አለቤ ሾው ሁለገብ ኮሜዲያንና ዲጄ ዳኒ ቁንጮ Etv | Ethiopia | News

ኢቲቪ አርካይቭ የተወዳጆቹን ኮሜዲያኖች አለባቸው ተካና ዳንኤል ቁንጮን የአለቤ ሾው ቆይታ እንድትከታተሉ እንጋብዛችኋለን።
ኮሜዲያን ዳንኤል ቁንጮ በ1970ዓ.ም አዲስ አበባ 4ኪሎ - ፊት በር ነበር የተወለደው፡፡ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በዳግማዊ ምኒሊክ ተማረ፡፡ ትያትር በተለያዩ ክበባት ተምሯል - ሰዓሊም ነበር፡፡ ዳንኤል ቁንጮ - በተለያዩ ክለቦች በዲጄነት ያገለገለ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ ፒያዛ - በአካል ሆቴል እና 22 ማዞሪያ - ሰገን ሆቴል ይጠቀሳሉ፡፡
ኮሜዲያን ዳኒ ቁንጮ በርካታ የኮሜዲ ሥራዎቹን አበርክቷል፡፡ ይህንን ልዩ ቆይታ እንድትከታተሉ ጋበዝን።
#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Пікірлер: 49

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Жыл бұрын

    ዳኒ ቁጮ እና አለባቸው ነፍሳችሁ በሰላም ትረፋ

  • @getnetbelay542
    @getnetbelay542 Жыл бұрын

    ዳኒ ቁጮ እና አለባቸው ነፍስ ይማርልን

  • @user-vl6lz2qi8y
    @user-vl6lz2qi8yАй бұрын

    አለቤ ሾው የልጅነታችን ነብስህ ይማረው

  • @yohanneszekarias6075
    @yohanneszekarias60752 ай бұрын

    ዳኒ የውቤ በርሀው ጓዴ ፈጣሪ ነፍስህን ይማረው.

  • @alphamale617
    @alphamale6174 ай бұрын

    ስራየ ኮሜዲ ኑሩየ ትራጀዲ ነፍስ ይማር ወንድማችን 😢

  • @degnetgetahun
    @degnetgetahun8 ай бұрын

    My Childhood dream...Dani Kuncho......RIP

  • @ouzipistol1703
    @ouzipistol1703Ай бұрын

    Danny was way a head of his time

  • @userd42
    @userd423 ай бұрын

    የአራዳ,ልጆች,ሲሞቱ,ያሳዝኑኞል,የአራዳ,ልጅ,ልቡ,የዋህ,ነው,አንድ,አራዳ ከሚሞት,ሺ,ፋራ,ድብን,ይበል,የአራዳ,ልጅና,የጣት,ወርቅ,አንድ,ነው,ሹልክ ያለ,እንደሆነ,ፈላጊው,ብዙ,ነው,

  • @Alex-zz4rf

    @Alex-zz4rf

    2 ай бұрын

    ልክ ነው ፋራ ምን ያቃል ዘረኝነት እንጅ ያራዳ ልጅ አይሙት ከሁሉ በፍቅር የሚኖረው እረ ድብን ይበል ፋራ

  • @zelalem6666

    @zelalem6666

    15 күн бұрын

    ቅልጥ ያልሽ መሀይም ነሽ ጃል!

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele120811 ай бұрын

    Dani wish your soul rest in heaven

  • @saragetachew5155
    @saragetachew51558 ай бұрын

    Alebe dani nebsachun yemar😢😢😢😢😢

  • @adamankind1onearthg
    @adamankind1onearthg2 жыл бұрын

    yegna zemen werk neber

  • @belyanjemal5144
    @belyanjemal51442 ай бұрын

    የመጀመሪያው ኢትህኦጵያዊ beat boxer woww

  • @user-kf6xd9uq2q
    @user-kf6xd9uq2qАй бұрын

    ነፍሳችሁን ይማር🙏😭

  • @nagehamahamd1726
    @nagehamahamd1726 Жыл бұрын

    ልጅናቴን አስታውሳቹኝ ሌላም ከአለ ልቀቁልን

  • @wasehune434
    @wasehune4342 жыл бұрын

    Hey Danny Juncho he is my favorite comedian Even his ቁንጮ፡ Remind me Ethiopian one birr note smiley boy with beautiful Kuncho.

