ለተሸበሸበ ቆዳ❗️ሳንጎሳቆል ለመክሳት❗️ለሳሳ ፀጉር❗️ለአጥንት ጥንካሬ❗️| EthioElsy | ETHIOPIAN

Ойын-сауық

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #ለቆዳ #ለፀጉር #ለተጎሳቆለ #ገናጥበብ
Song from KZread Audio Library:
Ice & Fire - King Canyon
"House Mix by Valentina Bravo"
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
Music from KZread audio library: 'Ice & Fire - King Canyon
Music from #InAudio: inaudio.org/
Milk-MokkaMusic
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Abel Birhanu, Egregnaw Media - እግረኛው , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2, EBC, Abbay TV Entertainment, elsy lifestyle, SHEGER INF

Пікірлер: 450

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle94864 ай бұрын

    የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏 በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/? ☎🇮🇹 +39 3808966138 ☎🇪🇹 +251913287952 ☎🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb Gena Tibeb Website 👉 genatibeb.co.uk Gena Tibeb Instagram 👉 instagram.com/genatibeb?r=nametag Facebook 👉 facebook.com/ELSA.GETU22 Instagram 👉 instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ== Tik tok 👉www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoW በተለያየ አገር ለምትኖሩ ውድ ያገሬ ልጆች በተለያየ ስራ ላይ ለተሰማራችሁ የራሳችሁን ብራንድ ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ በለንደን በ 12,13 እና 14 ኤፕሪል ( April 12 13 & 14 ) እንድትሳተፉ በአክብሮት እንጋብዛለን መሳተፍ ለምትፈልጉ gena.tibeb.team@gamail.com ላይ መልክት ላኩልን 🙏🏻❤🙏🏻

  • @user-jg3xx5kl9e

    @user-jg3xx5kl9e

    4 ай бұрын

    Bamargna mn ybalal

  • @user-ko6jf2ow9w

    @user-ko6jf2ow9w

    4 ай бұрын

    ቆንጂዬ በታላቁ ፆም መግቢያ በሰላም ነው?

  • @senaittesfamichael3635

    @senaittesfamichael3635

    4 ай бұрын

    ስላም ኤልስየ ስጋው የበሬ ነው የኔ ቆንጆ

  • @user-bs8jv5ky7y

    @user-bs8jv5ky7y

    3 ай бұрын

    አጥንቱ ምን የሚባለው ነው?ቅልጥም ነው ወይስ ሸኮና?

  • @pinkflower5245
    @pinkflower52454 ай бұрын

    እኛ ቤት የበሬ ቅቅል ተቀቅሎ ውስጡ ያለው ነገር አሎጣ ሲል በረንዳ ላይ በዘነዘና እየቀጠቀጥነው የምናወጣው ነገር ትዝ አለኝ 😅 ደግሞ እኮ ሲጣፍጥ። ጥቅሙን ሳናውቅ እኮ አውቀንበታል ለራሳችን።

  • @hannamellesse5771

    @hannamellesse5771

    4 ай бұрын

    Wustu yalew "Meqeni" yebalal

  • @amrotaberra1022

    @amrotaberra1022

    4 ай бұрын

    😅

  • @KaluMulualem

    @KaluMulualem

    4 ай бұрын

    የሁላችንም አስተዳደግ😂😂😂😂

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    4 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣ትልቅ ትዝታ ቀሰቀስሽብኝ

  • @jesusway3790

    @jesusway3790

    4 ай бұрын

    ተዝታ😂😂😂😂😂

  • @kertina8103
    @kertina8103Ай бұрын

    ኤልስዬ ማድያቴ የጠፋው ይህን የበሬ ቅልጥም ሾርባ ስራዬ ብዬ ስጠቀመው ከእግዚአብሔር ጋር ፊቴን አድሶልኛል ማድያቴም ጠፍቷል ለቆዳ በጣም በጣም አንደኛ ነው ።

