"አለማመኔን እርዳው" | ዘማሪት ለምለም ከበደ

Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Zemarit Lemlem Kebede "Alemamenen Erdaw"
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Zemarit Lemlem Kebede

Пікірлер: 216

  • @user-sc8dg7bt7l
    @user-sc8dg7bt7l4 жыл бұрын

    ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ፦ የተረሱትን _ የሚያስታውስ የተናቁትን _የሚያከብር የታመሙትን _ የሚፈውስ የአዘኑትን _ የሚያፅናና ስደተኞችን _ የሚጠብቅ ሲሰጥ _ የማይነሳ ቸሩ መድኃኔዓለም ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ለዘለዓለሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏

  • @user-hu8or8xw7i

    @user-hu8or8xw7i

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @chamlingkt8367

    @chamlingkt8367

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @godadawebite2360

    @godadawebite2360

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 🙇🙇🙇❤❤❤

  • @topiyadejene8205

    @topiyadejene8205

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @nani6736

    @nani6736

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen57944 жыл бұрын

    የኔ ውድ መዓዛ የቤተ ክርስቲያናችን መዓዛ ሽታ ነሽ ተወደጅ በጌታ። ሉልዬ ፣ ፋንቱዬ ፣ለምለምዬ ፣ ይልማዬ ፣አዲስ ዓለም ለማ ፣ ማርታ ኃይሉ ፣ ዘማሪቴዎድሮስ ፣ ጸዳለ ምርትዬን ከልብ ነው የምወዳችሁ።

  • @befirdumeseret2995
    @befirdumeseret29952 жыл бұрын

    ልብነ የሚነካ ወደ አምላክ የሚያደርስ ድንቅ መዝሙር፡፡ ዘማሪት በእውነት መዘመር ተሰጥቶሻል፡፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡፡ ከአገልግሎት አያውጣሽ፡፡

  • @ethiopianfiker4971
    @ethiopianfiker49712 жыл бұрын

    አለማመኔን እርዳው ጌታዬ /2/ አንተ ነህና መሸሸጊያዬ አለማመኔን እርዳው ጌታዬ አዝ።።።። ፍሬ ያላዘልኩኝ ብሆንም ጎስቋላ ነፍሴ አብራህ ትኑር ከማደሪያህ ጥላ አታውጣኝ ከቤትህ ባጣም ቅድስና ይህቺን ዓመት ተወኝ ጉልበቴ እስኪጸና አዝ።።።። ያልጸናው ሕይወቴ ቢያስቸግርህ ላልቶ እስኪቆም ታገሰኝ ጉልበቴ በርትቶ እንደ ቃልህ ባልኖር ደስም ባላሰኝህ ዛሬም ከኔ ጋር ሁን በጸናው ኪዳንህ አዝ።።።። ለምጼ እጅግ በዝቶ ከሰዎች ብገለል ልትዳስሰኝ ፍጠን ምህረትን ልታደል ደባልቀኝ ከመንጋው ከበረታው ወገን አዘንብል ወደኔ በፈቅርህ ልሸፈን አዝ።።።። መዓዛዬን ለውጥ ጠረኔን ቀይረው እንደ ናርዶስ ሽቶ የከበረ አድርገው ቅረበኝ በፍቅርህ በደሌን ትተኸው ሳበኝ በምሕረትህ ፊቴን ደስ አሰኘው አለማመኔን እርዳው ጌታዬ /2/ አንተ ነህና መሸሸጊያዬ አለማመኔን እርዳው ጌታዬ

