ለቃል የምትወደውን ነገር ሰጠናት

ADDIS & KALKIDAN VLOGS
ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram :-@Haddisdigitalstudio
TikTok:-Haddiszema

Пікірлер: 765

  • @-haddiszema
    @-haddiszema2 жыл бұрын

    t.me/+CXQIAb2UVu04NDNk ሰላም እንዲት ናቹ ከላይ ያለውን ሊንክ በመጫን ወደ ግሩፑ በመግባት ለምንሰራው ስራ ሀሳብ ሀስታዬቶን ያጋሩን ማንም እንዳይቀር ሁላቹም ወደ ግሩፑ

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    Sher arglige hadisss

  • @yoyotube5683

    @yoyotube5683

    2 жыл бұрын

    lela krnchaf?

  • @nardosenawugaw6078

    @nardosenawugaw6078

    2 жыл бұрын

    እናንተ ስትበሉ እኔም salvate እያደረግሁ ነበር

  • @bazawitkassahun3184

    @bazawitkassahun3184

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ ውዶችዬ

  • @bazawitkassahun3184

    @bazawitkassahun3184

    2 жыл бұрын

    @@yoyotube5683 ደምሪኝ ውዴ

  • @mrere917
    @mrere9172 жыл бұрын

    እሰኪ እዮቤነ የመትወዱ በላይከ አ

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia73942 жыл бұрын

    ምርጥ ባልና ምስት ምርጥ ወድማማቾች ኣላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ መጥፎ መሰናክልን ያርቅላችሁ

  • @fedliamahomedfedliamahomed3710

    @fedliamahomedfedliamahomed3710

    2 жыл бұрын

    የኔ ቅመም አሚንንንን

  • @betylove2767
    @betylove27672 жыл бұрын

    መመሰገን ያለባቸው እናንተን ያሳደጉ ቤተሰብ ናቸው ትህትና የተሞላ ቤተሰብ❤

  • @hargeweyenmengeshamamo1043
    @hargeweyenmengeshamamo10432 жыл бұрын

    እግዚሐብሄር ፍቅራቹን ያብዛላችው የማከብራቹ የምወዳቹ ቤተሠቦች 💚💛❤

  • @seadibistimatube7136
    @seadibistimatube71362 жыл бұрын

    እርጉዝ ናት መሰል ቃልየ ማነው እንደኔ የጠረጠረ

  • @መታገስ

    @መታገስ

    2 жыл бұрын

    አወ እርጉዝ መሆን አለባት ምክንያቱም እርግዝና የመኝታና የአምሮት ምልክት ነው👍👍👍👍

  • @user-ht6qj1vr4h

    @user-ht6qj1vr4h

    2 жыл бұрын

    እኔም

  • @lubabadubai5580

    @lubabadubai5580

    2 жыл бұрын

    እኔ

  • @user-mp4cj4nh4v

    @user-mp4cj4nh4v

    2 жыл бұрын

    እኔም

  • @user-zs1ef6jv3e

    @user-zs1ef6jv3e

    2 жыл бұрын

    ያርግላት

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v2 жыл бұрын

    እንኳን ሠላም መጣችሁ የኔ ውዶች ዛሬ እኮ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ነው እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች 🙏

  • @uaeuae1833

    @uaeuae1833

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኻን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ

  • @abdosaad9933

    @abdosaad9933

    2 жыл бұрын

    አሜን ( ፫ ) እንኳን አብሮ አደረሠን

  • @user-cw9zg1cp9z

    @user-cw9zg1cp9z

    2 жыл бұрын

    እግዜአብሔር ይመስገን እኳን አብር አደረሰን

  • @user-uo5od9re5o

    @user-uo5od9re5o

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 አብሮ አደረሰን አደረሳቹ

  • @user-sp8gf1gl2f
    @user-sp8gf1gl2f2 жыл бұрын

    ቃል እህት ለም እጉዝ ነሽ መሰል እመቤት መልካም የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad89182 жыл бұрын

