💦 ለ ኢድ ለሙቢ እና ለ ሀሰን ስጦታ ሰጠዋቸው😱

‪@marketube391‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@Efrem946‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@comedianeshetu‬

Пікірлер: 1 300

  • @Mubitube01
    @Mubitube013 ай бұрын

    ዊናዬ ክበርልኝ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @OkOk-re3ut

    @OkOk-re3ut

    3 ай бұрын

    ኢድ ሙባረክ ሙቤ❤❤🙏

  • @ZahraMohammed-pb8mk

    @ZahraMohammed-pb8mk

    3 ай бұрын

    ዊና ምርጥ ሠው❤❤

  • @dinikolove4185

    @dinikolove4185

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @ZahraMohammed-pb8mk

    @ZahraMohammed-pb8mk

    3 ай бұрын

    ዛሬ 100kባሥገባሁት ብየ ተመኘሁ ዊና ምርጥ ሠው እባየን አመጣው❤❤❤❤❤

  • @user-gd1gu5gk8h

    @user-gd1gu5gk8h

    3 ай бұрын

    ይገባሀል ሞቤአችን

  • @BirukTube1624
    @BirukTube16243 ай бұрын

    እንኳን አደረሳቹ ሙቢ እስቲ ሙቢን የምትወዱ በላይክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yehmdar

    @yehmdar

    3 ай бұрын

    ቡራችን

  • @mekiyatube2063

    @mekiyatube2063

    3 ай бұрын

    እናመሰግናለን ቡራ

  • @NESRiyaAOWL

    @NESRiyaAOWL

    3 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @GGh-rl8mw

    @GGh-rl8mw

    3 ай бұрын

    Hii

  • @Almaz-to4ms

    @Almaz-to4ms

    Ай бұрын

    ​@@yehmdar ዊናበጣምአዲናቂህነኝመልካም ስራወችህደስሲሉ

  • @user-ng1om1tm5n
    @user-ng1om1tm5n3 ай бұрын

    ለእኛ ለሙስሊሞች ትልቅ ስጦታ መስገጃና ቁርአን ነው

  • @AaA-rj7wo

    @AaA-rj7wo

    3 ай бұрын

    በጣም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zainabazainaba1936

    @zainabazainaba1936

    3 ай бұрын

    በጣም ይክበርልን

  • @user-gb2zd3ie6f

    @user-gb2zd3ie6f

    3 ай бұрын

    በጣም

  • @user-kw9ov7ur7n

    @user-kw9ov7ur7n

    3 ай бұрын

    በጣም

  • @user-rt7my9he1p

    @user-rt7my9he1p

    3 ай бұрын

    በጣም

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali3 ай бұрын

    እስቲ ዊናዬን እና ሙቢዬን የምትወዱ በላይክ ብቻ አሳዩን 🎉🎉🎉

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j3 ай бұрын

    የሙቤ ወዳጆች ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የማታ እጀራ የነፃነት ኑሮ ያድላቹ

