✅ ሁለት ተወዳጅ የገጠር ተማሪዎቼን ከ10 አመት በሗላ አገኘሗቸው። የመማሪያ ክፍላችንን አየነው !

Ойын-сауық

የዛሬው ቪዲዮ ከ10 አመት በሗላ ሁለት የቀድሞ ተማሪዎቼን አግኝቼ ያዘጋጀሁት አዝናኝና ቁምነገር አዘል ቪዲዮ ነው።
i met with my 2 previous student, tha i thought them ten years ago.
#schoollife #tossatube #የገጠርለዛ
#tossatube
#የገጠርለዛ
#አባቴ
#እናቴ
#ቤተሰቦቼ
#ገጠር
#ባል
#የገጠርለዛ
#ልጅነት
#ወሎ
#ደሴ
#wollo
#ገራገሩ
#ደጉባላገሩ
#የገጠርትዝታ
#አገርቤት
#ያገርቤት
#አርሶአደር
#አርሶበሌ
ያገር ቤት ወጎች
ከደጋቹ መንደር
#tossatube
#family
#friendship
#visit
#visitethiopia Ethiopia
#rurallife
#ruralvillage

Пікірлер: 611

  • @Tossatube.
    @Tossatube.2 күн бұрын

    ✅ ውድ ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ይደረግ 🙏❤

  • @user-oe2vd5qp8s

    @user-oe2vd5qp8s

    2 күн бұрын

    እያደረግን ነው ኢንሻ አላህ ከ1_8ኞ ክፍል የተማርኩበትን ት/ትቤት ከስደት መልስ እጎበኘዋለሁ እስከዛ ሂደህ ብታሳየን ደስ ይለኞል ደግሞ ላንተ ቅርብ ነው ደጋ ሞቴ 021 ማለት ነው

  • @user-pj3lg2ww4y

    @user-pj3lg2ww4y

    2 күн бұрын

    አይ ጀም የእውነት ጓበዝ ነህ በተለይ ከለፈው የትምህርት ቤትህ ታሪክ የተረዳሁት በስራሄም ላይ ለልጆች ያለህ በጓ አድርጋጓት

  • @user-lb6ol6ef2r

    @user-lb6ol6ef2r

    2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumayusuf5301

    @fatumayusuf5301

    2 күн бұрын

    ሱብሀን አላህ ከተማሪዎችህ ያለህ ግኑኝነት ታሥታዉቃለህ ምርጥ ቲቸር መሆንህን🎉🎉🎉🎉

  • @user-tb5fu1sf8z

    @user-tb5fu1sf8z

    2 күн бұрын

    @@Tossatube. አይዞህበርታልን።ወላሂላተቃላትአጠሁ።አተደግሠዉአለህይጨምርልህ

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd2 күн бұрын

    ወላሂ ምንአይት አምሮ ምን አይነት ሥብቅና ቢኖርህን ያኔ ይኸን እሥብህማኖር በቅርቡመጣለሁ እምኖረዉም ደሤነዉ ለማዳም ቅም ቃለመጣየቅ ታደርግልኛ አለሁ በላይክ ግለጡ ቅሞች😅

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio22772 күн бұрын

    ተዉ ሸር እናድርግ ዉዶችየ 100k በሉ በዋትሰብ ቆረጥ አርጋችሁ ስሙን ፅፋችሁ በቲክቶክ ሸር እናድርግ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp2 күн бұрын

    አቤት መታደላቸው እንደዚ ያለ መምህር በመኖራቸው ማሻአላህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @temaratube
    @temaratube2 күн бұрын

    ወይ መታደላቸው አንተ ያስተማርካቸው ልጆች ጥሩ ጥሩ ማስተዋሻ ይዘህላቸዋል ጀግና ነህ። ሁሉም መምህር እንዳንተ ቢሆን መምህራኖች እስኪ ከዚህ ድንቅ ሰው ስነ ምግባር ተማሩ ።

  • @Seada4756

    @Seada4756

    2 күн бұрын

    የምር በጣምነው የገረመኝ

  • @ahilamtube
    @ahilamtube2 күн бұрын

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ላይክ ግጩኝ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @HekmatAhmad-fp2ew

