ለየት ያለ ተልባ ‼️በቲማቲም ፍትፍት አስራር ምሳ/ራት How.to make flaxseed with tomatoes for lunch or dinner

የቲማቲም ፍትፍት ሊንክ • ✅ተበልቶ የማይጠገብ ቲማቲም ፍትፍ...
ዘርፈ ብዙ የተልባ ጥቅም ሊንክ • ዘርፈ ብዙ የተልባ ጥቅም እና በሁ...
Ingredients
1-onion
7-tomorrow
1-cup Green onion
1-tbs cardamom
1-tbs berbera
5-lemons
1 -tbs smashed Garlic
1-tbs Black paper
1-tsp Salt
1/2 cup oil
Hot pepper 🌶
የተጠቀምኩት
1-ራስ ቀይ ሽንኩርት
7-ፍሬ ቲማቲም
1-ኩባያ አረንገሌ
1-የሾርባ ማንኪያ በርበሬ
1-የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
3-ፍሬ ቃሪያ
5-ፍሬ ሎሚ
1-የሾርባ ማንኪያ ቆንዶ በርበሬ
1-የሻይ ማንኪያ ጨው
1/2 ኩባያ ዘይት
1-የሻይ ማንኪያ ኮረሪማ
ስለ ግዜያችሁ ከልብ አመስግናለሁ
Thank you for watching 🙏🙏🙏💚💛❤️

Пікірлер: 302

  • @yemiten
    @yemiten3 жыл бұрын

    Watching

  • @zedkitchen
    @zedkitchen3 жыл бұрын

    ወይንዬ ሁሌም አዲስና ጤናማ የሆነ ምግብ ነው!የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባርክ በጣም ወድጄዋለው❤❤

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን በጣም አመስግናለሁ ዘቢብዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @yemiten
    @yemiten3 жыл бұрын

    ወይኒ ዋዉ በጣም ልዩ ጤናማ የሆነ አሰራር ነው በጣም ነው የምወደዉ ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 👍👍😍💯

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን በጣም አመስግናለሁ የሚዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ortodoxtewahdo1608
    @ortodoxtewahdo16083 жыл бұрын

    ወይንዬ ለየት ያለ እሰራር ነው ተልባ ብቻውን ነበር የማውቀው ያንቺን አስራር እሞክረዋለሁ መቼስ ሞያሽ ልዮ ነው የተልባ ወጥ አሳይን ግዜ ሲኖርሽ የኔ እህት ትመቺኛለሽ ሁሌም descrbtion box ላይ የምታስቀምጭው ለየት ያረግሻል ሰው እንዲማር ትፈልጊያለሽ ይሄ ቅንነትሽ መልካምነትሽን ይገልፀዋል ተባረኪ በብዙ

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ መልካም እህት እሺ እስራለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bettwascorner
    @bettwascorner3 жыл бұрын

    ወይኒዬ በጣም ቆንጆ ነው ሲያምር የእኔ ባለሞያ👏👏👌❤🙏

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib38283 жыл бұрын

    ዋዉ በጣም ቆነጆ እና ጤነማ ምግብ እጅሽ ይባረክ የኔማር 😍🙏

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ ፍንትሽዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bettysheger976
    @bettysheger9763 жыл бұрын

    ወይንዬ የኔ ባለሙያ የምትሰሪው ምግብ ሁሉ ምንም አይወጣለትም ሁሉም ቆንጆ ነው በይ ነገ ፍትፍት አድርጌ የምበላው አንቺ የሰራሽውን አይነት ነው እጅሽ ይባረክ thank you for sharing💚💛❤👌

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @trustinjesuschrist6933
    @trustinjesuschrist69333 жыл бұрын

