Weyni Kitchen

Weyni Kitchen

ሰላም እንክዋን ደህና መጣችሁ ስለግዜቹ በጣም አመስግናለኁ ::
ባለትዳር እና የሁለት ልጆች እናት ነኝ ::
በዚቻናል ላይ የተለያዩ ምግቦቹን አስራር ;
የፊት ሜካፕ አካፍላችዋለሁ ሰብሰክራይብ ያድርጉ እና ቤተሰብ እንሁን አመስግናለሁ በያላቹበት ስላም ሁኑ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️


Please follow my Instagram Weyni _kitchen
and Facebook
[email protected]

Пікірлер

  • @aidamengistu1873
    @aidamengistu18732 сағат бұрын

    ወይኒዬ በጣም ያምራል አመሰግናለሁ።

  • @pacpat6514
    @pacpat651412 сағат бұрын

    my favorite AIYB of all kind, thank Weyni, you outstanding! v.polite and disciplined with your wordings too. Thank you.

  • @mamaethiopia12
    @mamaethiopia1215 сағат бұрын

    እኔ ካንቺ ስንት ሙያ ተማርኩኝ ❤ እጅሽ ይባረክ❤

  • @weynikitchen
    @weynikitchen12 сағат бұрын

    አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma714816 сағат бұрын

    Thanks Sis !!

  • @weynikitchen
    @weynikitchen15 сағат бұрын

    Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @senaitalazar6071
    @senaitalazar607121 сағат бұрын

    Betam balemoya nesh my sister 😊keep going thank you for sharing

  • @weynikitchen
    @weynikitchen21 сағат бұрын

    Thank you for watching sister ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @weynikitchen
    @weynikitchen21 сағат бұрын

    ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw571921 сағат бұрын

    እንክዋን ደህና መጣሽ ወይኒዬ!

  • @weynikitchen
    @weynikitchen21 сағат бұрын

    እንኳን ደህና ቆያችሁኝ ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-qj7yg2kj5b
    @user-qj7yg2kj5bКүн бұрын

    ግን ምንያህል እውነት ነው?

  • @weynikitchen
    @weynikitchen20 сағат бұрын

    እኔ በጣም ረጅም ግዜ ነው የተጠምኩት አሁንም በሱ ነው ሳይነሴን የምድነው አያቴ በጣም ነው የሚጠቀሙት እግዚአብሔር መደሃኒት ያድርግልህ 🙏

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128Күн бұрын

    የሚጠጣው ሁለቱም በአንድ ቀን ነው

  • @weynikitchen
    @weynikitchen20 сағат бұрын

    እኔ ሁለቱንም ነው የምጠጣው በየቀኑ

  • @tegestasras6768
    @tegestasras67683 күн бұрын

    ባለሞያ ቆንጆ ገንፎ ነው ሲያዩት ያስታውቃል እጅሽ ይባረክ።

  • @weynikitchen
    @weynikitchen3 күн бұрын

    አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @hermitube9129
    @hermitube91293 күн бұрын

    Welcome sis, 🙌 long time good to see you nice video!

  • @weynikitchen
    @weynikitchen3 күн бұрын

    Thank you for watching ከልብ አtመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @arseyab7453
    @arseyab74534 күн бұрын

    Ere gobez enitesaseb enji 😥 muya yelelen endezih masigomijet. Kemir miraken new yasiwategn. Anyways ejish yibarek. Yihenima mochem temuwamuchem seriche new wat wat yemaderigew. Thank you for sharing 🙏

  • @weynikitchen
    @weynikitchen4 күн бұрын

    አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @genettesfasion9786
    @genettesfasion97866 күн бұрын

    Thank you 🙏

  • @weynikitchen
    @weynikitchen5 күн бұрын

    Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @genetdubei9894
    @genetdubei98948 күн бұрын

    ❤❤❤እናመሰግናለን 🎉

  • @weynikitchen
    @weynikitchen7 күн бұрын

    ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-fg5sb8te6u
    @user-fg5sb8te6u8 күн бұрын

