ለህይወቴ ያሰጋኛለል የልጄ አያት ታስገድለኛለች

Ойын-сауық

ለህይወቴ ያሰጋኛለል የልጄ አያት ታስገድለኛለች
ከአሰሪዎቼ ልጅ ነው የወለድኳት
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
#EndalkTube #endalktube2 #habmedia

Пікірлер: 427

  • @EndalkTube2
    @EndalkTube26 ай бұрын

    ክፍል 1 kzread.info/dash/bejne/c56J19qGiNbXgJc.htmlsi=5XD42whe6rkcmmKl

  • @user-ks7ok6co9m

    @user-ks7ok6co9m

    6 ай бұрын

    🙄🙄🙄🤔🤔🤔🤔🤔

  • @wubnashayele4906

    @wubnashayele4906

    6 ай бұрын

    Telegram layi naw😢ebakihin

  • @alemmola6407

    @alemmola6407

    6 ай бұрын

    ​@@user-ks7ok6co9m፣

  • @tsegaelias4373

    @tsegaelias4373

    6 ай бұрын

    Endalk Lejetewa gen Mawek alebat .yehe ye Manenet goday New . Ese meche .Biyanes Abatewa biyayat eko Tenech Liraralat yechil yehon . Echi Lej Enatewa yehone betehon .Endet new metehonew . Er Endalk be Egziabher Lejetewa Endetawek argat .

  • @selamsamerwit6471

    @selamsamerwit6471

    6 ай бұрын

    እዳልካችን እንካን በስላም መጣህ ውንደምዮ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Gudaan_Rabi
    @Gudaan_Rabi6 ай бұрын

    ፖሊስ ኮሌጅ በወር 2 ሰኣት ስልጠና ብትሰጥ ለሀገር እጅግ ይጠቅም ነበር እየደበደቡ ከሚያወጣጡ እንዲህ በቀላሉ የተዳፈነውን እውነት ያወጣሉ። እጅግ ድንቅ ነህ።

  • @user-up8d

    @user-up8d

    6 ай бұрын

    በትክክል

  • @user-ud9fy1cm9g

    @user-ud9fy1cm9g

    6 ай бұрын

    ትክክል ወላሂ በጣምሳኩ አየ ኮመታተሮች እናተ ባትኖሩ በማን እስቅነበርክክክ

  • @goldencell3461

    @goldencell3461

    6 ай бұрын

    ትክክል፣❤❤❤

  • @roziawoke1301

    @roziawoke1301

    6 ай бұрын

    you right 😢😢

  • @askualaregawi2963

    @askualaregawi2963

    6 ай бұрын

    በትክክል በእውነት። የእኛ አገር መርማሪ ከእንዳልክ መማር ነበረባቸው

  • @user-mt1kx5kc4o
    @user-mt1kx5kc4o6 ай бұрын

    እናትነት ኮ ለራስዋ መስዋእት አርጋ ለልጅዋ ትኖራለች😥🙏

  • @RehatLove
    @RehatLove6 ай бұрын

    የሴት ልጅ ፈተና መቸ ይሆን የሚያልቀዉ ግን እናቷም ልጅቱም ያሳዝናሉ😢

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera34126 ай бұрын

    የአንተ እናት ልጅ ብቻም ሳይሆን የወንዶች ቁና የሆነ ልጅ ወለድኩ ብላ ትኩራ !! ከምር ትችላለህ። ❤❤❤❤

  • @user-nd3de5hs6i
    @user-nd3de5hs6i6 ай бұрын

    እንዳልክ ምርጥ ሰው ስወድህ እኮ ምርጥ ጋዜጠኛ❤

  • @user-cj4rl3yc1b
    @user-cj4rl3yc1b6 ай бұрын

    እዳልክየ እንኳን ደህና መጣህ መርጥ ሰው የት ናችሁ የእዳልክ ወዳጆች 👍👍

  • @user-jo2td8mq8e

    @user-jo2td8mq8e

    6 ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MarufDelil

    @MarufDelil

    6 ай бұрын

    Aleni bero

  • @hiwet4932

    @hiwet4932

    6 ай бұрын

    በጣም ነዉ እኔም ምሳሳለት

  • @user-hw4ed6tp9n

    @user-hw4ed6tp9n

    6 ай бұрын

    አለን ደሞ ለእንዳልክ ምን ጥያቄ አለው

  • @hshs7s-nt9yh

    @hshs7s-nt9yh

    6 ай бұрын

    አለን፣አለን🎉

  • @zamzammohammed9789
    @zamzammohammed97896 ай бұрын

    ይህን ልጅ ኣለማድነቅ ንፉግነት ነው ወላሂ እንደት ኣርጎ እንደሚፍለፍለው ኣላህ ይጠብቅህ ወንድማችን❤

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh74096 ай бұрын

    የሴት መከራዋ ብዙ ነዉ 😢

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA6 ай бұрын

    እንዳልክ ምርጥ ጀግና ወንድማችን ጌታ ጥበቡን ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk6 ай бұрын

