለም

  • @user-se5jv8uc1u

    @user-se5jv8uc1u

    Ай бұрын

    የእሷ እናት እኮ ልጆቿን አሳድገዋል

  • @user-oi8bd9zf2h

    @user-oi8bd9zf2h

    Ай бұрын

    ​@@user-se5jv8uc1u የፃፍኩትን በደንብ አንብቡ መጀመሪያ

  • @user-qi2np9wv2u

    @user-qi2np9wv2u

    Ай бұрын

    ምንም ይሁን እናት ናት እናትታውቂያለሽ

  • @user-tq5sj4qq5n

    @user-tq5sj4qq5n

    Ай бұрын

    ክፈ ቢሆኑ ልጆቾን ለፍተው ያሳድጉ ነበር ይቺ ጭራቅ ለገንዘብ ብላ ነው

  • @Mekd87

    @Mekd87

    Ай бұрын

    ​@@user-tq5sj4qq5nእኮ

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575Ай бұрын

    መፍረድ ከባድ ነው እግዚአብሔር በመሀላችሁ ይግባ ተቀይማም እማ ትላለች የልጆችሽ እናት ያድርግሽ ይቅር ተባባሉ ለየትኛው እድሜ ነው!!

  • @user-nx8pe6lt6b

    @user-nx8pe6lt6b

    Ай бұрын

    ተጎድታለች የዋህ ናት

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3ojАй бұрын

    ሃቀኛ ሰው ሁሌም ሃይለኛ ነገረኛ ነው የሚባለው ሁሉም እናት አንድ አይደለም የተበደለችውን የምታውቀው ራሷ ናት አትፍረዱ እውነቱን ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው

  • @AsdQwe-qr8zs

    @AsdQwe-qr8zs

    Ай бұрын

    በጣም ወላሂ የኔም እጣ ፋታ ነው እኔ ግን ማንንም አልሰማ አላህ አይቆጣብኝ በአላህ ላይ ድበር አልለፍ እንጅ ለሰው ምንም አይደቀኝ እነሱን እንድንመሰል ይፈልጋሉ ቀጣፊ ውሸታም በዳይ እኔ መቸም ከሀቅ አርቅም አላህ አሳፍሮኝ አያቅም

  • @SamriBaba-fz3oj

    @SamriBaba-fz3oj

    Ай бұрын

    @@AsdQwe-qr8zs ልክ ነሽ ውዴ ተናዳጅ ሰዎች ስሜታቸውን ፊት ለፊት የሚናገሩ ሰዎች ነገረኛና ሃይለኛ ተደርገው ነው የሚታዩት

  • @semertorma1579
    @semertorma1579Ай бұрын

    እውነት ሎምዬ በጣም ነው የወድኳት እውነተኛ ሰው ናት እግዚያብሔር ዬርዳሽ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384Ай бұрын

    ትክክል ተናገረች ስለማትወዳቸውማ ነው የደበደበቻቸው!!! እውነቱን ተናገረች!!! አለም ሰገድ ጎረቤቶችን አቅርብ ግን ምን ዛሬ ጎረቤትም ዛሬ ላለው ላበላው ነው እሚቆመው ጉድ ነው እኛ ሀገር!!! ማን ይታመናል??? በተለይ በእኛ ሀገር!! ያልገባኝ ነገር እንዴት ነው እናትዋ የ55 አመት ባላቸውን መድሐኒት ያበልዋቸዋል???? ምን ማለት ነው አልገባኝም!!!

