ለደም አይነት ተስማሚ እና ከግሉትን ንጻ የሆነ የአተር ዳቦ አሰራር

Пікірлер: 112

  • @saramikhayel6573
    @saramikhayel65732 жыл бұрын

    አንተ መልካም ሰው ሰላም ነህ ጤናህን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ እንዳንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን🙏🙏

  • @yenenshkebed8412
    @yenenshkebed84122 жыл бұрын

    እግዜር ይስጥህ ወንድም ድቄታ ድቄቶችን ከልክለህን ጨንቆኝ ነበር ዳቦ ስለምወድ እናመሰግናለን ለደም ኦ ወች

  • @elsabethgebrecristos194
    @elsabethgebrecristos1942 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ወንድሜጥሩ አማራጭ ነው ያሳየኸን እሞክረዋለሁ

  • @everythinghappensforarease9121
    @everythinghappensforarease91212 жыл бұрын

    በጣም ሚያምር ለጤና ተስማሚ ዳቦ በጣም ጎበዝ።

  • @sophienur8116
    @sophienur81162 жыл бұрын

    Waw ግሩም ነው! እናመሰግናለን! ተባረክልን!

  • @wudefekadu3234
    @wudefekadu323411 ай бұрын

    በጣም ያምራል እናመሠግናለን።

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema77572 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለናለን ታሜ ስኳር ያለበት አተር መብላት ይችላል መልካም ምሽት

  • @habte-gebrielabera4731
    @habte-gebrielabera47312 жыл бұрын

    እውነት ነው በጣም መልካም ሰው ጌታ ዘመኑን በሙሉ ይባርከው

  • @user-kv2oi9se6x
    @user-kv2oi9se6x2 жыл бұрын

    ዋው ዋው ዋው በጣአም የሚገረምው ተባረክ

  • @HabeshaFamily
    @HabeshaFamily2 жыл бұрын

    ሀሪፍ ነው፤ እሞክረዋለሁ። ተባረክ 🙏

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh672 жыл бұрын

    በጣም የሚያምር ነዉ ከለሩም ቆንጆ ነዉ ተባረረ!!

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele13832 жыл бұрын

    በጣም እናመስግናለን ወንድማችን ተባረክ ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano47192 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ጤናማ ምግር እንድንመገብ ምታደርገውን ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም ❤️❤️

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu55632 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ይህማ መሞከር አለበት ግድነው በጣም ያምራል ተባረክ

  • @sabfeti366
    @sabfeti3662 жыл бұрын

    የኔወንድም እድሜና ጤና ይስጥክ ጠቃሚ ምክር አዘል የሆነተግባርነው የምታቀርብልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @frehabte7107
    @frehabte71072 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም አመሰግናለሁ ስለትጋትህ ስለምታቀርብልን ጠቃሚ ትምህርቶች

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen32122 жыл бұрын

    ወንድም ታሜ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪልኝ ጎበዝ በርታ ዳቦህ በጣም ያጓጓል 🙏🙏🙏

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema59392 жыл бұрын

    Tebarek betam be gugut neber yetebekut Egziabher yistihe !!!

  • @tehayetefera2747
    @tehayetefera27472 жыл бұрын

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba90232 жыл бұрын

    🍀🤜🏽🤛🏽አመሰግናለው ተባረክ ወንድም❤️

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife91682 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @marydavelove8496
    @marydavelove84962 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @lemlemnegusse2934
    @lemlemnegusse29342 жыл бұрын

    ተባረክ

  • @serkaddismekonn5261
    @serkaddismekonn52612 жыл бұрын

    ተባረክ!!!!

  • @fanatmeseret3199
    @fanatmeseret31992 жыл бұрын

    ተባረክ ወንድሜ

  • @mekonnen74
    @mekonnen742 жыл бұрын

    Thank you.

  • @seadaeshtu6867
    @seadaeshtu68672 жыл бұрын

    የኔ መልካም አቤትእርጋታ አላህ ይጠብቅህ አቦ

  • @yasenyasen1370
    @yasenyasen1370 Жыл бұрын

    ምርጥ የሆንክ ዶክተር

  • @senaitabraham3763
    @senaitabraham37632 жыл бұрын

    Thank you God Job ❤️💯✔️

  • @menberealemu6436
    @menberealemu64362 жыл бұрын

    Thsnks a lot.

