“ለመስተፋቅር” መንፈሳዊ መፍትሔው ምንድነው?

SHARE ሼር
Facebook - - mahederetewahedo
More Video / @mahederetewahedo

Пікірлер: 123

  • @fgfffdfccc3423
    @fgfffdfccc34234 жыл бұрын

    በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ይሄን ምድያ ለመደገፍ ምንም ምክንያት አያስፈልግም ምክንያቱም ህይወት ነውና ህይወቱን እንዲስተካከልለት የማይፈልግ ማንም የለም እኔ ያለሁት በአረብ ሀገር ነው ሀገሬ ገብቼ ፈጣርዬን ማገልገል እፈልጋለው ግን አልሞላልኝ አለ ቸሩ መድሀንያለም እሱ አያልቅበትምና ከስደት ኑሮ በቃሽ ብሎ ለቤቱ ያብቃኝ መምህራችን በእውነት በፀሎታችሁ አስቡኝ፡፡

  • @ishaisha7578
    @ishaisha75783 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን

  • @tshaytesfahum2612
    @tshaytesfahum26125 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ይስጥልን መምራችን

  • @balayemamushabalayemamusha244
    @balayemamushabalayemamusha2445 жыл бұрын

    Bewunet mahemerachen kale hiwot yasemalen tsagwun yabezalachu AmennAmen Amen

  • @serkalemdebalke7118
    @serkalemdebalke71185 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰይጣን ሀይል የለውም ሀይል የክርስቶስ ነው መተት ደግሞ የሰይጣን ስራ ነው እህቴ በፆለት በርች ፀበል እምነት ተጠቀሚ እህት ወላድተ አምላክ በነገሮች ሁሉ በምልጃዋ አትለየን ከንደዝክ አይነት ስራ መድሀኒአለም ይጠብቀን አሜን(፫)

  • @bayatdagnew6754
    @bayatdagnew67545 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-ob5fc1dt1f
    @user-ob5fc1dt1f4 жыл бұрын

    አሜን፫ ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @gena15
    @gena155 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j5 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @sunnyzenbe9711
    @sunnyzenbe97114 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla57504 жыл бұрын

    አሜንቃለሒወትያሰማልን።

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala21095 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛሎት መምህር

  • @user-jb6xx3qv9q
    @user-jb6xx3qv9q5 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን በእውነት ለእኛ ለደካማ ወገኖቻችሁ ጥሩ ትምህርት ነው በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ

  • @marthayigebru7922
    @marthayigebru79225 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia66764 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በጣም ድንቅ ለህይወታችን ለነፍሳችን የሚጠቅም ትምህርት ነው የምታስተላልፍልን በዩቱብ በቅርብ ግዜ ቢሆንም የማውቀው ይህን ቻናል ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶች እያገኘንባቸው በግሩፓችን በቫይበር ሼር እያረግን ነውና እናመሠግናለን በርቱ ።

  • @tisgaradakabada5472
    @tisgaradakabada54725 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልንአሜንአሜንአሜን

  • @fatmaalali9945
    @fatmaalali99455 жыл бұрын

    Amen amen amen kale hiyiwet yasemalgn wendimachin

  • @user-rl9gc6qj4t
    @user-rl9gc6qj4t5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሳመልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @futureman202
    @futureman2024 жыл бұрын

    እግዚያብሄር ይፍረድበት።አይማረው

  • @zahranane4990
    @zahranane49903 жыл бұрын

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan fixari yixabaqalan inamasaganalan

  • @mbbm5720
    @mbbm57205 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ እፍ ቃል ያንስኛል ትምህርትህ ስርስሮ ይገናል።

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወትን ያስማልን መምህራችን

  • @classicphone5437
    @classicphone54375 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔርን ተስፋ በማርግ አለሁ ከሚደርስብኝ ነገሮች ውስጤ ያስባል ይህ ነነገር እደተደረገብኝ እግዚአብሔርን ተፋ ካደረግን ክሰው ጋርም ከራስ ጋርም በሰላም እንኖራለን ችግሮችም ቢኖሩ

  • @edenjesusisgod9052
    @edenjesusisgod90525 жыл бұрын

    በእውነት ቃል ህይውት ያስማልን መምህር እጅግ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ስለ ስማሁ እግዚአብሔር የተመሠገነ የሁን

