✅ 50 ሺ ብር ደመወዝ የማገኝበትን ስራ ትቼ እንዴት ዩቲዩበር ሆንኩ? youtubers biography

Ойын-сауық

የ50 ሺ ብር ወርሃዊ ደመወዝ የማገኝበትን ስራ ትቼ እንዴት ዩቲዩበር ሆንኩ? youtubers biography
you tube success secretes ‪@Tossatube.‬ ‪@etubers‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@abelbirhanu1‬
ይህ ቪዲዮ የእኔን የህይወት መንገድ በመጠኑ የሚዳስስ ነው፡፡ 50 ሺ ብር ወርሃዊ ደመወዝ የማገኝበትን ስራ ትቼ እንዴት ዩቲዩበር እንደሆንኩና ከባድ የሚመስለውን የህይወት መንገድ የመረጥኩበትን ምክንያትና አጋጣሚ የገለጽኩበት ነው፡፡
የህይወቴን ከባዱን ውሳኔ ካሳለፍኩ በኋላ የገጠሙኝ ፈተናዎች በጣም ከባድና ያልተጠበቁ ነበሩ፡፡ ሆኖም በፈጣሪ ድጋፍና በናንተ ቤተሰቦቼ እገዛ እዚህ ደርሻለሁ፡፡ ወደፊትም ጦሳ ቲብ የገጠሩን ማህበረሰብ ባህልና አኗኗር ለማስቃኘት ይሰራል፡፡ እውነተኛውን ፤ ሰላማዊውንና አብሮነት የሚንጸባረቅበትን ኢትዮጵያዊነትም ይሰብካል፡፡
This video is a little bit about my way of life. It is where I explained how I left my job earning 50 thousand birr monthly to become a You Tuber and why I chose the seemingly difficult way of life.
After making the most difficult decision of my life, the challenges I faced were overwhelming and unexpected. However, with the help of ALLAH (SWA) and the help of you and my family, I have reached here. In the future, Tossa tube will work to explore the culture and lifestyle of the rural community. The real one; It also preaches Ethiopianism, which reflects peacefulness and solidarity.
🛑በሌሎች የማህበራዊ ሚዲያዎች የኛ ወዳጅ ይሁኑ፡፡
👇
Facebook= profile.php?...
TikTok= www.tiktok.com/@tossa_tube?_t...
Telegram= t.me/tossatube
በብዙዎች የተወደዱ ቪዲዮቻችን
-
1. ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድንቅ የገጠር ሰርግ በወሎ ። Best Ethiopian wedding Documentary.
• ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድ...
2. ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለችበት ቀብረናል ! በአርቲስት ማሪቱ ለገሰ የትውልድ መንደር ያደረግኩት ልዩ ቆይታ
• ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለች...
3. ✅ ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብር ወጭ ሰርፕራይዝ አደረግነው - አዝናኝ የገጠር ልጆች ወግ
• ✅ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብ...
4. ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋዜጠኛ ጋር በእንግሊዝኛ ቋንቋ ለመግባባት ያደረገው ጥረትና አስቂኝ ቆይታ
• ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋ...
5. ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ልጅ ከቤተሰቦቹ ጋር ያልተጠበቀ ነገር ተሸለመ !
• ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ...
6. ✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁት ወሎዬው ገጣሚ አርሶ አደር ❤ ለማሪቱ ለገሰ የዘፈን ግጥም ታይሰጧት 🤣
• ✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁ...
7. ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት። የአርሶ አደሩ አባቴ የአዲስ አበባ ጉብኝት አስቂኝ ወጎች 🤣
• ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት...
8. ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋር ያሳለፈውን አስገራሚ ትዝታ አጫወተኝ !
• ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋ...
9. ✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ መንደር ከገጠር አብሮ አደጎቿ ጋር የተደረገ ቆይታ
• ✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ...
#tossatube
#የገጠርለዛ
#አባቴ
#እናቴ
#ቤተሰቦቼ
#ገጠር
#ባል
#የገጠርለዛ
#ልጅነት
#ወሎ
#ደሴ
#wollo
#ገራገሩ
#ደጉባላገሩ
#የገጠርትዝታ
#አገርቤት
#ያገርቤት
#አርሶአደር
#አርሶበሌ
ያገር ቤት ወጎች
ከደጋቹ መንደር
#tossatube
#family
#friendship
#visit
#visitethiopia Ethiopia
#rurallife
#ruralvillage
#tossatube #የገጠርሰርግ #ገጠር #የሰርግዘፈን #የገጠርዘፈን #ወሎ #የወሎሰርግ #የሰርግሆታ #የሰርግጭፈራ #የገጠርሆታ #ሆታናጭፈራ #wollo #ethiopianwedding #wedding #የገጠርለዛ #traditionalsong #የባህልዘፈን #weddingsong #weddingmusic #የእሼሰርግ #አነጋጋሪውሰርግ #ሙሽራው #ሙሽሪት #ያሆበል #መላመላ #አዝማሪ #ማሲንቆ #ዘፋኝ #ቀረርቶ #ፉከራ #ጭፈራ #ሰርገኛ #ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2 Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch

Пікірлер: 751

  • @Tossatube.
    @Tossatube.22 күн бұрын

    ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ አክብሮት አለኝ ! ጉዞ ወደ 100 ሺ ። እስኪ ላይክ ሼር 🙏❤

  • @user-zk8uz6do5m

    @user-zk8uz6do5m

    22 күн бұрын

    አሰላሙአለይኩም ማለትህ ሌ ላ እምነትን አይነካም. ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን ማለት ነው ሌላ ትርጉም የለውም