    @HekmatAhmad-fp2ew

    2 күн бұрын

    🎉🎉🎉

  • @fgty4821
    @fgty48212 күн бұрын

    ታዲላቹህ ምርጥ ትዝታ አላቹህ😢

  • @nabeela4979

    @nabeela4979

    2 күн бұрын

    Tkkl dess yemil tzta 😍😍😍❤️❤️

  • @meditube7928
    @meditube79282 күн бұрын

    ወደፊት ትምህርታችን ጨርሰን ተጋብተን አረብ ሀገር እልክሻለሁ ከከከከ አይ ልጅነት ግን ያሁን ወንዶች ባህሪ ነው አግብተው መላክ ጀም ምርጥ መምህር ነበርክ ዘና ብለው ነው የተማሩት ማስታወሻ ሚሞሪ መያዝህ 👍

  • @hhgg2865

    @hhgg2865

    2 күн бұрын

    በጣምነበርያሣቀኝከከከ

  • @semiramohaned
    @semiramohaned2 күн бұрын

    እኔ ባለቤቴ 17ዓመት በመምህርነት አገልግሏል ዛሬም ድረስ ግን ልጆች ይጋረፋል እና በጣም ተማሪ ይጠላዋል ይፈራዋል ወላጆችም እኔን ሲያገኙኝ በስሞታ ስክር ብዬ ገበያ ልገዛ የገባሁትን ትቼ እቤት እመላስ ነበረ እና በጣም እንጣላ ነበረ አልሃምዱሊላሂ ዛሬ ላይ ትቶ ደስ ብሎኛል ክብር ለአገር ዋልታ ለሁሉ መሰረት መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zeynbeahussain2560

    @zeynbeahussain2560

    2 күн бұрын

    መመህርነት በጣሜ ደስ ይላል የመምህር ሚስት ስትሆኒ ደግሞ ደስ የሚል ስቃይ ነው እኔ ባለቤቴ ከከተማ ወጣ ያለ ገጠር ቦታዎች ነበር የሚሰራው አብረን ከምንኖረው ይልቅ ተራርቀን የምንኖረው ግዜ ይበልጣል ተራርቀን መኖራችን ሁሌም ሲያስተግዘኝ ስዴትን መርጭ ሀረብ ሀገር መጣሁ እዚህ ከመጣሁ በሗላ እሱም ተሰምቶት ስለነበር ወደ ከተማ ተቀየረ እኔን ባያየኝም ለጃችንንም ቶሎ ቶሎ ያገኛታል

  • @user-fj1vb8lp1x
    @user-fj1vb8lp1x2 күн бұрын

    ማሽአላህ ወንድም ጀማል የምር አንተ ያስተማርካቸው ተማሪወችማ ተዝናንተው ነው የተማሩት ታድለው የእኛ መምህሮች ኮስተር ብለው ስንፈራቸው ገራሞችም አሉ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-yb8ej7fn9n
    @user-yb8ej7fn9n2 күн бұрын

    እዳተ ምርጥ መምህር አይቸ አላውቅም ማሻአላህህህህህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @toybatoyba5423
    @toybatoyba54232 күн бұрын

    አንተን ነበር መሸለም አሏህ እድሜህን ያርዝመው ወድሜ ጀግናናና

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-st4pg2kb9u
    @user-st4pg2kb9u2 күн бұрын

    ምነዉ ዛሬ ቢሆን ብዬ ተመኝሁ 2005 ከስድስት ወደ ሰባት አልፌ ትቸዉ ወደስደት ተሰደድኩ ምነዉ ባላቋረጥኩ ተምሬ ቢሆን ቢያስኳ መምህር እሆን ነበር ልጅነቴን አረብ አገር ጨረስኩት ብቻ ለኸይር ነዉ ሁሉም አላህ ባለዉ ስለሆነ አልሃምዱሊላህ ጋሽ ጀማል ምርጥ መምህር ነህ አላህ ይጠብቅህ የኔም ባለቤት መምህር ነዉ እዳተ ጡሩ መምህር እንደሆን እመኛለሁ ❤❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @temr8492
    @temr84922 күн бұрын