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher55844 ай бұрын

    ይገርማል በጣም እረጅም ሰአት መቀቀል ትርጉም የለውም የሚባለው እዚህ ላይ አይሰራም ማለት ኤልሲ💚💛❤🙏👏ስለአካፈልሽን እናመሰግናለን💚💛❤🙏👏

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification4 ай бұрын

    አምረሽ ሌላውንምን የምታሳምሪ ታታሪ ሴት በርችልን ኤልሱ🎉🎉🎉

  • @serkalemmekuanet3496
    @serkalemmekuanet34964 ай бұрын

    የድሮ ሰዎች ይጠቀሙታል ሲባል እሰማ ነበር ስላበረታታሽንና እንደገና በዚህ ዘመን መጠቀም ብንችል ጥሩነው እየናቅን ነው እንጅ ጥቅም እንዳለው አውቅ ነበር እህቴ በርች

  • @elaybright8884
    @elaybright88844 ай бұрын

    Pressure cooker ብትጠቀሚ 8 ሰአቱን ወደ 45 ደቂቃ ታወርጅዋለሽ እኮ እህቴዋ ስላካፈልሽ ግን እናመሰግናለን።

  • @peacelove4778
    @peacelove47784 ай бұрын

    ግማሽ ቀን ቅቅል እረ ኡኡኡኡ ብለዋል ሔራን & ሶልያና እሼ መሌ ጋ እረ ኡኡኡኡኡኡ ኤልሲ ለኤሌክትሪኩ ጭራሽ ጠዋት ነው ሚጠጣው😂😂😂😂 እጅ ይባርክ መልካም ቅበላ የተዋህዶ ልጆች በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን ደጉ መድሐኒያለም አባታችን🙏🙏🙏

  • @oneethoipan9565

    @oneethoipan9565

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @Rite490

    @Rite490

    4 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    4 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣 ቀላል ኡኡ ግን ጠዋት የጠጣሁ ቀኑን የሚሰጠኝ ጉልበት እዴት ደስ እደሚል ማመን ያቅታል ማሬ 🙏❤️🙏

  • @leyoutibeb

    @leyoutibeb

    4 ай бұрын

    Elesiye Enate sew tesbero setaye bezi tetegen neber yegeremale 🤔tebareki ezi U.S.A. anedadeye sekekele bale yeskebegnale 😀 ahune anchin asayewalew ❤️

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    4 ай бұрын

    @@ethioelsylifestyle9486 ይመችሽ የኛ ሸንቃጣ ኤልሱና እረ ኡኡ 😂😂😂😂👍

  • @hanuyanuse3940
    @hanuyanuse39404 ай бұрын

    ትክክል ነሽ እህቴ : አቀራረብሽ እራሱ ልዩ ነዉ እጅሽ ይባረክ ለረጅም ግዜ ተጠቅሜዋለሁ ብዙ ለዉጥ አይቼበታለሁ ነገ ር ግን ቅር ካላለሽ organic መሆኑ የግድ ነዉ አለበለዜዬ ያዉ ሆርሞን ስላለዉ