    ኢየሱስ ክርስቶስ በጣም ይወዳችኋል እናም በእሱ የምንታመን ከሆነ እና በእርሱ የምናምን ከሆነ እርሱ ከኃጢአታችን ያድነናል! ምክንያቱም ሁላችንም ኃጢአት ሠርተናል እናም የእግዚአብሔር ክብር ጎድለናል (ሮሜ 3 23) እናም የኃጢአት ደመወዝ የዘላለም ሞት ነው! (ሮሜ 6:23) ይህ ግን የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ዮሐ 3 16-21 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። እግዚአብሔር ልጁን ወደ ዓለም የላከው ዓለምን ለመኮነን ሳይሆን ዓለምን ለማዳን ነው ፡፡ በእርሱ የሚያምን አይፈረድበትም: በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል: - በማያምን ግን ቀድሞ ተፈርዶበታል ፣ በማያምን ነው ፡፡ አንድያ የእግዚአብሔር ልጅ ስም። ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላል ፣ ሥራውም እንዳይገለጥ በመፍራት ወደ ብርሃን አይመጣም ፡፡ በእውነት የሚኖር ግን ለዘላለም ይኖራል። ያደረጉት ነገር በእግዚአብሔር ፊት ተደረገ ብሏል ፡፡ እና ሮሜ 10 9-13 በአፍህ "ኢየሱስ ጌታ ነው" ብትል እና እግዚአብሔር ከሞት እንዳስነሳው በልብህ ብታምን ትድናለህ ፡፡ እርስዎ የሚያምኑት እና የሚጸድቁት በልብዎ ውስጥ ነው ፣ እናም እምነትዎን የሚናገሩ በአፍዎ ይድናሉ ፡፡ እርሱ የሁሉም ጌታ ነው ፣ የሚጠሩትንም ሁሉ ይባርካል ፣ በአህዛብ እና በአህዛብ መካከል ልዩነት የለም ፣ በአህዛብ እና በአህዛብ መካከል ልዩነት የለምና። የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ በጌታ ስም ይድናል። ስለዚህ እግዚአብሔር ባልታሰበ ጊዜ ይመጣል ፣ እናም በእርሱ ከታመንን ፣ በእርሱ ከታመንን የእርሱን ፀጋ ይሰጠናል እናም የደሙን ጽድቅ ይለብሰናል (ግን በእርግጥ ሞት መያዝ አይችልም ፣ ተነስቷል!) እናም ያለ ሞት እና ያለ ሀዘን በመንግስቱ ውስጥ የዘላለም ሕይወት እናገኛለን። የቀደሙት ነገሮች አልፈዋል ፣ እናም ከዚህ በኋላ ህመም የለም። ምክንያቱም እሱ በጣም ይወዳችኋል! (ሮሜ 5: 6-8) ግን እሱን ከካድነው እና እግዚአብሔርን ለመከተል እምቢ ካልን ሁለተኛው ሞት በሆነው በእሳት እና በእሳት ባሕር ውስጥ ድርሻ ይኖረናል ፡፡ ምክንያቱም ውሸታም ፣ ሌባ ፣ ተሳዳቢ (የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ እንደ ቁጣ ወይም ቁጣ ወይም ቁጣ ለመግለጽ) እና ምንዝር የለም (ኢየሱስ ክርስቶስ በማቴዎስ 5 ላይ እንደተናገረው “ሰውን የሚመኝ አመንዝራ ነው .)) ወደ ሰማይ ይገባል። ስለዚህ እነዚህን ቃላት አዳምጥ ፣ ንስሃ ግባ እና በወንጌል እመን! ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀበል እና ይቅር እንዲልህ እና ይህ ዓለም በጭራሽ የማይሰጥህ ወይም በጭራሽ በእናንተ ውስጥ በእውነት እና በእውነተኛ ፍቅር እና ደስታ እና ሰላም የማይሰጥ ሕይወት ይሰጥዎታል! እናም ለእርስዎ የሚሰጠው ፍቅር እና ደስታ እና ሰላም በጭራሽ አይጠፉም። ይህ ገና ያላደረጉት ነው እና ኢየሱስ ክርስቶስ ገና ያዳነዎት ካልሆነ ታዲያ ብዙ ጊዜ ሲኖርዎት እባክዎን “የክርስቶስ ይቅርታን” የሚለውን ቻናል በመመልከት ይህንን ቻናል እዚህ ይመልከቱ እና የሚሉትን ያዳምጡ ፡፡ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ፡፡ እግዚአብሔር ይባርኮት! 🙌👑💟

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @milkanatube4685
    @milkanatube46853 жыл бұрын