  • @hananabdena4051

    @hananabdena4051

    Ай бұрын

    ትክክል

  • @umhibetulahbntsherefa5672

    @umhibetulahbntsherefa5672

    Ай бұрын

    እኮ ማን ሀቅይናገራል ሁሉንም በጥቅምተመረዘ

  • @tizutizu-nw1wl

    @tizutizu-nw1wl

    Ай бұрын

    55 amet alnorum washtewal....setiyewa chigir alebachew,,,,hulum enat enat aydelem

  • @endalegebe999

    @endalegebe999

    Ай бұрын

    I qq the 😊😊

  • @endalegebe999

    @endalegebe999

    Ай бұрын

    😊

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pvАй бұрын

    አብሬሽነው ያለቀስኩት እፍፍፍ ጮኬ እኳን አይወጣልኝ የሰው ቤት ንሮ እፍፍፎፎ😢😢😢😢በቀደም ሰድቤያት ነበር ግን ዛሬ አሳዘነችኝ ሴትልጅ በተለይ የመጀመሪያ ሴትልጅ አባቷን ትወዳለች እናም እንዴት እዲህ ባልሽነው ልትባል ይገባል ያሳፍራል እሺ😢😢😢ምስጊን የኔ እህት

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849Ай бұрын

    እኔ አባቴን በጣም ስለምወድ እና በህይወት ስለሌለ የዚህች እህት ሃዘን እና ለቅሶ ጨርሼ ማየት አልቻልኩም አልቅሼ ልሞት ነው ። የአባትሽን ነፍስ በገነት ያሳርፍልሽ ከደረሰባቸው የሞራል ጉዳት እና መሸማቀቅ ስላረፉ ግን እግዚያብሄር ይመስገን ።አይዞሽ በርቺ እህት እግዚያብሄር ያጽናሽ አሜን።

  • @elihabeshwit6129
    @elihabeshwit6129Ай бұрын

    በየ ቤቱ ስንት ጉድ ነው የለው ጌታ ሆይ ከዚ ይሰውረን😢😢 ኢሄን ያህል በወላጅ ና ልጅ በጣም ያሳዝናል መጨረሻ ዘመን እኔ አልፈርድም ፈጣሪ ታሪካቹ ይቀይረው እሚሳነው የለምና😢 🙏😓

  • @saron6381
    @saron6381Ай бұрын

    አረ ሰዎች በአንድ በኩል ብቻ ሆናችሁ አትሳደቡ አትፍረዱ ለሁሉም እንደየስራው የሚሰጥ ፈጣሪ ነው እኛ በአፋቸው ከነገሩን ውጪ የውስጣቸውን እና ያሳለፉትን ነገር አናውቅም።

  • @SoSomo-sd9dp

    @SoSomo-sd9dp

    Ай бұрын

    ትክክል👍👍👍

  • @user-hg4si4gy8w

    @user-hg4si4gy8w

    Ай бұрын

    ሁሌም ሀበሻ ቀድሞ ተበደልኩ ያለ ነው ሚሰማ ለኔ እንደውም እሱዋ እውነት አላት

  • @21MarYam

    @21MarYam

    Ай бұрын

    ትክክል እናት ሁሉ እንደራሳቸው እናት ይመስላቸዋል

  • @user-bh6tm5mu9t

    @user-bh6tm5mu9t

    Ай бұрын

    👍👍👍👍

  • @user-zk7kl6ko2r

    @user-zk7kl6ko2r

    Ай бұрын

    ቢሆንም እናት

  • @tigistbobagale792
    @tigistbobagale792Ай бұрын

    እናትየው አገባሽ አይባልም የጠቆይ ምናምን አለባቸው አቃለው ያሥታውቃል የሣቸውን ምግብ አልበላም ካሉ ጠቆዩ እደዛነው የሚለው

  • @user-bj9dy8ou7b
    @user-bj9dy8ou7bАй бұрын

    የኛ ቤት ታሪክ 😭እናቶች ግን በዚ ደረጃ ቤተሰብ የምትብጠብጡት በጤናቹ ነው

  • @abnett.6429

    @abnett.6429

    Ай бұрын

    ኧረ አዳምጡ!!