  • @eveali6794

    @eveali6794

    22 күн бұрын

    አብሺረ

  • @ttww9470

    @ttww9470

    22 күн бұрын

    ​@@user-zk8uz6do5mትክክል አላህ እውቀት ይሥጠን ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 🎉🎉🎉

  • @sasaa6587

    @sasaa6587

    22 күн бұрын

    የኔ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር የናቴ ዘር ኑሩልኝ ገልሻ ያጎቴ ልጅ ተምሮ ነበር ተመርቆም ስራ ይዞል

  • @KamalKalal-yd4qm

    @KamalKalal-yd4qm

    22 күн бұрын

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @LubabaShifawTube
    @LubabaShifawTube22 күн бұрын

    ሴት ልጅ ትክክለኛ አፍቃሪ ስታገባ ትፈካለች ታምራለች ውበቷ ያብባል እህቶቸ ትክክለኛ አፍቃሪ መልካም ባል ይስጣችሁ ያረብ

  • @user-nv2tv5bc8t

    @user-nv2tv5bc8t

    22 күн бұрын

    ሰሂሂሂሂ ከተወላከፈ ወድም ይሁን ሴት የተገናኘ እንዳለቀሰ ይሞታል ጀግና ወንድ እንዳለ ሁሉ እንኩሮቹ አለ ታታታሪ እንቁ እንስት ሴቶች እንዳሉሁሉ ቃሚ አጫሽ ባለገረ ውሸታምን የተሸከመ ደቆሮቹ ወንዶችጋር የተገናኘች አው ተዠትጠወሌጋለች

  • @gdgd4489

    @gdgd4489

    22 күн бұрын

    አሚንንንንንንያረብ

  • @LubabaShifawTube

    @LubabaShifawTube

    22 күн бұрын

    @@user-nv2tv5bc8t ክክክክክ እውነት ነው

  • @mulu5

    @mulu5

    22 күн бұрын

    አሜን፫ መቀበል ብቻ ሳይሆን ሰጭም ያርገን

  • @user-vt3om7qe3o

    @user-vt3om7qe3o

    22 күн бұрын

    አሚንንንንንንንን ያረብ

  • @tuba6802
    @tuba680222 күн бұрын

    ጀማል መቶሽ የሚገባበት ቀን ናፈቀኝ ተው ቅመሞችየ ሰብ አድርጉት🎉🎉🎉

  • @eveali6794

    @eveali6794

    22 күн бұрын

    ወላሂ አኔ 💝💝💝💝💜

  • @nabeela4979

    @nabeela4979

    22 күн бұрын

    ❤👍❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Rahan-vi3mi

    @Rahan-vi3mi

    22 күн бұрын

    ይገባል❤❤❤

  • @user-sr7pk8ee6t

    @user-sr7pk8ee6t

    22 күн бұрын

    በጣም🎉🎉

  • @tube8181

    @tube8181

    22 күн бұрын

    የውሸትድራማተየት እሱንብናይ እናሳልፈውነበር

  • @ter2065
    @ter206522 күн бұрын

    እስኪ ይሄን ጀግና ወድሞችንን እናበረታታዉ 100ሽ እናስገባዉ ጀሜዉ አባትህን እናትህን ሠላም በልልኝ

  • @rahmaasayyif

    @rahmaasayyif

    22 күн бұрын

    ማሻአላህ

  • @user-gp6lb4zq8y

    @user-gp6lb4zq8y

    22 күн бұрын

    አዎ ከምር ካደዬ በላይ አይቻልም እንጂ አይከፈልበት ምን ችግር አለዉ የመዳም ቅመሞች ሰብ አድርጉ

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa22 күн бұрын

    እደ ሙስሊም አሰላም አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ብለህ ብትጀመር ጥቅሙም ጉዳቱም ላተ ነው 30 ሀሰናት የሚልፍህ አተ ነህ ወድሜ ዱኒያ ዛሬን ብቻ ናት ነገን አታቅም በሀይማኖትህ ጠካራ ብትሆን የተሻለ ነው እሽ ከተ በልጨ አደለም ግን ከስራውጋ ምንም አያገናኘውም የሂወት ታሪክህ በጣም ደስ የሚል ነው ጠካራ ነህ ጎበዝ በርታ 🌹🌹🌹

  • @aumuhikma6908

    @aumuhikma6908

    22 күн бұрын

    ፍትዋ የመሰጫ አይደለም ዝም ብላችሁ ባገኛችሁት ቦታ ፍትዋ አትሰጡ መልሱን ነገራችሁ በቃ ካልተመቻችሁ እለፍ የሰዉ መብት አትኩ

  • @user-uq6zd6td9w

    @user-uq6zd6td9w

    22 күн бұрын

    ሣህ እህቴ 🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @semiramohaned

    @semiramohaned

    22 күн бұрын

    በጣም የተመቸኝ ኮመንት ነው እህት ፋፊ አላህ ይጨምርልሽ ሌሎቹን ተያቸው አላህ ይህድኩም በስ

  • @Alhamdulilah_207

    @Alhamdulilah_207

    22 күн бұрын

    ​@@aumuhikma6908 አቤት እውቀትሽ🤧

  • @FatumaMustefa

    @FatumaMustefa

    22 күн бұрын

    @@semiramohaned አሚንን ሰሙቲ 💋💋💋🌹🌹🌹

  • @user-jd1ug3jo2r
    @user-jd1ug3jo2r22 күн бұрын

    ኧረ ተው ግን ሸርርርር አድርጉና 100ሺ ይግባልን ናፈቀኝ አሁንስ😢😢በሉ 👍👍👍👍አሳዩኝ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @User76148
    @User7614822 күн бұрын