  • @mesertgirma2143
    @mesertgirma21435 жыл бұрын

    Amen kalehewto yasemalen mengest semat yawarselen Amen tsegahwun yabezalachu ezabher amlka Amen Amen Amen

  • @sebleworkgelan9431
    @sebleworkgelan94315 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @hiwotayla6227
    @hiwotayla62275 жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቀን ሁላችንም አሜን ፫

  • @mekdesmarew443
    @mekdesmarew4435 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @balaynshesamagnyamariyamle303
    @balaynshesamagnyamariyamle3035 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-fg8xe9wr1w
    @user-fg8xe9wr1w5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe13274 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘምንህን ይባርክልህ እኛም በእምነታችን ፀንተን እንድንኖር አምላክ ይርዳን አሜን!

  • @user-tn9bc6sg2p
    @user-tn9bc6sg2p5 жыл бұрын

    አሜን፫የህይወት። ቃል ያሠማልን

  • @habebaas3829
    @habebaas38295 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን ለመምህራኑ

  • @hawauae2299
    @hawauae22995 жыл бұрын

    ቃለሂወትያሰማልን

  • @user-pv5vu8og2j
    @user-pv5vu8og2j5 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @fofo-xj9wb
    @fofo-xj9wb5 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b5 жыл бұрын

    *ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ወንድማችን*

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan87054 жыл бұрын

    Amen amesgenalhue wendemechen

  • @Lenova-vo1hj
    @Lenova-vo1hj5 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda85625 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @haleemahaleema4519
    @haleemahaleema45194 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማን ወንድማችን ወገኖቸ ዛሬ ልጠይቃቸሁ ወደድኩኝ ቤተሠቦቸ በይማኖታቸው ብዙም ተካራ አለበሩም እናም አምልኮ ነገር ያልኩነበር የእናት ያአባት እያሉ ከሀይማኖት ዎጫ የሆነ በዝረዝሩ ቤተሠብቻችን ከማንም በላይ የተሻለ የህይወት የኖሩ እንደነበር ይግሩኛል እንደሁም በአባቴም አባት ማለት አያቶቸ ሠራተኛ እዳላቸው በበረሀ ከብቶች እንሁም እረሻወች ያሣረሡነበር አያቴ የአከባብው ሊቀ መንመሪ እደሆነ ነገሩኝ የዛን ጊዜ ጦረነት ነሥቶ ነበር እሡም ያዛን ጊዜ ለማጋት ከአገር ወጣ እዛው እደሞቶ ነገሩኝ አባየ ከቤቱ ወንደል እሡ ነበር ትልቅ ወደሞቹ እህቶቸ ያብ አገብ ያላገብ ት ት እተማሩ ት ት የመሠረተ አሉ አባየ የአባቱን ፈለክ ተከተለ በቀሌው አለ የተባለ ሀብታም ሆነ ያኔ ግን ሠው በጣም ይቀናበት ነብ አታክት ነበረች እነደህም ሆነ አባየ ባድ ሆክት አባቱ ሣይሞት በፊት ታመመ ከዛም ህክምና ወሠዶ ተሻለው ከዝም እኔ ህፅን እያለሁ ታመመ የእምሮ ህምተኛ ሆነ እኔ ካ ባሁን ሥአት 23 አመት ልጀነኝ ሠላሀይማኖት ያለማወቅ እምልኩ ይጠቀሙ ነበር ህክምና ፀበል አምልኮ ቤት ረምኑ ቅጡ ለአንድ ጌታጅ ለሁለት ጌታ መገዛት እንደት ይችላል አይ አለማወቅ ይም ሆነ አሜን ብለን ተበላ ያም ሁኖ አድቱ አህቴም እንደዛው ታመመች 14 አመት ሀኖታል አሜን ብለን ተቀበል እንደህም ሆነ ወደማች 11 ክፍል ተማሬ እንደለ ታመመ 6 አመት ሆነው መተት ነው የቤት ጣጣ ነው ይባላል ይን ምን ትሉታላችሁ ወገኖች. እኔ የመቁረጫ ልጅኝ እናቶም እያረጀች ነው እነዛን ተማሚወች ማን ያሥታማቸው ሁላችም በየራች ህይወት ተሠማረተናል እናች ደከመች እደት ይሁኑ እያልኩ ዘወትር አሥባሉ እጨነቃለሁ እህት ወደ መቸ አባት እኖቶቸ በፀሎት አሠብ እናም ይህ የሆነው ምከናት ምደነው መተት የቤት ጣጣ ነው እኔ በጣም ጨነቆኛል