    ያወፍራል ሲባል ሠምቸ አች ደግሞ ለመቀነስ ትያለሽ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen7 күн бұрын

    አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ ያልኩት ከላይ የዘፈዝንበትን ውሃውን ስንጠጣ ለመቀነስ ይረዳል አብሹ ሳይሆን የሚያወፍረው ማር ወይም ስኳር የምንጨምረው ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k11 күн бұрын

    ,ውፍረት መቀነሱን ተይው ግን አሪፍ ነው

  • @weynikitchen
    @weynikitchen10 күн бұрын

    ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @helentesfazghi747
    @helentesfazghi74712 күн бұрын

    Tebarki ❤

  • @weynikitchen
    @weynikitchen10 күн бұрын

    አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @pacpat6514
    @pacpat651412 күн бұрын

    Weyni so nice to watch you after such long time, especially after such mishap we had tornado hit and no power, is always happy to hear your voice and see your talent.

  • @weynikitchen
    @weynikitchen10 күн бұрын

    Thank you so much for the support! Sorry to hear that a tornado hit you and your family hope you and your family are doing good and healthy. Hope everything is getting better better and God bless you family 🙏🙏🙏

  • @azebjemmaneh9617
    @azebjemmaneh961713 күн бұрын

    ቆንጆ እንደሆነ ሲያዩት ያስታውቃል :: ገንፍሽ ያስጎመጃል :: ስላሳየሽን እጅሽ ይባረክ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen13 күн бұрын

    አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma714813 күн бұрын

    It looks delicious tebareki weyniye

  • @weynikitchen
    @weynikitchen13 күн бұрын

    አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @staticify8237
    @staticify823713 күн бұрын

    Wow! Looks so Good!

  • @weynikitchen
    @weynikitchen13 күн бұрын

    Thank you for watching 🙏

  • @roza7158
    @roza715813 күн бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @weynikitchen
    @weynikitchen13 күн бұрын

    Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese13 күн бұрын

    ዋውውው እጂሽ ይባርክ❤❤❤

  • @weynikitchen
    @weynikitchen13 күн бұрын

    አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @weynikitchen
    @weynikitchen13 күн бұрын

    ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️

  • @seada616
    @seada61614 күн бұрын

    እህቴ እኔ ጥያቄ አለኝ እኛጋ ያለዉ የሻይ ቅጠል ብትኑ ነዉ ማለቴ በወረቀት ተጠቅልልሎ የሚሸጠዉ አይደለም እናም እንደት ላፍላዉ አብሬ ሣፈላዉ ይመራል❤

  • @weynikitchen
    @weynikitchen13 күн бұрын

    ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ መጀመሪያ ቅመሙን በውሃ ካፈላሽ በኃላ ብትኑን የሻይ ቅጠል ማጥለያ ላይ አድርገሽ ከዛ ያፈላሽውን ቅመም በላዩ ላይ ስትቀጅው አይመርም 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @hanaretta9428
    @hanaretta942819 күн бұрын

    ወይኒዬ ቆንጆ ዳቦ ነው Thank you for sharing!

  • @weynikitchen
    @weynikitchen19 күн бұрын

    Thank you for watching ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mahletkenaw5815
    @mahletkenaw581520 күн бұрын

    Beautiful view

  • @weynikitchen
    @weynikitchen20 күн бұрын

    Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @emebet2513
    @emebet251320 күн бұрын

    Welll come back WEYNE please come often you teach us a lot ❤

  • @weynikitchen
    @weynikitchen20 күн бұрын

    Okay I will thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @staticify8237
    @staticify823722 күн бұрын

    Wow, looks very nice!

  • @weynikitchen
    @weynikitchen22 күн бұрын

    Thank you for watching 🙏

  • @user-rb9rm5yl6r
    @user-rb9rm5yl6r22 күн бұрын

    በአረበኛ ብሻሜልነው አይደል??

