ለካፊሮችና ለሙናፊቆች የተዘጋጀ መልእክት ገብታችሁ ተከታተሉ

ለካፊሮችና ለሙናፊቆች የተዘጋጀ መልእክት ገብታችሁ ተከታተሉ

Пікірлер: 13

  • @techanachewkifle-gq7qh
    @techanachewkifle-gq7qhАй бұрын

    ጌታ ኢየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነዉ !

  • @MensurMohammed-sp2up
    @MensurMohammed-sp2upАй бұрын

    ሀይልሻ አብሽር በቅርብ ሸሀዳ ትይዝላህ ኢንሻአላህ። እኛ ሙስሊሞች ጋ መጥተህ ተማር እንጂ ለምሳሌ አልፋ ና ኦሜጋ የሚለው ከፕሮቶቶኮስ ና እስካቶስ ጋ ያለውን ልዪነት በደንብ አይናቹን እናበራላቸውን አይዞህ። እስልምናንም አንብቡ ጠይቁ እኛ ደስ ነው የሚለን ብቻ አደራ አትሳደብ እኛ በእምነታችን አንደራደርም። ለባለጌም ቆንጆ አለንጋ አለን አሪፍ ድሮን

  • @user-tk9qx4wm1b
    @user-tk9qx4wm1bАй бұрын

    አግዚአብሔር ፃጋውን ያብዛልክ ተባርክ እድሜና ጤና ይስቲክ ባርታ ሃይልሻ 😊😊😍🥰

  • @wehaveabiggod5673
    @wehaveabiggod5673Ай бұрын

    ጸጋ ይብዛልሕ ወንድሜ

  • @GeremuGeleboOtaya
    @GeremuGeleboOtayaАй бұрын

    It is true gospel which is preach so my bro God bless you!!

  • @tewodros9308
    @tewodros9308Ай бұрын

    ሙናፍቅ ❓ 😮 አሉን ኡዝስታዝ ሃይሉ ያኣሏህ🤔

  • @SamiraZayne
    @SamiraZayneАй бұрын

    ሐይልሽ ሰላምና በረከቲና አለህ ባንቴ ለይ ይሑን።አንተ ግን ይመስለኛል መስለም ያልፈለከው እውናቱን ሳታቅ ቀርታ አይደለም ግን ስሰልም ለምትጠየወ ጥያቄ መልስ ለማውቅ ፈልገኖ ህንሸ አለህ ግን ትመጠለህ

  • @meseretmamo2768
    @meseretmamo2768Ай бұрын

    Wawe hailesha berke bele

  • @maltamalta3582
    @maltamalta358217 күн бұрын

    Ahunekanwalehaltebitmeslohnewuegialhhidayaysth

  • @user-zf8fb4lc5n
    @user-zf8fb4lc5nАй бұрын

    አሁን ገና ተሳሳትክ ቁሩአን ከአይሁድም ከክርስትናም አልተወሰደም የአለማቱ ጋታ የነአብራህም የነኢሳቅ የነእስማኤል የነያቆብ የነ ሙሳ የነ እየሱስ የነ ነብዩ ሙሀመድ አምላክ ነው የነገረን የፍጥረታት አምላክ ነው የነገረን ከአይሁድ አንድም አንቀፅ አልተወሰደም

  • @MensurMohammed-sp2up
    @MensurMohammed-sp2upАй бұрын

    ሀይሉ እኛ እኮ ሀይማኖታችን ይዘን ስንኖር ሳለ ፕሮቴስታንት መጣችና ጌታን ተቀበሉ ብለው እንኩ ባይብልን አንብቡ አሉን እሺ ብለን ስናነብ ያኔ ጉድ ፈላ እናንተ የምትሉን ሌላ ባይብሉ ሌላ ሀቁን ለመናገር ባይብልን ከደጋፊነት ስሜት ወቶ የሚያነብ ሰው ሙስሊም ይሆል ወይ ኤቲስት ይሆናል ሌላ አማረጭ የለውም ምክኒያቱም አምላክ ሰው ሆነ ሲለው እርስ በራሱ ሲጋጭበት እናደገና አንድም ሶስት ነው ሲለው አምላክ የሚባለው የራሱ አምላክ እነዳለው እና እንደሚያመልከው ሲመለከት ግራ ነው የሚገባው። ታድያ ወደ ተፈጠረበት ማንነቱ ወደ ቤቱ ከመመለስ ወጪ ምን ምርጫ ይኖረዋል ሀይልሽ አይመስልሽም ምርጥ

  • @tahirkasim3703
    @tahirkasim3703Ай бұрын

    ሴት ሱሪ ለብሳ ትሂድ፣ ከረቁታቸውን ይሂዱ።

  • @tahirkasim3703
    @tahirkasim3703Ай бұрын

    ብቻህን እንዲህ ከሚትለፋ ለውይይት ከአቡሃይደር ወይም ከመሀመድ ከዲር ጋር ቀርቤ ክርክር ትቀበላለህ?

Келесі