    እንዳልክዬ እንኳን ደህና መጣህ እድሜ ከጤና ተመኘሁልህ ልጅትዋ ለአባትነት ጥያቄዋ እንደ ሚመለሥላት ተሥፋ አረጋለሁ ጌታ ኢየሱስ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @sjsi6754
    @sjsi67546 ай бұрын

    አይ እናት ለራሷ እየጨለመ ባት ለልጇ የምታበራ እናት ለዘለዓለም ትኑር 😢😢

  • @Alazar_q12dt3ht8u
    @Alazar_q12dt3ht8u6 ай бұрын

    እንዳልክ ምርጥ ሰው እማምላክ ይጠብቅህ እናት ካለ ምክንያት አባት አትደብቅም

  • @mekdeswendemu3103
    @mekdeswendemu31036 ай бұрын

    እንዳልክ አንተ እኮ ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi11576 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሐገራችን ብዙ ወንጀል ሕዝቡ የሚሠማው የሚሔድበት በጉቦ የሠከሩ የሕግ ሠዎች ባሉበት እንደእንዳልክ ያሉ አመጣልን አሁንም ያብዛልን

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide50276 ай бұрын

    ወይ የኢትዮጵይ አያቶች ምነው አረመኔ ሆኑ ልጅ ፀጋ መሆኑን እረሱ እግዚኦ ማረን 😭😭😭

  • @zeharayimana6044
    @zeharayimana60446 ай бұрын

    የምርመራ ብቃት 100//100

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    5 ай бұрын

    ትክክል

  • @louatlouat8603

    @louatlouat8603

    5 ай бұрын

    ትክክል

  • @Maya-bf7gs
    @Maya-bf7gs6 ай бұрын

    የአጠያየቅ ብቃትህ ን አደንቀዋል ጌታይጠብቅህ

  • @faomifafii7596
    @faomifafii75966 ай бұрын

    ወይ እዳልክ የድካምህን አይቶ አላህ ፀጋዉን ያድልህ ሁሌም እናመሠግንሀለን

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s6 ай бұрын

    በጣም ሲስተመኛነህ ልጆች አለሽ እያልካት እዳትጠረጥር ልጅ አለችሽ አላልክም ልጅቷን እዳወራካት ቀድማ እዳትጠረጥር

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya16146 ай бұрын

    በጣም አሳዘነችኝ በእውነት ልትደገፍ ይገባል እነሱ የገንዘብ ከቤርቴ ሁነው እሷ ሰራተኛ ድሃ በመሆኗ መጠየፋቸው እውነት ፈጣሪ የስራቸው ይስጣቸው ሴች ልጃቸው ከዘበኛቸው ወልዳ ያሰማኝ🙏🙏🙏

  • @zuzu5545

    @zuzu5545

    6 ай бұрын

    😂😂😂

  • @louatlouat8603

    @louatlouat8603

    5 ай бұрын

    አይይይ ሰው የጁን አያጣም

  • @salamtigi4597
    @salamtigi45976 ай бұрын

    እነዳልክዬ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @erehanatube1667
    @erehanatube16676 ай бұрын

    የእንዳልክ አድናቂወች 👍👍👍👍👍👍👍

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube6 ай бұрын

    በየቤቱ ስንት ጉድ አለ 😢 ምስኪን የእናት መከራ😢

  • @user-kt1nv9it3y
    @user-kt1nv9it3y6 ай бұрын

    ጀግናው እንኳን ደህና መጣክ በርታልን

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu89626 ай бұрын

    የሐገሪ ሕዝብ ብዙ ብዙ ብዙ ጉዶች አሉ ዝምብለን ነው ነጠላ ነጥቀን ቤተክርስቲያን ምንሄድ ለስሙነው? አዘንሁ ገንዘብ አላፊ ጠፊም ነው ህሊናችሁ ግን የበሰበሰ የቆሸሸነው ደግሞ አትበሉትም ስለቃል አጠቃቀሜ ተመልካች ይቅርታ