  • @tiruneshwogayehu2499
    @tiruneshwogayehu24992 жыл бұрын

    Tebarek

  • @senaitgebrehiwet2851
    @senaitgebrehiwet28512 жыл бұрын

    Thank you my brother 🙏

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 Жыл бұрын

    Betam new Miyamrerew Abo Tebarek

  • @user-wl6zn3hk9q
    @user-wl6zn3hk9q2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዘመንህ ለበረከት ይሁን የአብርሃም እድሜ ይስጥህ 💐💐💐

  • @EthioFamilyTube

    @EthioFamilyTube

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @user-if1jx3uy5g
    @user-if1jx3uy5g2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @qweqwe444
    @qweqwe4442 жыл бұрын

    ሰላምህ ይብዛ ዶክተር

  • @alemmengistu2016
    @alemmengistu20162 жыл бұрын

    Dabo okay cool

  • @hanasisay7125
    @hanasisay71252 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል ያምራል ግን ሁሉም የደም አይነት ሊመገበው ይችላል ወይ?

  • @tirhasteklaytekle8818
    @tirhasteklaytekle88182 жыл бұрын

    God bless you brother 🙏🌷

  • @faithgeneration308
    @faithgeneration3082 жыл бұрын

    Betame teru enamesegnaken

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe38212 жыл бұрын

    Thanks 👍

  • @derkowrricbankiki-bl9gj
    @derkowrricbankiki-bl9gj5 ай бұрын

    Thank you very much bro ❤❤❤❤

  • @sameerasameera358
    @sameerasameera3582 жыл бұрын

    wandma tabarak takame meker nawo

  • @azitilove3408
    @azitilove34082 жыл бұрын

    ሽሮ በ ዳቦ መልክ 🥳

  • @lemlemargaw5524
    @lemlemargaw55242 жыл бұрын

    Wawoo!! ❤ than you..

  • @user-hv5zk9oz5f
    @user-hv5zk9oz5f2 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍

  • @BT-om1zl
    @BT-om1zl2 жыл бұрын

    Grazie Tame

  • @tigistsintayehu1461
    @tigistsintayehu14612 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መልሱን አግኝቼዋለሁ ጥሬውን ነው

  • @tsedeniaendale5934
    @tsedeniaendale5934 Жыл бұрын

    ከስንዴና ጓደኞቹ መላቀቅ እንደሚቻል በተግባር አስተማርከኝ (አዲስ እይታ 😍)። ጌታ አንተንና የአንተ የሆኑትን ሁሉ በጤናና በሰላም ይጠብቅ!

  • @sohiasohia8623
    @sohiasohia8623 Жыл бұрын

    Lante yagebach set endet yetadelech Nat ergata avec chnqlat geta settohal wendme tebarek

  • @elroiealemsegedworku9471
    @elroiealemsegedworku94712 жыл бұрын

    የኔ ወንድም እምልህ የለም ዘመንህ ይባረክ በስኬት ይባርክህ እባክህ ስለ አይን ውሃ መቋጠር ሬቲና አስተምረኝ

  • @fyoutube9268
    @fyoutube92682 жыл бұрын

    እ አተር ሽሮ እንጅ ሌላም ትሆናለች እዴ

  • @asmeretkidane
    @asmeretkidane2 жыл бұрын

    👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bg8495
    @bg84952 жыл бұрын

    The oven temperature is in degree centigrade or Fahrenheit?

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey79582 жыл бұрын

    It would be nice if you show practical so people understand what ingredients are used

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችኝ። እንሞክራለን ያለ እንቁላል መስራት ይቻላል ወይ።

  • @senaittesfay2718
    @senaittesfay27182 жыл бұрын

    Thank you so much. Can you show us how to make the bread. It would be very nice 👍

  • @helenkebede8434

    @helenkebede8434

    2 жыл бұрын

    Enamesegnaln wendm Shnbra gluten free new Weys gluten Alew? Bakel Ater gluten yalew Ymesleng neber?

  • @pinkandmorepink
    @pinkandmorepink2 жыл бұрын

    ጥሩ ሃሳብ ነው ሩዝ ዱቄት ቀይ ዱባ ጥቁር ሩዝ ?

  • @saratadesse4236
    @saratadesse42362 жыл бұрын

    ለAB blood type yhonal? Ene deit lay negn yhonegnal wey?

  • @BT-om1zl
    @BT-om1zl2 жыл бұрын

    Yale enkulale mesrat yichalale?

  • @user-ju6je4il2c
    @user-ju6je4il2c2 жыл бұрын

    👌👍👍🙏🙏🙏♥

  • @pinkandmorepink
    @pinkandmorepink2 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ነህ አቁር አተ ር ይሆናል ? ቀይ ዱባ ይሆናልብ ?

  • @lemlemnegusse2934
    @lemlemnegusse29342 жыл бұрын

    አጋግራለሁ ነገ ለቁርስ

  • @tigstgtacwe8579
    @tigstgtacwe85792 жыл бұрын

    Ymegermew ysoya milk serche westun edaltelew kebkolona sede gar gagerkut betam desylL

  • @bisratfanta3569
    @bisratfanta35692 жыл бұрын

    ምስር በእጀራ ይበላል? እባክህ

  • @wadolesahilu9180
    @wadolesahilu91802 жыл бұрын

    Ateru yiqolal woys tire? Tirewn yebuna mashi yifechal woy?

