የዛሬው ይለያል አዲስ እና እዮብ አበዱ

ADDIS & KALKIDAN VLOGS
ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram :-@Haddisdigitalstudio
TikTok:-Haddiszema

Пікірлер: 1 500

  • @eyobeltube
    @eyobeltube Жыл бұрын

    ነገ በቤታችን አሪፍ ቪዲዮ ይዜላችሁ እመጣለው መልካም በአል

  • @tigtig9887

    @tigtig9887

    Жыл бұрын

    𝘌𝘯𝘵𝘦𝘣𝘬𝘢𝘭𝘦𝘯 𝘦𝘺𝘰𝘣𝘢𝘺𝘦 🥰

  • @user-se7vk7wr3c

    @user-se7vk7wr3c

    Жыл бұрын

    አቤል የት ጠፋ

  • @bazarootama1093

    @bazarootama1093

    Жыл бұрын

    Amen lehulachinm enamesgenalen entbkalenem

  • @user-td3lr4wv1w

    @user-td3lr4wv1w

    Жыл бұрын

    እሸአቤል የት ነው😘😘😘

  • @user-de8jl7bc6o

    @user-de8jl7bc6o

    Жыл бұрын

    እሽ

  • @tsionmengesha2213
    @tsionmengesha2213 Жыл бұрын

    አቤት ደስ ስትሉ የሁላችን እናት እመብርሀን ትጠብቃላቹ እንኳን አደረሰን አደረሳቹ አደረሰን የከርሞ ሰው ይበለን

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውድዋ

  • @genitub984

    @genitub984

    Жыл бұрын

    እማ ፕሊስ ሰብስክራይብ አረጌኝ ስወድሽ❤🙏

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    Жыл бұрын

    amen 🙏🙏🙏

  • @user-uz2do7sx3x
    @user-uz2do7sx3x Жыл бұрын

    የዛሬ አመት ቃልዬና አድስ ልጀ ወልዳችሁ እዮባ አቅፎት ይታየባል ጌታ ሆይ ሀሳቤን አሳካልኝ

  • @fritaabelachew3077

    @fritaabelachew3077

    Жыл бұрын

    Tesaktuwal

  • @mumsheregassa2463

    @mumsheregassa2463

    Жыл бұрын

    👍👍☝👍👍

  • @samiraabaalee93
    @samiraabaalee93 Жыл бұрын

    ሙስሊም ነኝ በአሉን ከናንቴ ገረ አላከብርም ነገር ግን ምርጥ የቤት እመቤት ነሽ ❤️💞 አለህ ሁሌም ፍቅር ይሰጣቸው ☝️ ይትባረክ ልጅ ይሰጣቸው 👨‍👩‍👧

  • @HHJJKKKK
    @HHJJKKKK Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂 ኧረ ወላሂ እራፑ አሳቀኝ ይመቻችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @hirutethioshirk5869
    @hirutethioshirk5869 Жыл бұрын

    ውድ የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል አደረሳችሁ የኔ ምርጦች ስወዳቹ 🥰🥰 ዬዬዬዬዬ 🤣🤣🤣

  • @mec1169
    @mec1169 Жыл бұрын

    አቤት ባህል አቤት ሀይማኖት ይገርማችዋል የመዝሙሩ ይለያል የፍቅር ቤተሰብ ስወዳቹ እንኩዋን አደረሳቹ

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 Жыл бұрын

    ዋውውው ደሰ ሰትሉ ለሁላችንም እናት ክዳና ምህረት ትጠብቃቹሁ የኔ ውዶቼ እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Жыл бұрын