  • @user-jg3xx5kl9e

    @user-jg3xx5kl9e

    4 ай бұрын

    Atntu mn ybalal baksh

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    4 ай бұрын

    ልክ ነሽ ቢቻል ምርጥ ነው አጥንቱ በፎቶ አሳይቼው አፀዳድቶ የበሬ የጀርባ አጥንት ነው የሰጠኝ 🙏❤️🙏

  • @mareyamsofimareyam907

    @mareyamsofimareyam907

    4 ай бұрын

    ጨ ው መጨመር ጉዳት አለው እንዴ ኤልሲ

  • @mekonnen74
    @mekonnen744 ай бұрын

    ፆም ሲፈታ እንሞክራለን. መልካም ሰንበት

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    4 ай бұрын

    ልክ ብለሻል 🙏❤️🙏

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c4 ай бұрын

    8 ሰአት ስትቀቅይዉ አትክልቱ አብሮ አይጨመርም ። በጀመሪያ አጥንቱን ብቻ አድርጊዉ

  • @sarakidane7894

    @sarakidane7894

    3 ай бұрын

    Tkkl meknyatum atkltu 8 sat sibesl yzotawun yatal

  • @hiruth9501
    @hiruth95014 ай бұрын

    እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው በአገራችን የመቅኒ መረቅ ይባላል ለመማማር ያህል ድልድል ሳይሆን እሚባለው ልድልድ እንዲል ነው አያርብም ደሞ አያስርብም ነው collagen በጣም ጠቃሚ ነው ለፀጉር ለጥፍር ለቆዳ እና ለመገጣጠሚያ ❤ 🙏

  • @abaytshay4584
    @abaytshay45844 ай бұрын

    ድጋሜ አሻሽለሽ እደምትሰሪው ተስፍ አደርጋለው ምክንያቱም ንጥረ ነገሮች የተቃጠሉ ይመስለኛል የኔ እይታ ነው

  • @marthat6031
    @marthat60314 ай бұрын

    Bone broth ጥሩ ነበር 8 ሰአት ጊዜ ከየት ይመጣል ብገዛው ይሻለኛል ለማንኛውም እነኳን ለአብይ ፆም አደረሰን ወገኖች እነዲሁም ሙሰሊም ወገኖች መልካም ረመዳን ይሁንላችሁ 🙏🏽

  • @geni8592

    @geni8592

    4 ай бұрын

    you can use instant pot instead of!!

  • @marthat6031

    @marthat6031

    4 ай бұрын

    @@geni8592 good idea 👍

  • @betimesfen8796
    @betimesfen87964 ай бұрын

    የኔ ጎበዝ እህት ተባረኪ ብዙ ነገር እያስተማርሽን ነው❤❤❤

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa81564 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ የእኔ ልጅ ከየትም ብለሽ ታመጣጪዋለሽ ተባረኪ።

  • @misbeke
    @misbeke4 ай бұрын

    Thank you, very well presented and high class❤

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb4 ай бұрын

    Thanks for sharing Elsiye. We got to wait until the fasting is over to try it ❤

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee4 ай бұрын

    Add turmeric for inflammatory health benefits. Soak it in vinegar before roasting the bones to get better nutrients. It’s excellent for joint pain and aging and weight loss.

  • @beletuworku6236
    @beletuworku62364 ай бұрын

    ተባረኪልኝ የእኔእህት የምትሠሪያቸው ሁሉ በጣም ጠቃሚናቸው ጌታ ይባርክሽ🙏🙏❤️

  • @user-kc5rf3gj1l
    @user-kc5rf3gj1l4 ай бұрын

    Wow .. thank's ! Sis

  • @azmeraasmereiti9988
    @azmeraasmereiti99884 ай бұрын

    Sei bellissima e bravissima Elsy. Thanks for all your important Posts.❤

  • @Canada404
    @Canada4044 ай бұрын

    I will try Elsiye thank you for sharing ❤❤❤

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese33504 ай бұрын

    የበሬ ሾሆና ይባላል እናቴ እግር ስብራት ውልቃት ሲገጥመን እረጅም ሰዓት ቀቅላ መረቁን ታጠጣን ነበር

  • @RuthBefikadu

    @RuthBefikadu

    4 ай бұрын

    Sekona ybalal

  • @mekdesaberu7953
    @mekdesaberu79534 ай бұрын

    ኤልሲ በ8 ደቂቃ የሚደርስ ነዉ የምፈልገዉ😅 አረ ጊዜ የለንም

  • @elilitatesfaye8218
    @elilitatesfaye82184 ай бұрын

    New York እንደ ቡና የሚሽጥበት ባታ አለ አጥንቱ ደግሞ frozen Whole Food American ውስጥ ይሻጣል ሞክሪዋለሁ Very good 👍🏾

  • @hannamellesse5771

    @hannamellesse5771

    4 ай бұрын

    Thank you. I was thinking, where do I get this in USA. I will stop by whole food

  • @Jebena9590

    @Jebena9590

    4 ай бұрын

    What is the name of the bone ??