  • @IjhgdscYtrdgb

    @IjhgdscYtrdgb

    3 ай бұрын

    አሚን

  • @temerali

    @temerali

    3 ай бұрын

    አሚን

  • @UdUr-ml7fy

    @UdUr-ml7fy

    3 ай бұрын

    አሚንን ያረብ😢😢

  • @hfjd2162

    @hfjd2162

    3 ай бұрын

    አሚን አሏሁመ አሚን

  • @Iguf-oj3yc

    @Iguf-oj3yc

    3 ай бұрын

    አሜን

  • @user-ml1qh3yb4g
    @user-ml1qh3yb4g3 ай бұрын

    ዊናየ ፈጣር የክብርህ አድነታቹሁ ስያምር ዊና ምትወዱ ምታደንቁት ላይክ❤❤❤❤❤

  • @user-gt6lm8eb2z

    @user-gt6lm8eb2z

    3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @mekiyatube2063

    @mekiyatube2063

    3 ай бұрын

    እሱን አለማድነቅ አይቻልም አስተዋይ መልካም ሰው

  • @user-xv6ny7by2t

    @user-xv6ny7by2t

    3 ай бұрын

    ደምሪኝዉደ😊

  • @user-ok4eu6mn5c
    @user-ok4eu6mn5c3 ай бұрын

    ወላሂ ዊና የምር ሰው የምር ሰው አክባሪ ሠው ወዳጂ ነው ሀቂቃ ለኔ የተሠጠኝ ያክል ነው ደስስስ ያለኝ ለእኛ ለሙስሊሞች ትልቁ ስጦታ ቁረዕን እና መስገጃ ነው እንዳስደሰትካቸው አተንም የምታስበው ነገር ሁሉ ተሳክቶልህ አላህ ያስደስትህ ሙቤና ሀሠንም በሰገዳችሁ ስአት በድአችሁ እንዳትረሡት ወንድም አመችነታችሁን አጠንክሩ💓_ *_ኢድኩም ሙባረክ ጀሚዕን_*

  • @maritatube-5352
    @maritatube-53523 ай бұрын

    የስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ እኳን ለኢድ አል ፈጥር በሰላም በጤና አደረሳችሁ #ኢድ_ሙባረክ🕋🕌&⛪️⛪️👌💜🥀

  • @saada8052

    @saada8052

    3 ай бұрын

    አለይናዋአለይኩም

  • @user-ru6up4iv4k

    @user-ru6up4iv4k

    3 ай бұрын

    እንኳን አብሩ አደረሰን ማማዬ

  • @mekiyatube2063

    @mekiyatube2063

    3 ай бұрын

    አለይነ ወአለይኩም እናመሰግናለን🎉🎉

  • @user-er4nb7ug9v

    @user-er4nb7ug9v

    3 ай бұрын

    እኳን አብሮ አደረሰን

  • @AhgDhg-fy6p
    @AhgDhg-fy6p3 ай бұрын

    ወላሂ ለኛም በጣም ደስ ብሎናል ሃይማኖት ቤር ዘረኝነት እኔ ግን ዘረኛ ምን እንደሆነ ራሱ አላውቅም ምርጥ የስልጤ ልጅ ነኝ አንተ ግን ለሞቤ ብቻ ሳይሆን ለመላው እስልምና ተከታዮች ደስ ይላቸዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ አላህ በወጣ የተካለ ልክ

  • @user-ud3uv3bu7h

    @user-ud3uv3bu7h

    3 ай бұрын

    🤙🤙🤙🤙❤❤🎉🎉

  • @AaA-rj7wo

    @AaA-rj7wo

    3 ай бұрын

    በጣምነውወላሂ ደስያለኝ እኮንአደረሳችሁቴል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-cd7fv9hd3k

    @user-cd7fv9hd3k

    3 ай бұрын

  • @AhgDhg-fy6p

    @AhgDhg-fy6p

    3 ай бұрын

    @@AaA-rj7wo እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @AhgDhg-fy6p

    @AhgDhg-fy6p

    3 ай бұрын

    🖐️🥰@@user-cd7fv9hd3k

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b3 ай бұрын

    ለዚህ ነዉኮ ክሪስቲያኖች ጨዋ ናችዉ የምለዉ ትለያለህ ዊናየ ኮሜት ፅፌ አላዉቅም የመጀመሪያየ ነዉ ግን እከታተለሀለሁ በርታ ዊናየ ዛሬ ኢድ ደስስስ ብሎኝ ነዉ የዋልኩት አልሀምዱሊላህ ❤❤❤❤❤

  • @user-em5ys4iv5f

    @user-em5ys4iv5f

    3 ай бұрын

    በትክክል እህቴ

  • @user-rb6oq2qc4c

    @user-rb6oq2qc4c

    3 ай бұрын

    ከጎንደር ክርስቲያን በስተቀር ሁላቸውም መልካም ናቸው

  • @etetewami9042
    @etetewami90423 ай бұрын

    ሙቢ ሐሰን ኢድ ሙባረክ።። ሙቢ ዊናየን በደንብ መርቀው።። የልጅ አስተዋይ ነው

  • @naimahussain9897
    @naimahussain98973 ай бұрын

    ዊናዩ ምርጠሰዉ ❤❤❤❤❤ዊናንነ100Kእናስገባዉ የማዳምቅመሞች❤❤❤❤

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty51143 ай бұрын

    ዊናየ ምርጥሰዉ ሙቢ ሀሠን ኢድ ሙባርክ❤❤❤❤

  • @Mubetube2
    @Mubetube23 ай бұрын

    ማሻአላህ ዊናየ አንተ ምርጥ ጓደኛ ነህ ፈጣሪ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስክ👍🙏ሰብ አድርጉኝ ምርጦቸ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p3 ай бұрын