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑኑኑ

  • @merisaud6140

    @merisaud6140

    Жыл бұрын

    temesgen

  • @hasre194

    @hasre194

    Жыл бұрын

    እሄ ግን የሁሡ ፔጅ ነው

  • @tirngotirngo628

    @tirngotirngo628

    Жыл бұрын

    የኔ ማሮች ሰወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ❤❤

  • @eamameyeamamey3575

    @eamameyeamamey3575

    Жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @toybatube7941

    @toybatube7941

    Жыл бұрын

    @@hasre194 የሱ አደለም

  • @zhraa9432
    @zhraa9432 Жыл бұрын

    አዲስና ቃልየ በጣምነው እምወዳችሁ ሙስሊም እህታችሁ

  • @romar8844

    @romar8844

    Жыл бұрын

    አላህ ይዉደድሽ ዉዴ 🙏😍😍

  • @sarahtasfaye5803

    @sarahtasfaye5803

    Жыл бұрын

    እኔም ዉድድ ነዉ የማረግሽ

  • @kal9065
    @kal9065 Жыл бұрын

    እዚህ ቤት ፍቅር የማይርቅበት ቤት ነው እኮ አቤት ማማራቸው አሁንም ፍቅራቹ ይብዛላቹ ቃልዬ እና አዲሴ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ የዛሬ አመት ፍሬ አፍርታቹ አቅፋቹ ለማየት ያብቃን የአመት ሰው ይበለን መልካም የደብረ ታቦር በአል

  • @barchtamiru8964
    @barchtamiru8964 Жыл бұрын

    ቃልዬ የኔ ደርባባ እርጋታ: መልክ :ሙያ ሁሉን አሞልቶ የሰጠሽ 🥰🥰🥰 እንኳን አደረሳቹ ውለዱ ክበዱ በጣም ነው ምወዳቹ ተባረኩ ::

  • @NetsiShop

    @NetsiShop

    Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lJyotLiYqLWbacY.html

  • @user-ub7oz4tx2h
    @user-ub7oz4tx2h Жыл бұрын

    ኮሜንት አንደኛ ራሴ በጉጉት ኡኮ ነው የሚጠቢቃችሁ😁😁 በጣም ያምራል ዳቦውን ፁሩይ ኢዩ ወለላይ ኢና እኳንም አብሮ አደረሰን🌻🌻🌻🌹🌹🌹💐💐❤❤❤❤🙏

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 Жыл бұрын

    የዛሬ አመት ደሞ ልጂ ወልዳችሁ ለማየት ያንቃልኝ

  • @aetedeaetede3016

    @aetedeaetede3016

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @user-zx7qx4xn4w

    @user-zx7qx4xn4w

    Жыл бұрын

    አሚንንን ያረብ ደሥሢሉ

  • @user-ib4gh7lr6q

    @user-ib4gh7lr6q

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 Жыл бұрын

    ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሳችሁ ልጅነት ተመልሶ የሚመጣ ቢሆን ጥሩ ነበር ቡሄ ለኔ የልጅነት ትዝታዬ ነው መልካም በአል ለሁላችሁም

  • @user-yj8bm3dv1f

    @user-yj8bm3dv1f

    Жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 👏👏👏ቃልዬ ባለሙያ ነሽ

  • @user-oh6mb2ue7j
    @user-oh6mb2ue7j Жыл бұрын

    ኡፍፍፍ እንዴት እንደምታስደስቱ እኮ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ቃልዬ የኔ ባለሙያ

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa Жыл бұрын

    ቃልዬ እርጉዝ መሄኗ 100%እርግጠኛ ነኝ እንኳን አብሮ አደረሰን 💐

  • @teferiabdi2343

    @teferiabdi2343

    Жыл бұрын

    Enem tertryalew

  • @beziyemaryamlji4833

    @beziyemaryamlji4833

    Жыл бұрын

    Enemi Lili Neberi kedemishigni 😍😍

  • @fgtube1220

    @fgtube1220

    Жыл бұрын

    me to እመብርሀን ጥላ ከለላ ተሁናት ደስ ይላለል

  • @user-wx9ov7gj9k
    @user-wx9ov7gj9k Жыл бұрын

    አቤት እርጋታቹ በስመአብ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹሁ እወዳቸዋለሁ ✝️🥰

  • @user-wg4zo2fh9v
    @user-wg4zo2fh9v Жыл бұрын

    ቃል&ሐድስ እና እዮብ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን አደረሳችሁ መልካም ብአለ የአመት ሰወች ይበለን 🙏 መዝሙሩን እንጠብቃለን 🙏 ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️💒💒