    ስገምት እርጉዝነሽ ቃልየ

  • @user-pv5uq4pc4o

    @user-pv5uq4pc4o

    2 жыл бұрын

    ትመሥላለይ

  • @ergoayele2506
    @ergoayele25062 жыл бұрын

    ቤተሰቦቿ ከዚህ ዐለም ሲሰናበቱ ለእግዚአብሔር የልጆቸን ነገር አደራ ያሉትን እግዚአብሔር የ አደራ ፀሎታቸዉን ሰምቶ እንዲህ በተወደደ ቤተሰብ የባረከሽ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶት ይባረክ።

  • @afeworkgete6335

    @afeworkgete6335

    2 жыл бұрын

    amen amen amen

  • @alihamd8514
    @alihamd85142 жыл бұрын

    ቃልየ እርጉዝ ናት መሠል ምንጭ ከራሴ ክክክክ እውነት ደስ የምትሉ ቤተሠብ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube192 жыл бұрын

    የኔ ውዶች እንኳን ደና መጣችሁልኝ ቤተሰቦቼ ቃልዬ ዶሮ ካልመረጥሽ አዳልተሻል ዋ! እኔም ባሌ ከስራ ሲገባ እጅ እጁን አያለሁ እንዴት ደስስ እንደሚል ኢዮባዬ ዶሮውን አስጎመጀኝ

  • @user-lz7sl1iq8q

    @user-lz7sl1iq8q

    2 жыл бұрын

    ትንሳኤዋየይ የኔ ቆንጆ እወድሻለው💝💝💝💝

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    👍👍

  • @eyerusalem8314
    @eyerusalem83142 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ

  • @tjggbbbgg6260

    @tjggbbbgg6260

    2 жыл бұрын

    💚💛❤🌹🌹🌹🌹😢😢😢😢

  • @user-bo5vj1so7y
    @user-bo5vj1so7y2 жыл бұрын

    የምወዳች እኮን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወህራዉይ በአል አደረሣችሁ

  • @user-oc8bf4yi2m
    @user-oc8bf4yi2m2 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደስ ትላላችሁ ከምር🌹🌹🌹🌹❤😍አቤል ግን የትገባ 😢አቤል የናፈቃችሁ👍

  • @mulukenyibeletal2498
    @mulukenyibeletal24982 жыл бұрын

    ኧረ እጃችሁን ታጠቡ !!! አይ ቃልዬ እኔ ልወዛገብልሽ♥♥ ለማንኛውም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የኔ ውዶች

  • @mayunegethio
    @mayunegethio2 жыл бұрын

    ወየው ስወዳችሁ እኮ ቃል በጆሮሽ የምጠይቅሽ ነግር አለ ሰወች እዳሰሙ ባላየ እለፉ ግን አረገዝሽ እዴ😍😍

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t2 жыл бұрын

    የቃል አዲስ እዮባ ወዳጆች ስላም ለናተ ይሁን 😍😍

  • @heesan7389

    @heesan7389

    Жыл бұрын

    ዋው

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige71152 жыл бұрын

    ላቭ ይላል አላለም ክክክክክ በጣም እኮ ነው ግን እምታምሩት ከጀርባም እንዲህ ከሆናችሁ 😍😍😍😍❤ ግን ቃልዬ እርግዛ በሆነ ክክክ ያው አማረኝ ስለለች ነው ደግሞ 😂

  • @user-hb8rm2kr9z
    @user-hb8rm2kr9z2 жыл бұрын

    ሰላም የተዋህዶ ልጆች ባለ ማህቶቦች እንኳን አደረሳቹ ለሰማአቱ ቁዱስ ጊወርግስ ባአል ከክፉ ይጠብቃቹ⛪️✝️✝️✝️👏

  • @alemneshasefa1544

    @alemneshasefa1544

    2 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@alemneshasefa1544 ደምሪኝውዴዋ