    ሲያምር ወይኒዬ ቆንጆ ፍትፍት ነው የሰራሽው ሲጣፍጥ

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሚልካዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @nuraynin
    @nuraynin3 жыл бұрын

    ወይኒዬ እንዲህ እንደሚሰራ አላቅም ነበር እጅሽ ይባረክ ውዴ🙏🙏

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን በጣም አመስግናለሁ ኑራዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @teshagebeyehu5936
    @teshagebeyehu59363 жыл бұрын

    ሁለም የምታቀቢው ጤናማና ጥሩ ነገር ነው በርቺ

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @freweyniferreira6981
    @freweyniferreira69812 жыл бұрын

    ቪዲዬችሽን በጣም እወዳለሁ ቀጥይበት።

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    2 жыл бұрын

    በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እሺ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty3 жыл бұрын

    ወይንዬ እጅሽ ይባረክ ምርጥ አሰራር ነው በጣም ነው የወደድኩት እስክ ሞክረው ቸኮልኩ share

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን በጣም አመስግናለሁ መስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ በጣም ይጣፍጣል ሞክሪው 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @onto767
    @onto7673 жыл бұрын

    Watching 👍

  • @elsatwealde7949
    @elsatwealde79493 жыл бұрын

    እንዴት ያምራል ኡፍ ፍ እራበኝ እጅሽ ይባረክ

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁኤልስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክ ነሽ እኔም በጣም ነው የምወደው 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma71483 жыл бұрын

    Thank you weyniye ejesh yebarek

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ ራሄልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat563 жыл бұрын

    በዚህ መልኩ ሞክሬው አላውቅም ግን ያስጎመጃል ወዲያውኑ እሞክረዋለሁ በጣም ቆንጆ ነው ወይንዬ እጅሽ ይባረክ

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @startafrica.
    @startafrica.3 жыл бұрын

    👌👌👌ዋው ወይንዬ ልዩ ፍትፍት🧡🧡🧡🧡

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Dani_Habesha
    @Dani_Habesha3 жыл бұрын

    ዋው በጣም ያምራል ወይንዬ እናመሰግናለን።

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @meronkassaye7132
    @meronkassaye71323 жыл бұрын

    በጣም ወድጄዋለሁ በርቺ እሞክረዋለሁ ተባረኪልኝ እህቴ ።

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን በጣም አመስግናለሁ ሜሪዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @EthioGeneral
    @EthioGeneral3 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ዝግጅት ነው ቀጥይበት እህት በርቺ ሼር ❤️

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ በጣም አመስግናለሁ ስለ አርስቱ እኔ ልዩነት ያለው አይመስለኝም ነበር 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j3 жыл бұрын

    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ወይንዬ😗👍👏

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሐንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen66313 жыл бұрын

    ወይንየ በጣም ቆንጆና ጤናማ ምግብ ነው ያሳየሽን ተባረኪልኝ ሁልጊዜ የምታሳይን ሁሉ ምርጥ ነው በርችልኝ 🙏🙏🙏❤️💕👌

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ ዮርድዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @aminaishak7147
    @aminaishak71473 жыл бұрын

    እጅሽን አላህ በረካ ያርገው

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ አሚናዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @MayetMaki
    @MayetMaki3 жыл бұрын

    ልዩ የሆነ አሰራር በጣም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል🙏🙏👍👍❤❤❤

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tenad7309
    @tenad73093 жыл бұрын

    ወይኒ በጣም ጠቃሚ የተልባ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን🙏🏾

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @asefashnegussienegussie9934
    @asefashnegussienegussie99343 жыл бұрын

    ሰላም፡ ወይንዬ፡ በጣም፡ ጥሩ፡ ነው። እናመሰግናለን። ሲታይ፡ ብቻ፡ ያጠግባል። በርች።

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks3 жыл бұрын

    ወይኒ ተባረኪ በጣም ቆንጆና ጤናማ ነው

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ ልዩዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @romanaabdella5626
    @romanaabdella56262 жыл бұрын

    ቆንጆ ነው🌹

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    2 жыл бұрын

    ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Rijaltube
    @Rijaltube3 жыл бұрын

    wawwww konjo moya bercha

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    Thank you for watching my friend 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube34303 жыл бұрын