    እኔ ሰሜን ጎንደር ውስጥ ገጠር ውስጥ ተወልጀ ነው ያደግኩት ጋራው ፣ ሸንተረሩ ፣ ወንዙ ፣ እሸቱ ፣ ወፍ ጥበቃው በቃ ምን ልበላችሁ እጅግ የተዋበ ልጅነት ነው የነበረኝ። እሄው 24 ሰዓት ቢሰራ ደስታ የሌለበት ሀገር ከመጣሁ እና ከዚያ ውብ ህይወት ከተለያየሁ ድፍን 16 ዓመት አለፈኝ ግን ልቤ ከዛው የትውልድ ቦታየ እንደ ጋኔን እጢ ዱብ ብሎ ቀርቷል። በተኛሁ በተነሳሁ ቁጥር ትዝታው ያንበለብለኛል😢። በርታ ወንድሜ የልጅነት ትዝታወቸን ስለምታስታውሰን እናመሰግናለን። ድንጋይ የሚወረወረው ፍሬ ወዳለበት ዛፍ ነው። እግዚአብሔር በሁለም ነገርህ አይለይህ በጣም ነው የምትመቸኝ።

  • @keshintube6178
    @keshintube617822 күн бұрын

    እስኪ በአላህ 100kእናስገባዉ ወድምየ አላህ አፊያ ያድርግህ ያረብ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ በጣም ጎበዝና ትሁት ጀግና ነህ ❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa403422 күн бұрын

    ወንዲ ልጂ ተፍጨርጭሮ ሰርቶ ባሌቤቱንና ልጆቹን ሲያስተዳዲር በጣም ደስ ይለኛ ያኮራኛልም ጭምር

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @MerkebAsefa
    @MerkebAsefa22 күн бұрын

    የአባትህ እና የእናትህ ምርቃት ገነ ከዚህ በላይ ይደርስሀል ።

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @kabetube
    @kabetube22 күн бұрын

    እስኪ መቶሺ እናስገባው የገጠር ልጆች ባህላችንን ያስተዋውቅልን አይደል ለምን ፕራክ ብቻ እናበረታታለን ቁብነገር ያለውን ሚድያ እናበረታታው

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @thevoiceofethiopia-9295
    @thevoiceofethiopia-929522 күн бұрын

    ወንድሜ ክርስቲያን ነኝ በጣም ነው የምወድህ ፕሮግራምህ በጣም ነው የሚመቸኝ። እድገቴም ጎንደር ነው። ከሀይማኖት ጋ የሚወቅሱህ በሁለቱም ሳይድ ያሉት የአመለካከት ችግር ያለባቸው ናቸውና አትስማ።

  • @user-mr4mc4uk4y

    @user-mr4mc4uk4y

    22 күн бұрын

    ትክክል

  • @semiramohaned

    @semiramohaned

    22 күн бұрын

    የኔ ዉድ እህት ይቅርታ አድርጊልኚና ለምሳሌ በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ሕግ አንድ ሰው ምግብ ስቆርስም ይሁን መጥፎ ነገር ሲያይ የሚያምነዉን ፈጣሪ ስም ጠርቶ ያማትባል ይህ ግድ ነው ካለማወቅ ይቀራል እንጂ ማለት ነው እና እኛም በእምነታቺን አንድ ሙስሊም አካል በአላህ ስም ሰላምታ ማቅረብ ዉደታ ወይም በፍቃደኚነት ሳይሆን ግዴታ ነው ስለዚህ አንድ ማህተብ የሌላትን እህትሺን መስቀል ልበሽ እምነታቺን አይፈቅድም ማለት ሐፅያት አይደለም ግዴታ ነው ከዛ አስተሳሰብ አርገሽ ዉሰጂው በቅንነት እኛ ምንም ይሁን ምንም ደማቺን አንድ ነው በተረፈ በጣም እወድሻለሁ 🌹🌹🌹🌹

  • @thevoiceofethiopia-9295

    @thevoiceofethiopia-9295

    22 күн бұрын

    @@semiramohaned ይህ ትክክል አይደለም። በቋንቋ አጠቃቀም ምክንያት አንድ ሰው ሀጢያተኛ ነው ማለት ስህተት ነው። ሰላም ወአለይኩም አረብኛ ሲሆን ሰላም እንደምን አላችሁ አማርኛ ነው። ለምሳሌ አንድ ነገር ልጠይቅሽ። እኔ የምኖረው ካናዳ ነው። በርካታ ሙስሊሞች በዙሪያየ አሉ ቅርብ ጓደኞቼም ጭምር። ስላምታ ስንለዋወጥ " Hello Good morning or Good afternoon or How are you" ይሉኛል። እና እነዚህ ሙስሊም ወንድሞቼ "ሰላም ወአለይኩም" ስላላሉ ሃራም ይሆንባቸዋል ማለት ነውን?

  • @slntayehucherney8210

    @slntayehucherney8210

    21 күн бұрын

    በትክክል

  • @romiooo0193

    @romiooo0193

    21 күн бұрын

    Tkkle 👌👌👌👌

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y21 күн бұрын

    ይሄ ልጅ ጎበዝ ቁምነገረኛ ነው 💯👍 እናበረታታው በቻልነው ያክል🙏በማይጠቅም ነገር ምልከታችንን ትኩረታችንን በተልይ ፕራክ እያሉ የሚጃጃሉ እንዴት እንገኛለን😢

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @adisfikir3502
    @adisfikir350222 күн бұрын