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke2 жыл бұрын

    ወይኔ ትዝታ ኡፉ አባቴን ነው ያስታወሳችሁኝ አባታችን ሁልጊዜ ወደቤት ሲመጣ ከተማ ከሆነ የሄደው ከረሜላ ፣ብስኩት፣ ሽንኳር አገዳ ፣ብሩቱካን ግዝቶልን ይመጣል ገጠር ከሆነ ደሞ በቆሎ እሸት ፣ባቄላ እሸት፣ስንዴ እሸት ቤተክርስቲያን ከሄደ ቆሎ እና ዳቦ ይዟዉ ይመጣል የሚገርመው አሁንም ትልቅ ሁነን የሚያመጣው ነገር አባቴ አስተምሮናል ፍቅርን ሁሉም ጎረቤት ይመሰክርለታል የእሱ ልጅ በመሆኔ እደለኛ ነኝ ባልሆን ግን ይቆጨኝ ነበር አባቴ ነፍ አመት ኑርልኝ እወድሃለሁ እናቴ ግን ገበያ ስትሄ ምንም አታመጣም ለምን ስንላት ልጅ ማስለመድ ጥሩ አይደለም ያጣሁ ቀን ትላለች

  • @hlinawendme7814
    @hlinawendme78142 жыл бұрын

    ❤️❤️እግዚአብሔር በልጅ ባርኮ ይስጣችሁ እኛም ለማየት ያብቃን 🌹🌹እወዳችዋለሁ 💞

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8w2 жыл бұрын

    ወይኔ አዲስ አባቴና እናቴ በገጠር ነው ያደኩት ግን ብታይ የገበያ ቀን ስኞና አርብ በጓሮ ብር ቁጭ ብለን የምጠብቀዉን አስታወስከኝ ወንድሜ ታድለሽ ቃልዬ በጣም ነው የምወዳችሁ የእውነት ኮሜን ጽፌ አላቅም

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza62492 жыл бұрын

    ወላሂእንዴት እንድምውዳችሁ ፍቅርየሆንቤተሰብ ፍቅራችሁይብዛ ቃልዬእድልኛሺ የኔውድ

  • @user-dc4wr5gv3h
    @user-dc4wr5gv3h2 жыл бұрын

    ታድለሽ ቃልዬ እንዲህ አይነት ቤተሰብ ለኛም ይስጠን

  • @wurkinishmoleta7200

    @wurkinishmoleta7200

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @ruthina1927
    @ruthina19272 жыл бұрын

    ፍቅራችሁን ስናይ የዚህ መሰረት ቤተሰቦቻችሁ ናቸው የዚህ ውጤት መሰረቱ ደስ ስትሉ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ቃልዬ ታድለሽ አንቺም እስዊት ነሽ

  • @abroa7052
    @abroa70522 жыл бұрын

    ሁላ የምትለቁት ያሠተምራል አዲሰ እና እዮብ የእዉነት እግዚአብሔር ይባርካች

  • @yordi8453

    @yordi8453

    2 жыл бұрын

    Demerige yeni mari❤

  • @user-jf7vr4fy7y
    @user-jf7vr4fy7y2 жыл бұрын

    ውይይይ መታደል አቤት ፍቅር የምር በመሳውይው በጣም እቀናባችሗለሁ ያው በፍቅራችሁ ማለት ነው ሁላችሁም በፍቅር አይን ስትተያዩ ወድም ለወንድም ያላችሁ ክብር ብቻ መድሀኒ አለም ከዝህም በላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ

  • @rabi6488
    @rabi64882 жыл бұрын

    ዉይ እናተ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እኔም ከናተ ፍቅር ሳይዘኝ አይቀርም ❤️❤️❤️