  • @user-gk6gl6oj9h
    @user-gk6gl6oj9h Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እንኳን እብሩ እደረሰን የኔ ዉዶቼየ መልካም በእል ይሁንልን💐

  • @nesanetabebe4051
    @nesanetabebe4051 Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች እዮባ በጣም ነው ያሳቀኝ

  • @rahmatnoory1435
    @rahmatnoory1435 Жыл бұрын

    እኔየስልምናተከታይነኝ ግንበጣምነውምወዳችው ማክብራቹ ሰላሞችይብዛ

  • @user-uc4xe2jk4m

    @user-uc4xe2jk4m

    Жыл бұрын

    ያአንችም ይብዛ

  • @tsigeredatefera6063
    @tsigeredatefera6063 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ አቤት ደስ ስትሉ የሁላችን እናት እመብርሀን ትጠብቃላቹ እንኳን አደረሰን አደረሳቹ አደረሰን የከርሞ ሰው ይበለን አሜን

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 Жыл бұрын

    ክፍት ብሎኝ ነበረ አሳቃችሁኝ😂😂😂እኳን አደረሳችሁ ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @genethailu577
    @genethailu577 Жыл бұрын

    ትዳራችሁ ይጣፍጥ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን ቃልዬ ሙልሙል እኔም ጋግሬ አላውቅም ነበር አሪፍ ጋገርኩኝ😂

  • @sohofyc4953

    @sohofyc4953

    Жыл бұрын

    እንደዉ ስዉዳቹሁ። 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሣችሁ አደረስን ስጦታው💯👈👌 በጣም ጥሩነው እመቤታችን ቅድስትድንግል ማርያም 💋💋💋💯

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በእውነት በጣም ደሰ ስትሉ እመብርሃን የዓመቱ ሰው ተብለን አሜን 3🤲

  • @user-wt4hp3ln5m
    @user-wt4hp3ln5m Жыл бұрын

    ለምን ጠፉ እያልኩ ኮ ነው መጣቹ ይገርማል እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ቃልና ሓዲስ እና እዮባ ደስ ትላላቹ😍 #ሠላም ለሁሉ ኣገራችን ያምጣልን ልኡል እግዚአብሔር 👏

  • @shandaalhasan7027

    @shandaalhasan7027

    Жыл бұрын

    🥰🥰

  • @sumeshkurupp2279

    @sumeshkurupp2279

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @fasigayewollolejitube

    @fasigayewollolejitube

    Жыл бұрын

    እህትዋ ቻናሊ በተሰብ ሁኛkzread.info/dash/bejne/kYenqo-recLUk6w.html

  • @user-fr5cj9gv9v
    @user-fr5cj9gv9v Жыл бұрын

    ቃልዬ ግምቴ አላህ እውነት ያርገው እርጉዝ መሰልሽኝ ጨመርመር ሞላሞላ ብለሻል ኢንሻአላህ ሰበር ዜና ብላችሁ ታበስሩናላችሁ ❤️❤️

  • @asniweleteweld4576

    @asniweleteweld4576

    Жыл бұрын

    ናት ባለፈ ቪድዮ ሰርተዋል መቆጣጠሪያ ኪንን እወስዳለሁ ብላ አድስን ፕራንክ አድርገዋለች ተናግራለች ፈጣሪ በሰላም እድትወልድ ይርዳት

  • @zemenzemen9546

    @zemenzemen9546

    Жыл бұрын

    እኔም ጠርጥሬለው አመቤቴ ባደረገችላት

  • @user-oc8bf4yi2m
    @user-oc8bf4yi2m Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ🥀እንኳን ለደብረ ታቦር ብአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እግዚአብሔር ሁል ግዜም ቤታችሁን በሳቅ በደስታ በጤና ይሙላላችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻አርሴማን በሳቅ ሞትኩ 😂 መዝሙሩን በጉጉት እንጠብቃለን🙏🌻 ኧረ አቤልን አጡልን ከምር አቤል የናፈቃችሁ😔👍