    ወላሂ ያዛድሮ ራማዳን ይላያል 😢😢አያማኖት ሳይጋድባቻው አስፋጥርው አውንም ላሂድ ስጦታ ባጥም ነው ወላሂ ዳስ ያላኝ ማነው እዳኔ ዳስ ያላው 😢እቺ ነት ኢቶብያነታችን 😢 አላህ ሆይ አጋራችን ሳላማን ማልስልን 😢ያርብ 😊🎉❤😢

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p3 ай бұрын

    እኔ ሁልግዜ የማስበው ዉና ሄሉዬ ከውድእናታቸው ተገናኝተው ደስስስስስስብሎቸው እድኖሩ ሞኜቴነው ወላሂ የኔየዋሆች ያውሀሳቤ በመልካምነት አስቡት ውዴቼ

  • @enanu7590

    @enanu7590

    3 ай бұрын

    በጣም

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare41373 ай бұрын

    አይ አብርሃም ሙቢን ጣል ጣል አርጎታል ሩታ ካገኘ ቡሃላ ዊና ጎበዝ ልጅ👍

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    3 ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ 7:50

  • @user-qd3sf1mi1r

    @user-qd3sf1mi1r

    3 ай бұрын

    ኧረ አታጣሉ

  • @user-lg9dd5ub8p

    @user-lg9dd5ub8p

    3 ай бұрын

    እረ አያደርገውም አብርሽ

  • @NaeemaImam-tp9fp

    @NaeemaImam-tp9fp

    3 ай бұрын

    አንዳች ቦደ ጭንቅላት ያለው አለ ግን

  • @user-el1pw2tm9h

    @user-el1pw2tm9h

    3 ай бұрын

    የፈጣሪያለህወላሂ ምናፍቅርንብታስቡ እዳችያሉትናቸዉእኮ ሀገርንያጠፉት

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee3 ай бұрын

    አረ የብታጂራ ልጆች እውነት ተለያላቹ ሙቢ ሀሰን እንኳን አደረሳችሁ

  • @etetewami9042
    @etetewami90423 ай бұрын

    ዊናየ አንተ የልጅ አስታዋይ ነህ።።ተባረክ

  • @NadiaDabash
    @NadiaDabash3 ай бұрын

    .ዊናዬ..በጣም.አዲናቂህነኝ.ለሠዉ.ሀይማኖት.ያለህ.ክብር.በጣም.ደሥይላል.አላህ.ይጨምርልህ

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f3 ай бұрын

    ሙስሊም እህት ወንድሞች ኢድ ሙባረክ

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    3 ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ

  • @AaA-rj7wo

    @AaA-rj7wo

    3 ай бұрын

    ደምሬኝ🎉🎉🎉🎉

  • @Helutube-tv3ce
    @Helutube-tv3ce3 ай бұрын

    አረብ ሀገር የምትኖሩ እቶቼ እንኳን አደረሳቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rb7qz6ci5f

    @user-rb7qz6ci5f

    3 ай бұрын

    እኳን አብሮ አደርሰን❤❤❤❤❤❤

  • @user-ef5er6ej3c
    @user-ef5er6ej3c3 ай бұрын

    ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ እንኳን በሰላም በጤና አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @seadagetent4798
    @seadagetent47983 ай бұрын

    ዊናየ ምርጥ የጎደኛ ጥግ ሙቢ እና ሀስን ኢድእ ሙባርክ

  • @djdave4009
    @djdave40093 ай бұрын

    ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስቲያኑ ተዘነጋሽ እንደዉ ኢትዮጵያ መሆኑ❤❤❤❤❤