  • @rozazouba7538

    @rozazouba7538

    Ай бұрын

    eko ldu yewegenu na ybxbexunale ahune ena bati edi yale cger wesxe nene enata ada adun ada adun eylci ahune tetrmamisenale enata ber misxatin bica newe mitmogisewe nge misxati kalsxati trgemewalci tawerdewaleci edewe min edmisalati

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nkАй бұрын

    የአንቼ ሄደሽ እናትሽን ይቅርታ ይቃቸው ከረገሙሽ ነጌ አንቼም በልጆችሽ ብድርሽ ታገኘዋለሽ የአሁን ድሎትሽ አትይ እንትሽ ሚድያ አውጥቸሽ ተከሻለሽ በሽታ ላይ እንዳትወድቂ በማልቀሥ ማንንም መፎገር አትችይም ፊትሽ ኧራሡ ያሥታውቃል አነጋገርሽ ጭምር ከባሠውነሽ ቀድሞ የሚመተውን እግዚአብሔር ያቃል ከልጆችሽ ከልጅ ልጅ ጋር ይቅርታ ጠይቀሽ በሠላም ኑሩ

  • @user-yb8ks6rg4x
    @user-yb8ks6rg4xАй бұрын

    እኔ እረዳሻለው ሰሜቱ እግዛብሔር ይርዳቹ😢

  • @user-nx8pe6lt6b
    @user-nx8pe6lt6bАй бұрын

    ሀቅ ነው ምታወራው በጣም ነው ምታሳዝነው እግዚአብሔር ያፅናት አዝናለች😢 ክፉን ክፉ ማለት መቻል አለብን እናትየው አጥፍተዋል አለቀ ሀቀኛ ናት

  • @6s8f7d

    @6s8f7d

    Ай бұрын

    Be min awekesh

  • @user-nx8pe6lt6b

    @user-nx8pe6lt6b

    Ай бұрын

    @@6s8f7d አነጋገርዋ,አገላለፅዋ,ሚደበቀውን አለመደበቅዋ

  • @user-un1ts3bb5m
    @user-un1ts3bb5mАй бұрын

    ጀግናዋ ልጅ የአባትሽ አምላክ ይባርክሽ ዘርሽን ይባርከ እንዲህ ነው አባትን መርዳት ይገባል ግዴታችንም ነው የታደልሽ ነሽ ያላደላቸው ቀረባቸው ያሳዝናሉ የታደለ ማንንም ሰው አስቶ ከመንገድ ይረዳል❤❤❤❤❤ ሰው ነሽ በርች ሴጣን ያወጀውን አትስሚ እርሽው!!!!!

  • @selamawitlemma1849
    @selamawitlemma1849Ай бұрын

    እደዚ አይነት እናት በየቤታችን አሉ እባቦች እየነደፋ ሚያቆስሉን በእናት ስም

  • @abentekelly9387

    @abentekelly9387

    Ай бұрын

    ትክክል !!

  • @rutdeme523youtube
    @rutdeme523youtubeАй бұрын

    ፈጣሪ ጣልቃ ይግባ በዚህ ቤተስብ ውስጥ አንተንም እግርህን እርጥብ ያድርገው አምላክ ይከተልህ😢

  • @Hindiya-tl2pe
    @Hindiya-tl2peАй бұрын

    በእርግጥ አለመውደድ ትችያለሽ ግን መድባደቡ ትልቅ ስህተት ነቅ

  • @rozazouba7538

    @rozazouba7538

    Ай бұрын

    aldbdbcatime eko 😢

  • @yelejochemeznagna1533

    @yelejochemeznagna1533

    Ай бұрын

    Bakeshi aledebedebechachewem woshetam nachew enateyewa sent ayenet yewah enat endale hulu kefu enatoche alu

  • @fekeryene213
    @fekeryene213Ай бұрын

    በጣም ነው የወደድኳት ሎሚ የምር ከልቧ ነው የምትናገረው ውስጤ አምኗታል ልጅ አባቷን ስትወድ እናት አውሬ ትሆናለች ትቀየራለች 😢😢