    አይይይይይይ😢 የልጅነት ትዝታ እኔም በደቡብ ወሎ ከላላ ወረዳ በገጠር ቀበሌነበር የተማርኩት ወላሂ የኛ መምህር የተለየ ነበር እጅግ በጣም ጥሩ ጎበዝ አዛኝ እንደት ተማሪወቹን እንደሚወደን አላህ ይውደደውና አላህ በሠላም ለሀገሬ ቢያበቃኝ እሡ የሚመኝልንን የድንትምህርት በስደት እንዳሣካነው ቢያይልን ብየነው ምኞቴ ጋሸ እብራሂምየ አንተም እኛም ሠላም ሁነን እንድንገናኝ ምኞቴነው 😢

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zaharamohmmed
    @zaharamohmmed2 күн бұрын

    የአላህ መጨረሻ ላይ ልጂቷ ያለቺው አሳዘነችኝ ከጋሸ ጀማል ተማሪዎች አንድ እንኳን ሳናልፍ ስንቀር ቆጨኝ አለች ምንም አይደል ብቻ በመጥፎ ቦታ ላይ አትገኝ እንጂ በትምህርት ብቻ አይደለም የሰው ልጂ የሚቀየረው ።አብሺር

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb2 күн бұрын

    ወላሂ ለዚህ ልጂ ቃላት አጣሁው ለተማሪዎቹ ያለው ፍቅር ያለው አክብሮት ስራአቱ ከወላጂ በላይ ነው የተከባከባቸው ሰው ነው በቃ ትምርት ቤት ውስጥ እደመምህር እደወላጂ ሁኖነው ያአሳደጋቸው ጀግና መምህር በጣም ትልቅ ክብር አለኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9xКүн бұрын

    ከኢትዮጵያ አንደኛ መምህር ማለት ጀማል ነው🎉🎉❤❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-fd9iw3yy3k
    @user-fd9iw3yy3k2 күн бұрын

    ማሻ አላህ የሚገርመው የተቀረፀውን ቪዲዮ እስካሁን ማቆየቱ ወላሂ የልጆቹ ስነምግባር ይለያል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d2 күн бұрын

    መምህርነት ውስጤ ነው ግን ተግባር ዜሮ😢😢😢ካተ ባላቅም በዚህ ስነምግባርህ ብቀጥል ትውልድ ትታደግ ነበር🙏❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @FatumaMuhammad-yh4ue
    @FatumaMuhammad-yh4ueКүн бұрын

    አይ ደስ የሚለው ግዜ ልጅነት ትምርትቤት በጣም ነው የሚያምረው ብቻ አልሀምዱሊላህ🎉🎉❤❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @aselefi1021
    @aselefi10212 күн бұрын

    ያጀመዐ please ላይክ አርጉለት እንጂ እንዱአ ምንደው ተዝናንታችሁ ምትሄዱት መምህር ጀማል እናመሰግናለን ምርጥ መምህር ነህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-fz2bt6br9c
    @user-fz2bt6br9c2 күн бұрын

    የኔ ማልቀስ😢 ወላሂ ጀማል ምርጥ አስተማሪ ነህ እንደዚህ ፍቅር ሰቶ የሚያስተምር ቢኖር ምንም ተማሪ አያቋርጥም ነበር ጀማል ጤናህን እድሜህን ያርዝመው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @semiramohaned
    @semiramohaned2 күн бұрын

    ትለያለህ የምለዉኮ በምክንያት ነው ወንድም ጀማል አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @lkiiopoop5955
    @lkiiopoop59552 күн бұрын

    ማሻአሏህ ወንድም ጀማል አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ ሀቂቃ ቃል የለኝም መምህር ትዉልድን የሚቀርፅ ነዉ በነበረህ መመህርነት ጊዜ የሚገባህን ሀላፍትና ተወተለል ብየ አሰባለሁ ሁሉም መምህራኖች ያንተን አርአያ ቢይዙ ብየ እላለሁ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @SeidOumer-yf4en
    @SeidOumer-yf4enКүн бұрын

    ጀም ያለፈ ትዝታ ምርጥ ነገር

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid80012 күн бұрын

    በተለይ ልጂቱ ይጣፍጥም አይጣፍጥም ምሳችን ስትበላልን አስለቀሳችሁኝ አሏህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-sp2mv1pb4t
    @user-sp2mv1pb4tКүн бұрын

    ግን በጣም የሚደነቅ ልጂ ነህ አሏህ ይጠብቅህ ያረቢ ትዝታ ብቻ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @lulatube5109
    @lulatube5109Күн бұрын