  • @user-cb7jw5ez3n
    @user-cb7jw5ez3n Жыл бұрын

    ውይይይይይይ ደስ ስትሉ በእውነት የስላም አምላክ ሁል ጊዜ ስላማችሁን ያብዛው በእውነት ቃልዬ በጣም ደስ ነው የምትይው የእኔ ልእልት የእኔ እመቤት አምላከ ቅዱሳን ከማያልቀው ፍቅሩ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @alamomo3716
    @alamomo3716 Жыл бұрын

    ዋውውው በጣም ታምራላችሁ እንኳን ለደብር ታቦር በአል በሰላም በጤና አደርሰችሁ የዛሬ አመት ደሞ እዮብ ሚሰት አግብትህ አዲሰ እና ቃልዬ ደሞ ልጅ እግዚአብሔር ይሰጣችሁ ውድድድድድ ነዉ የማርጋችሁ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋ

  • @maryanasaad9385
    @maryanasaad9385 Жыл бұрын

    በጣም ታምራላቹሁ ያኣመት ሰው ይበለን የተዋህዶ ልጆች❤❤❤😘😘ኣየ ስደት 😭😭

  • @ss-gu9ge

    @ss-gu9ge

    Жыл бұрын

    አይዞሽልኝ እህታለም ነገ ሌላ ቀነው ብቻ እኖጠኖክር😘😘

  • @sebletsedal668

    @sebletsedal668

    Жыл бұрын

    ዋነው ጤና ነው እግዚአብሔር ይመስገን በይ እህቴ አንድ ቀን እኛም ሀገራችን እናከብራለን አይክፍሽሽሽሽ

  • @maryanasaad9385

    @maryanasaad9385

    Жыл бұрын

    @@sebletsedal668 እሱማ ልክ ነሽ ዋናው ጤና ነው ግን ኣለደል ባኣል ስመጣ ሰለምከፋኝ ነው ውዴ ብቻ ኣገራችን ሰላም ያርግልን ❤❤❤😘😘😘🙏

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Жыл бұрын

    እረ ወይኔ በሳቅ ፈነዳሁ አይ እዮብ ዳቦውን እያነሳ እሌማቱ ክክክክክ

  • @birkineshtereda2896
    @birkineshtereda2896 Жыл бұрын

    እኔማ ይሄንን ቤተሰብ ባካል ባገኝ ደስስስስ ይለኛል..... ውይይይይይ ቀናሁ! መንፈሳዊ ነው ታዲያ። ክፉ አይንካችሁ

  • @tsadallaermyise6531
    @tsadallaermyise6531 Жыл бұрын

    ቡሄ በሉ እልልልልልልልልል በእውነት ለወንድሞቸችን አድዬ እና እዮብ ውድ አህታችን ቃልዬ አጥንትን የሚለማልም የማላእክት ጥዑም ዜማ ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን አሜን በእውነት ደሰሰሰሰሰሰ ሲትሉኝ አቤት መታደል

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Жыл бұрын

    ስታምሩ እኳን ለአመታዊ ክብረ ብአል ለቡሄ በሰላም አደረሳችሁ

  • @ayelechzkarige29
    @ayelechzkarige29 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ቃልየ የኒ አስተዋይ ስጦቻሽ በጣም ነው የተመቸኝ ፈጣሪ ይባርካችሁ ያመት ሰው ይበለን

  • @additube9120
    @additube9120 Жыл бұрын

    በጣም ነው እምታምሩት እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል አመቱ ያድርሳችሁ አዲስ& ቃልዬ እዬባ ተባረኩ ስጠብቃችሁ ነበር ።

  • @fasikabirhan5160
    @fasikabirhan5160 Жыл бұрын

    ውዶችየ ቃል አዲስ እዮባ ስጠብቃችሁነበረ እኳን አደረሳችሁ አደረሰን ውድ ኦርቶዶክሳውያን 😍😍😍

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @genitub984

    @genitub984

    Жыл бұрын

    እማ ፕሊስ ሰብስክራይብ አርጊኝ🙏❤

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ቃልዬ ባለሞያ አዲስ እዬብ ስታምሩ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ ለአመቱ በሰላም ያድርሳቹ ያድርሰን የኛ ተወዳጆች እዬብ በጣም የሚያስቀው 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ድምፅህን ሰማና በብሩ ደመና እልልልልልልልል