  • @rydt3964
    @rydt39642 жыл бұрын

    ቃልየ የኔ ውድ በጣም ነው እምወድሽ አላህ ልጂ ይስጥሽ አድስም እንዳተ ያሉ መልካም ወንዶች ያብዛልን

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    2 жыл бұрын

    ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💕💕

  • @mimi7324
    @mimi73242 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችዬ 😍😍😍 እግዚአብሔር ከዚህም በላይፍቅራችሁን ይጨምርላችው 😍🙏🙏🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume77262 жыл бұрын

    ደስ የምትሉ ጥንዶች እዮባ ምርጥ ወንድሜ ሰላማችሁ ይብዛ ❤

  • @user-mj2je4gp9s
    @user-mj2je4gp9s2 жыл бұрын

    ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይጨምርላችሁ በጣም ደሥ የሙል ቤተሠብ ነው

  • @ry8319
    @ry83192 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን ደስስስስስ ትላላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ የኔ ውዶች❤❤😘😘

  • @user-dw9ck9nw7j
    @user-dw9ck9nw7j2 жыл бұрын

    አቤት ማማራችሁ ፉቅራችሁ መከባበራችሁ ትለያላችሁ እግዚያብሄር ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ ወልዳችሁ ሳሙ

  • @sumeiyaali5092
    @sumeiyaali50922 жыл бұрын

    እጅግ በጣም የምታስደስቱ ጥንዶች ናችሁ ፍቅርን አብዝቶ ይጨምርላችሁ ቃልየና አድስ የእውነት ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ናችሁ እዮባ የእውነት ፈገግታየ ነህ ንተንም በቅርብ ጥንድ ሆነህ እንደምትመጣ መልካም ምኞቴን ልገልፅልክ ወዳለሁ አቤሎ ጠፍቷል በድጋሜ ቀረፃ ላይ አቅርቡት

  • @selam801
    @selam8012 жыл бұрын

    welcome back ውዶቼ ሁላችሁም ሰወዳችሁ❤ ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ቅዱሰ ጊዮርግሰ ሰማዕቱ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @mabitmabit9092

    @mabitmabit9092

    2 жыл бұрын

    በጣም ደስይላነ

  • @mabitmabit9092

    @mabitmabit9092

    2 жыл бұрын

    ሁላችሁም ሰወዳችሁ

  • @mesitube8396
    @mesitube83962 жыл бұрын

    ይህንን ቤተሰብ የምትወድ። ላይክ

  • @semutube7871
    @semutube78712 жыл бұрын

    ወይኔ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛው ዘና አደርጋችሁኝ ደብሮኝ ነበር

  • @bezachanel2516
    @bezachanel25162 жыл бұрын

    ስወዳቹ እግዚሐብሔር አይለያቹ የተዋእዶ ልጆች 💕💕💕💕

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion45962 жыл бұрын

    ሰላም እሄ ቤተሰብ ፍቅርን ትህትናን ዝምድናን ሀይማኖትን ይቤተሰብን ክብር ንፅህ ኢትዩጵያዊነትን የምታስተምሩ በመሆናችሁ እንውዳችሁአለን:

  • @user-hp3nc8zd5l
    @user-hp3nc8zd5l2 жыл бұрын

    ቃልየ አረጉዝ ናት መሰል እንክብካቢ አበዙባት😂ደግሞ አምሮትሽን አለ እረ ወየዉ ቃልየ ዝቢቶል ዉጣለች መሰል ደስ ሲል ቃልየ እንዴዉ ስወድሽ አኮ ወላሂ ያገልቢ👉❤

  • @saddayeagarolijj3712
    @saddayeagarolijj37122 жыл бұрын

    የኔ ውድ አረግዜሽ ነው ሀሳ አማሬኝ ያልሺው 🤰 ለመንኛውም በጣም ነው ምወድሽ ፈጣሪ የተባሬኬ ልጅ ይሰጣቹ ♥️🌳 በነገራችን ላይ እኔ የ7አመት ሴት ልጅ አሌችኝ ግን በጣም ናፈቃኛሌች።አንቺም በረቺ ልጅ በልጅነት ነው ቃልዬዬዬዬዬዬ ❣️❣️❣️❣️