    ወላሂ ወደሇላ ተመልሼ እራሴን እያሰብኩ ነበር የምር ደስስ ሲል ያአላህ በጣም ጎበዝ ነህ ጦሳ የምር እንዳንተ ያለውን ያብዛልን በጣም ፈገግ አልኩኝ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @kabetube
    @kabetube2 күн бұрын

    በእውነት ምርጥ መምህር ነህ ደሞ መቅረጽህ እጅግ በጣም ደስ እሚል ግዜ አሳልፈሀል ከተማሪወችህጋ❤የኛ መምህሮች እኳን እኛጋ ሊበሉ እነሰፈራቸዋለን

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @AyeshaHussain-sl5ji
    @AyeshaHussain-sl5jiКүн бұрын

    ትለያለክ ወላሂ እደዳአተ አይነት መምህር አለደ ማሻአላህ ድሮም 1ኛነክ አሁንም የምትሰራቸው በጣም ደስ ይላል ለስደተኞች 😢😢 ትዝታ😢😢

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-ll5vi3fe7r
    @user-ll5vi3fe7r2 күн бұрын

    ወላሂ አንተን አለማመስገን ንፍግነት ነው የምር ጀማል በጣም ጎበዝ ነህ ሀቢቢ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx2 күн бұрын

    አስተማሪ መሆን ትግስትን ይጠይቃል ሆኖም አንተ ሁሉንም በኩል ዓይን ነበር የምታያቸው በፍቅር ነው የያዝካቸው በጣም ደግ ነበርክ ትምህርታቸውን ለመማር ቀላል ይሆንላቸዋል እስካሁንም አካባቢህን በማስተዋወቅ ላይ ነህ በርታ አላህ ይጠብቅህ ።

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings53472 күн бұрын

    ጀማል ግሩም ተባረክ እነዚህን ወጣቶች ስለምታበረታታቸው ተባረክ ግሩም ይሆንእ ፕሮግራም ነበር

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @seadaseada2074
    @seadaseada2074Күн бұрын

    ምርጥ መምህር ነህ እኔም ባገኛቸው ብዬ የምመኛቸው መምህሮቼ አሉ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @emanMtytube
    @emanMtytube2 күн бұрын

    ወይኔ መልካም ሰው ነህ ከተማሪዎችህ ጋር ያለህ ቁርኝት እኔ እደዚህ አይነት አስተማሪ ገጥሞኝ አያውቅም

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7eКүн бұрын

    ወይኔ ጀማል ማሻ አላህ በጣም ምርጥ መምህር ነበር ማለት ነው ❤ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-yh2we1dn1b
    @user-yh2we1dn1bКүн бұрын

    እኔ በትምህርቴ ጎበዝ ነበርኩ አስተማሪዎቼንም በጣም ነበር የምወዳቸዉ 9ስደርስ ትምህርት አስጠላኝ ስደት መጣሁ ይሄዉ ያልተኖረ ልጅነት አለቀ በስደት እንዳንተ አይነት መምህር አይቼ አላዉቅም ጋሽ ጀማል❤❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube4252 күн бұрын

    በራራየ የተማርኩብሺ ያደኩብሺ ሀገሬ ስም አይጠሩም እጅ ስምእማ ቢጠሩ በራራ ገታራ ፋላ ድጉጉሩ ❤❤❤

  • @Mohammed-ip5yq
    @Mohammed-ip5yqКүн бұрын

    መምህርት ጀማል ሰይድ የምታቀርባቸው ሁሉ ትዝታን ቀስቃሽ ስለሆኑ ዴስ ብሎኝ የምከታተለህ❤❤❤❤😊😊😊😂😂😂😂😂

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @sarahusen8675
    @sarahusen867514 сағат бұрын

    የሚገርም ሚሞሪ ያስቀመጥክላቸው እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ❤❤

  • @RrrRrr-gp8vg
    @RrrRrr-gp8vgКүн бұрын

    እነዚህ ሁሉ በአንተ መማራቸዉ እድለኛ ናቸዉ❤❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Guragewa5270
    @Guragewa52702 күн бұрын

    አቤት መታደል ምን አይነት ልብ ነው ያለህ ደስ ትላለህ አላህ መጨረሻህ ያሳምርልህ ፕሮግራሞችህ ደግሞ እየጣፈጠን ነው የሚያልቀው ጉልበትህ አላህ ያጠንክረው🎉፣