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat11612 жыл бұрын

    እህቴ የሰውን ውስጥ ትበረብሪያለሽ ይህ የስላሴ ስጦታ ነው ያፅናልን።

  • @user-eo4eg1xd2o
    @user-eo4eg1xd2o4 жыл бұрын

    በስምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!!! አለማመኔን እርዳው ጌታየ(2) አንተ ነህና መሽሽጊያዮ አለማመኔን እርዳው ጌታየ ፍሬ ያላዘልኩኝ ብሆንም ጎስቖላ ነፍሴ አብራህ ትኑር በማደርያህ ጥላ አታውጣን ከቤትህ ባጣም ቅድስና ይህቺን ዓመት ተወኝ ጉልበቴ እስኪጸና ያልጸናው ሕይወቴ ቢያስቸግርህ ላልቶ እስኪቆም ታገስኝ ጉልበቴ በርትቶ እንደ ቃልህ ባልኖር ደስም ባላሰኝህ ዛሬም ከኔ ጋር ሁን በጸናው ኪዳንህ ለምጼ እጅግ በዝቶ ከስዎች ብገለል ልትዳስስኝ ፍጠን ምህረትን ልታደል ደባልቀኝ ከመንጋው ከበረታው ወገን አዘንብል ወደኔ በፍቅርህ ልሽፈን መዓዛዪን ለውጥ ጠረኔን ቀይረው እንደ ናርዶስ ሽቶ የከበረ አድርገው ቅረበኝ በፍቅርህ በደሌን ትተኸው ሳበኝ በምሕረትህ ፊቴን ደስ አሰኜው አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታች ዘማሪት ለመለም ከበደ!!!

  • @user-jf2ky3zp6g

    @user-jf2ky3zp6g

    3 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ የኔ መልካም

  • @me-12.abatie

    @me-12.abatie

    3 ай бұрын

  • @emebethaile8539
    @emebethaile85394 жыл бұрын

    (።።አለማመኔን እርዳው ጌታዬ።።።) አለማመኔን እርዳው ጌታዬ አለማመኔን እርዳው ጌታዬ አንተ ነህና መሸሸጊያዬ አለማመኔን እርዳው ጌታዬ ፍሬ ያላዘልኩኝ ብሆንም ጎስቋላ ነፍሴ አብራ ትኑር በማደርያ ጥላ አታውጣኝ ከቤትህ ባጣም ቅድስና ይቺን አመት ተወኝ ጉልበቴ ኢስኪፀና ያልፀናው ህይወቴ ቢያስቸግርህ ላልቶ እስኪቆም ታገሰኝ ጉልበቴ በርትቶ እንደ ቃልህ ባልኖር ደስም ባላሰኝህ ዛሬም ከኔ ጋር ሁን በፀናው ኪዳንህ ለምፄ እጅግ በዝቶ ከሰዎች ብገለል ልትዳስሰኝ ፍጠን ምህረትን ልታድል ደባልቀኝ ከመንጋው ከበረታው ወገን አዘንብል ወደኔ በፍቅርህ ልሸፈን መአዛዬ ይለወጥ ጠረኔን ቀይረው እንደ ናርዶስ ሽቶ የከበረ አድርገው ቅረበኝ በፍቅርህ በደሌን ትተኸው ሳበኝ በምረትህ ቤቴን ደስ አሰኘው

  • @enkukiyaemati2158
    @enkukiyaemati21584 жыл бұрын

    ከፀሎት ሁሉ የላቀ ፀሎት አለማመኔን እርዳው

  • @engidayehumekonnen9431

    @engidayehumekonnen9431

    2 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማን አብዝቶ ይባርክሽ

  • @rediredi4126

    @rediredi4126

    2 жыл бұрын

    betam

  • @ganatakilou9766

    @ganatakilou9766

    Жыл бұрын

    😭😭😭👍👏👏❤️🙏🙏

  • @rediatmesfin4983

    @rediatmesfin4983

    7 ай бұрын

    ​😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @rediatmesfin4983

    @rediatmesfin4983

    7 ай бұрын

    ​@@rediredi4126😊1😊😊

  • @kokokeke2699
    @kokokeke26992 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አልማመኔን ይርዳው😢😢😢😢 ዝማሬ መልእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @Genet8983
    @Genet8983 Жыл бұрын

    አለማመኔን እርዳው ጌታዬ አለማመኔን እርዳው ጌታዬ አንተ ነሕና መሸሸጊያዬ አለማመኔን እርዳው ጌታዬ ድንቅ ዝማሪነው ፀጋውን ያብዛልሽ እሕታችን