  • @tsehaymelese9126
    @tsehaymelese91263 ай бұрын

    በእዉነት በጣም ደስ ብሎኛል ዊናዬ የኔ መልካም ሰው ወንድም ሀሰን እና ወንድም ሙቤ ኢድ ሙበርክ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate97103 ай бұрын

    ወይናዬ የሰው ጥግ ❤❤❤❤❤❤የእስልምና እምነት ተከታይዎች እድ ሙባረክ ❤❤

  • @user-fb2pw1ui9v
    @user-fb2pw1ui9v3 ай бұрын

    ዊናዬ ስላከበርከን እናመሰግናለን ምርጥ ወድማችን ነክ

  • @user-kv5tw2sz6k
    @user-kv5tw2sz6k3 ай бұрын

    የትንሽ ትልቅ መልካም አስታዋይ ልጅ ነህ በጣም አድናቄህ ነኝ

  • @SaadSq-yl6uo
    @SaadSq-yl6uo3 ай бұрын

    ማሻአላህ መልካምነት ለራስነው አላህ ይጨምሪልህ ዊናዬ ወድሜ❤

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    3 ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ 2:32

  • @simeranred3153
    @simeranred31533 ай бұрын

    ዊና ዬ አላህ የከብረከ ሀሰን ግን ሁሉ ፈተከን ፈገግ አደረገዉ ፈገግታ ሱና ነወ❤❤❤❤

  • @user-xj1vg7in1y
    @user-xj1vg7in1y3 ай бұрын

    ዊናታ ትልቅ ሰው አይለያችሁ ያመት ሰው ያርገን ከቁጥር ሳያጎል

  • @user-bz5jm5kh9d
    @user-bz5jm5kh9d3 ай бұрын

    ወላሂ ትልቅሥጦታ ነው ዊናየ ወላሂትልቅሥጦታነውዊናየእናመሠግናለን

  • @askidesta4271
    @askidesta42713 ай бұрын

    ኢድ ሙባረክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ❤❤❤❤

  • @erahema-yk8kx
    @erahema-yk8kx3 ай бұрын

    ይህ ልጂ❤ ለሰው ያለው ክብር ማሻ አሏህ ነው ወላሂ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎁

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7wАй бұрын

    ማሻአላህ ተባረከላህ ዊናየ❤❤❤❤❤ ሙቢና ሀሰን በሰገዳቺሁ ቁጥር ሁሉ ዱአ አርጉለት

  • @user-wh8os2iq4j
    @user-wh8os2iq4j3 ай бұрын

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እኳን ለኢደል ፋጥር በሰላም አደረሳቸ ኢድኩም ሙባረክ♥♥♥♥

  • @Sariy177
    @Sariy1773 ай бұрын

    ሙስሊሞች እንኳን አደረሳችሁ❤

  • @wowo-rahme

    @wowo-rahme

    3 ай бұрын

    እኮን አብሮ አደረሰን ውዴ

  • @user-wp9ho7rk9i
    @user-wp9ho7rk9i3 ай бұрын

    ለእኛ ለሙስሊሞ ች ትልቁ ስጦታ ስጃዲ እና ቁረአንነዉ

  • @ZebenayBirara

    @ZebenayBirara

    3 ай бұрын

    Ok

  • @user-gd1gu5gk8h
    @user-gd1gu5gk8h3 ай бұрын

    ዊና ምርጥ ሰው 100K ቢገባ ብየ ተመኘሁ 🙏🙏🙏ሰብ እያረጋችሁ ቅመሞችዬ

  • @Saida-on5rg
    @Saida-on5rg3 ай бұрын

    ዊናዬ ክበርልኝ ፍቅራቸውን ያዝክላቸው ወላሂ በጣም ደስ የሚል ማሻአላህ ጓደኝነት አላህ ነገር ይጠበቃቸው ሁኔታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeharatube1
    @zeharatube13 ай бұрын

    Masha Allah❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube20633 ай бұрын

