ለአቢይ ፆም የተመረጡ (የመሠንቆ መዝሙሮች) ስብስብ

#haziel_Ze_Orthodox_Tewahedo #ሐዝኤል_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #አቢይ_ፆም

Пікірлер: 609

  • @Haziel_The_Orthodox_Tewahido
    @Haziel_The_Orthodox_Tewahido Жыл бұрын

    እንኳን ለዐቢይ ጾም በሰላም አደረስዎ!! ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ። እግዚአብሔር ያክብርልን!!➕➕➕

  • @haletahabeshaindubai2047

    @haletahabeshaindubai2047

    Жыл бұрын

    ​@@tirualemadane7246Qqqaq

  • @fdssfdsfd6365

    @fdssfdsfd6365

    Жыл бұрын

    ​ "፡

  • @fdssfdsfd6365

    @fdssfdsfd6365

    Жыл бұрын

    ?፡፡፡?፡?

  • @negestnegest1416

    @negestnegest1416

    Жыл бұрын

    አሜን፫?

  • @urael225

    @urael225

    Жыл бұрын

    Bless you!!!

  • @abebaasayehen2023
    @abebaasayehen2023Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያስማልን መምህራችን

  • @GetachewAyelign
    @GetachewAyelignАй бұрын

    እንኳን ለዐበይ ፆም በሠላም አደረሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @obsee4857
    @obsee4857Ай бұрын

    አቤቲ ማረን ይቅር እግዚአብሔር ሆይ ስለ አዛኝተ ድንግል ማርያም ብለክ😢😢😢🤲🤲🤲

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u7 ай бұрын

    ድንግል ማርያምን የመሰለች እናት ስለሰጠህን እናመሰግንሀለን የኔ ጌታ የኔ ቸር የኔ አባት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Md-ne4vv

    @Md-ne4vv

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebechdesta-xb8te

    @abebechdesta-xb8te

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @agereeageree8190
    @agereeageree8190Ай бұрын

    አቤቱ ለንስሐ ሞቶ አብቃኝ የድግል ማርያም ልጅ ጌታችን እና መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ❤❤❤👏👏👏

  • @BoladaKuresa
    @BoladaKuresaАй бұрын

    🌹❤️☘️🍀💕ቃለ ህይወት ያሰማለን💕❤️🍀🌹☘️እድሜና ጤና ይሰጥልን 💕❤️🍀🌹☘️ዝማሬመላክትን ያሰማልን☘️🌹🍀❤️💕

  • @abebetheodros8018
    @abebetheodros8018 Жыл бұрын

    አባቴን በገነት ያርግልኝ 47 አመት በፊት ይህንን የፆም መዝሙር ይስማ ነበር

  • @bayushtube7706

    @bayushtube7706

    Ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @AshenafiYergalem
    @AshenafiYergalem3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።አሜን አሜን አሜን።

  • @VhgVgui
    @VhgVguiАй бұрын

    አደራህን አምላኬ ሆየ ይሄን የሚያስፈራ ዘመን አሻግረነ ለሀገራችን አብቅተህ ለንስህና ሞትም አብቃነ 🙏🙏🙏🙏

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706Ай бұрын

    ድንግል ማርያም እናቴ አማላጀ ሐጢያቴ የበዛ ምንም ምግባር የሌለኝ ልጅሽ ነኝና እንዳልጠፋ አግዥኝ ጌታ ይቅር ባዩ የአንች ልጅ ነውና 😭😭😭😭😭😭

  • @user-gv8mf9bm6o
    @user-gv8mf9bm6o2 ай бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @mube8885
    @mube88852 ай бұрын

    ለንስሐ ሞት አብቃኝ መደሀኒያለም አባቲ ❤❤❤❤😢😢😢😢🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @HulegebTube-1
    @HulegebTube-1Ай бұрын

    ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩት❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AsterBayleyegn
    @AsterBayleyegn3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አባታችን ቃለሀይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kh3yr8jt5g
    @user-kh3yr8jt5gАй бұрын

    መላእክት ዝማሬ ያስማልን ልብ የሚነካ ልቦናችን ያብራልን

  • @adanichgedefe1601
    @adanichgedefe1601 Жыл бұрын

    በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ልብ የሚነካ የመሰንቆ መዝሙር በጣም ነው የሚወደው