  • @kechoNani
    @kechoNani5 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yemanekidane2984
    @yemanekidane29845 жыл бұрын

    Jesus christ our lord bless you kip it up it is really helpful

  • @user-gw6be1fo4j
    @user-gw6be1fo4j5 жыл бұрын

    በእውነቱ የህይወትን ቃል ያሰማልን እኛ በመንፈሳዊ ህይወታችን ከበረታን እለት እለት የአምላካችንን ምህረት ቸትነቱን ከተማጸንን እምነታችንን በእርሱ ላይ ብቻ በእመቤታችን ምልጃ ላይ ካደረግን የሰይጣን ስራና የሰይጣን ተከታዬች በእኛ ላይ ምንም ስልጣን የላቸውም

  • @AnaAna-ib2lz

    @AnaAna-ib2lz

    4 жыл бұрын

    Be tikkle naw

  • @alem6447
    @alem64475 жыл бұрын

    በእውነት ለወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @teshomegebre4075
    @teshomegebre40755 жыл бұрын

    ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @sameerahmed3364
    @sameerahmed33645 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕር

  • @adanechyemaryamlij7261
    @adanechyemaryamlij72615 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @meskeremgirma9907
    @meskeremgirma99075 жыл бұрын

    ቃለህወት ያሠማልን እዴሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-nf3qx7le2d
    @user-nf3qx7le2d4 жыл бұрын

    ፈጣሪየ ሆይ መገድህን ምራኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d5 жыл бұрын

    METETAM DERASHU YETFA BE DENGLE MARIYAM LIJE YETASER YEHUN AMEN AMEN!!!

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg4 жыл бұрын

    Kale hiwet yasemalln mengste semayatn yawarslln edme ena tena abzto ystlln wndmachn

  • @sabatafara500
    @sabatafara5005 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @askaleknife6615
    @askaleknife66155 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ::

  • @GalaxyJ-dl4un
    @GalaxyJ-dl4un5 жыл бұрын

    አሜንአሜነአሜንቃለህይወትያሠማልን

  • @user-cf5yx8jw9m
    @user-cf5yx8jw9m5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን????

  • @beletubeletu3155
    @beletubeletu31555 жыл бұрын

    Amennnnnn

  • @haimanotasaye925
    @haimanotasaye9255 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስጌን የቃሉ ባለቤት

  • @almudmuletagetu5739
    @almudmuletagetu57395 жыл бұрын

    Ewent new kale Hewet yasemal

  • @tigistkdist3467
    @tigistkdist34675 жыл бұрын

    አሜን ቃለሂወትይልሰማልን ወድማችን ♥♥♥!!!

  • @saraomer9832

    @saraomer9832

    3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @masaharuando9986
    @masaharuando99865 жыл бұрын

    betam anamesganlen qalehiwotn yesamalen EGIZAHABER lez zemen edwint yemeasfleg kale EGIZAHABER new yestalalfachwlen

  • @kuwaitkuwait2353
    @kuwaitkuwait23535 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @user-uo3yt8by7u
    @user-uo3yt8by7u5 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አምላኬ ሆይ ከንድዘ አይነት ዝሙት ማሪን 😭😭😭