    አተ ጀግና ልጂ ነህ ያባትህ ምርቃን እውነትም ደርሶሀል አሚኮ የብዙ የአማራ ደም አለ በጁ እንኳንም አሚኮ ኦፊኮ በሰላም ለቀክ አባቴ ንጹህ ድህነት100 %ይሻላል አሚኮ በአማራ ህዝብ ደም የሚጫወት የባዳ ስብስቦች ናቸው የግዜ ጉዳይጂ ዋጋ ይከፍላሉ ብቻ አየማያልቅ እጀራ ይስጥህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ismailtemam-dc3qn
    @ismailtemam-dc3qn22 күн бұрын

    የአላህ ምንም የሚሳንህ የለምና ጨርሰህ ወንድሜን ማርልኝ

  • @Birhane16
    @Birhane1622 күн бұрын

    ዋው ሰው እንዲህ ሰርቶ ተፈትኖ ሲቀየር በጣም ደስ ይላል ማርያምን በጣም ደስ የሚል ነው ስራህ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏 እህት ወንድሞቼ 100 እሺ እናስገባው 🙏🙏🙏🙏

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @FunnyTractor-fc4mb
    @FunnyTractor-fc4mb21 күн бұрын

    በጣም አስተዋይ ሰው ነክ አተያመክበትን ነገርስራ የምሰረውሁሉይመቸኛል ደሞ አባባን ስወዳቸው ጠክር የእዝብ ሚዲያ እጂ የአይማኖት ሚዲያ አይደለም እደዚ በል አትበሉት በነፃነት ይስራበት ኮሜቶች ❤❤❤❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    20 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p22 күн бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ማለት አላህ በኛ ላይ ዋጂብ ወይም ግዴታ አድርጎታል እኛ ለአንተ ብለን እንጂ ወላሂ ስፈልግ ምንም ማለት ትችላለህ ደግሞ አማኝ ለመባል አትበል አላህ ያለው የትም ብትሆኑ እኔን ፍሩኝ ነውና ሌላ ሌላውን ለማስደሰት የማይባሉ ነገሮች አትበል ሪዝቅ ከሆነ አላህ ነው ሰጪው በዲንህ ጠንከር በል ለቤተሰቦችህም አስተምር ዱንያ ቀሪ ናት ብሮዬ በተረፈ አላህ ከሚጠላው ነገር ሁሉ ይጠብቀን 🤲❤️

  • @semiramohaned

    @semiramohaned

    22 күн бұрын

    ትክክል ወላሂ ሁሉም ዱኒያ ላይ ቀሪ ነው አላህ ይጨምርልሽ እህቴ 🥰🥰🥰

  • @user-uo9zo6of5p

    @user-uo9zo6of5p

    20 күн бұрын

    @@semiramohaned አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን ሁቢ 🤲🤲🤲❤️❤️

  • @kedist1978
    @kedist19784 күн бұрын

    አይዞህ ዋነኛው ነገር ኢትዮጵያውያንን ማቅረብህ ነው እስላምም ክርስቲያንም ቤተሰባችን ነው በርታ

  • @saadaahmed420
    @saadaahmed42022 күн бұрын

    ጀማል አሰላሊኩም ደሴ የሚመረቅ ልጂ አለኝ ኢንሻ አላህ ሲመቅ ሂደህ ትቀርፅልኝ አለህ

  • @LuluWelo

    @LuluWelo

    21 күн бұрын

    በውስጥ አውሪው ግን ሥጦታ አዘጋጅ

  • @eveali6794
    @eveali679422 күн бұрын

    ማሽአላህ መቸም ድራማ አልሰራብንም አላህ ያቆየው እደሰወቹ ፓራክ ምናምን አይልም አላህ ያቆየው

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku973719 күн бұрын

    በጣም ድንቅ አሰተሳሰብ በጣም ድንቅ ማንነት ጀግና ነህ ህሊናን ሸጦ ሀብት ከማገኘት ለህሊና ኑሮ ደሀ መሆን ይሻላል

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w22 күн бұрын

    አብሺር ወድም ዱንያ ፈተናዋ ብዙ ነዉ አላህ እትልቅ ዴረጃ ያድርስህ ገጠርን ሞቸ ነዉ የምወዴዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-ko1of8qv3x
    @user-ko1of8qv3x22 күн бұрын

    ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው ይባላል ምቹ ባልካሆነ ጊዜ እደዚህ በመስራትክ እራሱ ጎብዝ ነክ በርታ መቶ ሺ እናስገባው ይገባዋል በርታ አገራችን አማን ያርግልን ብዙ እጠብቃለን ካንተ❤❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zubairaahmed8374
    @zubairaahmed837422 күн бұрын

    ማሻአላህ ጅግናጎበዝጋዜጠኛ መምህር ነህ በርታ ጠንክር ጉዞወድከፍታ ትልቅደረጃ እንደምደርስ አልጠራጠርም ስኬትከዕምነትይጀምራል ስኬት ለተዘጋጁላት ነች ስኬትዋጋለሚከፍሉለደፋሮችናት ከዚህበላይትችላለህ እኛምከጎንህነን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @TsegaTsega-zk5yr
    @TsegaTsega-zk5yr22 күн бұрын

    ሰው ነገረኛ ነው ክርስቲያን ሙስሊም ብለው አመላቸውን መቆጣጠር ተሳናቸው😢እግዚአብሔር ያጥፋችሁ መርዛሞች በርታ ጀማለዋ❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-io4nj3mg9j
    @user-io4nj3mg9j22 күн бұрын

    እስኪ ሸር እናርግ ላምስትና ለሶስት ሰዉ እናበረታታዉ ያአላህ አብሽር አላህያበርታህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @foed180
    @foed18022 күн бұрын

    የአዳም ቅመሞች አረ እናበረታ በጣም ጎበዝ ነዉ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fafiwellotube
    @fafiwellotube22 күн бұрын

    አንተ መልካም ሰው ነህ አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርስህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @semiramohaned
    @semiramohaned22 күн бұрын

    አንድ ነገር ልንገርህ ጀም አንተ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብለህ በመቀጠል ሰላም ክርስቲያን ወገኖቼ ብለህ ቀጥል በጣም የሚያስደስት ሰላምታ ነው ለሁሉም አንድ ሙስሊም በአላህ ስም ሰላም ሲል 30ሐሰናት አለው መንፈሱ ይታደሳል ነፍስ በራሷ ጊዜ ትደሰታለች በቀላሉ ነው የገለፅኩት

  • @tkwonddagona
    @tkwonddagona22 күн бұрын

    i am one of your Christian brother. I noticed your innocence and integrity! Keep it up! ወሎ ሐቅ ነዉ!