  • @behailuassefa5688

    @behailuassefa5688

    Жыл бұрын

    እግዛብኼር ይመስገን

  • @maekeleteklay3915
    @maekeleteklay39152 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት የስመዓልና። እግዚኣብሄር ኣምላኽ ጸግኡ የብዝሓልኩም ።

  • @user-ee2ri5tl4c

    @user-ee2ri5tl4c

    Жыл бұрын

    ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @Userxfj38535
    @Userxfj385352 ай бұрын

    እጅግ ተወዳጅ ዘለሰኛ😍🙏🙏🙏ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን🙏🙏🙏ኣገልግሎታችሁን ያስፋልን🙏🙏🙏

  • @user-adena
    @user-adenaАй бұрын

    ተመሥገን አባቴ የኔ ባለውለታዬ

  • @user-nb7kz7vj8q
    @user-nb7kz7vj8q2 ай бұрын

    አሜን እሷ ባትኖ ኖሮ አለም በማን ይድን ነበር ።

  • @cherunegash
    @cherunegashАй бұрын

    አቤቱ ጌታዬ ማረን ኢቅር በለን

  • @user-pd3np7bw5y
    @user-pd3np7bw5y2 ай бұрын

    ድግል ማርያም እናቴ ሰላማችን ሂወታችን ተስፋችን ብርሃናችን ነሽ ክብርሽ በኣለም ይስፉፉ ኣሜን ኣሜን

  • @qweqwe444
    @qweqwe4442 ай бұрын

    አቤቱ ብሰማ ብሰማ አልጠገብኩ ልቤ እየተና ነካ አስበኝ ጌታሆይ በምንግስተ በመጣህጊዜ😢😢😢😢😢

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Жыл бұрын

    ቅዱስ መላእኩ ገብርኤል የፈጣሪያችን እግዚአብሔር ታማኝ ሲከፋን የሚያጽናናን ፣ ከእርኩሳን ሁሉ የሚጠብቀን ፣ ስንደክም የሚያበረታን ፣ሲጎልብን የሚሞላልን ሲያመን የሚፈውሰን ነውና ሁሌም እናመስግነው ፣እናወድሰው አሜን

  • @alemminilik2356
    @alemminilik23562 ай бұрын

    ኦርቶዶክስ እና ኢትዮጵያዊ ስላደረከኝ አመሠግናለሁ ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lg4vh7tn1s
    @user-lg4vh7tn1s2 ай бұрын

    ለነፍሰ ምግብ መግበውናል ቃለ ህይወት ያሠማልን ዘመኖት ይባረክ።

  • @nishaabeba4808
    @nishaabeba4808 Жыл бұрын

    ልብ የሚነካ መዝምር ስተኛም ከፍቸ ሰላም ያለዉ እቅልፍ እተኛለሁ

  • @welansatesfaye5384

    @welansatesfaye5384

    Жыл бұрын

    የዛሬን አያድርገውና ዱሮ ልክ ፆም ሲጀምር በጭራሽ ቡጭራሽ በጭራሽ ዘፈን አይሰማም ነበር

  • @tgstawke5025

    @tgstawke5025

    Жыл бұрын

    እደኔ❤

  • @ethiocafe12
    @ethiocafe122 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያስማልን amen

  • @AndinetChamo-tf8pq

    @AndinetChamo-tf8pq

    5 ай бұрын

    p o9

  • @user-jm6qw9be2w
    @user-jm6qw9be2w2 ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አምላካችን በሰላም እንዳስጀመረን በሰላም ያስፈፅመን ለንስሀ ህይወት ያብቃን

  • @user-co8gz9xf3s
    @user-co8gz9xf3s12 күн бұрын

    Amen3 ♥️🤲🤲♥️♥️

  • @user-jm3lv5di7y
    @user-jm3lv5di7y2 ай бұрын

    አሜን(3) ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono82502 ай бұрын

    ዝማሬሜላዕት ያሴማልን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ለነፋስ እሬፋት የምሴጥዝማሬ ነው እግዝአቤሔሬ ይባርኮት አሜን አሜን አሜን

