ለምንድነው የማልድነዉ? ባለ ታሪክ ፅጌ ገብረኪዳን...

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲሾው#geni'sfamily
ይህችን እህታችንን መረዳት የምትፈለጉ በሙሉ በ1000454464153 ፅጌ ገብረ ኪዳን ሰጋሩ በማለት ይርዱ፡፡እንዲሁም
በስልክ ማግኘት ከፈለጉ 0911013829 ላይ ይደወሉላት፡፡
#genetnigatu #genisfamily #የገኒሃሳብ#የእኛ ቀናት
+251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
የልጅን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show
/ artistsgenet.nigatu
Tiktok- @genet_nigatu#genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#የእኛ ቀናት#

Пікірлер: 543

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371

    ይህችን እህታችንን መረዳት የምትፈለጉ በሙሉ በ1000454464153 ፅጌ ገብረ ኪዳን ሰጋሩ በማለት ይርዱ፡፡እንዲሁም

  • @workietube3057
    @workietube3057

    ከአፍሽ እማትጠፋው እመብርሀን ምህረቱን ትላክልሽ ድነሽ ለመመስከር ያብቃሽ አይዞሽ እናታችን

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21

    ነገ እኮ ቀኑ 21 ነው እናታችን እመቤታችን ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብላቹ የምትመኙትን በሙሉ እመቤቴ ታሳካላቹ 🙏🙏🙏❤

  • @abelalmaz-7882
    @abelalmaz-7882

    ያንቺንም የኢትዮጵያንም ስቃይ ፈጣሪ ያቅልልን የኔ እናት እዉነት ያንቺን መዳን እናፍቃለዉ🎉

  • @arsiiarbaagugu7628
    @arsiiarbaagugu7628

    ገኒ እርኩስ መንፈስ ሊሆን ይችላል 😢ስግደትና ጸሎት በደንብ ያስፈልጋታል። እመቤቴ ድንግል ማርያም ትማርሽ 🙏መዳኒታችን የድንግል ልጅ ይማርሽ 🙏

  • @ethiopawit3448
    @ethiopawit3448

    እመ እመብርሃን ድንግል ማርያም ትማርሽ❤❤

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731

    ገንዬ ስልኩዋን አስቀምጪልኝ እኔ እስከቻልኩ ድረስ የምትንከባከባትን የሰራተኛ ገንዘብ እከፍልላታለሁ አይዞሽ እህቴ ሁላችንም በእግዚያብሄር እጅ ነን

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904

    አይዞሽ እናቴ የተመረጠ ነው የሚፈተነው የእዮብን ታሪክ ያርግልሽ💔😭

  • @akelilehakin9509
    @akelilehakin9509

    ኡፍ ልብ ያማል😢 አይዞሽ እህቴ በመስቀል ላይ የፈሰሰው የጌታ ኢየሱስ ደም ይፈውስሽ ሰው የማይችለውን የሚችል እሱ ብቻ ነው❤❤

  • @Nasuri979
    @Nasuri979

    ምን አይነት መልካም ልጅ ነው ያስታመማት ልጅ ግን ... የሰው ጀግና !!! አንች ግን መልካም ሴት !

  • @menderin4228
    @menderin4228

    ዕህቴ ቃጥላ ፀበል ቦታ ያገኘሻትና የካደችሽ ልጅም በዲያቢሎስ የተያዘች ስለሆነች እሷም በጤናዎ አይደለም ጭካኔዎም ሆነ ግድየለሽነቷም ሲቀጥልም በጤናሽም ሆነ በመንገድሽም ላይ ሁሉ ጤናሽንም በማበላሸት ከዘር ማንዘር የሚመጣ አይነጥላ እና እድልሽም እንዳይሳካ ደግሞ የክፉ ሰዎች እጅ (ድግምት) አለበት ስለዚህ ዕህቴ ላንቺ ዎናው ከብር በላይና ከሳይንሱ ህክምና ይልቅ እንዳማራጭ ሳይሆን አጠንክረሽ በፍፁም እምነት ያለማቋረጥ ፀሎት፣በመቁጠሪያ እራስሽን በመዳበስ፣ ፀበል፣እምነት፣ቅባቅዱስ ተግተሽ በመትጋት ከዚህ ሁሉ ከዲያቢሎስም ከሱ እርኩሳን ሰዎችም ከተተበተበብሽ መከራና አጋንታዊ ህመሞች ትፈወሻለሽ። በፍፁም እምነት እመብርሀን ትፈውሰረሽ እኔ አምናለው አሜን። ። ።

  • @MohmedAli-gd6yv
    @MohmedAli-gd6yv

    አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ወላሂ ዱአ አድርግልሻለሁ ሰግጅ ይህ ነው የኔ አቅም ስደተኛዋ እህትሽ የኔማር እሱ የሚሳኑው የለም ያሻውን ሰሪ ነውና 😢

  • @mekdesberhanu2591
    @mekdesberhanu2591

    አይዞዝ እናቴ እግዚያብሔር አምላክ በምህረት እጁ ይዳብስሽ ሁሉ ለመልካም ነው የኔናት የሰዎችን መልካም እነትና ለሚረዱሽ ሰዎች በረከትን ሊሰጥ ስለሚፈልግ እንጂ ሁሉ በእጁ የሆነ የድንግል ልጅ ይፈውስሻል በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጪ

  • @tarassera6755
    @tarassera6755

    የምታምኛት እመብርሃን ትማርሽ እናቴ😢

  • @user-tl8so1dz9f
    @user-tl8so1dz9f

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት😭💔💔💔💔💔

  • @hayatali5711
    @hayatali5711

    አላህዬ ለሰው የማይቻለውሁሉ ላንተ ይቻላል እኛ የማናይ አንተግን የምታየን ፈጣሪችን ጥራት ይገባህ እደኛ ሳይሆ እዳተ እዝነት የታመውን ሁሉ ከመዳኒቱጋ አገናኘው ያረብ የተቸገረን ሁሉ ፈርጀው

  • @serkaasmare5065
    @serkaasmare5065

    የኔ እናት ገብርኤል ይድረስልሽ😢😢😢😢😢😢

  • @tigtig6559
    @tigtig6559

    አይዞሽ እናቴ ልቤን ሰበርሽው አታልቅሽ አታልቅሽ እባክሽ እማምላክ የጌታዬ እናት ትፈውስሻለች እመኝን ይህ ፈተና ለበጎ ነው ❤ውይይይይ እመቤቴ እባክሽ

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv

    እንባዋ ተመልከቱት ልቧ ተሰብሯል ተስፋ ቆርጣለች ይች ድንቅ አርቲስት የበደላችኅት ሰዎች እንባዋ ጎርፍ ሁኖ ይውሰዳችሁ ስታለቅስ ነው የማያት ከስንት አመት ጀምሮ ይች ሴት መች ይሆን የምትድነው ኡፍፍፍፍ መቼ ይሆን የምታርፈው መቼ ይሆን 😢😢😢😢😢😢😢 እህህህህህህ ምን ላድርግሽ 💔💔💔💔💔💔💔

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859

    ጽግዬ እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብስሽ ረዥም ጊዜ ሆነሽ ሰዎችን ተያቸው ህመምሽ ይጸናብሻል እግዚአብሔር መልካም ነው እስካሁን የጠበቀሽ አምላክ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ እንባሽን ያብስልሽ በርቺ ያለፈውን ትተሽ አሁንም ጽኚ እግዚአብሔር ደጅ ጥኚ ይችላል መሃሪ ነው ይቅር በያት ለአንቺም የምህረት በርሽን ይከፍትልሻል እመቤቴ ትዳብስሽ

Келесі