  • @chamlingkt8367
    @chamlingkt83674 жыл бұрын

    አለማመኔን እርዳዉ ጌታዬ አንተ ነህና መሸሸጊያዬ 😭😭😭😭😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫

  • @trtetintr5120

    @trtetintr5120

    4 жыл бұрын

    Move Eritrean map donkey

  • @selinaselina2413

    @selinaselina2413

    3 жыл бұрын

    @@trtetintr5120 edididideeee

  • @user-ys9yn1og6r
    @user-ys9yn1og6r4 жыл бұрын

    የዛሬ ቸሩ መድሀኒአለም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሃይማኖታችንን ከክፉ ጠላት ይጠብቅልን የሰው ዘር በሙሉ በያለንበት ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን 🙏

  • @zinashnigusee1947

    @zinashnigusee1947

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-cs8ir9lz4i

    @user-cs8ir9lz4i

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን ዝማሬ ማለእክት ያሠማልንእደቻርናትህ ከክናገር ጠብቃንጌታዬ

  • @leenalfares6982

    @leenalfares6982

    4 жыл бұрын

    Hi

  • @leenalfares6982

    @leenalfares6982

    4 жыл бұрын

    Slam

  • @addisaddis8701

    @addisaddis8701

    4 ай бұрын

    አሜን

  • @hdfullmoies263
    @hdfullmoies2633 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @alemaraya9428
    @alemaraya94284 жыл бұрын

    አለማመኔን እርዳው ጌታዬ አንተ ነህና መሸሸጊያዬ አሜን ጌታ ሆይ አለማመኔን እርዳው የኔ አባት

  • @yesheyeshe106
    @yesheyeshe1064 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እስኪ ላመስግንሽ ከቶ ሳላቋርጥ ይላቀቅ ከንፈሬ ክብርሽ እንዲገለጥ እናቴ ሆይ ስልሽ አዝነሽ አነሳሽኝ ምን ልበል ስላንቺ ቃላት እያጠረኝ የሚለውን መዝሙር ጋብዙኝ በእግዚአብሄር ስም

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j3 жыл бұрын

    ኣለማመኔ እርዳው ጌታዬ ኣንተ ነህና መሸሸግያዬ ኣለማመኔ እርዳው ጌታዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @memwaddd4257
    @memwaddd42572 жыл бұрын

    በስመ ሥላሴ አለማመኔን እርዳው ጌታዬ//፪// አንተ ነህና መሸሸጊያዬ አለማመኔን እርዳው ጌታዬ ፍሬ ያላዘልኩኝብሆንም ጎስቋላ ነፍሴ አብራ ትኑር በማደርያህ ጥላ አታውጣኝ ከቤትህ ባጣም ቅድስና ይችን ዓመት ተወኝ ጉልበቴ እስኪጸና አዝ ያልጸናው ሕይወቴ ቢያስቸግርህ ላልቶ እስኪቆም ታገሰኝ ጉልበቴ በርትቶ እንደ ቃልህ ባልኖር ደስም ባላሰኝህ ዛሬም ከኔጋር ሁን በጸናው ኪዳንህ አዝ ለምጼ እጅግ በዝቶ ከሰዎች ብገለል ልትዳስሰኝ ፍጠን ምህረትን ልታደል ደባልቀኝ ከመንጋው ከበረታው ወገን አዘንብል ወደኔ በፍቅርህ ልሸፈን አዝ መዓዛዬን ለውጥ ጠረኔን ቀይረው እንደ ናርዶስ ሽቶ የከበረ አድርገው ቅረበኝ በፍቅር በደሌን ትተኸው ሳበኝ በምህረትኽ ፊቴን ደስ አሰኘው

  • @bezawitdagnachew1575
    @bezawitdagnachew1575 Жыл бұрын

    አለማመኔን እርዳው ጌታዬ እባክህ እርዳን😪😔😔😪😔

  • @ganatakilou9766
    @ganatakilou9766 Жыл бұрын

    Yene medhanit enquan zemershilign yene ehit godolonet sisemagn metsinagna ye hul gize mezimure new yihenin sisema mulunet ysemagnal ewneten new betam ameseginalehu 🙏🙏🙏❤️