  • @SaraSarah-xd1oi
    @SaraSarah-xd1oi Жыл бұрын

    ቃልዩ በጣም ጎበዝ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ያዘጋጀሽው ሴቶችየ ብዙ ትምህርት አለው ይህ ቪዶ በትንሽ ነገር ምን ያክል ሰውን ማስደሰት እንደምንችል ወንዶችየ ደሞ ይህ ከዘመን አመጣሽ ይልቅ ባህላችን ትውፊታችን ምን ያክል ውብ እንደሆነ ማወቅ አለብን በጣም ነው እምናመሰግነው ስራችሁ ሁሉ አስቆ የሚያስተምር ነው በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ የእምየ የተዋህዶ ልጆች በጣም ደስ ነው የሚለው እህት አለም እጅ ይባርክ 💔💘

  • @user-gh4cs7ps4e
    @user-gh4cs7ps4e Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹ አደረሰን በአሉ የሰላም የፍቅ ይሁንላቹ መልካም የቡሄ በአል ይሁንልን እንድው እንዳለን የአመት ሰው ይበለን

  • @ry8319
    @ry8319 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን እህት ወድሞቸ አሜን እንኳን ከብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም ባአል ይሁንልን ሁላችን ክርስትያን🥀🥀🙌🙌

  • @መቅዲየ
    @መቅዲየ Жыл бұрын

    የኔ መልካሞች እውይ 😂❤❤አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረስን ይችን ቀን ላደረስን ምስጋና ለእግዚአብሔር ይድረስው እግዚአብሔር በፍቅር የኑራችሁ መልካም ባእል 💒❤🇪🇹

  • @bzualem

    @bzualem

    Жыл бұрын

    ⛪️👈ይቺን ተጠቀሙ የተዋህዶ ልጆች ይሄ የፕሮቴስታንት ነው👉💒

  • @መቅዲየ

    @መቅዲየ

    Жыл бұрын

    @@bzualem እሽ ተወዳጆ❤⛪

  • @AdisuGerma-eq5wu

    @AdisuGerma-eq5wu

    7 ай бұрын

    ​hiiii

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን የኔ ዉድ እህቴ ቃልዬ በእዉነት በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ አዲስዬ እና እዩብ ስወዳቹሁ እኮ ልዑል እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዝላችሁ

  • @admacom75
    @admacom75 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹህ የእኔ መልካሞችየ አዲስ ቃልየ እዮባየ የከርሞ ሰው ይበላቹህ ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @SarahSarah-rc4lj
    @SarahSarah-rc4lj Жыл бұрын

    እዮባ ድምቀታችሁ እኮነዉ በዉነት ስታምሩ

  • @frehiwetsendek2232
    @frehiwetsendek2232 Жыл бұрын

    በጣም ታምራላቹ የአመት ሰው ይበለን እህት ወንድሞቸ የእራፑ ነገር ትታችሁት ነው🙉

  • @yemaleda
    @yemaleda Жыл бұрын

    _ሰላማችሁ ይብዛልኝ ተወዳጆች ዉድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ለደብረ ታቦር ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን የከርሞ ሰዎች ይበለን_ _እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስታምሩ በእዉነት ከእናንተ ብዙ ነገር እዬተማርን ነዉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ዉለዱ ክበዱ_

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 Жыл бұрын

    የእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት የኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞች እንኳን ለደብረ ታቡር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን መጨው አድስ አመት የሰላም አመት ይሁንልን

  • @heedaskeedas4745

    @heedaskeedas4745

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-fz2bt6br9c
    @user-fz2bt6br9c Жыл бұрын

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ደስ ስለምትሉኝ ማለፍ አልቻልኩም አየሁት ስወዳችሁ ፍቅር ናችሁ