  • @muluskitchen8125
    @muluskitchen81254 ай бұрын

    ተባረኪ ኤልሲ በጣም እወድሻለሁ

  • @HaronTube-hr8tt
    @HaronTube-hr8tt4 ай бұрын

    ኤልስዬ በትክክል በጣም ጠቀሜታዉ ሀይ ነው ለወገብ ለጉልበት ለመገጣጠሚያ ❤🎉

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra10224 ай бұрын

    Your resource allocation and time management never fail to amaze me ❤❤❤ Yenae melkam degg ❤

  • @meazakidane72
    @meazakidane724 ай бұрын

    ተባረኪ እህቴ በጣም ጠቃሚ ነገር ያካፈልሽን በርቺ

  • @ruthasres491
    @ruthasres4914 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል አመሰግናለሁ ኤልሲ ቅጠሉ ቀጥታ ኢንግሊዘኛው ስለሆነ ላውሮ ይባላል ።

  • @hanala3031
    @hanala30314 ай бұрын

    Thank you❤

  • @WoinshetAbebe-qy2tz
    @WoinshetAbebe-qy2tz4 ай бұрын

    ዉቢት ፡ 🥰🌺፡ ፡ እናመሰግናለን ፡ 🙏🏽 ተባረኪ🙏🏽

  • @frehiwottulu9225
    @frehiwottulu922516 күн бұрын

    Thankyou Elsi

  • @Sellu5956
    @Sellu59564 ай бұрын

    You are an amazing and honest lad❤❤❤❤❤❤

  • @letebrhanbayru2045
    @letebrhanbayru20453 ай бұрын

    Thank you god bless

  • @marthahidego7902
    @marthahidego79024 ай бұрын

    እንሞክረዎለን ኤልሰዬ እናመሰግናለን

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan53694 ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @rahelmoges5891
    @rahelmoges58914 ай бұрын

    በጣም ቆንጆና ባለሞያ ነሽ። ስላሳየሽን እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኪ።😢

  • @alamzagay8791
    @alamzagay87914 ай бұрын

    Ejis yibarik amen 🙏 ❤❤

  • @yakutmaximo8417
    @yakutmaximo84174 ай бұрын

    ኤልሲየ መረቁ ጥሩ ሆኖ ሳለ የበሰልሽበት ሰአት በጣም በዛ ውስጡ ያለውን ነገር ከማውጣቱ በላይ ጥቅሙን የሚያሳጣው ነገር ይበልጣል እሳት ሲበዛ በተለይ ቫይታሚን ሲ አይኖረውም ።እኔ የምጠቀመው የበግ አጥንት ነው በሚታፈነው ድስት ቢበዛ አንድ ሰአት ቅነስ ባለ እሳት በቂው ነው

  • @emnetgebru1894

    @emnetgebru1894

    4 ай бұрын

    I am thinking the same here . I think it is better to add the vegetables at the end when it's done. And some of the fat is ok if it's grass-feed, . But collagen is good 👍 thanks Elsi 👍

  • @mekdeseabege8665
    @mekdeseabege86654 ай бұрын

    Is Bayleaf the same as Lauren? And can you cook it with slow cooker?

  • @familybannas8809
    @familybannas88094 ай бұрын

    It’s really good my dear! I have seen one you-tuber using a crackpot through out the night! She didn’t put the bone in the oven, instead she puts everything in to the crackpot.