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zed8788
    @zed8788Күн бұрын

    እፍ ኸረ አስተያየት ሰጭወች የሰው ነፃነት አትንፈጉ :: ደስ ባለህን መነገድ ኑሮ ወንድማችን በሆነ አጥር ውስጥ የሚከቱህን አትስማቸው ::

  • @eshetu4953
    @eshetu495322 күн бұрын

    በርታ ወንድሜ አባቴ ሙስሊም እናቴ ክርስቲያን ሁለቱነም ሀይማኖት የማከብር ወለዬ ነኝ ዳይ ወደስራ ማንንም አትስማ መንገድህ ትክከለኛ ነው

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw22 күн бұрын

    ውይይይይ መምህርነት ውስጤ ነው በአሁኑ ሥአት የለፍበትን ያክል እማይከፈልበት ግን ጥርት ያለ ሀላል ሥራ የአእምሮ እረፍት የሚገኝበት ክቡር የሆነ ሙያ ነው

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @niemalovely-ei7yd
    @niemalovely-ei7yd22 күн бұрын

    ጎበዝና ጠካራ ወጣት ነህ ትልቅ ደረጃ እንደምደርስ ተስፍ አለን በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @marthameshesha8922
    @marthameshesha892221 күн бұрын

    የምታቀርበውን አብዛኛውን ተመልክቻለሁ የገጠሩን ለዛ በጥሩ አቀራረብ ስለምታሳየን ተባረክ:: የሁለተኛው ጥያቄ የኔም ነበር ተመልሶልኛል ግን ያው ወሎ በዚህ አይታማም ምንምእንካ ካለህበት ክልል ርቀት ላይ ብገኝም ዓለም ሲሰለጥን ወሎዬ ይሆናል የሚለውን አባባል ደጋፊ ነኝ ::እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ ::

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @hayathayat4616
    @hayathayat461622 күн бұрын

    ጋሽ ጀማል አተ ትልቅ ደረጃላይ እደምትደርሥ ታሥታውቃልአለህ በርታ ጠክር 100ሽ ትገባለህ ግን አማራ ክልል ኔት ሥለለ ነው እሥካሁን ያልገባህዉ በራራ ሥታሥተምር እራሡ በዛ ግዜ ብዙም ሥለካሜራ አይታወቅም ነበር ግን አተ በጣም አሥተዋይ ሥለነበር በትቂቱም ቢሆን የተማሪወችን ትዝታ ይዘሀል እና በራራን በተደጋጋሜ ሥላሳየኸን ከልብ እናመሠግናለን 🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio227722 күн бұрын

    እንኳንም ወጣህ ጀማልየ አሁን ያተረፍከዉ ብዙ ነዉ በዚህ ሰዓት ጋዜጠኛ ሁነህ ሀቅ ጠብቀህ መስራት አትችልም ከሰራህም ትታሰር ነበር አሁን ላይ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @tesematsega6843
    @tesematsega684322 күн бұрын

    ባጠቃላይ አመለካከትህ ይመቻል በተለይ ሀይማኖት እና ብሔርን በተመለከተ ።በርታ ወድሜ❤❤❤🙏

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @EnuyeYaregal
    @EnuyeYaregal21 күн бұрын

    ለየት ያለ ነገር ነው ይዘህ የመጣኽው በጣም ነው የምወደው የምታቀርበውን በርታ ጀማል ሙስሊም ብቻ ነው የምታቀርበው ያሉህ የዘረኝነት መንፈስያለባለችው ናቸው

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    20 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Hayutimehamed
    @Hayutimehamed22 күн бұрын

    በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ሰው ነክ ቱባ ባህሉን ሳይመነዘር ታቀርባለክ አራረብል ቅንጅቶቹ ሁሉ ያንተን በቂ ችሎታ ለማየት በቂ ናቸው አንተን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው ነገር ግን የኛ ትብብር ይጎድላል እናበረታታው እኔ በግሌ ከሚጎድሎት ማቴሪያሎች ውስጥ የሚችለውን በማሟላት ማገዝ ማበረታታት እፈልጋለው ሁላችንም እናበረታታው

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew396522 күн бұрын

    ወይኔ ድምፅህ እኮ ለዘገባ ሲጥም ❤እሚጣፍጥ ድምፅ አለህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun480722 күн бұрын

    ለኸይር ነዉ አብሽር እኛ በፋቅር ነዉ የምናይህ ጦሳ ቲዉብ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @xciteali30
    @xciteali3022 күн бұрын

    እንበሳዬ በርታ እግዚአብሔር ከናተ. ጋር ይሁን❤❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @KeriyaYesuf
    @KeriyaYesuf22 күн бұрын

    ይገርመኛል ፅናትህ። በርታ ገና ብዙ ደረጃ ትደርሳለህ።

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-zz9sm7oe4n
    @user-zz9sm7oe4n22 күн бұрын

    ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አድርጉ አበረታቱት ወላሂ ማሻአላህ ነዉ በራሱ በቤተሰቦቹ ኮፌደስ የሚሰራ ልጅ ነዉ ተይቶበር ሁሉ ፅድት ያለ አንደኛ ተን አየሁ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @dessalegnworetaw5152
    @dessalegnworetaw515222 күн бұрын

    አወ ሚድያና እምነት ይለያያል።በጣም ምወደው ቻናል ነው በርታ። I love ur father BZW.