    ለእኛ ለሙስሊሞች ከአሏህ ቃል ቁርዓን በላይ ስጦታ የለም ወሏሂ በጣም ነው ደስስስስስ ያስባልከን ዊናዬ እናመሠግናለን ሙቤ & ሀሠን ኢድ ሙባረክ አለይና ወአለይኩም ሷሊሀል አዕማል🎉🎉🥀🥀

  • @user-ko8so4mc3t
    @user-ko8so4mc3t3 ай бұрын

    እኳን አደርሳችሁ መላው የስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ኢድ ሙባረክ❤️❤️❤️❤️አድ ጥያቄ አለኝ ምነው ከነአብርሽ ጋር አብሮ መስራት አቆመ ሙቤ በሰላም ነው

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail20983 ай бұрын

    ❤❤❤❤ደስ ስትሉ ዊናዬ ጌታ ያክብህ ሙቤና ሀሰን መልካም በ አል

  • @user-kr5tr9kc4p
    @user-kr5tr9kc4p3 ай бұрын

    ዊናዬ ምርጥ ሰው ትለያለህ

  • @user-vl8fi9md4s
    @user-vl8fi9md4s3 ай бұрын

    ዊናነት ክበርልኝ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ❤❤❤👈

  • @umufaruqtube622
    @umufaruqtube6223 ай бұрын

    ቡታጂራወች ልዩ ናችሁ ወሏሂ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ፍቅርን በናንተ ውስጥ አየን ክበሩልን

  • @zinashzinash6864
    @zinashzinash68643 ай бұрын

    ዛሬ መጀመሪያ ነኝ 🥰🥰

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali3 ай бұрын

    ዊናዬ እንደ አከበርካቸው እግዚአብሔር ያክብርክ አባቴ በዚው ሀጋጣሚ መላው የሙስሊም እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳቹ እህት ወንድሞቼ 🎉🎉🎉🎉

  • @ayoomalenezi4226
    @ayoomalenezi42263 ай бұрын

    ኢደ ሙባረክ ውዶች ማሻአላህ ውደሰጥታነው ክብረልን ዊና

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem3 ай бұрын

    ማሻአላህ በጣም የሚያምር ስጦታ ነው በወጣ ይተካ አላህ ይጨምርልህ ዊናየ❤

  • @mdmaybe224
    @mdmaybe2243 ай бұрын

    ሰብስክራይብ አድርጉት ውዶቼ

  • @user-sl1yg3kv6l
    @user-sl1yg3kv6l3 ай бұрын

    ዊናየ ሄሉ ማርቆስ ቡርኬ ኤፋ ጠፍተዋል በሰላም ነው ተናፍቀዋል 😢😢 እደኔ የናፈቀ አለ እስኪ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vp6oe9vb9m
    @user-vp6oe9vb9m3 ай бұрын

    ክበርልና ዊና ማሻአላሕ መልካምነት ለራሥነዉ ምርጫሕ ደሞ ማሻአላሕ ትልቅስጦታነዉ በርታ🌹🌹🌹🌹

  • @user-kd4vu2hr9m
    @user-kd4vu2hr9m3 ай бұрын

    ዊናየ አሏህ ያክብርክ የኔ ወዲም

  • @sadaawel8097
    @sadaawel80973 ай бұрын

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እኳን ለኢደል ፈጥር በሰላም አደረሳቹ ኢድኩም ሙባረክ

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    3 ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ 1:39

  • @saada8052

    @saada8052

    3 ай бұрын

    አለይናዋአለይኩም

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu30363 ай бұрын

    ዊና ጥሩ ሰው ሁሉን የምታከብር እግዚአብሔር❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Susu_Q1
    @Susu_Q13 ай бұрын

    ምርጥ ሰው ናችሁ ከፖለቲካ ና ከሀይማኖት ነፃ የሆናችሁ❤❤😍😍

  • @user-gx2ii2gAmarech
    @user-gx2ii2gAmarech3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @zanb6852
    @zanb68523 ай бұрын