  • @sarahmhomd6269
    @sarahmhomd62696 ай бұрын

    የደካሞች ኣባት ኮ ነህ የኔ ወንድም♥️🔥🌿

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i6 ай бұрын

    እናትየወ ግን😢😢😢ሰታሳዝን ልጀም መሃደር ልትረዳት ይገባል😢

  • @user-up8d
    @user-up8d6 ай бұрын

    አባቷን አግኘዉ ያበጠዉ ይፈንዳ

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g6 ай бұрын

    አይ እናት ዝናሽ ሀያትዋ እ ኮ16አመት በፊት አሁን እሷም ልብ ትገዛለች

  • @user-xu7ut7jk3y
    @user-xu7ut7jk3y6 ай бұрын

    ጀግናዉ like አድርጊያለዉ ይመችህ🎉❤

  • @habibasaid9142
    @habibasaid91426 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል በሀብት ተመክተው የሰው ህይወት ያበላሻሉ

  • @naidalo5047
    @naidalo50476 ай бұрын

    ወድማችን አድናቂህነኝ በርታ ብርታት ላተ ለልጅቱም ለናቲቱም አላህ ያስተካክልላቸው ዋናው ነገር ልጅቱ አባታን ማግኘታ ግድነው

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g6 ай бұрын

    ይገድለኛል ይፈልጠኛ አትበሉ ልጄ ማንነት ይወቁ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk6 ай бұрын

    እዳልክዬ እቺእናት በብር እየተታለችነው ከብር የሚበልጥ የልጅትዋ የአባትነት ጥያቄ የፈታላት ትምህርትዋ በሥነሥእራት ትማር አባትየው ልጅ በህግ ቢሆን ተገዶ ልችትዋ ማየትና መጠየቅ አለበት

  • @selmayoitbechannel4323
    @selmayoitbechannel43236 ай бұрын

    ፈጣረ ወጥቶ ከመቅርት ይጠብቀን👏

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu17096 ай бұрын

    ምን የምታውቅ አትመስልም እኮ ደግም. እውነት ለላልወቹ ደግም. በጣም ያማንዳዳ ስው እንደነገርችው የነገራሉ አንተ ጀግና ግን ክየት እንደመጣህ እኮ አያውቁም

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese26946 ай бұрын

    ኡፍፍፍ የሴት ህይወት ካባድ ነው ለእናት ካባድ ነው 😢😢

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg6 ай бұрын

    አይ እናት ለራሷ እየጨለመባት ለልጇ የምታበራ😢❤

  • @mesgbre
    @mesgbre6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንዳልክዬ የኛ አንበሳ እግዚአብሔር ይባርክህ! አሜን!

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq6 ай бұрын

    እንዳልክ ወንድማችን ከፈጣሪ በታች የተበዳይ አባት

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube6 ай бұрын

    የዝንድሮ ጉድ አያልቅም😢 ሴት ልጅ አባትዋ ሂውትዋ ነው 😢 አይ እንዳልክ ስታውጣጣ እኮ አይጣል 😂

  • @azkar8021

    @azkar8021

    6 ай бұрын

    እከመጨረሻው ስሚ ምን እንዳለች ሳታዳምጪ አትፍረጂባት ተገዳነው😢

  • @seniyasemantube

    @seniyasemantube

    6 ай бұрын

    @@azkar8021 ሰምቼዋለሁ መጨረሻ ላይ አሳዝናኛለች

  • @saadadxb8820

    @saadadxb8820

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤​@@user-nx4sj3cw8b

  • @saadadxb8820

    @saadadxb8820

    6 ай бұрын

    ​@@user-nx4sj3cw8bስወድህ የኔ መልካም

  • @user-lt2xg6er2j

    @user-lt2xg6er2j

    6 ай бұрын

    תמראשטו

  • @user-xg6ot7iw4b
    @user-xg6ot7iw4b6 ай бұрын

    እንዳልክ ቡዙ ዩቲበሮች አሉ። እንዳንተ ግን ማንንም አለየሁም።ረጅም እድሜና ጤና ይብዛልህ።

  • @febanlove2876
    @febanlove28766 ай бұрын

    እንዳልክዬ ተባረክ የተረሳ ነገር እውነት አወጣህ

  • @delelengliranso
    @delelengliranso6 ай бұрын

    እንዳልክ በናትህ ወደ ልጅቷ አባት ወይም አያቷ ጋር መሄድህ ስለማይቀር ልጅቱንና እናቷን በማይነካ መልክ እንደተለመደዉ ጥበብህን ተጠቀም በርታ አንበሳ ፈጣሪ ይጠብቅህ::