  • @kalidusmalikalidusmali
    @kalidusmalikalidusmaliАй бұрын

    አጀማመሩ እንዴት ወጣም ደስ ስል

  • @mulugetatadessetewolde3659
    @mulugetatadessetewolde36592 ай бұрын

    Rip both komodiyan alebachew and dani kunecho

  • @Bermek-ib8pu
    @Bermek-ib8pu2 ай бұрын

    I was there

  • @dawitasrat5027
    @dawitasrat50272 ай бұрын

    ነብስ ይማር

  • @dungedunge7226
    @dungedunge72262 жыл бұрын

    ዳኒ ነፍስ ይማር

  • @rahelfeleke6069

    @rahelfeleke6069

    Жыл бұрын

    ሞቷል በማርያም

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba21412 жыл бұрын

    RIP

  • @user-cy4nz7bt3r
    @user-cy4nz7bt3r6 ай бұрын

    Daniye 😢😢😢😢

  • @feyselahmed4581
    @feyselahmed45812 ай бұрын

    Rest in peace. Both are not with us now.

  • @sisayassefa8353
    @sisayassefa83532 ай бұрын

    ወተርማርካችሁ ይምጣብኝ ሃሃሃ

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn2 ай бұрын

    Aymote nbse ymare wndmohn alba hkhene allah ywtlhe enzahkghe bgfe nawe ygdlute

  • @creaseldaklass
    @creaseldaklassАй бұрын

    Alabe.Ena.Ababa.Tasfayenbatam.Ewodachawe.Nbar Nafse.Yemar

  • @cgmtvchannel177
    @cgmtvchannel1772 ай бұрын

    ሰይፉ ለካስ የአንተን ወርሶ ነው ይገርማል

  • @HailemichaelShewatatek
    @HailemichaelShewatatek2 ай бұрын

    ነብሳቹን ይማር

  • @Yosefyosef-pu3lm
    @Yosefyosef-pu3lm9 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂

  • @danigezaheng8836
    @danigezaheng88366 ай бұрын

    😅😅😅

  • @elshaddai7086
    @elshaddai708610 ай бұрын

    ጉድ መፅዮ

  • @birukerkyhun1747
    @birukerkyhun17472 жыл бұрын

    was he marxist ?

  • @Yequaraw2024
    @Yequaraw20242 ай бұрын

    ዳኒ infected ሀበቴ infected ደሬጀ reflected አለባቸው car accident

  • @milkilion696

    @milkilion696

    2 ай бұрын

    Infected 🤔

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk3 ай бұрын

    እንደዉ ሙት አንጋሽ ሁነን እንጂ ስራዉ አይደነቅም ዳኒ ግን የኛ ቤት የጉበት ደንበኛ ነበር ነፍስ ይማር

  • @ShegerBusiness

    @ShegerBusiness

    3 ай бұрын

    ያው በግዜው አስቂኝ ነበር😂

  • @habjoo3664

    @habjoo3664

    2 ай бұрын

    ሙት ወቃሽ ከመሆን ከመሆን አይሻልም ብለህ ነዉ?? ሶል😢

  • @smauamun4935

    @smauamun4935

    Ай бұрын

    ደነዝ

  • @SolomonGebru-tz1hk

    @SolomonGebru-tz1hk

    Ай бұрын

    @@smauamun4935 ታዉቀዋለህ ወይስ ሲባል ሰምተህ ነዉ

  • @dawitmercy5428
    @dawitmercy54282 ай бұрын

    የድሮ ሰው ግን ግልፍጥ ነው

  • @milkilion696

    @milkilion696

    2 ай бұрын

    DOMA 😂😂😂😅

  • @zuzumuhe7081

    @zuzumuhe7081

    2 ай бұрын

    ያሁኑ ሰው ደሞ አልግጥ

  • @weynaregashenafi3780
    @weynaregashenafi37802 жыл бұрын

    ምታቀርቡት አጣቹ

  • @user-sw2og2ft4m

    @user-sw2og2ft4m

    2 жыл бұрын

    የአሁንማ ስሟ ትዝ አይለኝም፣ ቢጫ ወባ ምናምን እያሉ አዛጉን ይድሮ የተሻለ ነው

  • @dawitdave6328

    @dawitdave6328

    Жыл бұрын

    ተበጂ

  • @siwadedumelyayet474

    @siwadedumelyayet474

    11 ай бұрын

    ምደም አይወጣለት አሁን ይሄ ልጅ በህይወት የለም ምን ክፉ አናገረሽ እርኩሥ ሠይጣን

Келесі