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @HayathHayath-wx5vm
    @HayathHayath-wx5vm22 күн бұрын

    ሲያምር አገሩ መቸነው አገሬ የምገባው ጀማልበ አላህ አላንሻን አሳየ ተውግን❤❤❤❤

  • @semiramohaned
    @semiramohaned22 күн бұрын

    ማሺአላህ ወንድማቺን አላህ ይጠብቅ ህ በርታ አንተ ጀግና ልጅ ነህ ገና ከዚህ በላይ ብዙ ነገር እንደምትሰራ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ መንገድህን ሁሉ ቀኝ አላህ ያድርገው 🙏🙏🙏

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @baniaychu7478
    @baniaychu747822 күн бұрын

    የአባትህ እና የእናትህ ምርቃት ከዚህ በላይ ይደርስሀል።

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @saaa9448
    @saaa944822 күн бұрын

    ሰው ብዙ ያወራል አትስማው አትስማ ስልህ ሁሉንም ሳይሆን መርጠህ ስማ ካንድ ሰው ሀሳብ የብዙሀን ይሻላል ግን ሁሉንም አደለም

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye21 күн бұрын

    ጀግና ሰዉ አለማደቅ አልችልም እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ🎉🎉🎉

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @rakyi2023
    @rakyi202322 күн бұрын

    የደጋ ልጆች ጎበዝ ናችሁ ። እደ ሩጋ ልጆች

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @goasd8707
    @goasd870722 күн бұрын

    አረ አንተ ልዩ ነህ አይዞህ ሰው ብታዝለውም። እግሬ ዘለቀ ነው የሚለው ሀገር ሰላም ሆኖ ከኔ ሀገር ቆቦ እንገናኝ አለን ፈጣሪ ሰላሙ። ይመልስ እልን❤❤❤❤❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-rf6ex4ve4b
    @user-rf6ex4ve4b22 күн бұрын

    እኔ አገር ስገባ ቪደው ኢድቲግ መማር አሰፈልጋለሁ ኢሻአላህ አሁን በሱስ ነው የምችለው

  • @user-pz3dq1vd4u
    @user-pz3dq1vd4u22 күн бұрын

    አብሽር ወንድማችን በቅርቡ 100k🙏🥰🥰🥰

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Hanif323
    @Hanif32322 күн бұрын

    በዚህ ግዜ 12 ክፍል ያላለፉ ተማሪዎች ምን ቢማሩ ብለህ ታስባለህ ብዙ ልጆች አሉ እና ምክር ብትሰጠን😊

  • @user-ep9fd1rw3f

    @user-ep9fd1rw3f

    22 күн бұрын

    ጀም መልካም እድል እንመኝልሀለን

  • @user-ep9fd1rw3f

    @user-ep9fd1rw3f

    22 күн бұрын

    ሊላህ ብጀለህ እስከሰራህ ድአስ ፈተናውን ፈተናውን ትወጣዋለህ

  • @semiramohaned

    @semiramohaned

    22 күн бұрын

    ደስ የሚል ሃሳብ ነው 👍

  • @LuluWelo

    @LuluWelo

    21 күн бұрын

    ኧረ እኔም እህቴ አረብ ሀገር ልምጣ እያለችኝነው ምን ይሻላል እኔ ደሞ እድመጣ አልፈልግም

  • @Hanif323

    @Hanif323

    21 күн бұрын

    @@LuluWelo የእኛ ሀገር ሰው ክፍል መቁጠር እንጅ ጎበዝ ሁኖ መማር ማወቅ ላይ ትጉረት አያረጉም እነ ከሊት ተምረው ምን ሰሩ ይላሉ መማር እና ክፍል መቁጠር ይለያያል በዚህ ዘመን እንደተማረ የታደለ የለም። አረብ ሀገር ቢመላለሱት ምንም ፋይዳ የለውም እኔም ትምህርቴ ባለመቀጠለ እየቆጨኝ ተናሸን ለማስተማር ነው ጥረቴ መሰደድን አይቸዋለሁ ብንሰደድም የትሻለ የትምህር ደረጃ ቢኖረን በጥሩ ግንዘብ በሰራን ነበር

  • @user-ky8iz7go3h
    @user-ky8iz7go3h22 күн бұрын

    ልክነው ሙስሊም ከሆንክ በአላህ ሰላምታ መጀመር አለብህ

  • @user-ck4fx3kg3k
    @user-ck4fx3kg3k22 күн бұрын

    የእናት ሀገር ልጅ ጀሙየ እንኳን ሰላም መጣክ የዎዜ አላህ ከፍ ያለደረጃ ያድርስህ ያረብ አንተ እኮ ትክክለኛ ኢትዮጲያዊ ነክ እስኪ ዉድ የሀገሬ ልጆች ኮመንት 303 አለ እናማ አኔም አናተም እያንዳንዳችን ለቅርብ ዘመዶቻችን ለጓደኞቻችን ሼር እናርግና መቶ ሺ እናስግባዉ የሄን ጀግና ወንድማችንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp22 күн бұрын

    የማከብርህ ሰው ከእድሜህ በላይ ነህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @aselef2583
    @aselef258322 күн бұрын

    በርታ ወንድማችን ሰው የመሰለውንና ያለውን ነው ከአንደቱ የሚያወጣው በራስህ መስመር ትክክል ነህ ደሞም አሪፍ አቀራረብ ነው!