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    3 жыл бұрын

    Amenn Amen Amenn Amenn

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    3 жыл бұрын

    Amenn Amen Amenn Amenn Amen

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    3 жыл бұрын

    Amennn Amenn Amenn Amen 🙏

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    3 жыл бұрын

    Amennn Amenn Amenn Amen

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    3 жыл бұрын

    Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn

  • @user-qi9wz7ch5o
    @user-qi9wz7ch5o5 жыл бұрын

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስል አሜን

  • @slamnoadshyat507

    @slamnoadshyat507

    5 жыл бұрын

    Kal hewtin yadmalinnnnnn amen amen amen

  • @fathimamohamed9703
    @fathimamohamed97035 жыл бұрын

    kalhiyot yasamalin mamirachin ameen ameen ameen

  • @shaiksyed9116
    @shaiksyed91165 жыл бұрын

    Kale hwat yasmln abatachn

  • @asterzewdu4120
    @asterzewdu41205 жыл бұрын

    ለዚህ መዳኒቱ ዝም ስግደት ቅዱስ ቁርባን መቀበል

  • @edenmeshesha9953

    @edenmeshesha9953

    4 жыл бұрын

    በእርግጥ በፆም ፀሎት ክቡር ስጋዎ ደሙን በመቀበል ፈውስ ይገኛል

  • @user-bh9zy6dq8h
    @user-bh9zy6dq8h5 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም የዚህ ተጠቂ ነበርኩ አርባህራው መዳህኒአለም እስሬን ፈቶልኛል እናተንም ከስር ይፍታችሁ እህቶቼ!

  • @marrytt6301

    @marrytt6301

    5 жыл бұрын

    ሁሉ በእርሱ ሆነ ሁሉ በእርሱ ሆነ አሜን!!ላንች የደረስ መድሀኒአለም ከዘመናት እስሬ ይፍታኝ።ዘመኔ በእንባ አለቀኮ

  • @user-bh9zy6dq8h

    @user-bh9zy6dq8h

    5 жыл бұрын

    @@marrytt6301 አይዞሽ መድሀኒአለም ይፈታሻል

  • @lidiya727

    @lidiya727

    5 жыл бұрын

    እንዴት ነው የትላቀቅሽው እህት ንገሪኝ

  • @user-bh9zy6dq8h

    @user-bh9zy6dq8h

    5 жыл бұрын

    @@lidiya727 አረባህራ መዳህኒአለም በሰሜን ሽዋ አማራ ክልል ተፃርቃኔ ማርያም አልፎ የሚገኝ ገዳም ነው የቅዱሳን ፃርቃን አፅም በየቀኑ ያርበታል በቦታው ምንም አይነት ከበር አይስተናገድም አፈሩ ብቻ መዳኒት ነው

  • @tedalemarymwendmu7854
    @tedalemarymwendmu78544 жыл бұрын

    Qelehiwet yasemaln tesfa mengstun yawursln

  • @teezemzemali7859
    @teezemzemali78595 жыл бұрын

    Qale hiwet yasemaln wendmachn xgawun yabzaln admiana tena ystln

  • @mercimarsha5449
    @mercimarsha54495 жыл бұрын

    እሜን እሜን እሜን

  • @fikirtemoges5476
    @fikirtemoges54765 жыл бұрын

    mefetehew mesged , metsom ,metseley ena tsebel metemek new

  • @tsionasfaw4191
    @tsionasfaw41915 жыл бұрын

    Hawake Egziabeher nw

  • @fikerlove5710
    @fikerlove57105 жыл бұрын

    Sent aynet gud alee???????

  • @medhanetruth3149
    @medhanetruth31495 жыл бұрын

    Wudaseha leEgzietne Mariam Dingle Weladite Amlak zewetr metseley!

  • @medhanetruth3149
    @medhanetruth31495 жыл бұрын

    Hailn bemisetegn beKrstos hulum echlalehu!

  • @hevothevot3352
    @hevothevot33524 жыл бұрын

    መፍትሔ አጣሁ እኔ በጣም አሰቃዩኝ 11አመት ጀምሮ እስከ23አመት እስካሁን በስቃይ ነኝ ለምን እደማይተዉኝ አላቅም

  • @solomonsolomon7165
    @solomonsolomon71655 жыл бұрын

    ..