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms2 ай бұрын

    ዝማሬ መልአኽቲ የስምዓልና 🙏🇪🇷❤️

  • @azmerahyamanot1811
    @azmerahyamanot18116 ай бұрын

    አባቴ ተመስገን. ጌታዬ ብስማው ብስማው የማልጠግበው በገና ዝማሪ መላክን ያስማልን

  • @user-oz3gd3yv3n
    @user-oz3gd3yv3n2 ай бұрын

    መልካም የአብይ ፆም

  • @user-en1gr4ge2h
    @user-en1gr4ge2h Жыл бұрын

    የመጀመሪያ ቀኔ የማስንቆ መዝሙር የሰማሁት ማስንቆ የሙዚቃ ብቻ ነበር የሚመስለኝ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤️

  • @sarajosi1479

    @sarajosi1479

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @romanghandour2003

    @romanghandour2003

    Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል

  • @muluworkkebede475

    @muluworkkebede475

    Жыл бұрын

    Ebakh geta tabken

  • @adukal1456

    @adukal1456

    Жыл бұрын

    መዲናና ዘለሰኛ ይባላል።

  • @user-bb3wf6di8s
    @user-bb3wf6di8s2 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ኢትዮጵያ ከገባችው ፈተና እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኛት ሌላ ምን ይባላል?

  • @miganawmiskir3667
    @miganawmiskir3667Ай бұрын

    መድሃኒያለም አንተው ጠብቀኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን፤

  • @user-go1kg5hf1c
    @user-go1kg5hf1c Жыл бұрын

    በእዉነት አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 👏👏👏👏👏

  • @user-rz2ef1mv1s
    @user-rz2ef1mv1s2 ай бұрын

    አቤቱ ይቅርበለን አምላኬ ብዙነገር አለ እኛየማናውቀው አንተ ታውቀዋለህና ይቅር በለን

  • @negusieteshome
    @negusieteshome2 ай бұрын

    አቤቱ ይቅር በለን አምላኬ ብዙ ነገር አለ እኛ የማናውቀው አንተ ይቅር በለን.❣❣❣❣❣❣❣❣

  • @user-by4jh6vk4h
    @user-by4jh6vk4h2 ай бұрын

    amennnn amennnn amennnn zemaree melaket yasemalennn❤❤❤❤❤❤

  • @user-ou2rd8oz1t
    @user-ou2rd8oz1t2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ። አቤቱ ጌታ ሆይ ዘመናችንን ባርክልን በምህረትህ ጎብኘን።

  • @panshapanshaa6042
    @panshapanshaa60424 ай бұрын

    ዝማሬ መልአክ ያስማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @zewdulegesse9399
    @zewdulegesse93992 жыл бұрын

    ወይ ኢትዮጵያ ወይ ተዋህዶ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @FgXg-kr6ih
    @FgXg-kr6ih8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u7 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ምሀሪ ቸር ነው 😢😢😢

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom15252 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን አባታችን😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @Md-ne4vv
    @Md-ne4vvАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሣቹ ዉድ ኦርቶከሳዉያን አሜን፫ ፆሙን በሠላም ይፈፀምልን💚💛❤💒

  • @yese7783

    @yese7783

    Жыл бұрын

    እንኳንአብሮአደረሰን እግዚአብሄር፡ያክብርልንሀይማኖታችንንየሚፈትን አባቶቻችንንየሚያንገላታበፆምበፀሎትእናሸንፈዋለን፡!!!

  • @romanghandour2003

    @romanghandour2003

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @meseretyirgu3211

    @meseretyirgu3211

    Жыл бұрын

    እንነኳን አብሮ አደረሰን 💚💛❤

  • @welansatesfaye5384

    @welansatesfaye5384

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ወገን!!

  • @abeban.8366

    @abeban.8366

    Жыл бұрын

    አሜን !!!