  • @user-vy2jn8dg9r
    @user-vy2jn8dg9r4 ай бұрын

    Hi Elsi it is fasting starting anyway thank you for informing I will try after fasting

  • @melorsolomon6178
    @melorsolomon61784 ай бұрын

    ምነው ምነው ኤልሲ በዚህ ሰዓት!! ለሁሉም በርቺልኝ የኔ ውድ❤

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    4 ай бұрын

    ፆም ሲፈታ ይደረስበታል ምን ላርግ ቀደም ብዬ መልቀቅ ነበረብኝ ማን ኤዲት ያርገው 🙏❤️🙏

  • @hilu4406
    @hilu44064 ай бұрын

    Elsiye, egziabiher abzito ewketun, chilitawin yistish. Yemirastemirin le Tena tekami yehonu timihirtoch betam enameseginalen.

  • @yosepheaberaha4659
    @yosepheaberaha46593 ай бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @shenbelel123
    @shenbelel1234 ай бұрын

    Tanks Alcee❤

  • @tinayekonjo6949
    @tinayekonjo69494 ай бұрын

    ተባረኩ ❤

  • @muluskitchen8125
    @muluskitchen81254 ай бұрын

    እኔ ግን የአሳ ነበር ልጆቼን ያሳደኩበት ከነ አጥንቱ ከአርባምንጭ ከተለያየ ቦታ እያስመጣው ውጤቱን አይቻለው❤

  • @bethelabraham5236
    @bethelabraham52364 ай бұрын

    God bless you I will definitely try this. ❤

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    4 ай бұрын

    This is best breakfast that you can have for your hectic working day Bettye 🙏❤️🙏

  • @danaith9316
    @danaith93164 ай бұрын

    Nice! Been doing this for sometime but on and off , it has amazing benefits for our health a lot of doctors suggest , I do mine for 12 hours with out putting the bones in the oven 😊 perhaps I should try putting it in the oven so I can save some time 😅 ❤

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l4 ай бұрын

    ዋው እናመሠግናለን ለውፍረት እርጂኝ

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu4 ай бұрын

    ኤልስዬ ሁሌም ምርጥ

  • @PureEritrean
    @PureEritrean4 ай бұрын

    Thank you for your time, but at the end of 8 hours process what was left was veggies broth.

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube19303 ай бұрын

    ወይኔ እኔ እሱን ነገር በጣም ወደዋለሁ መረቅ ነዉ ጋዳለ ፆሙ አጥንቱን ሰብረን እንመገበዋለን ሾርባም መልክ የሀገሬ ትዝታ ግን በልዩ መንገድ ነዉ የሰራሽዉ ሳላደንቅሽ አላልፍም ጎበዝ እናመሰግናለን 👌❤🙏

  • @evagamer7723
    @evagamer77234 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሺ❤❤❤

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    4 ай бұрын

    Amen ማሬ 🙏❤️🙏

  • @yordifeke6712
    @yordifeke67124 ай бұрын

    Tebarekii

  • @user-yj4tb7tv3q
    @user-yj4tb7tv3q4 ай бұрын

    My beautiful Thank you ❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh72284 ай бұрын

    ቆንጆ የጣልሽው ዋነኛውን ነው ስሙዚ ሰርታ ጏደኛ ትጠቀማለች ቁርጥማት Rheumatoid Arthritis እጆችን የሚያወላግደውን እንዳይቀጥልረድቷታል በርቺ

  • @sabatesfamariam2125

    @sabatesfamariam2125

    4 ай бұрын

    pls let me know howe she make it pls....

  • @user-oi2lt2tg7h
    @user-oi2lt2tg7h4 ай бұрын

    Yeni konjo tebarekiegne keep it up ❤

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    4 ай бұрын

    Amen ማሬ 🙏❤️🙏

  • @SeadaAdem-sr6bw
    @SeadaAdem-sr6bw4 ай бұрын

    ኤልሲ በጣም ነዉ የምወድሽ

  • @elizabethberhane3898
    @elizabethberhane38984 ай бұрын

    I tried it for two days and had an allergy reaction, maybe it is because, I didn't buy the organic one... So listen to your body when you take something new. Elsie God bless you ❤️ 🙏 ❤