    Wow እር እጂሽ ይባርክ ጤናማ ምግብ እናመስግናለን ሼር ስለእርክሽን ተባርኪ።

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    2 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @BezTube1627
    @BezTube16273 жыл бұрын

    ቆንጆ ለየት ያለ የተልባ ፍትፍት አሰራር ነው ወይንዬ👍😍👍🥰

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    ከልብ አመስግናለሁ ቤዝዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mesayersido4542
    @mesayersido45423 жыл бұрын

    woww ejish yebark weyni

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @etege1119
    @etege11193 жыл бұрын

    በጣም ያስጎመጃል ሌላ ነው!!

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @amentube6496
    @amentube64963 жыл бұрын

    ዋው እንዴት ያምራል በትች ወይንየ

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Selam_Alemu
    @Selam_Alemu3 жыл бұрын

    am gone try this for today thx dear ...keep up

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    2 жыл бұрын

    Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏

  • @cookingwithsis3230
    @cookingwithsis32303 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ፍትፍት ነው የኔ እህት እጆችሽ ይባረኩ👌

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Babi-Asmare.20150
    @Babi-Asmare.201503 жыл бұрын

    ወይንዬ የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን ጎመጀው ❤️❤️❤️ላይክ ሼር

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ ባቢዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @merkamoethiopian3458
    @merkamoethiopian34583 жыл бұрын

    ወይኒዬ በጣም ቆንጆና ጤናማ አሰራር ነው 👌🏾😍😍😍ተባረኪ 🙏🏾😍😘😘😘

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia3 жыл бұрын

    በጣም ልዩ ነው 👌👍

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot56003 жыл бұрын

    እራሱ አቀራረብሽ ልዩ ነው ወይንዬ

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel19313 жыл бұрын

    ወይኒ በጣም ቆንጆ ፍርፍር ነው የሰራሽው ተብይርክልኝ ላይክ👍👏👏👏❤️❤️❤️❤️

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሚሚዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Addistubehttps
    @Addistubehttps3 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ፍትፍት ነዉ እጆቺሽ ይባርኩ እናመስግናልን

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tokkumafamily2253
    @tokkumafamily22533 жыл бұрын

    Wow baxam yamral ijishi yibarak 👍👍👌👌❤❤❤❤🙏🙏

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @sarchotube7773
    @sarchotube77733 жыл бұрын

    wow betam konjo firfr endat yameral

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tube-mc6qz
    @tube-mc6qz3 жыл бұрын

    በጣም ሀሪፍ ነው የተባረከ ምግብ ይሁን በርች

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @liyumead-2345
    @liyumead-23453 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ የቲማቲም ፍትፍት በተልባ የኔ ውድ በጣም ነው የምወደው የቲማቲም ፍትፍት👍🙏

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን በጣም አመስግናለሁ ልዩዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @aidamengistu1873
    @aidamengistu18733 жыл бұрын

    ወይኒ ለጤና ተስማሚ በጣም ምርጥ ነው በርቺ።

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ አይዳዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube3 жыл бұрын

    የኔ ባለሞያ ልዩ ጤናማ የፆም አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 🙏

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን በጣም አመስግናለሁ ራሄልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @sabamtube1095
    @sabamtube10953 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ነው ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው ምርጥ ነው አቀራረቡም ያምራል ወይንዬ እጅሽ ይባረክ

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሳብዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር ይክብርልኝ የኔ እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @shoptilyoudrop6224
    @shoptilyoudrop62243 жыл бұрын

    Betam konjo aserar naw yasayeshen enamesgnalen yene konjo 🥰🥰

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ ዜድዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @azebjemmaneh9617
    @azebjemmaneh96173 жыл бұрын

    ዋው መልኩ ሲያምር እኔ ተልባ ፍትፍት ለማልወደው በእንደዚህ ዘዴ እንደሚበላ አላቅም ነበር ስላሳየሽን አመሰግንሻለሁ

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን በጣም አመስግናለሁ አዚዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood20183 жыл бұрын

    Wow weyniye እጅሽ ይባረክ በጣም ያስጎመጃል ልዩ ነው👍👍🥰❤️🥰

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ ፍርዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bettytube2366
    @bettytube23663 жыл бұрын