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @alhamdulillahforeverything2285
    @alhamdulillahforeverything228522 күн бұрын

    አትሳሳት ወንድሜ ስለ ሰላምታዉ አሁን ያልከዉን ከአሁን በፊትም በኮሜንት reply አድርገህ ፅፈሃል አሰላሙአለይኩም ስላልክ ምንም የምትጎዳዉ ነገር የለም አጅር ወይም ጥቅም ብታገኝ እንጅ ባህላችንንና ቋንቋችንን ከምናዉቀዉ በላይ እምነታችንን ማወቅ አለብን ይህን ስል እኔ አዋቂ ነኝ ማለቴ አይደለም በተረፈ በርታ

  • @haqu5431
    @haqu54319 күн бұрын

    አሰ ወራ ወበ አይዞህ አንተን መስለህ አላህ በሚያዘው መሰረት (በህቅ) ስራ ግዜ የፈጠረብን ከፋፋይ ሀሳባች ሲመጡ እለፋቸው አላህ ይጠብቅህ እናም ይርዳህ::አይዞህ በርታ

  • @ter2065
    @ter206522 күн бұрын

    ጀማልየ በቀን በቀን ልቅቅ ተመልካች ይበዛልሀል አብሽሩ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @SaadaALebac
    @SaadaALebac22 күн бұрын

    ንፁህ ህሊና ጡሩ ትራሰ ነዉ አልክጸይመች ወላሂ ጓበዝ ሙህርነህ በርታልኚ ❤❤❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx21 күн бұрын

    ሰላም አሌይኩም የምታቀርባቸው ሁሉ ጥሩ ነው ጠንካራ ነህ በርታ ማንም ያልጎበኛቸውን ተፈናቃይ ወገኖቻችንን አስታውሰህ በማቅረብህ ይህ ነው የማልለው ደስ የሚሉ የሀገርን ባህል የምያሳውቁ የቤተሰብ አቀራረብህ አዝናኝ ናቸው ተስፋ ባለመቁረጥህ ለዚህ በቅተሀል አላህ ጤናህን ይስጥህ ዋናው ጤና ነው በርታ ወላጆችህን እድሜ ከጤና ይስጥልን ያቆይልህ አሜን ።

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    20 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @sadaAil-dp2ls
    @sadaAil-dp2ls21 күн бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በጣም ጠንካራና ነክ ጀማልየ በጣም ነዉ ቤተሰቦችህንም አንተንም ስራህንም በጣም ነዉ የምወዳችሁ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @cvgf6232
    @cvgf623222 күн бұрын

    አላምድሊላ ሡም አላምድሊላህ ገና አላደሐጥኩትም ክፍት ሳረገው አሠላማለይኩም ስል እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ የኔ ወድምዋ እደሡብለሕ ሰልመንበጀነት ሰላምታ አሁን እናዳምጥሃለን እግርበግር እየተከተልን

  • @zed8788
    @zed8788Күн бұрын

    ለዛህን ሰወደው በርታ ::ተቀጥሮ ከመስራት በራስህ መስራት መጀመርህ ጥሩ ውሳኔ ነው ::🙏🙏

  • @yeromyerom
    @yeromyerom22 күн бұрын

    ዝምብለህ ስራ ወንድም በጣም ጎበዝነህ ምርጥ ልጅ ነህ አባትህን ስታዝናና ሳይህ እንደትደስእንዳልከኝ. ነገርኛ ናቸው አንዳንድሰወች

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @yimerali210
    @yimerali21022 күн бұрын

    ጀማል ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ጠንክር ችግር ካለም ከጎንህ ነን

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @wellomedia2371
    @wellomedia237122 күн бұрын

    በርታ ጎበዝ ነህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @mentamerethiopia
    @mentamerethiopia22 күн бұрын

    😂😂😂😂ጀማል ዝበላቸው ያለብን ችግር ይበቃናል ሰው መሆንጅ እምነትና ብሔር የሚቀላቀሉትን አትቀበል❤❤❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings534722 күн бұрын

    ሁሉም ለበጎ ሆነልህ!! እንክዋን እግዚአብሔር ሁሉንም መልካም ሆነልህ!!

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay461719 күн бұрын

    በጣም ትክክል የሚሉት አጡብህና ይሄን አወጡ አየ ሰው

  • @seblewongelteklu1206
    @seblewongelteklu120622 күн бұрын

    ወንድሜ በርታ አማራ ውብ አገር ውብ ባህል ጀግና ህዝብ ። ሰላማችንን እግዚአብሔር ይመልሰልን🙏

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @AyalA-nr9ce
    @AyalA-nr9ce22 күн бұрын

    በረታጀማል🎉🎉🎉🎉

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zebibanurye3471
    @zebibanurye347122 күн бұрын

    በሚቀጥለው ሀይቅ ቢስቲማ ጎሀን እንደምታሳየን ተስፍ አለኝ 😊😊

  • @ter2065
    @ter206522 күн бұрын

    ጀሜዉ በርታ ጠክር አላህ እትልቅ ደረጃ አላህ ያድርስህ የናትና ያባትህ ዱአ እትልቅ ደረጃ ያደርስሀል ካአላህ በታች

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-tz7my3yc5g
    @user-tz7my3yc5g22 күн бұрын

    ጀማሌ.ትለያለህኮ.ምርጥነህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-hr6lm6ll8z
    @user-hr6lm6ll8z22 күн бұрын