  • @yetbarek63
    @yetbarek636 ай бұрын

    ምስኪን ታዲያ አንች ምን አጠፋሽ፣በል እንዳልክ ይህችን ሴት መርዳት አለብህ።ልጅሽን በደንብ አስተምረሽ አሳድጊ፣እሷ ጠንካራ ስትሆን ፈልገዋት ይመጣሉ።

  • @user-nm6zw1jj9j
    @user-nm6zw1jj9j6 ай бұрын

    ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ሁሉ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi29636 ай бұрын

    እናትዋ ታሳዝናለች ለሂወትዋ ትሰጋለች እና ተባበራት እንዳልክየ

  • @user-yu3sw4es6z

    @user-yu3sw4es6z

    6 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @Hana-3838
    @Hana-38386 ай бұрын

    👍👍👍እንኳን ደሕና መጣሕ ደጉ ወንድማችን❤

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat73836 ай бұрын

    እደልከችን ዬኛ ጀግና እንወደአሌን ናፊ አማትኑርልንን

  • @nazretabebe836
    @nazretabebe8366 ай бұрын

    እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤😢😢😢

  • @sosojed416
    @sosojed4166 ай бұрын

    አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu29896 ай бұрын

    እኳን በሰላም መጣህ እዳልክን የምወዱ በላይክ አሳዩኝ

  • @bipbip941
    @bipbip9416 ай бұрын

    እዳልክየ እና አሁን የልጂቱ እጣ ፍታ ምን ይሆን እኪ መጨረሻውን አሳውቀን

  • @user-uw1dc5sg6r
    @user-uw1dc5sg6r6 ай бұрын

    እንዳልክ ማለት በጣም ጎበዝ መርማሪ ሰው ነህ ከመርማሪም ፖሊስ በላይ ነህ አንበሳየ እራስህን ጠብቅ ወንድም

  • @selamsamerwit6471
    @selamsamerwit64716 ай бұрын

    ያዝ እንግዲህ ማውጣጣት ትላለህ አፍርጠችው ግን እኔ የገርመኝ ልጅ ያለመፍለግ ጆሮ ጭው ያስብላል ምን አይነት የተርገመ ዘመን ነው የደርስነው ለስም ለዝና ውይኔ እናትየው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ግን ምንም አያመጡም ንግራያት

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i6 ай бұрын

    አያትየው በሰማይ እግዚአብሔር የስራቸውን እግዚአብሔር ይክፈላቸው እነሱ የምጨነቁት ለክብራቸው ነው ግን ሴቶች ልጆች የላቸውም ግን በልጆቻቸው ያገኙታል ግፋቸው የቤት ሰራተኛ እንደሰው አያዩም የኢትዮጵይ ሀፍታሞች ለምያልፈው ንብረት ብለው ግፍ ይሰራሉ

  • @adgi5072
    @adgi50726 ай бұрын

    እናት ሽ አመት ትኑር😢😢❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37536 ай бұрын

    እንዳልክዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ኑርልን ኑርልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zina5085
    @zina50856 ай бұрын

    አሳዘነችኝ ሴትዬዋ ግን የምር አይ የሴት መከራዋ❤❤

  • @MahletGiday
    @MahletGiday4 ай бұрын

    እንዳልክዬ ሺ አመት ኑርልን ያንተ ብቃት የምታውጣጣቸው ነገር ሁሌም ያስገርመኛል ዘመንህ ሁሉ እስከነቤተሰብህ የተባረኩ ይሁኑልህ

  • @z_juman
    @z_juman6 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ እዳልክየ ልጂቷም የጥያቄዋን መልስ እደምታገኝ ተስፋ አረጋለሁ በክፍል 3 እጠብቃለን

  • @Abraha609
    @Abraha6096 ай бұрын

    እራሳቸው የሆነ ጊዜ ላይ ፈልገዋት ይመጣሉ 😮😮

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe67226 ай бұрын

    እንዳልክ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @user-hc4si1yh9i
    @user-hc4si1yh9i6 ай бұрын