  • @adanishburos2327
    @adanishburos23272 жыл бұрын

    ሠወዳችሁ እግዚአቤሔር ፍጻመያችሁን ያሳምርላችሁ😍🙏🙏🙏

  • @emebettube4963
    @emebettube49632 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችየ በጣም ልዩ እኮ ናችሁ ስወዳችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ፍቅር ይስጣችሁ አቤሎ ጠፍ ሰላም በሉልን አንድ ቀን አምጡልን

  • @mbet1840
    @mbet18402 жыл бұрын

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወድማችሁ በሰላም ነው የጠፋው

  • @dembechatube
    @dembechatube2 жыл бұрын

    *_እንኳን ደህና መጣችሁ የወንድማማች አለመስማማት የእኔ ቤት ነው የእኔ ቤት ነው 😂😂😂😁😁 ተውለት እንጅ 😁 ኧረ የፍቅር ጥግ እንደዚህ ነው የሚያቃጥል ነገር ነው 😂😂😂😁 ኧረ ጉድ እኮ ነው የተመቻችሁ 🙋_*

  • @bazawitkassahun3184

    @bazawitkassahun3184

    2 жыл бұрын

    ደምርኝ ወንድም

  • @messayemam9980
    @messayemam99802 жыл бұрын

    እኔ በቅርብ ነው ያየሗችሁ በጣም ነዉ የተመቻችሁኘ ቀጥሉበት

  • @hiwetgetnet7475
    @hiwetgetnet74752 жыл бұрын

    ሥወዳችሁ ከልቤ ነው ነፍፍፍ አመት ኑሩልኝ😘😘😍😍

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n2 жыл бұрын

    አሜን ቃልዬ ዉይ ደስ ስትሉ ፍቅራችኹን ያብዛላችኹ

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon19172 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ግን ስትበሉ መባረክ ይልመድባችሁ ካጠፋው ይቅርታ

  • @SaraSara-kn5dg
    @SaraSara-kn5dg2 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል እሺ ሄደን እንበላለን እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ደስ ትላላችሁ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j2 жыл бұрын

    ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ 👍👏👏ምግቡም ቆንጆ ነው ። ቃል💚

  • @user-iq6xq2hn1c
    @user-iq6xq2hn1c2 жыл бұрын

    ሰላማቹ ብዝት ይበል ዉቦች በጣም ታምራለቹ እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራቹ 💗💐

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g2 жыл бұрын

    እዮብዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምታዝናናኝ ቃል. ና. አድስ እንኳን መጣችሁ

  • @user-qm9ct1pt1w
    @user-qm9ct1pt1w2 жыл бұрын

    ዛሬ አዴኛ ነኝ ፍቅራችሁን በላይክ አሳዩኝ እኳን ሰላም መጣይሁ እናድስና ቃል💖💖🤴👸🦋🥰🌹

  • @mahderayele896
    @mahderayele8962 жыл бұрын

    ቃልየ ግን ሚጣ መጣች መሰል ደስ ይላል ምርጥ ባል እና ምርጥ አማች ስላለሽ ፈጣሪን አምስገኝ!አሜን አሜን አሜን!!;

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy50082 жыл бұрын

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ የእኔ ማሮች እንኳን አደረሳችሁ

  • @hirutphone8602
    @hirutphone86022 жыл бұрын

    የምወዳችዉ ስታምሩ እኮ ፍቅራችዉን ልዑል እግዚአብሔር ብዝት ያረግልን

  • @user-wg4zo2fh9v
    @user-wg4zo2fh9v2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ አሜን 🙏🙏 ሰላም ለሀገራችን💚 ፍቅር ለህዝባችን💛 ይስጠን ቸሩ አምላካችን❤️

  • @enyewadamu2653
    @enyewadamu26532 жыл бұрын

    what beloved family , may God give full of health with love for ever , you are a role models for others family how tolerate each others !!