  • @weynikitchen
    @weynikitchen22 күн бұрын

    መስለኝ እኔ አረብኛ አላውቅም ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw22 күн бұрын

    እናመሰግናለን ጠብይ ጨጎራ ያለብንስ መጠቀም እንችላለን

  • @weynikitchen
    @weynikitchen22 күн бұрын

    ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ለጨጋራ ጥሩ መደሃኒት ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw22 күн бұрын

    @@weynikitchen የሽ የኔውድ ግጭትን ዘፍዝፈን ነው የምንጣው ጨጎራ ያለብን ይሄን መልሽልኝ ጨጎራ እያሰቃየኝ ነው ልቤን ያፈነኛል መተፈስ ያቅተኛል ቶቶለ ያፈሽገኛል

  • @weynikitchen
    @weynikitchen14 күн бұрын

    @@AuufYgcc-hk4vw የኔ ቆንጆ አዎ ተፈጭቶ ተዘፍዝፎ ነው ለልብሽ ግን ዶክተር ብታማክሪ ጥሩ ይመስለኛል ልኡል እግዚአብሔር ቀላሉን ያድርግልሽ 🙏🙏🙏

  • @toast3386
    @toast338624 күн бұрын

    እንኳን ሰላም ተመለሽ።

  • @weynikitchen
    @weynikitchen24 күн бұрын

    እንኳን ደህና ቆያችሁኝ ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen949424 күн бұрын

    እጂሽ ይባረክ ውደ እህታችን በጣም ያምራል❤❤❤

  • @weynikitchen
    @weynikitchen24 күн бұрын

    አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mulu5862
    @mulu586224 күн бұрын

    Thank you

  • @weynikitchen
    @weynikitchen24 күн бұрын

    Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tsegaanteneh5735
    @tsegaanteneh573524 күн бұрын

    እንኮን ደህና መጣሽ ቆንጆ ዳቦ ነው

  • @weynikitchen
    @weynikitchen24 күн бұрын

    እንኳን ደህና ቆያችሁኝ ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @nunubelete8142
    @nunubelete814225 күн бұрын

    ወ/ሮ ወይኒ የሚያስጎመጅ 🍞 ዳቦ ሆኖ ወጥቷል 🤗 ሆኖም ድቄቱን አትንፉት ማለትሽን አልስማም ባይሆን ነፍተሽ አይተሽ የወጣውን ፋይበር መልሰሽ መጨመር አንዳንዴ ነቀዝ የመሰሉ ስለሚኖረው ከህሊና ነፃ መሆኑ ይሻላል ❤🙏🤭✌️

  • @weynikitchen
    @weynikitchen24 күн бұрын

    ልክ ነሽ ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @nunubelete8142
    @nunubelete814211 күн бұрын

    ወይኒ ከሁሉ በላይ ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም ቅንነት ነው ተባረኪልኝ የኔ እህት በሥራሽ በርቺ ጠቃሚ ትምህርት ሰጪ ነው ❣️🙏🤗 ✌️

  • @weynikitchen
    @weynikitchen3 күн бұрын

    @@nunubelete8142 ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @aumumuaz
    @aumumuaz27 күн бұрын

    ዋው

  • @weynikitchen
    @weynikitchen27 күн бұрын

    ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma714827 күн бұрын

    ሀይ ወይንዬ እንዴት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው ተባረኪ እንኳን አደረሰሽ !!