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @hayat6647
    @hayat6647Күн бұрын

    ምነው እኔም ያንተ ተማሪሁኘቢሆን ጀማልየ እኔማ ስወድህ አላህ ይጠብቅህ ቅመሞች ቻናሉን እናሳድግለት 👍👍👍👍

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @HaveedHaveed
    @HaveedHaveed2 күн бұрын

    ወላሂ ጀማል ሰይድ ጎበዝ ነህ አላህ ይጠብቅህ ትዝታህ ከባድ ነዉ ❤❤❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon5512 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ደግ መምህር አባትነው። አንተ ደግሞ ትለያለህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @rahmaram8778
    @rahmaram87782 күн бұрын

    ማሻአላሕ፡መልካምነት፡ለራስ፡ነው፡ግን፡በዚሕዘመን፡ዕንዳተ፡አይነት፡መምሕር፡ማገኘት፡መታደል፡ነው፡❤❤❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-sp2mv1pb4t
    @user-sp2mv1pb4tКүн бұрын

    የኔ ወድም ወላሂ አጀቴን በላኝ እህ በስራ ልብሴ ሲል አይይይይይ አይዞህ ስራ ክብር ነው ጀግና ነህ ገበሬ ባሁን ሰአት ተጀግና ጀግና ተሚባለው በላይ ነው እኛም ሽትቤት አጣቢነን አይዞህ በርታ ሰርቶ መብላት የተወደደ ነው ጫት መቃም ተቀምጦ መስረቅ ነው ነውሩ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @tesfu1230
    @tesfu1230Күн бұрын

    ጀማል በጣም ደስ የሚል ማስታወሻ ነው ያስቀመጥከው።መምህር ሆኖ እንደዚህ ከተማሪዎች ጋር መጫወት በጣም ደስ ይላል።ደግሞ ቪዲዮቹ እስካሁን ማስቀመጥክ በፊትም ዩቲዩበር ነበር ጀግና ነህ ወንድሜ በርታ።

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zeynbeahussain2560
    @zeynbeahussain25602 күн бұрын

    በጣም ጎበዝ ነህበግዜው ማስታወሻ ቀርፀህ መያዝህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp2 күн бұрын

    ታአምር እኮ ነው የሚመስለኝ ሳየው ሁሌ የምትሰራውን ነገር ችግር ጥሩ ነገር እይታ የለውም

  • @user-br9do3ce7n

    @user-br9do3ce7n

    2 күн бұрын

    በጣም እይታ አለመኖሩ ያናደኛል እኔም

  • @user-vu4sd6og3e
    @user-vu4sd6og3e10 сағат бұрын

    መገን።ቅንነት መልካምነት ፀባይህ ነው እዲህ ያድርሀህ❤❤

  • @aliaalali7022
    @aliaalali7022Күн бұрын

    ውይ መምህሬን አስታወሳችሁኝ እኔም ከ1_ 4 ያስተማረኝ መምህር ልክ እንዳንተ ነበር በጣም ጎበዝ መምህር ነህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Sara-sp2lq
    @Sara-sp2lqКүн бұрын

    ማሻ አላህ ምን አይነት ደግ መምህር ነህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @RitiDidi
    @RitiDidiКүн бұрын

    ታድለህ ወድም ጀማል ልብህ ጥሩ ነዉ መልካም ያስብልሀል አላህ ይጠብቅህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @skettube4149
    @skettube41492 күн бұрын

    አይ ጀማል አንደ መልካም መምህር ማለት ብቻ የማይገልፅህ ሰው ነህ ጀዛውን አሏህ ይክፈልህ ልጅ ይውጣልህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @seid6076
    @seid6076Күн бұрын

    ውይ ልጅነት እኮ ልዮ ውበት አለው ጀማል ይመችህ ብሮ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x2 күн бұрын

    እውነት ጀግና ነክ ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የልብህን መሻት ሞልትልክ የምትፈልገው ደረጃ ድረሥ የምታቀርበው ነገር ሁሉ ጥሩ ነው በርታልን የትምህርት ቤት ትዝታ አይረሣም ❤❤❤❤❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-ld5ze3ig3c
    @user-ld5ze3ig3cКүн бұрын