  • @haimanotmengistu9793
    @haimanotmengistu97934 ай бұрын

    Hi የለውሮ ቅጥል ነው የሚባለው በእንግሊዘኛ Bey Leafs ይባላል።

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    4 ай бұрын

    እሺ ክበሩልኝ 🙏❤️🙏

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye90624 ай бұрын

    That looks great. Thanks for the information 👍 After 40 days, I will try it. Fasting is the new 😎 cool. It will make you younger and healthy. Stay strong, pray, and fast. The benefits are great for mind, body, and sole. ❤

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    4 ай бұрын

    Absolutely true my dear 🙏❤️🙏

  • @alamzagay8791
    @alamzagay87914 ай бұрын

    Wowwwww very nays sweet ❤❤

  • @EmbetAsefa-un5lt
    @EmbetAsefa-un5lt4 ай бұрын

    Tebarki mrti temokiro new amesegnalehu 🙏

  • @meletsega6255
    @meletsega62554 ай бұрын

    ዋው Beef Bone broth ! ይባላል በጣም ጎበዝ ነ ሽ thank u for sharing! ግን more Quality ሊሆን የሚችለው የጨመርሻቸው ሁሉ organic መሆን አለበት Grass fed bone ቢሆን ይመረጣል። winter ላይ እሰራለሁ እኔ የምጨምረው Rosemary ነው I like Rosemary flavor . otherwise you good.

  • @meaza5566

    @meaza5566

    4 ай бұрын

    Yes grass fed and organic it would be nice home grown vegetables too 👍

  • @jesusway3790

    @jesusway3790

    4 ай бұрын

    እህቴ አጥንቱ ከየትኛው ክፍል ነው

  • @abiymekonnen386
    @abiymekonnen3864 ай бұрын

    Love ur stuff you don't think it's over cooked

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb4 ай бұрын

    Elesye konjo Enatye sew siseber yemetegenew bezi neber tebareki le bezu sew seladreshwe ❤🥰

  • @user-sv1iw2po6e
    @user-sv1iw2po6e3 ай бұрын

    Is pressure cooker works?

  • @edushge8228
    @edushge82284 ай бұрын

    ኤልሲየ ስምንት ስአት ሳስበው ደከመኝ ትግስትሽን አደንቃለሁ ❤❤❤

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    4 ай бұрын

    ውይ ጥቅሙ ግን ተዘርዝሮ አያልቅም 🙏❤️🙏

  • @user-og2wb8eo8f
    @user-og2wb8eo8f4 ай бұрын

    Elsya sewedesh:God bless u sis::

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh56034 ай бұрын

    Thank you for sharing

  • @birukttefera5859
    @birukttefera58594 ай бұрын

    ጎበዝ የነትእግስተኛ በርቺ ❤❤❤

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse75464 ай бұрын

    ድልድል ለአሸዋ ወይም አፈር ነው ልድልድ ነው የሚባለው ፣ ኦቨን ውስጥ ባይገባስ ??? ይገርምሻል እናቶቻችን በደንብ ያውቁታል ስልጣኔ መስሎን ሁሉን ትተን አሁን እየተመለስን መሆኑ ደስ ይላል በማካፈልሽ እናመሰግናለን

  • @user-lk1kd2vw1l
    @user-lk1kd2vw1l2 ай бұрын

    ኤልሲ በጣም ነው የምወድሽ ንፁሕ ሰው ነሽ ተባረኪ ያንችን ሺያ ባተሩን እንዴት ማግኘት እችላለሁ

  • @direharerej
    @direharerej4 ай бұрын

    እንሞክረዋለን ኤልስይ

  • @keralem
    @keralem4 ай бұрын

    ፆም ገባ እኮ የፆም ነገር አሳይን

  • @user-yi6ch4yt6h
    @user-yi6ch4yt6h3 ай бұрын

    Men ayenet Yetbarekesh Nesh ? God Bless You.........