  • @user-ov2yf4fb1b
    @user-ov2yf4fb1bАй бұрын

    እማምላክየጌታየእናትክብሬነሽ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @BoladaKuresa
    @BoladaKuresaАй бұрын

    🌹☘️❤️🍀💕 እመቤት 🌹❤️☘️🍀💕ድንግል💕❤️🍀🌹☘️ወላዲት💕❤️🍀🌹☘️ቅድስት ማሪይም አዛኝቷ ልጅሸ ምህረቱን ይሰጠን ዘንድ አንችው አማልጅን ☘️🌹🍀❤️💕ለምኝልን አሜን አሜን አሜን

  • @Alemito2021
    @Alemito20215 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FikruFeissa

    @FikruFeissa

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤love god😊

  • @user-mf1zt9hk8r
    @user-mf1zt9hk8r2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b Жыл бұрын

    ልብን ለምስጋና የሚያነሳሳ ማንነትን የሚያንፅ በእውነት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🥰❣️❣️❣️🙏🙏🙏

  • @gondergonder2672

    @gondergonder2672

    Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sengkimusesa

    @sengkimusesa

    Жыл бұрын

    @@gondergonder2672hi hi nhi hai to wo to wo boli ki baat hai to wo boli

  • @sengkimusesa

    @sengkimusesa

    Жыл бұрын

    @@gondergonder2672hi hi nhi

  • @betieliyas6098

    @betieliyas6098

    Жыл бұрын

    L 0

  • @BirtukanKeneda

    @BirtukanKeneda

    2 ай бұрын

    ዝማሬ,ቃልሒይውት,ያሰማልን,አሜን

  • @SmegnAbya
    @SmegnAbya2 ай бұрын

    Zemarie meliket yasmalen

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera7846 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @mekdestizazu7572
    @mekdestizazu75722 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @techalezelekew5523

    @techalezelekew5523

    2 жыл бұрын

    Eedhytyo

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos15099 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @kq8131
    @kq81312 жыл бұрын

    ብጣዕሚ'የ ዘመስግን ብጣዕሚ ደስ ዝብል መዝሙር ዕድመን ጥዕናን ይቀበልዎ አሜን አሜን አሜን

  • @Sara-dq3rz
    @Sara-dq3rz2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእውነቱ በጣም ደስ ይላል መንፈስን ያድሳልን😢

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757Ай бұрын

    ለአባታችን. አብዝቶ. ዝማሬመላእክትን. ያሰማልን. ! የእድሜ. ባለጸጋ. አድርጎ. በቤቱ. ያኑርልን. ።

  • @bayushtasew5874
    @bayushtasew5874 Жыл бұрын

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሪ መላእክት ያሠማልን

  • @israelalemayehu3703
    @israelalemayehu3703 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይባርክህ ቆንጆ የንሰሃ መዝሙር ተባረክ

  • @bayana3075
    @bayana30752 ай бұрын

    የኔ ጌታ ቸር የኔ አባት😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-bu4xd2zd9i
    @user-bu4xd2zd9i3 ай бұрын

    አሜንአሜን😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-bu9ce7og4s
    @user-bu9ce7og4sАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @shewalemsimemga2650
    @shewalemsimemga26502 жыл бұрын

    ዘማሪ መላእክት ያሰማልን የአባቶች በረከት ያድል ልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ይሄነው የንሳሀ መዝሙር

  • @tighist331
    @tighist331 Жыл бұрын

    መልካም ፆም ወገኖቼ 🙏🏿

  • @RammaTargo-jp5sf
    @RammaTargo-jp5sf3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢

  • @SamsungAs-kf2lk
    @SamsungAs-kf2lk2 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen zemari malektn yasemalin 🥺🥺🥺🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Жыл бұрын

    መላከዝማሪን ያስማልን እንኩዋን አደረስቻሁ ለአራተኛው ሳምንት ለደብረዘይት በዓል ። ስላም ለፆመፍፃሜው ፋሲጋ በዓላችን ያድርስን ። የመቤታችን ጣዕመ ፍቅሮን በረከትዎን ምልጃዎን አዳኝነትዎ ለዘላለም ከኛ ጋር ይሁንልን ። አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ።

  • @tegastegas3664
    @tegastegas36642 жыл бұрын

    በጣምደስየሚልመዝሙርዝማሬመላእክያንስማል

  • @zarituzawuduu126

    @zarituzawuduu126

    2 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ አደረስን የኦርቶዶስ ተዋህዶ ልጆች መልካም ፆም ያድርግልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @natekasu8492
    @natekasu84922 жыл бұрын