  • @haregituyerdaw4976
    @haregituyerdaw49762 жыл бұрын

    ሰላም ላንተ ይሁን ፣ ዝኩኒ የምትለው ዲባውን ነው ወይስ ውጫገር ያለውን ዝኩኒ ነው

  • @sofanimehamed472
    @sofanimehamed4722 жыл бұрын

    ሰላም ላንተይሁን ሽሮ ወጥ ከእነጀራጋ መብላት ትክክል አዪደለም ከሆንስ ከምንጋር እንብላዉ ፍቃድ ከሆን አንድ ነገርበለን

  • @alemmengistu2016
    @alemmengistu20162 жыл бұрын

    Hellow

  • @gideyhaila1646
    @gideyhaila16462 жыл бұрын

    Eahe ya Ataer dapo(( tigeray & Ertera Seraya yamebale yegagarale

  • @negedehaile7244
    @negedehaile72442 жыл бұрын

    በአልመድ ዱቄት ቢሰራሰ ይቻላል

  • @yayilyohannes9838
    @yayilyohannes98384 ай бұрын

    ያለ ዶቄት ይቻላል ወይ?

  • @semharbarekatab5430
    @semharbarekatab54302 жыл бұрын

    Glutenfrei mn new tkmun btgltxelenm tru nebete , Beacher gizie new yawekuten . Behulm Neger amesegnhalew🙏!

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru1132 жыл бұрын

    እናመስግናለን ታሜ ግን አተር ለታይፕ 2ስኮር በሽትኛ ይሆናል እንዴ ብትነግረን ለደም አይነት ኤ አመስግናለሁ ተባረክ

  • @haregeweyen315
    @haregeweyen3152 жыл бұрын

    አተሩ ገለባው ወቶ ነው?እስከ ገለባው ነው የምንፈጨው?

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer40192 жыл бұрын

    ሰላም ላንተ አትር ለስካር በሽተኝይመክራልእንዴ? ማለት የሽብራ ድቄት መሰለኝ እስቲመልሱን ስጠኝ ተባረክ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye37512 жыл бұрын

    ተባረክ ወንድም አለም አመሰግናለሁ ጋግሬ እሞክራለሁ

  • @selamhone3859
    @selamhone3859 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያውስጥ ስንዴ ከውጭ ማስገባት ትተን የስዴ ምርት በከፍተኛ እያመረትን ነው

  • @emebetworku7294
    @emebetworku72942 жыл бұрын

    የሽንብራ ዳቦ ነው ወይስ አተር

  • @tigistsintayehu1461
    @tigistsintayehu14612 жыл бұрын

    ሽንብራው የተቆላ ነው ወይንስ ጥሬ ነው

  • @coc_esayasgidisa9487
    @coc_esayasgidisa94872 жыл бұрын

    flavor vanilla ብንጠቀም እንችላለን በማርስ ብንበላው

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam68132 жыл бұрын

    እናመስግናለን!እርሾ በግራም 65 ቡለሃል በማንኪ ስንት? ወይም በ ፓኬት ስንት? ሌላ ለ ምንፃም በ እንቁላሉ ፍንታ ተልባ መጠቀም ይቻላል ወይ? እኔ በ እንቁላል ፍንታ ተልባ ስለምጠቀም ነዉ በፃም ስአት።

  • @tigstgtacwe8579
    @tigstgtacwe85792 жыл бұрын

    Ere D/r telegram lay leklh neber lelet lay ssrich tegetaterew egeren ysebsbgnal letensh dekika menseaew men yhon

  • @ellanizewedie2780
    @ellanizewedie27802 жыл бұрын

    ለሁሉም የደም አይነት ይሆናል????

  • @fatesaide5767
    @fatesaide57672 жыл бұрын

    ሰላም ነህ ውድ ወንድሜ ዝኩኒ ለደም አይነት ቢ ከማይፈቀዱ አትክልቶች ውስጥ ነው እና ችግር የለውም ወይ?

  • @bizuneshworku4144

    @bizuneshworku4144

    2 жыл бұрын

    Selam selam brother thanku for everything, please can you tell us about onion and bereberi, kariya because we Ethiopian using a lot

  • @pti3550
    @pti35502 жыл бұрын

    ሰላምወንድሜያንተሰልክፈልጌነበርየሚቻልከሆነ

  • @mekonnen74
    @mekonnen742 жыл бұрын

    ግን ለደም አይነት ኦ እንቁላል አይፈቀድም አይደል እንዴ?