    ማሻአላሕ ወድም ጀማል በጣም ገራሚ ሰውነሕ ጀግና

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-yi5jc7zz5d
    @user-yi5jc7zz5dКүн бұрын

    ኧረ ጀም ዘና አርገሀቸዋል 2005የአምስተኛ ክፍል ነበርኩ ጥሩም መጥፎም አስተማሪወቺ አሉ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-zw7fq9rb7y
    @user-zw7fq9rb7y2 күн бұрын

    ጄም የኛ ምርጥ ስብእና ማሻአላህ ድስስስሲልልል ልጂነት ተመልሶ አይመጣም

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio22772 күн бұрын

    1997 1 ኛ ክፍል የትም ወርቅ መርከቡ የመከነ ሰላም ልጅ ጠጀ ሁለተኛ ክፍል እስከ አራተኛ አምስተኛ ሽመልስ ከበደ መልካም መምህር ነዉ ይገርፋልም ያስተምራልም ይማም ጀማል ስሬስ ነዉ ፀጥ ብሎ ሁሉም ማዳመጥ ያልገባዉን መጠየቅ ከዚያ ዉጭ ኩሽ የለም ሲወጣ ሁላችንም በጩኽት እንተነፍሳለን ጎበዝ ተማሪ የሆንኩት 5 ክፍል ላይ ነበር አሁን ይናፍቁኛል. አንድ ክርስቲያን መምህር ነበረች ሰኞ ሰኞ ሰልፍ ላይ ተማሪ ተጠይፋ በስንጥር እንጨት ነበር የምነካን እኛ አካባቢ ጠቅላላ ሙስሊም ነበር የኛ ትላልቆች ሊገሏት ፈጣሪ አተረፋት መልካም መምህር እንደ ቤተሰብ ይናፈቃል

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184Күн бұрын

    በጣም የምትገር. ጨዋ የሆክ መምህር ነበርክ ወላሂ እኛም ተምረን ነበር ግን እንዳተ ፍቅር የሆነ አላጋጠመኝም አላህ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-to9gu6qo8q
    @user-to9gu6qo8qКүн бұрын

    የሙሜ ልጅነኝ ወላሂ በጣም ደስነው ያለኝ መድናጋ ተምረናል

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @rabiaali-qb9hf
    @rabiaali-qb9hfКүн бұрын

    እኔም ስሊየሁክ ደስ ብሌኚል እኔ አውቶቢስ ውስጥ እግኚችህ አውቃለሁ ስቀጥል ባለፈው የሰሪህው የሰርግ ኺደው መሀል አቢቴን አይችው ደስ ብሎኚል አመሰግን አለሁ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu2 күн бұрын

    ጀማል በጣም ደግና ጉበዝ መምህርነህ የምር ባትለቅ ብየተመኝው መቀረፅህራሱ ደስይላል እናሁሎምነገር የወላጅወችህ አስተዳደግነውክብርለበተስብወችህ ትችላለህጀማል

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    🙏❤

  • @user-mo2ye3vj1z
    @user-mo2ye3vj1zКүн бұрын

    ያረቢ ጀም ምን አይነት መልካም መምህር ነበርክ ❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-dk7li8lh4x
    @user-dk7li8lh4x2 күн бұрын

    ቃላት አጠረኝ ወላሂ ምናለ እኔም በተጠየኩ ብዙ የምናገሩረው ነበረኝ ኡፍ ብቻ ደስ ብሎኛል ሳያቸው የትዝታው ፈረስ ... እና የኔ ዲግሪ የመዳም ኩሽና ደርሷል

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @FatumaMuhamedtube
    @FatumaMuhamedtube2 күн бұрын

    ማሻአላህ ወንደም ጀማል የገልሻ ትምህርት ቤት ትልቅ ማሥታወሻ ነህ አገራችንን ወሎ ገራገሩን ሥለምታሥተዋዉቅል ትልቅ ሥራ ነዉ በርታ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-xh7tl2yk7j
    @user-xh7tl2yk7j2 күн бұрын