    እግዝብሔር ፀጋውን ይጨምርልኽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወገናችን

  • @user-xr5ig1vv3y
    @user-xr5ig1vv3y3 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢ኪራራይሴ

  • @user-dp2gs2hl5t
    @user-dp2gs2hl5t2 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የዘማሬውን ሰም ነገሩኝ በእግዚአብሔር ወግኖች

  • @etalemahubeshir4645

    @etalemahubeshir4645

    2 жыл бұрын

    Habtemichael Demssie

  • @user-dp2gs2hl5t

    @user-dp2gs2hl5t

    2 жыл бұрын

    @@etalemahubeshir4645 አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብረልኝ

  • @deresegebreyes1990
    @deresegebreyes19902 жыл бұрын

    በጣምደስሚልመዝሞርዝማሪመላእክትንያሰማልን

  • @hannaadal2531
    @hannaadal25312 ай бұрын

    AMEN AMEN AMEN KALE HEIWOT YASEMALEN🙏🙏🙏

  • @user-jc4xi6of5x
    @user-jc4xi6of5x3 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Жыл бұрын

    የዛሬ ዓመት የተለቀቀ ነበረ ገና ዛሬ ነው የሰማሁትኝ እንኳን ለዓቢይ ጾም በሰላም አደረሳቹህ

  • @ErmiyasDesta-fb1lo
    @ErmiyasDesta-fb1loАй бұрын

    አቤቱው ለንሳሀ ሙት አብቃኝ እኔየን ሀጥያተኛውን 😢😢❤❤❤

  • @user-ut7ou1jz6k
    @user-ut7ou1jz6k2 ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤❤

  • @aynoayno4708
    @aynoayno47082 ай бұрын

    Amen Amen Amen😢😢😢😢

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me2 ай бұрын

    አምላሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mihretalemu5548

    @mihretalemu5548

    2 ай бұрын

    😢😢😢❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @memimime5701
    @memimime57012 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @beletishshewarega3473
    @beletishshewarega3473 Жыл бұрын

    እኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለጾሙ በረከቱ አደረሳችሁ በስደትም ባገር ውጥም ደስ ይበላችሁ

  • @ruterute3445
    @ruterute34452 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ውስጥን የሚመርምር መልክቱም ጥልቅ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @MaryaM-mp6yq

    @MaryaM-mp6yq

    2 жыл бұрын

    Kali hiwuot yasamalan

  • @misssara8313
    @misssara8313 Жыл бұрын

    አጥንት የሚያለመልም ልብ የሚነካ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እረጅም እድሜን ይሥጥልኝ አሜን ፫

  • @memimime5701
    @memimime57012 ай бұрын

    Amen Amen Amen😢😢😢

  • @girmayhailemelekot4989
    @girmayhailemelekot49892 жыл бұрын

    መታደል ነው የሚያምር ለምስጋና የተፈጠረ ነው

  • @a.a8966
    @a.a8966 Жыл бұрын

    አሜን።አሜን።አሜን

  • @MogesAbebe-ly3fk
    @MogesAbebe-ly3fk2 ай бұрын

    አሜንንንንንን

  • @amanualassen7997
    @amanualassen79976 ай бұрын

    ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችን

  • @user-kj7qt4es8w
    @user-kj7qt4es8w2 ай бұрын

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ❤

  • @workneshdebebe2105
    @workneshdebebe2105 Жыл бұрын

    አሜን. አሜን. አሜን

  • @user-uy3pz7vi7j
    @user-uy3pz7vi7j2 жыл бұрын

    እግዚአብሄር አምላክ ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ ሰላም እና ፍቅር አብዝቶ ይስጠን አሜን፫

  • @dehabberhane2189

    @dehabberhane2189

    Жыл бұрын

    Amen amen amen 🤲🤲🤲

  • @alagssff2068
    @alagssff20682 жыл бұрын

    Amen zamaree malakat yasamalin igzihabeer yimasgan 👏⛪🙏💐

Келесі