  • @yenenshkebed8412
    @yenenshkebed84122 жыл бұрын

    ዝኩኒ ምድነው ግን?

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram55922 жыл бұрын

    የሽምብራ ዳቦ አሳየን በፈጠረህ

  • @miliyonmili7392
    @miliyonmili73922 жыл бұрын

    ለ እስፖርተኞች ጡንቻችንን ለመጨመር O+ ምን መመገብ አለብን ወድማችን ብታሳውቀን እባክህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elizabethdagne6183
    @elizabethdagne6183 Жыл бұрын

    እባክህ ላገኝህ አልቻልኩመም

  • @ib-lq9fz
    @ib-lq9fz2 жыл бұрын

    It was better you show us in action i mean in video

  • @tsehaytsedu4744
    @tsehaytsedu47442 жыл бұрын

    የገብስ ያጃ ዳቦ ከግሉተን ነፃ ናችው ዲያቢትስ መመገብ ያችላሉ ይባላል ዶክተሮቹም ይሄንኑ ነው የሚሉት ግራ ያጋባል አንተ ደሞ አያስፈልጉም በተለይ ለደም አይነት ኦ አልከን እባክህ በዚ ላይ ጠለቅ ብለህ አስረዳን በተረፈ የዛሬው ን ዳቦ ወድጄዋለሁ

  • @naneamen4825
    @naneamen48252 жыл бұрын

    Dr አተር ለስኳር አይመከርም ይባላል እውነት ነው?

  • @meronghiwot9407
    @meronghiwot94072 жыл бұрын

    ሰላም ወንድሜ እንዴት ዋልክ ? ጥሩ ትምህርት ነው የዳቦ አምሮታችንን እንወጣበታለን አንድ ጥያቄ ግን አለኝ እሱም ዝኩኒ ለደም አይነት ቢ ከማይፈቀዱ አትክልቶች ውስጥ ነው እና ችግር የለውም ወይ?

  • @EthioFamilyTube

    @EthioFamilyTube

    2 жыл бұрын

    ማነው አይፈቀድም ያለው በደንብ ይብሉ

  • @luwamhadera1544

    @luwamhadera1544

    2 жыл бұрын

    @@EthioFamilyTube Zukini Ayfekedim Aydel L Dem B

  • @luwamhadera1544

    @luwamhadera1544

    2 жыл бұрын

    @@EthioFamilyTube Ater Yetenaw u New?

  • @user-rb9rm5yl6r
    @user-rb9rm5yl6r Жыл бұрын

    የጉበትካንሰር መፍትሄሄ ምድነውዶክተር የአጎቴ ልጅ ታሞ😭😭በፈጠረህመልስልኝ መድሀኒት ይሰጡታል መድሀኒቱ መፍትሄ ይኖረውይሆን

  • @meronmekonnen9155
    @meronmekonnen91552 жыл бұрын

    እባክህ ወንድሜ ከይቅርታ ጋር የሀሙት ጠጠር ከቀዶ ጥገና በሃላ ያለውን የምግብ አበላል ብታሳየኝ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @TeferaQwabc
    @TeferaQwabc2 жыл бұрын

    አተሩ ፡ ዱቄት ፡ ነው ፡ ወይስ ፡ ዱቡልቡሉን ፡ ፈጭተን ፡ ነው ፡

  • @qweqwe444
    @qweqwe4442 жыл бұрын

    እኔ የደም አይኔ ኦነዉ ያለሁት አርብ ሀገር ሁሉየም የምገበቡዉ ከስደ የሚሰራዉ ቅጣነዉ እና የምመገቡ ሰዉነቴ ይዛል የመድከም ባህርይ አመጣብኝ ምንላድርግ

  • @cookingwithroza7181

    @cookingwithroza7181

    2 жыл бұрын

    ሰላም ሰዉነትሽ የሚደክም ከሆነ መጀመራያ የምመክርሽ ዶክተር ጋር ሂደሽ አይረን ወይም ምን አይነት የቪታሚን ጉድለት እንዳለብሽ መመርመር አለብሽ እንደዛ ያልኩሽ እኔ ለብዙ አመት እንደዚሁ ይደክመኝ ነበር ብሐላ ግን ዶክተር ጋር ህጀ አይረን እና ቫይታሚን እና ዲ ቫይታምን መዉሰድ እንዳለብኝ ነገረኝ እሱን ከወሰድክ ብሐላ አሁን እግዚአብሔር የተመሱገነ ይሁን እና አንች እንዳዛ ሙክሪ በተረ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ ሰላም ዋይ ።

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer40192 жыл бұрын

    ተመለሰልኝ ሽብራ አልክ

  • @sablekassaye3751

    @sablekassaye3751

    2 жыл бұрын

    የአተር ዳቦ ብሎ ፅፎታል ከላይ

Келесі