ለክፍል አንድ(፩) የዘወትር ጸሎት ማጠቃለያ

የቃል ትምህርት መማሪያና ሌሎችንም መጻሕፍቶቼን ለመግዛት ይህንን ይጫኑ amzn.to/41EwjsH I am directing you to Amazon market place
እስካሁን በዐውደ ትምህርት የተለቀቁት ቪድዮዎች “የዘወትር ጸሎት” የሚባለውን ክፍል የሚያጠቃልሉ ናቸው፤ ቍጥራቸውም 12 ሲሆኑ
እነዚህም
1. አአትብ ገጽየ
2. በስመ አብ
3. ነአኵተከ
4. አቡነ ዘበሰማያት
5. በሰላመ ቅዱስ ገብርኤል
6. ጸሎተ ሃይማኖት
7. ቅዱስ(፫/ሦስት ጊዜ)
8. እሰግድ ለአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ
9. ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
10. ነሐብ ሎቱ ስብሐተ
11. ሰላም ለኪ
12. ጸሎተ እግዝእትነ ማርያም
የሚባሉት ሲሆኑ፡ ሁልጊዜ የሚጸለዩ፣ ከሌሎች ከሰኞ እስከ እሑድ ከሚጸለዩ የጸሎች ክፍሎች ሁሉ ጋር የሚባሉ፡ ማለት ነው።
በዚህ በዐውደ ትምህርት ቻናል የቃልና የንባብ ትምህርቶች ብቻ ይሰጣሉ፡ አነዚህም የዘወትር ጸሎት፣ ውዳሴ ማርያም፣ አንቀጸ ብርሃን፣ ይዌድስዋ፣ መልክአ ማርያም፣ መልክአ ኢየሱስ፣ ፊደል፣የንባብ አይነቶች፥ግእዝ፣ ውርድ ንባብ፣ ቁም ንባብ፣ በመልእክተ ዮሐንስና በመዝሙረዳዊት መሠረት እንማራለን። ሰብስክራይብ፣ ላይክ፣ ሼር አድርጉ፣ አስተያየትም ስጡ፤ እግዚ አብሔር ይባርካችሁ፣ የእመቤታችንና የቅዱሳኑ አማላጅነት አይለያችሁ። መምህር መላኩ አስማማው ዘዐውደ ትምህርት ወዘአውደ ጥናት፣ወዘአውደ ጥናት ዘግእዝ፡

Пікірлер: 5

  • @taybaa8158
    @taybaa81584 ай бұрын

    አሜን

  • @furnomamo457
    @furnomamo4572 ай бұрын

    amen qalhewoti yasmline

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot73 ай бұрын

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @user-rr5mh3qf5i
    @user-rr5mh3qf5i2 ай бұрын

    Klehyowet yasemalen betame enamsegnaln yagelgelte zemnehn yebarkwe

  • @user-xc7jv9ko3o
    @user-xc7jv9ko3o6 ай бұрын

    Aamm

Келесі