‹‹ለሞተችው ልጄ ደብዳቤ እፅፋለሁ›› | ጋዜጠኛ ንዋይ ይመር | ክፍል 3 | ጠያቂው ሲጠየቅ | ሀገሬ ቴቪ

በ90ዎቹ መጨረሻ ኢቲቪን ተቀላቅሎ አያሌ ዜናዎችን እስከ ዛሬ ድረስ ያስኮመኮመን፤ የወርቃማዎቹ ትውልድ የነ ሰለሞን ገ/እግዚአብሄርና ፍቅር ይልቃል፤የነሂሩት ገ/አምላክና ኢዘዲን ከድር፤የነ ዮናስና ሳምሶን ከተማ፤የነ ማንደፍሮና ሰኢድ ኪያር ትውልድ አንዱ የሆነው እትሌቲክስ ወዳጁ ጋዜጠኛ፡፡ ደግሞም ስፖረተኛ ጋዜጠኛ ነው፡፡ 365 ቻሌንጅ ብሎ ጀምሮ ይሀው ሳያቋርጥ 5 ዓመት ሙሉ ሮጦ ሰዉነቱን ያስተካከለ; ፤ጃልሜዳም ከብርቱዎቹ አትሌቶች እኩል ልቀቁኝ ብሎ ጉድ የሆነ
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerietv.com

Пікірлер: 13

  • @abelbelachew6242
    @abelbelachew6242 Жыл бұрын

    ቦጋለ ተስፋዬ፦ የጋዜጠኝነት ተምሳሌት! በርታ!!!

  • @user-eq7cn7op7y
    @user-eq7cn7op7y3 ай бұрын

    ክብር ሰለሞን አስመላሽ ትስማማለ አትስማማም

  • @yohansetsegaye7651
    @yohansetsegaye76512 жыл бұрын

    አዲስዬ የጊብሰን ጎደኛዬ ይሄን የመሰለ cool ልጅ ነዉ ያገባሽዉ አንቺም እኮ cool ነሽ::bless your family.

  • @user-eq7cn7op7y
    @user-eq7cn7op7y3 ай бұрын

    ሰለሞን አስመላሽ እንወደሃለን እስማማለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wagibelete4163
    @wagibelete41632 жыл бұрын

    ነዋይ በጣም ምርጥ ሰው በሙያም በስነምግባርም የተረጋጋ

  • @hailemariamgirmayabrha9849
    @hailemariamgirmayabrha98492 жыл бұрын

    Ever very committed person.

  • @enatehode5065
    @enatehode50652 жыл бұрын

    Betam emiwedew asiteway gobez gazetegna new

  • @atitegebtesema2498
    @atitegebtesema24982 жыл бұрын

    Betmi miwedachew huletumi zerachu yebareki yen mlikamocheee

  • @nejatmafuz2325
    @nejatmafuz23252 жыл бұрын

    ❤🙏❤

  • @gtab5628
    @gtab56282 жыл бұрын

    እውነትም ነዋይ ይመር!!!

  • @eyusdailyhumor4968
    @eyusdailyhumor49682 жыл бұрын

    ነዋይ ዝምተኛ ነው።

  • @nejatmafuz2325
    @nejatmafuz23252 жыл бұрын

    ነዋይ ይመር የማደንቀዉ ጋዜጠኛ ነዉ

  • @yekiteawowsonicetanks4612
    @yekiteawowsonicetanks46122 жыл бұрын

    የሺሮ ሞቱ ውሀ ባናቱ

Келесі