  • @achamyalish9593
    @achamyalish95932 жыл бұрын

    በጣም ደሰ የምትሉ ጥንዶች ናቸው መድሀኒያለም እሰከ መጨረሻው አይለያቺው

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail20982 жыл бұрын

    የተባረከ ይሁን ብአቦ ደስስስስትሉ ፍቅሩን ያብዛላቹ!

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal8602 жыл бұрын

    _እንዴት እደምታምሩ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ_

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji2 жыл бұрын

    የኔ ምርጦች ገና ሳያችሁ የምስቀው ነገርስ ክክክክክክክ እማምላክ ሰላማችሁን ይብዛላችሁ

  • @user-nk8bm4we5j
    @user-nk8bm4we5j2 жыл бұрын

    ደስስትሉ🌹ፍቅራችሁን ከዚበላይ ብዝት ያድርግላቹ❤❤❤❤ መስጠታቹ ላይቀር ነገር ቀልቧን ወሠዳቹባት🙉🙉😁😁🤣🤣

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    2 жыл бұрын

    ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💕💕

  • @bazawitkassahun3184

    @bazawitkassahun3184

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ ውዶችዬ

  • @user-nk8bm4we5j

    @user-nk8bm4we5j

    2 жыл бұрын

    @@selamtube1319 ሁለታቹንም ደምሬያለው

  • @mogedbelashw6205

    @mogedbelashw6205

    2 жыл бұрын

    ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzread.info/dash/bejne/q6ts0LZqhc-dl6w.html kzread.info/dash/bejne/q6ts0LZqhc-dl6w.html

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez39772 жыл бұрын

    ፍቅር ናችሁ እናንተ በጣም ትለያላችሁ እናትና አባታችሁፍቅርን አወረሱአችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ስትአምሩ ዋው በርቱ እሼ ፍቅር ናችሁ እናንተ

  • @yordi8453

    @yordi8453

    2 жыл бұрын

    Demerige yeni mari ❤❤❤

  • @yordanos3320
    @yordanos33202 жыл бұрын

    ፍቅር የሆነችው ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጣብቃቸው

  • @helenyemariamlij2997
    @helenyemariamlij29972 жыл бұрын

    ወኔ ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹህ ቃልዬ አርግዛለች

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r2 жыл бұрын

    ሰላማቹህ ይብዛ ሐ&ቃ&እዮባ እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግል ሰላሙን መልስልን አረየኒቶር ነገር 🙏🙏❤

  • @bogemessi4868
    @bogemessi48682 жыл бұрын

    እንኳን ድና መጣችሁ ምርጥ ቤታስብ

  • @mahi2147
    @mahi21472 жыл бұрын

    አሜን ይሰጠን ቃልዬ አሪፍ ምርቃት ነዉ ❤❤❤❤❤ፈጣሪ ፍቅሩ ያብዛላቹ🥰

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y2 жыл бұрын

    ዋው በጣም ታስቀናላችሁ በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ😍

  • @mestayttadesse6015
    @mestayttadesse60152 жыл бұрын

    ፈጣሪ ሰላማቹህን ያብዛልን በጣም ነዉ የምወዳቹህ

  • @user-tp2tv5zl8v
    @user-tp2tv5zl8v2 жыл бұрын

    ቃልዬ የኔ ትሁት ማርያምን ታድለሽ እግዚአብሔር የመረጠሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ ❤️❤️❤️

  • @liliihntsa830
    @liliihntsa8302 жыл бұрын

    ስወዳቹ አዝጋብሔር ፍቅራቹ ይባርክ❤❤

  • @muluneshzewude300
    @muluneshzewude3002 жыл бұрын

    ወይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቃራችሁን ያብዛለችሁ

  • @sonyahussain4640
    @sonyahussain46402 жыл бұрын

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh93542 жыл бұрын

    እውነት አሳቃችሁኝ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛልንን

  • @enatabayinhe7648
    @enatabayinhe76482 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁልኝ የኔ መልካሞች ሰላማችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ

  • @user-if1or3zv6p
    @user-if1or3zv6p2 жыл бұрын

    የኔ መልካሞች አኔ ሙቼ ነው የምወዳች እግዛብሔሪን ሁሌም የምታምሩና የምታብብ ሁንልኝ አውነት ትለያላችሁ ለኔኔኔ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim52792 жыл бұрын

    ፍቅራቹን እግዚአብሔር አምልካ ያባዛላቹሁ ፈጣሪ አገራችን ሰላም የድርግል ቃሊዬ ኣዳስ እዮባ በጣም ታምራላችሁ በጣም ወድድድድድድድድድድ

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa25672 жыл бұрын

    የኒ ምርጦች ስወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🥰🥰🥰

  • @samritube645
    @samritube6452 жыл бұрын

    ፈጣሪ አይለያችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😍

  • @zamzamnurye3975
    @zamzamnurye39752 жыл бұрын

    ፍቅራችሁ ይብዛ ደስትላላችሁ ሁሌም ሰላም ደስታ አይለያችሁ

  • @nardismiss1466
    @nardismiss14662 жыл бұрын

    ደስስትሉ እግዚያብሔር ከዚህም በላይ ያብዛላችሁ

  • @eiyerusiderib6458
    @eiyerusiderib64582 жыл бұрын

    ሰላማችሁ ይብዛ ውዶቼ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew82562 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዉቦችዬ❤️❤️❤️

  • @user-cv1xq5nd7w
    @user-cv1xq5nd7w2 жыл бұрын

    ደሰትሉ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ከዚበላይ ብዝት ያድርግላቹ ሁላም የምትለቁ ያሠተምራል አዲሰ እና እዮብ በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @yordi8453

    @yordi8453

    2 жыл бұрын

    Demerige yeni wud❤❤❤

  • @roman_roman
    @roman_roman2 жыл бұрын

    እውነት ፍቅር የዋናችሁ ቤተስብ ናችሁ በርቱ በተላያ እዩባ 👍👍

  • @user-ev3jx2kr9b
    @user-ev3jx2kr9b2 жыл бұрын

    ምርጦች ሰላማችሁ ይብዛ ስወዳችሁ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo4432 жыл бұрын

    የኔ ውዶች ስታምሩ ሰላማችሁ ይብዛ ቃልየ ለምርጫ ተቸገርሽ አ ?😆

  • @user-wy7zg8ff7r
    @user-wy7zg8ff7r2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ስታሙሩ እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u2 жыл бұрын

    ውይ ደስስስ ስተሉ የአምላክየ እናት ትጠብቃችሁ

  • @user-lf9fy2xg2f
    @user-lf9fy2xg2f2 жыл бұрын

    ቃልየ እርግዝና ምልክት ይታይብሻል. እመቤቴ ትጠብቃችሁ

  • @halimahalima75
    @halimahalima75 Жыл бұрын

    ወላሂ ፍቅራቹሁ ደስ ሲል አላህ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላቹሁ

  • @user-gh4cs7ps4e
    @user-gh4cs7ps4e2 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣቹ ምነው ጠፋቹ ተናፋቂውች ሰላም ነው 👍👏

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh93542 жыл бұрын

    እዮብ አሳቀኝ. ቃልየ ትልቅ ምራቃነው አሜን(፫)ይሁንልን

  • @samirasamira2470
    @samirasamira24702 жыл бұрын

    ወይኔ ደስስስ ስትሉ በሳቅ ሲጀመር እዮባ ያለበት ቪድኦ አንደኛ ነው

  • @sayedahmada1343
    @sayedahmada13432 жыл бұрын

    እነ ምርጥ እግዚአብሔር ይባርክላቹሁ በጣም ያምራል እመ ብዙሀን አብዝታ ትስጣቹሁ

Келесі