    Betam yamral yummy !!! ejesh yebarek Weyniye. Thank you for sharing

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tsegeredashewangezaw5717
    @tsegeredashewangezaw57173 жыл бұрын

    ዋው 👍🙏🙏🙏

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha59593 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆና ጤናማ ፍትፍት ነው እጅሽ ይባረክ ወይንዬ እናመሰግናለን

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @sewitmengistu2332
    @sewitmengistu23323 жыл бұрын

    Wow so special 👌👌👌

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    Thank you for watching my dear sister 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @lulitlula4290
    @lulitlula42903 жыл бұрын

    ወይኒዬ በጣም ቆንጆ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ🙏🙏👍🏽👍🏽🥰🥰

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሉላዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube51483 жыл бұрын

    እጅሽ ይባረክ በርቺ

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen70133 жыл бұрын

    Enameseginalen weyiniye bezi melku endemisera alawikim neber ejish yibarek

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን በጣም አመስግናለሁ ቲቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen40573 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ አረገሸ ነወ የሠራሸው ወይነዬ የእውነት በጣም ልዩ ነው እጅሸ ይባረክ

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ ገስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @worktube7535
    @worktube75353 жыл бұрын

    ወይኒ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል!! 🥰

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @AA-by3lc
    @AA-by3lc3 жыл бұрын

    Gobez berche Ehetachin Weyni!

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990.3 жыл бұрын

    Wow 🤩 ወይንዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre31183 жыл бұрын

    ልዩ ነው አስጎመጀሽኝ በፆሙ ምግብ አገኘሁ እጆችሽ ይባረኩ የኔ ውድ🙏❤😘

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን በጣም አመስግናለሁ ስላምዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare62513 жыл бұрын

    ተባረኪ

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @meseretejigu8156
    @meseretejigu81563 жыл бұрын

    Thank you for sharing looking good

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    Thank you for watching my dear sister በጣም አመስግናለሁ ሙስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @banchitube801
    @banchitube8013 жыл бұрын

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉዴ እጅሽ ይባረክ

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ ባንቺዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo19663 жыл бұрын

    ዋዉ በጣም ምውደው የቲማቲም በተልባ አሰራር ነው ውይንዬ😍❤️👌🏽👍ሁሌም ተባረኪልኝ የኔ ውድ❤️🥰

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @AyniA1
    @AyniA13 жыл бұрын

    ወይን ዬ በጣም አሪፍ አሰራር ነው ።ወቅቱን የጠበቀ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ😋😘🙏

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ አይንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99323 жыл бұрын

    ዋውእንዴት እንደሚያስጎመጅ እጅሽ ይባረክ❤️🥰😉

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሄሉዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube26423 жыл бұрын

    Watching 👀

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i3 жыл бұрын

    Yammy I can't wait to try this

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @addisaddis3562
    @addisaddis35623 жыл бұрын

    እጅሽ ይባረክ ቲማቲም ፉትፉቱ በጣም ቆንጆ ነው በየቀኑ ብበላው አይሰለቸኝም ይሄም ዛሬ ይሞከራል እድሜ ጤናን ይስጥልኝ!

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እኔም እንደአንቺ ነኝ አይስለቸኝም 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @emityroman6776
    @emityroman67763 жыл бұрын

    Looks yummy 🤤👌Weyiniye thank you for sharing tebareki 🙏🏾🥰

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ እሚትዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit11713 жыл бұрын

    ቆንጆ ፍትፍት ነው ወይንዬ እጅ ያስቆረጥማል እጅ ይባርክ የኔ ውድ🙏❤️👌👌👌

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ ፀድዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood3 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ፍትፍት ነው ወይንዬ እጅሽ ይባረክ👍❤️❤️❤️

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁቀለምዬን የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @wadancraft2015
    @wadancraft20153 жыл бұрын

    በጣም ቅንጆ ፍርፍርነው ነው እህቴ እጅሽ ይባርክ በርቺ🙏🙏👍👍🥰🥰

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @abeba2241
    @abeba22413 жыл бұрын