  • @weynikitchen
    @weynikitchen27 күн бұрын

    አሜን ከልብ አtመስግናለሁ ራሄልዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood726128 күн бұрын

    እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ🙏🥰

  • @weynikitchen
    @weynikitchen28 күн бұрын

    እንኳን አብሮ አደረስን ከልብ አtመስግናለሁ እናትዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @addisjemaneh687
    @addisjemaneh68728 күн бұрын

    ወይንዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ እንዲህ ለየት ያለ ነገር እያሳየሽን አበረታታሽን። በጣም ቆንጆ እና ጤነኛ ይመላል እሞክረዋለሁ ።

  • @weynikitchen
    @weynikitchen28 күн бұрын

    አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @aidamengistu1873
    @aidamengistu187328 күн бұрын

    ወይኒዬ በጣም ቆንጆ ነው ለጤናም ጥሩ ነው።

  • @weynikitchen
    @weynikitchen28 күн бұрын

    ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks28 күн бұрын

    Looks so good

  • @weynikitchen
    @weynikitchen28 күн бұрын

    Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @kamilausman
    @kamilausman28 күн бұрын

    abeshu yetamesenew weyeneye

  • @weynikitchen
    @weynikitchen28 күн бұрын

    ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ያልታመስው ነው መሆን ያለበት የታመስው ያመረዋል 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @weynikitchen
    @weynikitchen28 күн бұрын

    የተጠቀምኩት 6 -ኩባያ የስንዴ ዱቄት 1-የሾርባ ማንኪያ እርሾ 1-የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ተልባ 1-ኩባያ የጤፍ እርሾ 2- የሾርባ ማንኪያ አብሽ 2-የሾርባ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ 1-የሾርባ ማንኪያ ጨው 1/2 ኩባያ ዘይት 4-ኩባያ ለብ ያለ ውሃ Ingredients 6- wholwet flour 1-tbs yeast 1-tbs flaxseed 1-cup Injra starting yeasts 2-tbs Fungreek power 2- tbs black seed 1-tbs salt 1/2 cup oils 4-cups warm water Preheat 450F baked for one hour and half የአብሽ አዘገጃጀት ለማየት ሊንክ ይጫኑ kzread.info/dash/bejne/pn992c2Yqdepo5s.htmlsi=hH9GLCGH0le3BvM2 ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️

  • @generalabababab8515
    @generalabababab851523 күн бұрын

    Wwwdq address sew dbc,vjwc

  • @selamawitmulutufa8267
    @selamawitmulutufa826722 күн бұрын

    Yet tefitesh new endatefi

  • @weynikitchen
    @weynikitchen22 күн бұрын

    @@selamawitmulutufa8267 እሺ ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @dinkneshsilkebo3353
    @dinkneshsilkebo3353Ай бұрын

    Yemigerm new! Betam konjo injera!! Ye abishun tikim bewuk des yilegn neber. Telbaw inquan wezam yadergewal.

  • @weynikitchen
    @weynikitchenАй бұрын

    Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ አብሽ በጣም ለብዙ ነገር ይጠቅማል እንጀራን ልስልስ እንዲል ይረዳዋል አብሽ ያልው እንጀራ ልክ እንደ ኢትዮጵያ እንጀራም ጣእም ይስጠዋል 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-nk2ln7ns7r
    @user-nk2ln7ns7rАй бұрын

    Wayni Yhen Ngr Meblat Jemre Nbr Gn Lewet Alaywm

  • @weynikitchen
    @weynikitchenАй бұрын

    በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ትንሽ ግዜ ይወስዳል እኔ በሱ ይ ነውያለሁት 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @user-lg3oc5gm5g
    @user-lg3oc5gm5gАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @weynikitchen
    @weynikitchenАй бұрын

    Thank you for watching my dear በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @user-gg4pw2vh1i
    @user-gg4pw2vh1iАй бұрын

    Sugar yelawm

  • @weynikitchen
    @weynikitchenАй бұрын

    በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ የለውም ግን ከፈለግሽ መጨመር ትችያለሽ እኔ በስኳር አልወድም 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @MareguTesfaw-mt1cs
    @MareguTesfaw-mt1csАй бұрын

    ይመችሽ

  • @weynikitchen
    @weynikitchenАй бұрын

    በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @geminimars7704
    @geminimars7704Ай бұрын

    It’s not healthy my dear. Look at the salt content. Too much preservatives as well.