  • @r6168

    @r6168

    Жыл бұрын

    ሰውን ለመውዴዲ እና የተቸገርን ለመርዳት ምክንያት አያስፈልግም ሰው መሆን በቂነው

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ታምራላችሁ እዮባ አግኚቶት ነበር እኮ ንቆ ተወው እንጂ ሆኖም ግን ለሁለታችሁም ልዩ ስጦታ ነው የተበረከተላችሁ🙏😍

  • @tigistfikre9249
    @tigistfikre9249 Жыл бұрын

    በሳቅ ወይ ራፕ 😂😂😂😂እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንላቹ ።ለዛሬ አመት ደሞ ወልዳቹ ከልጃቹ ጋር እንድናከብር እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን

  • @user-dq7jq9ov5v

    @user-dq7jq9ov5v

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንካን እደረሳችሁ አሜን የአመት ስወ ይበላችሁ በስላም በፍቅር በጤና በደስት የኑራችሁ አሜን

  • @yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
    @yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021 Жыл бұрын

    ዓመት ዓመት ያድርሳችሁ በጣም ነዉ የምታምሩት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያኑራችሁ

  • @mulubelay4925
    @mulubelay4925 Жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረታቦር በሰላም አደረሳችሁ አድስ ቃልና እዮባ እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ሰላም መጣችሁ የአመት ሰው ይበለን አገራችንን ስራ ላም ያድርግልን ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @amleworkketema5211
    @amleworkketema5211 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ታምራላችሁ ሁሌም እመሩልነኝ ቃልዬ የኔ ባለሙያ ጎበዝ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ ባልቀምሰውም ባጣም የሚጣፍጥ ሙልሙል ለአዲስ ለእዮባ አበላሻቸው ያመት ሰው ይበለን

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Жыл бұрын

    ምርጦችየ ደስ ስትሉ እንኳን አብሮ አደረሠን ለመቱ በሠላም ያድርሰን🙏🙏🙏

  • @achutube1688
    @achutube1688 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አገራችን ይጠብቅልን

  • @EmamuTube
    @EmamuTube Жыл бұрын

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ብለናል ሁላችሁንም ውዶቸ ከላይ እስከታች ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ አሜን አሜን አሜን #እንኳን አብሮ አደረሰን #አደረሳችሁ ውይይይይ እናተ ፍቅር #የሆናችሁ ቤተሰቦች ሞቸ ነው የምወዳችሁ #እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ #ፍቅራችሁን አብዝቶ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ እሲ የቃልየ &አድስ &እዮባ አድናቂዎች በላይክ

  • @user-js3xp8db5q
    @user-js3xp8db5q Жыл бұрын

    እዮባየ አዲስየ ቃልዬ አቤት ማማራቹህ የኝ ምርጦች የከርሞ ሰው ይበላቹህ የምወዳቹህ❤️

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын

    እንኩዋን ለብርሐነ ደብረ ታቦር አደረሳችሁ የቅድስት ተዋህዶ ልጆች 👏👏 የአመት ሰው ይበለን ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @genitub984

    @genitub984

    Жыл бұрын

    እማ ፕሊስ ሰብስክራይብ አርጊኝ🙏❤

  • @user-io4bw1wp8l
    @user-io4bw1wp8l Жыл бұрын

    እዮባ&ኣዲስየ &ቃልየ & እንኳን ኣደረሰን ኣደረሳቹ የኔዎች ደስ ስትሉ እመብርሃን ትጠብቃቹ🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💓💐💐💑💑💑💑💑

  • @mekdesseyfe8890
    @mekdesseyfe8890 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ስራችሁን ቤታችሁን ህይወታችሁን ይባርከው እረጅም እድሜና ጤና እመኝላችኋለሁ በጣም እወዳችኋለሁ ቃል አዲ እዮቤ😀😀😀

  • @TV-vh2im
    @TV-vh2im Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሠግን አሜን፫ እንቋዕ ኣሕብሩ አበጸሐና ክቡራተይ🥰🥰🥰

