ለማርያም /፪/ እንዘምራለን ለዘለዓለም

መዝሙር
ለማርያም ለማርያም
እንዘምራለን ለዘለዓለም (2)
የተዘጋች ደጅ
ህዝቅኤል ብሏል
ንጽህት ናት በእውነት
በፍጹም ድንግል
አብነት አድርገን
እኛም እርሱን
በፍጹም ፍቅር እንዘምራለን (2)
የዋሂት ርግብ
ሰላም አብሳሪ ለ
ጨለማ ህይወቴን
ብርሃንን አብሪ
እማጸንሻለሁ
ድንግል ለነብሴ
አደራ ድንግል አንቺ ነሽ ዋሴ (2)
እጅግ የበዛ ነው
ያለኝ ፍቅር
አይወሰንም
አይነገርም
በርሷ ደስ ይለኛል
ሀሴት አደርጋለሁ
ስሟን እየጠራሁ እዘምራለሁ (2)
ንዒ ንዒ ስላት
ቀንና ሌሊት
አትለየኝም
ለኔስ ቅርቤ ናት
እጹብ እጹብ ብለው
አመሰገኗት ለዘላለም
ክብሯን ሊገልጡ ቢያጥራቸው ቃላት (2

Пікірлер: 6

  • @AgerDessie-jc4no
    @AgerDessie-jc4no4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @Robel_Tamene

    @Robel_Tamene

    3 ай бұрын

    አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @tewodrosbzuayehuasmamaw1102
    @tewodrosbzuayehuasmamaw11024 ай бұрын

    Amen 🙏🙏🙏

  • @Robel_Tamene

    @Robel_Tamene

    3 ай бұрын

    Amen 🙏🏿

  • @tsedalemamo6955
    @tsedalemamo69554 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @Robel_Tamene

    @Robel_Tamene

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን 🙏🏿

Келесі