ለምሣ ና እራት ምርጥ ሽሮ ከጥብስጋ

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ🙏💓
ለቻናሌ አዲስ ለሆናቹ እንኳን ደህና መጣቹ
ሽሮ በጥብሱን ለመስራት የተጠቀምኳቸው
* ምጥን ሸሮ
* ሽንኩርት
* ነጭሽንኩርት
* ዘይት
* ጨው
* ቁንዶበርበሬ
ለጥብሱ የተጠቀምኳቸው
* ጥብስ
* ሽንኩርት
* ዘይት
* ቅቤ
* ጨው
*የመጥብሻ ቅጠል
#EthioTastyFood #EthiopianFood #Ethiopia #ሽሮ #ጥብስ #ሽሮበጥብስ

Пікірлер: 11

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood Жыл бұрын

    ሽሮ በጥብሱን ለመስራት የተጠቀምኳቸው * ምጥን ሸሮ * ሽንኩርት * ነጭሽንኩርት * ዘይት * ጨው * ቁንዶበርበሬ ለጥብሱ የተጠቀምኳቸው * ጥብስ * ሽንኩርት * ዘይት * ቅቤ * ጨው *የመጥብሻ ቅጠል

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Жыл бұрын

    የኔ ባለሞያ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ዋው ምርጥ አሰራር ያሚ ነው እዴት እደሚያስጎመጅ እጅሽን ቁርጥማት አይንካው በርቺልኝ

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለው ውዴ 🙏🏻❤️

  • @tsigewoldemariam2330
    @tsigewoldemariam2330 Жыл бұрын

    I like it

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    🙏🏻❤️

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣሺ ውደ እጅሺ ይባረክልኝ የኔ እህት ያሚ ነው

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለው ውዴ 🙏🏻❤️

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 Жыл бұрын

    ላይክ አድርጌሻለሁ ግን ሽሮ ከጥብስ ጋር ? እኔ በበኩሌ አይመቸኝም ጥብስ ጥብሷን በልቼ ሽሮዋን ቁጭ ነው የማረግልሽ ። ሽሮ ለብቻዋ አብሯት የሚቀርብ ቤስት ጓደኛ አላት ግን ከጥብስጋ አብራ አትሄድም

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    እሺ 😀 የሽሮ ቤስት ጓደኛዋ ማንነው??? መልሱን እጠብቃለው

  • @leyounatethiopia1836

    @leyounatethiopia1836

    Жыл бұрын

    @@EthioTastyFood ፦ የአትክል አይነት እና አተር ክክ አልጫ ባለሞያ ስለሆንሽ እራስሽ አሳምረሽ አጣፍጠሽ ስሪው

Келесі