    እዳልክ ምርጥ ሰው❤❤❤

  • @user-yu3sw4es6z

    @user-yu3sw4es6z

    6 ай бұрын

    ትክክል በጠሚ ምርጥ. ሰው

  • @medujemal2981
    @medujemal29816 ай бұрын

    😢😢😢የኔ አባት እንዴት እንዳዛዘነኝ የማትረባ ሴት በዝሙት ለመውለድ አፏ ሞልታ አርግዣለው ማለቷ

  • @burukburuk3241
    @burukburuk32416 ай бұрын

    ምርጥ ወንድማችን እንወዳለን በሪታ ❤❤❤

  • @destasenbeto7038

    @destasenbeto7038

    6 ай бұрын

    😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @user-mq7fw6kb4m
    @user-mq7fw6kb4m6 ай бұрын

    አቤት አንተን ጀግና ሽ ጊዜ ላይይክ ቢደረግ አረግህ ነበር ሳደንቅህ እኖራለሁ ኧረ አላህ የህዲክ በቃ

  • @zinazina853
    @zinazina8536 ай бұрын

    ሰይሞት ሞተ ክምያስብል ፈጣሪ ሆይ ይጠብቀን 🙏🙏አገርቺን የገባው መንፈስ መንፈስ እንዳይ መስላችሁ 😢

  • @jabibabd6652

    @jabibabd6652

    5 ай бұрын

    ኪኪኪኪኪኪኪ

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d6 ай бұрын

    እዳልክየ የወዶች ቁና እዳተ ጀግና የሆነ ልጅ ፈጣሪ ይስጠኝ ለህዝብ ተቆርቋሪ❤🎉❤🎉

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d6 ай бұрын

    አተልጅኮ ትለያለህ የኔጀግና❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-cy4ex7yn6e
    @user-cy4ex7yn6e6 ай бұрын

    እንዳልክየ የኔ ወንድም ተባረክ እናት ኮ ቡዙ ተሸክማ ነዉ ምቲሄደዉ ኣዞሽ ❤

  • @user-wf2sc9in7l
    @user-wf2sc9in7l6 ай бұрын

    እናትየዋ ታሳዝናለች አይ ሀብት ሲበዛ ድሀን ማን ይወደዋል እናት ተባረኪ

  • @nadiaaklilu6097
    @nadiaaklilu60976 ай бұрын

    ሁሉም ነገር ሚዲያ ለይ አይቀርብም ሚስጥራቸውን ብትይዝላቸው ጥሩ ነበር

  • @user-lr1xg9vj4f

    @user-lr1xg9vj4f

    6 ай бұрын

    አዎ ልክ ነሺ ግን እኛ እሳ ምን ሊበቃን እህቴ እሱ ብቻ ስምቶ ዝም እረ አይሆንም 😅

  • @astermomo9433
    @astermomo94336 ай бұрын

    አንደዝህ ታሪክ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ሀፍታም ስለሆኑ ያሳፍራቸዋል መናገር አይችሉም ምክንይቱም በገንዘብ ልያጥፍዋችው ይችላሉ +ልጃቸው ክድሀ ወለደ እንዲባል አይፈልግም so please protect her ምንም እንታትሆን

  • @ambawyeshi1157

    @ambawyeshi1157

    6 ай бұрын

    ለምን ትልሻለች ለምን እምቢ አትይም እውነታቸውን ነው

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n6 ай бұрын

    አይ የሴት ልጅ ህይወት😢😢

  • @hanhn7623
    @hanhn76236 ай бұрын

    እንዳልክ.አንተ.ከፓሊስ.ትበልጣለክ.በርታ.ጀግና.ነው

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp6 ай бұрын

    የኛ ጀግና እንዳልካችን ሰላምህን ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halmaabc9097
    @halmaabc90975 ай бұрын

    እዳልክየ በጣም ትለያለህ❤❤❤❤❤በምን ቃል ልግለፅህ ቃል አጣሁልህ እኮ❤❤❤❤❤❤ልዩ ሰው ነህ የኔ መልካም አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hhjj6916
    @hhjj69166 ай бұрын

    አለን ❤❤❤እዱ ወደሜ አተእኩ ጅገናንክ ስራውን ተሰረዋል

  • @MssMedina
    @MssMedina6 ай бұрын

    እንዳልክ በጣም ጎበዝ ነህ የኣጠያየቅ ስልትህ በእውነት ጀግና ነህ ቀጥልበት የኔ ወንድም ❤❤❤

  • @HenokArega-qq7pr
    @HenokArega-qq7pr6 ай бұрын

    welcome bro እንዳልክ እንወዳለን❤❤🙏👍👍

  • @Z1861z
    @Z1861z6 ай бұрын

    አይ መወጠጠት ብሎ ዝም አረ ይመች እንደልክ አለህ ይጠብቅህ ትችልበተለህ መሸ አለህ እኔ እኮ ምትገርመኝ መቀነበበርህ መዉጨዉም አንተ ገነዉ 😅 መግብየዉም 😅 ተቆጠጠርከት መዉጨ አሰጠሀት አንተም መከር አንተም ከሰሽ 😅 አቦ ይመችህ

