ለልድትና ግብዣም የሚሆን የማክሮን ኩኪስ አሰራር

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ🙏💓
ለቻናሌ አዲስ ለሆናቹ እንኳን ደህና መጣቹ!
የማክሮኑን ኩኪስ ለመስራት የተጠቀምኩት
* 1 ኩባያ የአልመንድ ዱቄት
* 2 ኩባያ ደቃቁን ስኳር
* 3 የእንቁላል ነጩን ክፍል
* 1/4 ኩባያ ስኳር
* 1/4 የሻይ ማንኪያ ጨው
* 1/2 የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
* እስፕሪንክል እጠቀማለው
ማክሮኖቹን ከውስጥ ለማጣበቅ የተጠቀምኩት ክሬም ለኬክ ያዘጋጀሁትን የቅቤ ኬሬም ነው።
#EthioTastyFood #EthiopianFood #Ethiopia

Пікірлер: 7

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood Жыл бұрын

    የማክሮኑን ኩኪስ ለመስራት የተጠቀምኩት * 1 ኩባያ የአልመንድ ዱቄት * 2 ኩባያ ደቃቁን ስኳር * 3 የእንቁላል ነጩን ክፍል * 1/4 ኩባያ ስኳር * 1/4 የሻይ ማንኪያ ጨው * 1/2 የሻይ ማንኪያ ቫኔላ * እስፕሪንክል እጠቀማለው ማክሮኖቹን ከውስጥ ለማጣበቅ የተጠቀምኩት ክሬም ለኬክ ያዘጋጀሁትን የቅቤ ኬሬም ነው።

  • @mimit4032
    @mimit4032 Жыл бұрын

    Beautiful 😍

  • @abfoods
    @abfoods Жыл бұрын

    ዋው በጣም ነው የሚያምረው..❤ በርቺ...

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    አመሰግናለው ውዴ

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 Жыл бұрын

    God bless you dear

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    🙏❤️

  • @yasina63
    @yasina63 Жыл бұрын

    ዲቪ 2024 ውጤት ዛሬ ማታ ይለቀቃል ገባ በሉና ይዩ ❤

Келесі