  • @samriatube1683
    @samriatube16835 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ 🤲💐💐

  • @sntuooqnwwat-vu4wp
    @sntuooqnwwat-vu4wp Жыл бұрын

    Amen amen amen enku yortodokese lege yagelgelot zamenshin ybareke

  • @user-uq3pp9yj4s
    @user-uq3pp9yj4s22 күн бұрын

    ጌታ የአገልግሎት ዘመሽን ያርዝመው ተባረኪ

  • @zinashnigusee1947
    @zinashnigusee19474 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም የመላይክት ዝማሬ ያሰማልን አምላከ እስራኤል ፀጋ በረከቱ ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @befirdumeseret2995
    @befirdumeseret299510 ай бұрын

    የኔ አንደኛ ይጣፍጣል። ሁሌም አዲስ ነው ።

  • @hanagirma8568
    @hanagirma85684 жыл бұрын

    አሜን. አሜን. አሜን. ዝማሬመላእክት.ያሰማልን⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💚💛❤🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪

  • @solomonwendmu
    @solomonwendmu7 ай бұрын

    ለምለም ወለተ ያሬድ እግዚአብሔር በቅዱሳን ጻጋ ከልሎ ያኑርሽ

  • @heedaskeedas5722
    @heedaskeedas57222 жыл бұрын

    አለማመኔን እርዳው ጌታዬ አንተነህ እና መሸሸጌያዬ አለማመኔን እርዳው ጌታዬ ፪🤲 ጥኡመ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እሄታችን

  • @redatm4403
    @redatm44032 жыл бұрын

    Betam des yemil mezmur new kale hiwot yasemaln 🥰

  • @jfdy3618
    @jfdy36182 ай бұрын

    አለማ መኔ ንአረደዉ ጌታዬ ዝማሬመላአክትያሰማልን❤❤❤

  • @selamlegese3983
    @selamlegese39834 жыл бұрын

    አሜን አሜን ፫።እህታችን መላከ ዝማሬ ያሰማሽ ተባረክ

  • @aklilumuluget2880
    @aklilumuluget2880 Жыл бұрын

    አለማመኔን እርዳው ጌታዬ አምላኬ ክርስቶስ ሆይ ወላዲተ አላክ አስቢንኝ

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን: እናመሰግናለን:

  • @user-wk9xv3mx8t
    @user-wk9xv3mx8t2 жыл бұрын

    አለማመኔ እረዳዉ ጌታየ አተነህ እና መሸሸጊያ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻⛪ልብ የሚነካ መዝሙር ነው!!!!!

  • @user-dl4yt5tt1r
    @user-dl4yt5tt1r3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አለማመኔን እርዳው ጌታየ አለማመኔን እርዳው ጌታየ 😭😭

  • @enkukiyaemati2158
    @enkukiyaemati21584 жыл бұрын

    ከፀሎት ሁሉ የላቀ ፀሎት አለማመኔን እርዳው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen zimare melaekitin yasemalin.

  • @abdullahsaleh2305
    @abdullahsaleh23052 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ አለማመኔ እርዳው ጌታዬ

  • @teebh7448
    @teebh7448 Жыл бұрын

    አለማመኑን እርደው ጌታየ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @heranimichael4595
    @heranimichael45954 жыл бұрын

    Amen amen amen amen 🙏 zemare melaekt ysemalen 👏👏👏

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael90362 жыл бұрын

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን እህታችን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን አሜን (፫)🙏🙏🙏

  • @user-jo9xm8kb6r
    @user-jo9xm8kb6r3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እንዴት እንድምወድው ይሄን መዝሙር። አባቴ አለማመኔን እርዳው አንተ ነህና መሸሸግያዬ።

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew29022 жыл бұрын

    አለማመኔን እርዳው ጌታየ😭😭 አንተነህና መሸሸጊያዬ!