    አሪፍ የፆም ምግብ ነዉ ወይንዬ እጅሸ ይባረክ 👍☘️🌹❤️

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን በጣም አመስግናለሁአበብዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-zp2iq1qj7g
    @user-zp2iq1qj7g5 ай бұрын

    ጎበዝበርቺ

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    5 ай бұрын

    ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @sitotatube-
    @sitotatube-3 жыл бұрын

    Watching ❤️

  • @selamlove7d
    @selamlove7d3 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላን ውደ

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ ስላምዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Reemaa20
    @Reemaa203 жыл бұрын

    Looks yummy thanks for sharing 😍💞👍🏻

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️

  • @mimigech9585
    @mimigech95852 жыл бұрын

    ጎበዝ! ባለሞያ ነሽ በርቺ,

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    2 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏💚💛❤️

  • @ekramkonjo6093
    @ekramkonjo60933 жыл бұрын

    እሺ ማሬ በርቺ አሪፍ ነው ኡጅሸ ዩትራፈ

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-qr9ew5kx6i
    @user-qr9ew5kx6i3 жыл бұрын

    ጎሺ የኔ ባለ ሞያ በጣም ያምራል በርችልን 💛💚❤

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mesmak826
    @mesmak8263 жыл бұрын

    ወይኔዬ ሲያምር ከምርጥ አገላለጽ ጋር እውነት ነው ተልባል ብዙ ጥቅም አለው እናመሰግናለን🙏🙏👍👍

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @hiwitube5781
    @hiwitube57813 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ቲማቲም በተልባ ልዩ ነው በሁኑ ጊዜ ወሳኝ ነው አሁን ባገኘሁት አሰኝኝ ወይኒዬ ወድጄዋለሁ ምሳ እሱ ነው እሞክረዋለሁ😋👌👍🥰❤❤❤ሼር

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሂዊዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ethio4421
    @ethio44212 жыл бұрын

    Perfect 👍

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    2 жыл бұрын

    Thank you for watching 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @truthteller9493
    @truthteller94933 жыл бұрын

    Addis nager naw gobez Enameseginalen!

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ethiopianmama2123
    @ethiopianmama21233 жыл бұрын

    Looks so good.

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @nabechannel1921
    @nabechannel19213 жыл бұрын

    ወይንዬ ወረጃ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ ከነሞያሽ ከነ ጣፋጭ ድምፅሽ አገራችንን ይባርክልን ስትይ ልቤ ቅልጥ ነዉ የሚለዉ ኡነት ብለሻል ወይኒዬ በጣም ምርጥ ጤናማ ሲያምር ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን በጣም አመስግናለሁ ነብዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ የኔ መልካም እህት🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @frayroston7028
    @frayroston70283 жыл бұрын

    Thank you for teaching me this ❤ I will definitely try it. Specially now summer is approaching, this will be very cooling food

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    Thank you for watching my dear sister በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @zorthodox1104
    @zorthodox11043 жыл бұрын

    እጅሽ ይባረክ ውድ እህቴ በርቺልኝ ላይክ ሼር

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo3 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ የቲማቲም ፍትፍት ነው እኔም በጣም ነው የምወደው ወይንየዋ እጅሽ ብርክ ይበል🥰🙏ሼር

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @rozayehune689
    @rozayehune6893 жыл бұрын

    Ejeshe.yebarke

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሮዝዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @sitotatube-
    @sitotatube-3 жыл бұрын

    ዋዉ በጣም ያምራል ወይንዬ 😋😋👌

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks3 жыл бұрын

    watching!

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta69363 жыл бұрын

    ወይኒየ ውዴ እጅሽ ይባረክ ሲያስጎመጅ 😍❤️👌👍👍

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሂሩትዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936

    @ethiotubeyebahlgebeta6936

    3 жыл бұрын

    @@weynikitchen 🥰🙏

  • @freytube2731
    @freytube27313 жыл бұрын

    ወይንዬ እንዴት ያስጎመጃል መሰለሽ

  • @weynikitchen

    @weynikitchen

    3 жыл бұрын

    ከልብ አመስግናለሁ ፍርዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ በጣም ይጣፍጣል ሰርተሽ ሞክሪው🙏🙏🙏💚💛❤️

Келесі