  • @barokbarok996
    @barokbarok996Ай бұрын

    ጨካኝ እናቶች አሉ በልጆቻቸው ላይ ግፍ የሚፈፅሙ ማንም እንኳን አይረዳህም ያለ ፈጣሪ ስለደረሰብኝ እረዳሻለሁ

  • @user-tn4ik6mo2k
    @user-tn4ik6mo2kАй бұрын

    ይቺቺቺቺ ሴትዬ ሀቅ አላት ባካችሁ የምትሳደብ ሰዎች ግን ጤነኞች ናችሁ

  • @KkOo-jj3pz

    @KkOo-jj3pz

    Ай бұрын

    እኔም ብያሎ

  • @asterisayas8522

    @asterisayas8522

    Ай бұрын

    በምን አውክ?🤔

  • @user-tz1hf4dl4j

    @user-tz1hf4dl4j

    Ай бұрын

    እኔም በየኮመንቱ የምመልሰእ ይህንን ነው ።እኔ ሚስት ባሉአን ስታስርብ ፣ስትደበድብ ስትፈነክት፣ልጆችን አድማ አስነስታ ስታስበድል የነበረች በአይኔ አይቻለሁ ሲሞት ግን አልቅሰው ቀበሩ ህዝቡ እየሳቀባቸው። በየቤቱ ጉድ አለ

  • @wondawkwondirad2760

    @wondawkwondirad2760

    Ай бұрын

    @@user-tz1hf4dl4j ynoral huletunm media lay seman lemewesen yemiaschil neger yelema maregagecha hulum yeweyra hzb yfred yilalu

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rbАй бұрын

    ወይኔ በዚህ ደረጃ ባይሆንም እኔም አሳልፊአለው ጌታን አቤቱ አትፈተኑ በእውነት ጌታ ረድቱን ልጆች ተረጋጋን ፀለይን ለእግዚአብሔር አሳልፈን ሰጠን ተረጋጋ በእውነት አናቴን በጣም ነበር የምወደው አባቴ ሲታመም ተደናግጠን እዝን ስንል እናቴ ቀናች በኢየሱስ ስም ድንብርብራችን ወጣ ብቻ እግዚአብሔር ካልረዳው ሰው አይችልም አጣብቂኝ ነው😢

  • @rozazouba7538

    @rozazouba7538

    Ай бұрын

    andande enatoci qentna nacewe aymerowaceweme kiifu newe ynme hweti bezi wesxe newe

  • @yenazarethlije558

    @yenazarethlije558

    Ай бұрын

    ​@@rozazouba7538Anchi nesh Lomme " because you are crying every comment section " balge.

  • @user-dc1wb6td5o

    @user-dc1wb6td5o

    Ай бұрын

    የፈለገ ቢሆን በእባት እና በእናት መካከል እትግቡ ...የሎሚ እባትም እንደ ሎሚ ሀይለኛ የነበሩ ይመስለኛል.....ልጆቹ ነብስ ከማወቃቸውም በፌት እናትየውን እየጨቆኑ የኖሩም ይመስለኛል ... እባትየውም የፈለገው ቢሆን በመጨረሻው ስእት ውርስ ላይም ልጆቹን በፍፁም መከፋፈል እልነበረባቸውም ....!!!

  • @lambabirhantube2834

    @lambabirhantube2834

    Ай бұрын

    አባታችን ታሞ እናታችን ማናችም እንዳንስማ ደብቃ ብቻውን ምንህን ነው ሳንለው ሳናስታመው አንድ ልጅ ሳይድርስለት ሞቶአል😪 ከአስር አመት በላይ ሃዘን አልወጣልኝም

  • @user-vm8uu3it9v
    @user-vm8uu3it9vАй бұрын

    🎉እታለምዬ እኔ ተረድጄሻለዉ እውነቱ የሚያቀው ፈጣሪ ነዉ ግን አባትሽ ሰውባጣበት ግዜ ሰዉ ሆነሽዋል ተባረኪ በተረፈ ሰላም ያዉርድላችሁ😢

  • @fenetfenet2958
    @fenetfenet2958Ай бұрын

    ይቅርታ አድርጊልኝ ቁስልሽን ሳላውቅ ፈረድኩብሽ ከናንተ ቤተሰብ ብዙ እንማራለን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ይስጠን

Келесі