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji55452 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @meazagmichael2660
    @meazagmichael2660 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልኝ

  • @nardosiyemariyemliji8575
    @nardosiyemariyemliji85754 жыл бұрын

    Amen Amen Amen eeleleleleleelelelelelelelelelelelelelllleelelelelelelellelllellllellleleleleleleleleleleleleeeeleleellelelelllelleleleele Zemar Melakiten Yesamelin

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw41904 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @me-12.abatie
    @me-12.abatie3 ай бұрын

    አለማመኔን እርዳዉ ጌታየ አምላኬ ዝማሬ መላአክት ያስማልን👏

  • @-mahtot

    @-mahtot

    3 ай бұрын

    ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @Liza-pg8cv
    @Liza-pg8cv2 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማንል በቤቱ ያፅናሽ

  • @selamtebeka2617
    @selamtebeka26174 жыл бұрын

    አለማመኔ እረዳው ጌታየ አንተነህና መሸሸጊያየ ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @rutadensamo4355
    @rutadensamo435511 ай бұрын

    ዝማር መላክ ያሰማልን❤

  • @zinashmengiste9587
    @zinashmengiste95872 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፤

  • @modayadi7956
    @modayadi79562 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ኣለማመኔን እርዳው ጌታዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!😭😭😭☝🙏

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y2 жыл бұрын

    አለማመኔን እርዳው ዝማሬ ምላአክትን ያሰማልን

  • @yamasmamaw8596
    @yamasmamaw85962 жыл бұрын

    Tebarki. Ante nhena meshshegeyai.

  • @emebethaile8539
    @emebethaile85394 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷እልልልልልልልልልልልልል🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻እልልልልልልልልልልልልል🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌸👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻እልልልልልልልልልልልልል🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌸እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመልአክቱን ዝማሬ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-zb4tb6kd1h
    @user-zb4tb6kd1h4 жыл бұрын

    አለማመኔንእርዳውጌታዬ(፪) አንተነህናመሸሸጌያዬ አለማመኔንእርዳውጌታዬ ዝማሬመላእክትያሰማልን

  • @AaAa-rk8pq

    @AaAa-rk8pq

    4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty Жыл бұрын

    በጣም የምወደው መዝሙር ማርኝና ልሄድ ወደ ቤቴ ልግባ ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን እህታችን

  • @amenamen5819
    @amenamen58194 жыл бұрын

    አለማመኔን እርዳው ጌታየ ፪ አንተ ነህና መሸሸጊየ 😢😢😢😢አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @emafekir9321
    @emafekir93213 жыл бұрын

    Aman zemara melaekten yasmaln

  • @almealemu2050
    @almealemu2050 Жыл бұрын

    ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ!!! አሜን አለማመናችንን የርዳው

  • @aregashtekola2395
    @aregashtekola23953 жыл бұрын

    አለማመኔን እርዳው ጌታዬ!!ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን አሜን፫።

  • @elsamezgebu293

    @elsamezgebu293

    2 жыл бұрын

    አለማመኔን እርዳዉ ጌታዬ አለማመኔን እርዳዉ ጌተዬ አንተ ነህና መሸሸጋዬ

  • @hareghareg9994
    @hareghareg99944 жыл бұрын

    እልልልልልልል 👏👏👏👏አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ttigistttigist2200

    @ttigistttigist2200

    4 жыл бұрын

    Amenamenamen😭

  • @selamtesfaye5962
    @selamtesfaye5962 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @feventefera8833
    @feventefera88333 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @selomeawlachew8409
    @selomeawlachew8409 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏

  • @dubaisatwa9076
    @dubaisatwa90764 жыл бұрын

    አለማመኔን እርዳዉ ጌታዬ አንተነህ እና መሸሸጊዬየ ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @samerisameri788
    @samerisameri7882 жыл бұрын

    አለማመኔን እርዳዉ ጌታዬ 😥😥

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንዝማሬ፣መላእክት፣ያሠማልን

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን አሜን አለማመኔን እርዳው ጌታየ!