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን ጀማል ማሻ አላህ አላሙ አለይኩም ብለህ ሴትጀምር አአንዴት ደስ እንደሚል ወላሂ በዚሁ ቀጥልበት በርታ ስለ ቪድዮው ሰምቼ እመለሣለሁ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Yasin-nt5rx
    @Yasin-nt5rx22 күн бұрын

    ወንድም ጀማል ለተፈናቃዮች የምታደርገዉ መልካም ስራህን አሏህ ይዉደድልህ በዚህ ስራህ በጣም ታስደስተኛለህ አሏህም ይደሰትብህ ያረብብብ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ZaibaZaiba-sk3rd
    @ZaibaZaiba-sk3rd22 күн бұрын

    ጀማል ሠይድ አለህበት በሂድክበት አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ እትልቅ ደረጃ ያድሪግህ አገራችንን ሠላሙን ያምጣልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-vr3oc9yt2c
    @user-vr3oc9yt2c21 күн бұрын

    አላህ ይገዝህ ወድሜ ጀማልሰይድ ያገሬልጅ በርታ ካራ ሁን እምነት በልብህ ነው በሙያህ ጠካራ ሁን ለሠላምታው በምገድ ላይ ላሉ ወገኖችህ አቅርብ ሠላምታ በሙያህ በኩል በተለመዱት ሠላምታ ሰላበል በቃ የህዝብ ሚድያ ነው ያጀማዓ በቃ

  • @hussenseid3527
    @hussenseid352722 күн бұрын

    ጄም በርታ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @mentamerethiopia
    @mentamerethiopia22 күн бұрын

    ❤❤❤እኔ እከታተላለሁ ጀማል ወድሜ❤❤❤በርታ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa296122 күн бұрын

    በርታ ፈጣሪ ይርዳህ . አንተነ መረዳት ያልቻለ እናቱንም አይረዳምና ...ልቦና ይስጣቸዉ .. አንተ ግን በርታ ገና ብዙ የቀረሃልና በርታ..

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Fatumafatuma-xh9tp
    @Fatumafatuma-xh9tp22 күн бұрын

    ኢንሻ አላህ ጉዞ ወደ 100k🎉🎉🎉🎉

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Guragewa5270
    @Guragewa527022 күн бұрын

    በጉጉት ስጠብቀው ቆይቼ ልክ ቪዲዮ ሲለቀቅ በስራ ተጠመድኩኝ ጀግና ነህ ወንድም ጀማል

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-zz9sm7oe4n
    @user-zz9sm7oe4n22 күн бұрын

    የኔዉድ ወድም ጉበዝ ነህ ጀግና ነህ ሚስትህን ይዘሀት ወደይቶብ ናቶሎ

  • @user-bs8gx9yc9y
    @user-bs8gx9yc9y22 күн бұрын

    ማሻ አላህ አብሽር አላህ ያግዝህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-hj9gg7fi6t
    @user-hj9gg7fi6t22 күн бұрын

    ጀምየ የኔጀግናመምህር

  • @user-oe2vd5qp8s
    @user-oe2vd5qp8s21 күн бұрын

    ለሰለምታው እንኳን ምንም እሚቀንስብህ ነገር የለም እንደውም ተመልካችህ አጅርህም ከፍ ይል እንደሁ እንጅ አሰለመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብትል በቀላሉ 30 ሀሰናት ታገኝበታለህ ወንድማችን በተረፈ በርታ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @user-oe2vd5qp8s

    @user-oe2vd5qp8s

    20 күн бұрын

    @@Tossatube. እሺ ወንድሜ እባክህ ደሴ ዙሪያ ወረዳ 021ቀበሌ ደጋሞቴ ት/ት ቤት ሂደህ አንድ ፕሮግራም ስራልን ቁጥር ካለ አስቀምጥ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    20 күн бұрын

    @@user-oe2vd5qp8s 0914351609 ይደውሉ!

  • @LUBABAHLUBABAH-vp9ju
    @LUBABAHLUBABAH-vp9ju8 күн бұрын

    ጀሚበርታ፡ወላሂ፡በሚያምርሁኔታነው፡እያቀረብከው፡ያለከው፡ሀገራችንንሰላም፡ያድርግልን፡በርታ፡

  • @user-sg1wj6jy6z
    @user-sg1wj6jy6z18 күн бұрын

    ለቤትህ አድስ ነኝ አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ብለህ ብጀምር ጥቅሙ ለራስህ ነዉ እኔ የአባታችንን ቪዶ አይቸ ነዉ ወደዩትዩብህ የመጣሁት በርታ

  • @user-hg4tk4jb7v
    @user-hg4tk4jb7v22 күн бұрын

    እንኳንም ለቀክ የምግስት ካድሬ ሁነህ ሳትቀር ውድሜዋ አልሀምዱሊላ በል ሲጥል ሚስሊም ነህ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብለህ ጀምር ለዛውም የገልሻ ልጅ ማሻ አሏህ ያገሬ ልጅ ነህ

  • @skettube4149
    @skettube414922 күн бұрын

    ጀግና ልጅ ነህ አላህ ከዚህ የተሻለውን ሂወት ይስጥህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube22 күн бұрын

    ወንድም አለም እኔ በበኩሌ ምንም ስህተት አላየሁብህም የሚዲያውን flatform ገብቶህ ነው የምሰራው በርታልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zenatali7913
    @zenatali791322 күн бұрын

    አብሽር ጀማል ኢንሻ አላህ በአላህ ፈቃድ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @baniaychu7478
    @baniaychu747822 күн бұрын

    አንበሳዬ በርታ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን❤❤

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    21 күн бұрын

    ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

Келесі