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 Жыл бұрын

    ኑሩልኝ እግዚያብሔር ዘመናችሁን ይባርከው

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын

    ዋው ቃልዬ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ አይለያቹ ውዶቼ

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын

    ወይይይይ በጣም ደስስስስ ትላላችሁ እመቤቴ ድንግል የሁላችን እናት ትጠብቃችሁ እግዚአብሔር የአመት ሰው ይበለን

  • @mesrtyoutube6522
    @mesrtyoutube6522 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛው

  • @rahmah7531
    @rahmah7531 Жыл бұрын

    ወይኔ እናተ ልጆች በስመ አም ፈጣሪ በፍቅር ለከርሞ ያድርሳችሁ ስታምሩ

  • @user-tp2tv5zl8v
    @user-tp2tv5zl8v Жыл бұрын

    እመቤቴን ነው የምላችሁ በጣም ደክሞኝ ከስራ ስወጣ የኔደርባባ #ቃልየን ጉድጉድ ስትል አየሆአት እናም ከመጀመርያው እስከፍፃሜው ደስ በሚል በሀሴት ነው ያየሁት ቃልዬ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ ቅድስት አርሴማ ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ የመንፈሳውይ ቅናት ቀናሁ መደሀኒአለምን ስታምሩ🙏🙏🙏በሰላም ያመት ሰው ይበለን

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Жыл бұрын

    አቤት ውበት ከዚህ ቤት በእውነት ደስ ሰትሉ እንኳን አደረሳቹሁ ውዶች የከርሞ ስው ይበለን

  • @uaeuae5521
    @uaeuae5521 Жыл бұрын

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን አደርሳቹ እኛም ከሰደት በዋላ እንዲ የምናከብርበት ቀን ቅርብ ይሁን ኢትዩ ለዘላለም ትኑሪ

  • @user-zh9zp1cm7o
    @user-zh9zp1cm7o Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን ንኳን አብሮ አደረሠን✝️❤🥰 ቃል አዲስ እዩባ በጣም ነዉ የምወዳችሁ🥰🥰🥰

  • @alembereda6488
    @alembereda6488 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹ ቃልዬ አዲስ ነገረ አይቻልው እግዚያብሔረ ፈፃሚውን ያሰምረው

  • @EeEe-vh7ig
    @EeEe-vh7ig Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ k&h&eእንኳን ደህና መጣችሁ 💚እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ የእውነት ደስስስስ ስትሉ እመቤቴ ትጠብቃችሁ አሜን ቃልየ መልካም ሴት በውጣ ይታካ ድግል ማርያም ቤታችሁን በበረከት ትሙላው ያመት ሰው ይበላን

  • @tsadallaermyise6531
    @tsadallaermyise6531 Жыл бұрын

    ሰለማቹሁ ይብዛለችሁ ያኔ ወዶች እንኳን የቡሄ በአል ደብር ታቦር በሰለም በጤና አደረሰችሁ ቃልዬ ሰውድሸ ከልቤ ነው

  • @Kdisttube
    @Kdisttube Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለእናተ እንኳን ደህና መጣቹህ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ሁሌም በፍቅር ያኑራቹህ ደስ ትላላቹህ ያመት ሰዉ ይበለን

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Жыл бұрын

    ተወደጆች እንኳን አደረሰቹ አደረሰን ቃልዬ አዲስና ኢዮባ ሁለቹም መልካም በዓል ኢዮባ ግን በጣም የምጋርም ልጅ ነዉ

  • @godolyas2497
    @godolyas2497 Жыл бұрын

    እኳን አብሮ አደረሰን ቃልዬ እናቴ ኪዳነምህረት በልጂ ትባርካቺሁ👏😍በጣም ታምራላቺሁ

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Жыл бұрын

    በጣም ደስስስ ትላላችሁ ያመት ሰው ይበለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏እኛ የመዳም ቅመሞች ግን ተመልካች ሁነን ቀረን በስደት ላይ😢