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk6 ай бұрын

    ጎበዝ አንደኛ ነክ መጨረሻዉ ማየት እንፈልጋለን በርታ

  • @sefinaahmed7792
    @sefinaahmed77926 ай бұрын

    ምስክን ወላሂ የኔ እናት😢

  • @user-ol1vf6bn6p
    @user-ol1vf6bn6p6 ай бұрын

    አምታደርገው በጣም ትልቅ ነገር ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @genetiligabawu1709

    @genetiligabawu1709

    6 ай бұрын

    አሜን፫

  • @ismaelahmed5048
    @ismaelahmed50486 ай бұрын

    እዳልክ በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን እንኳን አደረሰህ በርታ።

  • @benyamasgdom4722
    @benyamasgdom47226 ай бұрын

    May God bless this KZreadR Keep it up

  • @etetewami9042
    @etetewami90425 ай бұрын

    እንዳልክ ልጄ ጎበዝ ነህ።።የዚች ሴትዮ አይነት ገጥሞኝ ነበር።።እንደሷ ዝም ብየ ልጄ ሳታየው ሞተ።።ልጄ አባቷን አለማየቷ ሁሌ ትወቅሰኛለች።።ልጅሽን አስተዋውቂ ይቆጭሻል እህቴ።።

  • @mimochahin1335
    @mimochahin13356 ай бұрын

    😢እዳልክየ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅ አተጀግናነህ😢

  • @wellowello1084
    @wellowello108410 күн бұрын

    የኛ ጀግና ዘላለምየ የሠዉ ዘር እኦ ነህ ዉነት የምርመራ ብቃትህ ልዩነዉ አይይይይ የሴትመከራዋ ተናገሪ አቺ ሴት ዉሽት ጥሩ አይዳልም አሸ ብይ

  • @user-tl1hy7sv6h
    @user-tl1hy7sv6h6 ай бұрын

    ጀግና ነህ ፓሊስ እየደበደበደበ ከሚያስወጣ አንተ የበለጠ ማስተማር ትችላለህ

  • @mulubelay3831
    @mulubelay38316 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @kokobeasfaw1504
    @kokobeasfaw15046 ай бұрын

    ዋውውው ዛሬ 8ነኝ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ❤❤❤

  • @AaBb-kf3ze
    @AaBb-kf3ze6 ай бұрын

    እንዳልክዬ የኔ ጀግና ወንድም ❤❤❤❤❤❤ እንወድካለን❤❤

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi6 ай бұрын

    ውይ ማማየ አይዞሽ እንኳን ልጅሽ አደገችልሽ እንካንም ኖርሽ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi29636 ай бұрын

    የኛ ባለሀብት ለክብራቸው ብቻ ነው ሚጨነቁ እርጉሞች ልጅኮ ተፈጥራለችኮ ምነው ሸዋ ። እንዶም እንዳልክየ እንዳትለቃቸው። ለማህደር ይዘህ ወደ ቤታቸው ሂድ እንዳትለቃቸው።

  • @zinashsebsbe9485
    @zinashsebsbe94856 ай бұрын

    እንዳልክ እባክህ ጀምረኸዋል አባቷንም አገናኛት ታሳዝናለች ልጅት ባልሰራችው በደል አትቀጣ አደራህን

  • @user-yd6yq3ri4j
    @user-yd6yq3ri4j6 ай бұрын

    እግዚኦ😢😢😢 አቤት ግፍ በደል ክህደት አቤት ድሮስ ባለሀብት ዩምጠላው ለዚነው ለደሀ ያላቸው ስሜት የዘቀጠነው ክርስቶስ ተናግሮታል ሀብታም መግስተሰማይ ከሚገባ ግሙል በሙርፌ ቀዳዳ ብትሾልክ ይቀላል ብሎል ሰው እንዴት ይካዳል

  • @user-md8mk1sm3o
    @user-md8mk1sm3o6 ай бұрын

    ወድማችን እኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤

Келесі