ለቁርስና መክሰስ ምርጥ የቤግል አሰራር

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ🙏💓
ለቻናሌ አዲስ ለሆናቹ እንኳን ደህና መጣቹ
ቤግሊን ለመስራት የተጥውቅውምኳቸው
* 4 ኩባያ ዱቄት
* 1 ኩባያ ለብያለ ውሃ
* እርሾ
* 1 የሻይ ማ. ጨው
* 1 የሾርባ ማ. ስኳር
* 1 የሻይ ማ. ዘይት
* የቤግል ሲዝኒንግና ፓፒ ሲድ
#EthioTastyFood #EthiopianFood #Ethiopia #ቤግል

Пікірлер: 9

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood Жыл бұрын

    ቤግሊን ለመስራት የተጥውቅውምኳቸው * 4 ኩባያ ዱቄት * 1 ኩባያ ለብያለ ውሃ * እርሾ * 1 የሻይ ማ. ጨው * 1 የሾርባ ማ. ስኳር * 1 የሻይ ማ. ዘይት * የቤግል ሲዝኒንግና ፓፒ ሲድ

  • @desta547
    @desta547 Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም እህታችን እንኳንም በሰላም መጣሽ ወወዋ በጠም መረጠር አሰራር ነው በርችልን

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    እንኳን ደህና ቆየሽኝ ውዴ አመሰግናለሁ!

  • @tegestselomon1527
    @tegestselomon1527 Жыл бұрын

    Solomon

  • @hirutabebe156
    @hirutabebe156 Жыл бұрын

    ቅመሙ ለማለት ነው ምን አይነት ነው በቅርቡ የሚገኝ ነው?

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    እንደምትኖሪበት ሃገር ስሙ ይለያያል እንጂ ይኖራል

  • @hirutabebe156
    @hirutabebe156 Жыл бұрын

    ቤግል ምን ማለት ነው ሰምቼው የማላውቀው ነገር ነው ቅሙ እራሱ ምን አይነት ነው እባክሽ በደንብ አብራሪው።

  • @minlargelhkfiqir662

    @minlargelhkfiqir662

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    ተቀጥሎ የሚበስል ዳቦ ነው ከላይ የቤግል የራሱን ቅመም ነው ያደረኩት ያለ ቅመሙ ባዶን መስራትም ትችያለሽ

Келесі