    መሸአላህ ወላሂ ወድማችን ጥሩ አስተማሪ ነበርክ ጎበዝ ዴስታነዉ የተሠማኝ አይ ልጅነቴ እዴት እዴሚናፍቀኝ 2006ነዉ 7ተኛ ያቆምኩኝ ስዴት በ14አመቴ ወጣሁ ሀገረ ብሄድም ዝሮ ዝሮ የአህላም እናት ሁኛለሁ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ብቻ ግን ዴስታ ተሰማኝ በናተ ትውስት

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-lx1ix7wt9y
    @user-lx1ix7wt9yКүн бұрын

    ደስ የሚል ትዝታ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @MaryamMengstu-ro6dk
    @MaryamMengstu-ro6dkКүн бұрын

    ምርጥ,መምህር

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ToybaAli-uk3hl
    @ToybaAli-uk3hl18 сағат бұрын

    ማሻአላህወንድሜጀማል አላህ እረጅምእድሜናጤና ይስጥህ ያረብ

  • @AmeerAlo-fl9sk
    @AmeerAlo-fl9sk2 күн бұрын

    በኛ ጊዜ ትምህርት ሲኦል ነበር ጋሽ ጀማል 😢 ካረፈድን ቆሻሻ እንለቅማለን እንበረከካለን …

  • @አስቴርአባተ

    @አስቴርአባተ

    2 күн бұрын

    ታዳ ይህ ምኑ ነዉ ሲኦል? እኛም እንደዛዉ ነዉ የተማርነዉ እንደዉም አንድ ቀን አርፍደን ዉጪ ኳስ ስንጫወት ዉለን ተማሪ ሲለቀቅ ሔድን😂

  • @AmeerAlo-fl9sk

    @AmeerAlo-fl9sk

    2 күн бұрын

    @@አስቴርአባተ አረ ተይ ራቅ ይላል ስንሄድ ብርዱ ስንመለስ ጠራራው

  • @Lguama

    @Lguama

    2 күн бұрын

    ​@@AmeerAlo-fl9skእኛ ጋር እሩቆቹ አይቀጡም እቅርብ ያለነው እንቀጣለን ቆሻሻ እንለቅማለን ብትር ነው መጥፎው ማፅዳት ምን ችግር አለው በሦአቱ ባለማወቅ ምታኝ እንጅ አላፀዳም እንል ነበር

  • @Lguama

    @Lguama

    2 күн бұрын

    ​@@አስቴርአባተእህቴ አርፍዳ ልትገረፍ አሉ ትንሽ ናት ወጡ እስኪፈላ ምንገዱን እስክመጣ እረ እሰይ እኔ ምን አረኩ ብላ ተናግራ 😂😂 አብረው ያረፈዱትንም ስቆ አስገባቸው እኛ ቤት ወጥ ተሰርቶ ሳንበላ አንኸድም ስንመጣ ወጥ አፍልታ ካልጠበቀችን እሬሳ በሉት ሳልበላ ብኸድ ምን እንደሚፈጠር አስቡት ስለዚህ ብዙ ደስ የሚል ትዝታ አለ

  • @MadenaUae-lw9wy

    @MadenaUae-lw9wy

    2 күн бұрын

    ክክክ ያዉም የሽትቤት

  • @user-iz8xo4ip4k
    @user-iz8xo4ip4k2 күн бұрын

    መሻላህ መሻላህ እዳተ ያለ አሰተማሪ ያብዛልን በጣም ገበዝ ❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-dj8jh3ho2x
    @user-dj8jh3ho2x2 күн бұрын

    ማሻ አላህ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-fj1vb8lp1x
    @user-fj1vb8lp1x2 күн бұрын

    የምር በጣም ጎበዝ ነህ መሸለም ነበርብህ ምን ዋጋ አለው እንደዚህ አይነት ሰወች አይሸለሙም

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab77922 күн бұрын

    ማሻአላህወንድሜዬጀሚል🎉🎉🎉አልሀምዱሊላህ🎉🎉🎉🎉

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @munamuhammad1975
    @munamuhammad1975Күн бұрын

    የምር ጀግና መምህር ❤❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid80012 күн бұрын

    ያ አሏህ ወንድሜ ጀማል ሰይድ ሳላስበዉ አሥለቀስከኝ😢😢😢😢

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zheinambazheinamba1345
    @zheinambazheinamba13452 күн бұрын