    መቸም ውይናን እምታገባ ሴት 2ለ ሰባት ሱባየ ገብታ የተማፀነች ናተብየ ነው እማሥበ ዊናየ ለሠው ያለው ክብ ስርአቱ የሠው መጨረሻ እግዚአብሔር አይቀይርብህ ሙሥሊም እህት ወድሞቸ እኳን አደረሣችሁ ኢድሙባረክ❤❤❤❤❤

  • @user-pi3wn7zg8m
    @user-pi3wn7zg8m3 ай бұрын

    ማሻላህ❤❤❤

  • @rabiajemal4295
    @rabiajemal42953 ай бұрын

    ማሻ አላህ

  • @Rahmamangstu
    @Rahmamangstu3 ай бұрын

    ማሻ አላህ ደስ ስትለ አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራችሁ

  • @Fatima-mo3ub
    @Fatima-mo3ub3 ай бұрын

    ማሻአላህ የኔወድም እኮንአብሮአደረሰን🌹🌹🌹🌹🌹🌹ማሻአላህአላህ በህይርነገር ያሰትዉሰህ

  • @user-pm4yp4xf5u
    @user-pm4yp4xf5u3 ай бұрын

    Mashalha mashalha wina brother malkaminati larasi nawu ❤❤

  • @martooe6746
    @martooe67463 ай бұрын

    ወሣኝ ሠው በጣም አስተዋይ ነህ ዊናየ

  • @user-jg4cx5nt1z

    @user-jg4cx5nt1z

    3 ай бұрын

    ሳብስክራይብ ኣሪጊልኝ ውድየ 😊😊😅😅

  • @meseretbayssa3518
    @meseretbayssa35183 ай бұрын

    Woow♥️betami desi telalchuu egezaberi fekerchuni yabezaa🥰🥰🥰

  • @fatumaMehamed-tl2om
    @fatumaMehamed-tl2om3 ай бұрын

    ማሻአሏህ ወንድማችን ዋና እናመሠግናለን ሁሌየም ከፍ በልልን❤❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds22592 ай бұрын

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @user-os5vo4gz4y
    @user-os5vo4gz4y3 ай бұрын

    ውናየ ተባረክ ❤እናታችሁን አግኝታችሁ ደስታችሁን አላህ ያሳየን

  • @user-fc4vr3td5r
    @user-fc4vr3td5r3 ай бұрын

    ለመላዉ የእስምና እምነት ተከታዩች ኢድ ሙባረክ ብያለሁ ዉይናየ ፈጣሪ ያክብር የምር እናተ በጣም ልዮ የሆናችሁ ልጆች ናችሁ

  • @user-bt3lw5df2d
    @user-bt3lw5df2d3 ай бұрын

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ff1sv6km2g
    @user-ff1sv6km2g3 ай бұрын

    ኢንኳን አብሮን አዳረሳን 😍 ዊነ ማልካም አስታወይ ሰው ክባርልን

  • @user-ok4vr7tg8x
    @user-ok4vr7tg8x3 ай бұрын

    ዊናየ የኔ ወድም መወለድ ቋንቋ ነው ደስ ይላቅ መፀሀፍ ባልጀራህን እንደራስህ ውደድ ነው የሚለን ልክ ነው ወድሜ ሰላምህ ይብዛልኝ

  • @user-vt3ir1mj3n
    @user-vt3ir1mj3n3 ай бұрын

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ለቤትህ አድስ ነኝ ጀዛከላህ ኸይር ዊና ❤❤ ኢድ ሙባረክ ተቀበል አላህ ወሚና ወሚንኩም ሳሊሀ አእመል❤❤❤❤

  • @user-ji8hm6lh3s
    @user-ji8hm6lh3s3 ай бұрын

    ማሺአላህ

  • @user-fn3rc1ln7e
    @user-fn3rc1ln7e3 ай бұрын

    Masha allha❤❤❤

  • @user-by3uh2rc9l
    @user-by3uh2rc9l3 ай бұрын

    ይህ ቶብ የሚለብሰው ልጅ መሻአላህ ሁሊ ለብሶ ሳየው እደት እደሚያምርበት መሻአላህ አሏህ ይጠብቃቹሁ ዊናየ ክበርልን ከመላው በተሰቦችጋር አሏህ ይጠብቃቹሁ