  • @boussicell7198
    @boussicell71985 жыл бұрын

    Egziyabher yestelen kale hyewuite yasemalen

  • @Lenova-vo1hj
    @Lenova-vo1hj5 жыл бұрын

    እደማላገኘው አውቃለው ግን መተው አልቻልኩም ምን ላድርግ

  • @edenagapis6238

    @edenagapis6238

    5 жыл бұрын

    Stumi

  • @tigistkdist3467

    @tigistkdist3467

    5 жыл бұрын

    እኔ ያደረኩትን ልገርሽ የልጅነት ፍቅረኛ ነበረኝ ልረሳው አልቻልኩም እሱ ግን አይወደኝም ነበር ከዛም 3 ቀንጾም ጾለት ይዥ ገልግለኝ ከልቤ አውጣልኝ ብዬ አለቀስኩ ከዛም ይመስገን ፋጣሪ አሁን ጠልቸው ነጻ ወጥቸ አለሁይሄ ሰይጣን የሚወጣው በጾም በጾለትነውእንዳለው የማይጠቅምሽን ሰው ማፍቀር እና መከተል በራስ መጫወት ከመሆኑም አልፎ ሰይጣን በሴት እድሜሽ እንዳትጠቀሚበት እድልሽን የሚዘጋ ሰይጣን ነው እህቴ ጽሚ ጸልይ ከሆድሽ አውጭው ከዛም ሌላ ማፍቀር ትችያለሽ እህቴ !!!

  • @wuhvgfhcgd7824
    @wuhvgfhcgd78245 жыл бұрын

    ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እባክህ እኔም በጣም ተጨንቄ ነው ያለሁት በዚህ ፈተና ለህይወቴ ሁሉ ተስፍ ቆረጨ ነው ያለሁት በጰሎት አስቡኝ እባክህ ቁጥረህን ላክልኝ ማናገር እፈልጋለሁ።

  • @tibebebelihu8873

    @tibebebelihu8873

    5 жыл бұрын

    Wuhvg Fhcgd 5712128578

  • @user-tn9bc6sg2p

    @user-tn9bc6sg2p

    5 жыл бұрын

    እመብርሀኖ ታስባችሁ

  • @akliubeyene3077

    @akliubeyene3077

    5 жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ /ወንድሜ ሴይጣን ምንም አይል የለውም የአባ ዮሐንስ የፈውስ ፕሮግራምና መዝሙራቸውን ስሚ ከዛ ለውጡን ታይዋለሽ

  • @akliubeyene3077

    @akliubeyene3077

    5 жыл бұрын

    አባ ዮሐንስ ተስፋማርያም ብላቹ ፊስቡክ ላይ ሁሌ ኦን ላይን አለ እኔ ብዙ ታምር በራሴ ላይ አይቻለው መዝሙርና ፈውስ ፕሮግራም በማያየት እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔርይመስገን

  • @youtubered3554

    @youtubered3554

    5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያጋልጥልሽ እህቴ

  • @zebikibre3544
    @zebikibre35445 жыл бұрын

    ኧረ እናንተ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እግዛብሄር አይናችሁንና የውስጥ ልባችሁን ይክፈት በመፅሃፍ ቅዱስ ያልተፃፈውን ዉሸት በመናገር ምን ትጠቀማላችሁ አዳኝ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው ድግምት እያረጋችሁ ትዘባርቃላችሁ ይህ የስይጣ ሰራ ነው

  • @fgrgxybf5852

    @fgrgxybf5852

    5 жыл бұрын

    ዘባራቂ ሂጂ ከዚህ

  • @lidiya727

    @lidiya727

    5 жыл бұрын

    ልብ ይስጥሽ

  • @user-si8iq7qe9p

    @user-si8iq7qe9p

    5 жыл бұрын

    በማያገባሽ አትግቢ

  • @tigistkdist3467

    @tigistkdist3467

    5 жыл бұрын

    ምን አገባሽ ይህን የሚሰራ ሰይጣን እንጅ ኦርቶዶክስማ ጹሙጸልዩነው የምትለው አንች በየሱስም የምጨፍሪነጋዴ እንደሆንሽ ሁሉ እኛም ውስጥ በኦርቶዶክስ ስም ሀጺት የሚሰሩ እርጉም አሉ ልብይስጣችሁ !!!

  • @hailugobeze4408

    @hailugobeze4408

    5 жыл бұрын

    Zebi Kibre: you are a follower of the fake Christians of the Ferenj. Your masters are showing their fruit all over the world. The fruit of the Ferenj fake Christians or pentes is homosexual marriage. Your Ferenj masters have allowed homosexual marriage to take place in their church. Don't even talk about Jesus Christ. Yours is a fake Christ or the anti Christ.

  • @user-bd1rt3hd1g
    @user-bd1rt3hd1g5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abiyottesfaye3512
    @abiyottesfaye35125 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa68855 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @fikerlove5710
    @fikerlove57105 жыл бұрын

    Sent aynet gud alee???????

  • @evolove4017
    @evolove40175 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

Келесі