  • @tube9102
    @tube9102 Жыл бұрын

    ዋው ማርያምን ቃል የለኝም እደት እደምታምሩ እመብርሀን ትጠብቃችሁ❤❤❤

  • @habeshatech6145

    @habeshatech6145

    Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/n3uFzdSYnanYnLw.html የማናውቀው ሰው ሲደውል የሰውየውን ስም ለማወቅ ምርጥ አፕልኬሽን

  • @user-gp2ys2oy9k
    @user-gp2ys2oy9k Жыл бұрын

    እንኳን ኣደረሳቹሁ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ኣመት ካመት ያድርሳቹሁ

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹ መልካም ባዓል ይሁንላቹ እና በጣም ነው ደስ የምትሉት ፈጣሪ ፍቅራቹ ብዝት ያድርግላቹ ❤💗

  • @user-qw1mr8zu5u
    @user-qw1mr8zu5u Жыл бұрын

    የኔ ውዶች ቃልዬ አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሣች 💯👏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kokobewerku9269
    @kokobewerku9269 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳች የኔ እቁዉች አቤት ስወዳችዉ

  • @AhmadAhmad-qy5oo
    @AhmadAhmad-qy5oo Жыл бұрын

    ዛሬ ነው ያየሁት ይሄን ቪዲዮ በሳቅ ሞትኩ ሁለቱ ወንድሞቻችን 🥰🥰😂😂😂😂ቃልዬ❤❤🔥🔥🔥

  • @user-nd7gj8qv7p
    @user-nd7gj8qv7p Жыл бұрын

    ቃልዬ የኔባለሞያ ጎበዝ ስርዓትሽ ትእትናሽ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ በዚሁ ቀጥይ በሃልሽን አይማኖትሽን አጠንክረሽ ያዤ ትዳራቹ ይጣፍጥ እጅሽ ይባረክ ጤና ይስጥሽ ከባለቤትሽ ጋር አብራቹ አርጁ ለሌላው ምሳሌ የምትሆን ናቹ በርቱ በፆም በፀሎት በርቱ እመብርሃን ከልጇ ከመድሃኔአለም ጋር አትለያቹ በሕይወት ዘመናቹ ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አይለያቹ ተባረኩ መልካም በሃል ።

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 Жыл бұрын

    በሳቅ ሞትኩ ወይ ራፕ 😄😄እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ያመት ሰው ይበላችሁ ይበለን በፍቅር ቤታችሁን ይሙላላችሁ ውዶች 🙏🙏🙏🙏

  • @madenketube9911
    @madenketube9911 Жыл бұрын

    ሳልኮምት እማያቹ ነገረስ በጣም ነው የምወዳቹ ካመት አመቱ ያረሳቹ❤ያረሠን❤

  • @zuzuyoutube4965
    @zuzuyoutube4965 Жыл бұрын

    የዚህ ቤተሰብ ነገር ኡኡፍፍፍፍፍ ያስቃኘናል 🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹አመት በአመት በሰላም ያድርሰን ሁላችንም

  • @user-cw7cn7ms7x
    @user-cw7cn7ms7x Жыл бұрын

    ዋውው ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ እንኳን አብሮ አደረስን😂😍😍😍😍😍

  • @meryyedengellej1448
    @meryyedengellej1448 Жыл бұрын

    ቃልዬ እንዴት እኮ እደምታምሩ 😍😍😍🥰🥰

  • @user-ec4nl9dg6n
    @user-ec4nl9dg6n Жыл бұрын

    ክክክክክክክክ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ዉይ ደስ ስትሉ እኳን አደረሳችሁ

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t Жыл бұрын

    ማሮች ስታምሩ እንኳን አብሮ አደረሰን 🥰🥰🥰 እዮባ ድምቀታችሁ ነው አንዳዴም አቤላ አቅርቡልን በጣም ተናፍቋል 🤗

  • @wudeejigu4448
    @wudeejigu4448 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤️ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ስታምሩ ፈቅሩን ያብዛላችሁ ❤️🙏🙏

  • @habeshatech6145

    @habeshatech6145

    Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/n3uFzdSYnanYnLw.html የማናውቀው ሰው ሲደውል የሰውየውን ስም ለማወቅ ምርጥ አፕልኬሽን

Келесі