  • @user-pm4lk9yt7d
    @user-pm4lk9yt7d3 ай бұрын

    ይዩናየ በጣም እናመሰግናለን በወጣ ይተካ

  • @MadenaAdeim
    @MadenaAdeim3 ай бұрын

    ዉናየ አላህ ትክክለኘዉን መገዱ ይምራህ በጣ

  • @user-dm9pu1kq1e
    @user-dm9pu1kq1e3 ай бұрын

    Masha allah ❤❤🙏🏻

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw38043 ай бұрын

    wow የሄሉዬ ወንድም ዊና በጣም ደስ ይላል እንዲህ መከባበራችን ደስ ይላል ዊና እግዚያብሄር ይባርክህ ❤❤🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @kamaryadalmolokamaryadalmo4347
    @kamaryadalmolokamaryadalmo43473 ай бұрын

    ዊና አላህ የክብርህ ወላሂ በጣም ዳስ ይላል ከሙቤ ቤት ነው የማጣውት ሰብስክረይብ አድርጌሃላው ጡሩ ላሚሰራ ሰው ይጋበዋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizuayele1871
    @bizuayele18713 ай бұрын

    ❤❤❤ዊናዬ ተባረክ የኔ አስተዋይ ወንድም ተባረክ እንኳን አደረሳችሁ ሙቢዬ ሀሰንዬ መልካም በአል❤

  • @makamohamed3279
    @makamohamed32793 ай бұрын

    እናመሠግናለን ዊናዬ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume77263 ай бұрын

    ዊናዬ ምርጥ ጉዋደኛ ተባረክ እግዚአብሔር ያክብርህ ❤ሙቢ ሃሳን እንኩዋን አደረሳችሁ Eid Mubarak🎉🎊

  • @MEDINAOMERUMER
    @MEDINAOMERUMER3 ай бұрын

    ማሻ አላህ 🎉🎉🎉

  • @saadalhbshi4453
    @saadalhbshi44533 ай бұрын

    ማሻአላ ዊናየ አላህ ያክብርህ

  • @Zuzutube113
    @Zuzutube1133 ай бұрын

    ማሸአላህ ብሮ ክበርልን

  • @Sdjarsoo
    @Sdjarsoo3 ай бұрын

    Masha Allah Allah yekaberk

  • @bekrinassr383
    @bekrinassr3833 ай бұрын

    ማሻ አላህ🙏❤❤❤❤❤❤

  • @ZulfaZulfa-me7st
    @ZulfaZulfa-me7st29 күн бұрын

    አዎ በትክክል

  • @muminam249
    @muminam2492 ай бұрын

    ትለያለህ ዊናዬ በርታ ባሀይማኖት እንዳትለያዩ እሽ ደሞኮ ቃላት አጠቃቀምህ ደስ ስትል ዊናዬ ደሞ ታናሽ ውንድሜን ነው እምትመስለኝ

  • @ZahraMohammed-pb8mk
    @ZahraMohammed-pb8mk3 ай бұрын

    ደሥ ሢሉ በአላህ ኡፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤❤ የምር እባየን ነው ያመጣው

  • @HaidarAlali-bm7bf
    @HaidarAlali-bm7bf3 ай бұрын

    ማሽላ አላህ ተባረክ አላህ የኔ አባት ዊናዬ ከሴጦታዎችን ሁሉ በላጭ ነው የእውነት❤❤

  • @user-jf8vj5lu6l
    @user-jf8vj5lu6l3 ай бұрын

    Wow batam dase yelal Eid mubarak

  • @user-bp5zf7ke8s
    @user-bp5zf7ke8s3 ай бұрын

    ማሻአላልህ ዊናየ ተባረክ

  • @djjdjchkv
    @djjdjchkv3 ай бұрын

    ዊይናዬ ምርጥ ሰዉ አላህ ያክብርህ ሙቤ ሀሰን እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd3 ай бұрын

    እኳንአብሮአደረሰን ማሻአላህ ምርጥ ሶጦተነው መስገጃናቁርአን ትልቅ ስጦታ ነው ለኛለሙስሊሞች

Келесі