    የልጁ ደብዳቤ አረብ ሀገር እልክሻለሁ😂😂😂

  • @user-mr4mc4uk4y

    @user-mr4mc4uk4y

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @temr8492

    @temr8492

    2 күн бұрын

    ክክክክክክ

  • @user-fz2gn5hf7y

    @user-fz2gn5hf7y

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @ghdghh7813
    @ghdghh78132 күн бұрын

    ማርያምን በጣም ደስ እምትል መምህር ነህ❤❤❤❤❤❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742Күн бұрын

    እሚገርም ነው ❤❤❤❤እኖድሀለን በርታ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @madeenaahammed4304
    @madeenaahammed430423 сағат бұрын

    በጣም ደሥ የሚል ነው የምር

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @heyatheyat9873
    @heyatheyat9873Күн бұрын

    ማሽአላህ አሥተዋይ ሠውነሀ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-ie1wq6ix3s
    @user-ie1wq6ix3s2 күн бұрын

    መልካም መምህር እንደሆንክ ያስታውቃል ጀም ወንዱ ልጅ ወደ ሗላ ሄድ በትዝታ እና ጫዋቻቸው ነው የምትመስለው ዝና ፈታ ብለው ነው የተማሩት

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-ie3ue7tg2j
    @user-ie3ue7tg2j12 сағат бұрын

    ሜስኪኑች አላህ ሪዝቃችሁን ይክተላችሁ❤❤❤

  • @user-yj4je6vh9u
    @user-yj4je6vh9u2 күн бұрын

    ማሻአላህ ደስ ሲል ከበፊቱም ጀምረህ ነበር እዴ ጀም ቪደወ የምቀርጸዉ ❤❤❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @habibjed725
    @habibjed7252 күн бұрын

    መሻአላህ እዳተ ቢሆኑ ሁሉም መምህሮች

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-ur1qh8no2r
    @user-ur1qh8no2rКүн бұрын

    ወይኔ ታድላችሁ ደስ የሚል ትዝታ አላችሁ❤የኛወቹ ግን ጥት ካረፈድን ጆቤው ሀይስኩል ስለሺ 1,8እየቸለጡ አስበመሪረውን ነው ትምህርቱ ያለቀው የሚን ትዝታ😂😂😂😂😂😂

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @newmobile227
    @newmobile2272 күн бұрын

    ቲቸር ጀማል ግንኮ አንተ መምህር ብቻ ሳትሆን ታላቅ ወንድም አባት ነህ ወይኔ ትዝታየ እኛ ግን ምሳ አንይዝም ነበር ጦሳ ፈላና የተማረ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Abebu374
    @Abebu3742 күн бұрын

    ጀማል ትለያለህኮ ምርጥ ሰው ❤🎉

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @sadakmal1865
    @sadakmal18652 күн бұрын

    አይጀማል መልካምነትህ አላህ ያቁምህ ወንድማችን

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @meremaahmed8104
    @meremaahmed8104Күн бұрын

    ማሻ አላህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-yb8ej7fn9n
    @user-yb8ej7fn9n2 күн бұрын

    ተመስጨነው የሰማሁት አተስ ማሻአላህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-oi1oi4md4o
    @user-oi1oi4md4o2 күн бұрын

    ጀማል ሠይድ ❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @benyamtesema4089
    @benyamtesema40892 күн бұрын

    My brother Thanks a lot for your hard work and contributions to our country

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @nurumohammed497
    @nurumohammed4972 күн бұрын

    እሚገርም መምህር እውነትም አስተማሪ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    2 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-iq9em7vi3d
    @user-iq9em7vi3dКүн бұрын

    ወላህጀማልበጣምጉበዝነህአገርንየምቱደውአተብቸነህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-bf2vc4ly6v
    @user-bf2vc4ly6vКүн бұрын

    ምርጥ መምር ዉለህ ❤❤❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    23 сағат бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-bf2vc4ly6v

    @user-bf2vc4ly6v

    23 сағат бұрын

    @@Tossatube. እኛም እነመሰግነላን በረታ ትልቅ ቦተ ትደረሰልህ እሸአለ የሰለፊነዉን ትዚተ አሁን ቀጪ ቢለን እየየን ስሜቱ ዴስም ይላል የሰዚነልም ቢቻአለሀምዱልላ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam5712 күн бұрын

    ትዝታ ጥሩ ነው ❤😢❤❤❤

Келесі