  • @tsehaybogale4389
    @tsehaybogale43892 жыл бұрын

    Zemariy melakten yasemalen ehetachin be bitu yatsenashe weyi demetse tetekmeshibet 🙏🙏🙏

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse62713 жыл бұрын

    Amen zemari melhakt yasemaln

  • @iyerosberhano8817
    @iyerosberhano88174 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል በእውነት እህታችን ፀጋውን እግዚአብሔር ይብዛልሽ

  • @user-ke1og3gn9d
    @user-ke1og3gn9d4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zmare melekit yesmaln🙏🙏❤❤

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene82054 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን እልልልልልልልልልልልልልል

  • @betelhembirhanu5651
    @betelhembirhanu565111 ай бұрын

    Zemare melaekt yasemah ehete

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l10 ай бұрын

    እውነት ነው አምላኬ ሆይ አለማመኔን እርዳው🙏🙏🙏💚💛❤

  • @iamorthodox6724
    @iamorthodox67242 жыл бұрын

    Almamegne erdagn getaye 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @metawt_kasu373
    @metawt_kasu3734 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew29022 жыл бұрын

    አሜን፫አለማመኔን እርዳው ጌታየ😭😭🤔

  • @user-sh2ik3rz5p
    @user-sh2ik3rz5p2 жыл бұрын

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Eminet369
    @Eminet3693 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @nisehamac6789
    @nisehamac67894 жыл бұрын

    Amen amen

  • @nunuye141
    @nunuye141 Жыл бұрын

    አለማመኔን እርዳው ጌታየ 🙏😭😭😭

  • @user-up5yk1pt2z
    @user-up5yk1pt2z4 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @lilychala2198

    @lilychala2198

    4 жыл бұрын

    Lelelelelele

  • @AliAhmad-yc1pz

    @AliAhmad-yc1pz

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @amaamm3948
    @amaamm39483 жыл бұрын

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልኝ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t4 ай бұрын

    አለማመኔን እረዳዉ ጌታየ😭😭💒❤❤❤

  • @abiayalkibet9437
    @abiayalkibet9437 Жыл бұрын

    Zimare malkt yasamalin 💝

  • @edeniove4300
    @edeniove4300 Жыл бұрын

    Zemari melakten yasemalen amen amen amen

  • @AsdAsd-ft6sl
    @AsdAsd-ft6sl Жыл бұрын

    Zemare melaekiten yasemaln

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36078 ай бұрын

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስደትሽን ሳስብ ሰላቺ ልገፋ 🕯🕯🕯

  • @user-pu2sj4qz1x
    @user-pu2sj4qz1x3 жыл бұрын

    አለማመኔን እርዳው ጌታየ አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭

  • @abarashbakali4634
    @abarashbakali46344 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-ce3wb6gh7m
    @user-ce3wb6gh7m7 ай бұрын

    አለማመኔን እርዳዉ ጌታዬ አተነህና መሸሸግያዬ😢😢😢😢ዝማሬ መለአክት ያሰማልን

  • @saronmikael1034
    @saronmikael10344 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥 ZMARE MLAKTEN YASMALEN

  • @sallmsallm5561
    @sallmsallm55614 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላአይክትን ያሠማልን እህታችን🍀🍀🌿🌿

  • @liyab3730
    @liyab37304 жыл бұрын

    😭😔😭Amen Amen Amen zmare melactn yasemaln 🙏🙏🙏 😭😭😭 Alemamenen eridaw getaye Antenehina mesheshegiyaye yalante man alegn 😔😔😔

  • @desalegnshewarega185
    @desalegnshewarega1854 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላክ ያሰማልን እህታችን

  • @kokokoko7900
    @kokokoko79002 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሳማልን አሜን

  • @user-ex3rp9pj3b
    @user-ex3rp9pj3b4 жыл бұрын

    ዘማሪ መላዕክት ያሠማልን

  • @user-wq9tf5se9h
    @user-wq9tf5se9h2 жыл бұрын

    አለማመኔ እርዳኝ ጌታየ 😢😢😢😢😢😢😢😢

Келесі