  • @hanilove8635
    @hanilove86354 ай бұрын

    Why you tell now we orthodox fasting I will try after 2 months 😊

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene80264 ай бұрын

    ተባረኪ ፆም ባይሆን እንሞክረው ነበር😂❤❤❤😂።😊

  • @abetyeamlaksira9912
    @abetyeamlaksira99124 ай бұрын

    Ehte slow cooker or crock pot metekem aychalim neber?

  • @Ameleyilma234
    @Ameleyilma2344 ай бұрын

    Lawero. Thanks Else

  • @tadesseebero8304
    @tadesseebero83044 ай бұрын

    ኤልሲ እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆንሽል ውበትና ጥራት ባለው የምግብና የሾርባ ሥራ ከጥሩ ባህሪሽ ጋር እንወድሻለን ብቻ በርቺ ቀጥይበት።

  • @loni615
    @loni6154 ай бұрын

    Bay leaf 🍃

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia4 ай бұрын

    yene konjo Elsy❤❤❤💕💕💕

  • @amyedea7624
    @amyedea76244 ай бұрын

    ኤሊስ ለምን instant pot አልተጠቀምሽም?? ግዜ ገንዘብም ይቆጥባል ::

  • @fenetworku4026
    @fenetworku40263 ай бұрын

    በርቺልን

  • @user-qp5qi2fi5p
    @user-qp5qi2fi5p4 ай бұрын

    Lemin oven wusi asigebashiw eni🎉behu mekeli ayichalim ??

  • @tadelechagizew5192
    @tadelechagizew51924 ай бұрын

    If you add turmeric and a little bit of black paper it’s going to be two birds with one stone thank you for sharing

  • @user-lx4of3uw7i
    @user-lx4of3uw7i4 ай бұрын

    Bone 🦴 broth (መረቅ ) በጣም አሪፍፍ አሪፍ ለጤና በሳምንት ሶስት ግዜ ቤትችን ውስጥ እንጠቀመዋለን ለcollagen ለimmune system ,ለhormones ,it’s amazing

  • @htwy52
    @htwy523 ай бұрын

    ኤልሲ ጥሩ አርገሸ ሰራሽው። እንዳልሽው በሀገራችን ሰው እግሩ /እጁ ሲሰበር እንደዚሁ አድርገው ቀቅለው ይጠጣሉ። የኢትዮጵያ ዶሮማ አጥንቷን ደቁሰው ለአራስ ያጠጧታል። በጣም ሎጅካል ነው። በነገራችን ላይ ለማረም ሳይሆን የተጠቀምሽው አጥንት ብዙው የቅልጥም መስሎኝ ነበር። በጣም ጥሩ አፌን ውሃ አስሞላሽው። ባለሙያ

  • @Madam-zp7jf
    @Madam-zp7jf4 ай бұрын

    እናመሠግናል. በርች. እህት

  • @elushikor4645
    @elushikor46454 ай бұрын

    Elsi enim mata mata etetalewu instant pot 3 seat yabeslewal besu tetekemi❤❤

  • @edenhailu4410
    @edenhailu44104 ай бұрын

    ኤልስዬ በጣም ነዉ የምወድሽ

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    4 ай бұрын

    ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏❤️🙏

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq4 ай бұрын

    አንች ግን ፆም ሲገባ ምነዉ ምነዉ ለነገሩ ለሙስሊም ወገኖቻችን ይሆናል በጣም ጥሩ ነዉ

  • @sarabirhane1594
    @sarabirhane15944 ай бұрын

    ኤልስ ጥሩ ምክር ነበር ግን ፆም ገባ ምን ይደረጋል?

  • @kalebtiruneh371
    @kalebtiruneh3714 ай бұрын

    Elsi you can use instant pot instead of!!

  • @bethlehem43
    @bethlehem43Ай бұрын

    How can the vitamin and mineral stay after boiling it for 8 hours?

Келесі