ለ አብርሽ እና ለ ሩታ መኪና ተገዛ

Фильм және анимация

#abresh #meritube #cherutube #

Пікірлер: 446

  • @azebtekalgne9556
    @azebtekalgne95562 ай бұрын

    ቸሩ በደንብ አርገክ ነው ያስረዳካቸው ልጁ ላይ እንቅፋት ይሆኑበታል ምክንያት እየፈለጉ የባሰ እንድንወደው አረጉን ምንም ይሁን አድናቂ በፍላጎቱ ጊፍት ከሰጠ መቀበል ግዴታው ነው ማንም እምቢ አይልም ❤❤❤❤❤

  • @user-up2yt7nn2w

    @user-up2yt7nn2w

    2 ай бұрын

    *_ትክክክል💯💯💯💯_*

  • @semiraabdela5479

    @semiraabdela5479

    2 ай бұрын

    ዘንድሮሸቅሉበአብርሸናበሩታሰም።ማንይሰማቹሀልወራኞች

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    2 ай бұрын

    ትክክል❤

  • @user-yu1pq1jg6m

    @user-yu1pq1jg6m

    2 ай бұрын

    😂😂😂wyne

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq2 ай бұрын

    ቻሬ ይመችህ ጀግና ነህ አብርሽ እጡኝ አላለም. ለምስኬን የምደርስ ልጅ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy2 ай бұрын

    ቸር እና ለምለም ፊት ለፊት ነው አብርሽ ቀኑበታ ገና የሚያድግ ልጂ ሊሰብሩት አስበው ነው የወደደው ይስጠው ስጡኝ አላላም የተመቸው ይስጠው ጉድ እኮ ነው ❤❤❤

  • @user-up2yt7nn2w
    @user-up2yt7nn2w2 ай бұрын

    *ይመችህ አቤ አላስገደደም አብርሽ ጀግና ልጅነው የሰው ገንዘብ አይፈልግም።። 💪💯💯💯💪💪💪💪💪💪💪*

  • @kidsttube3111
    @kidsttube31112 ай бұрын

    እረ ላብርሽ አድርሱለት ❤❤ቸሬ ይመችህ እኔም ይሄን ነው ያልኩት ❤❤

  • @user-jg2up9oc2j
    @user-jg2up9oc2j2 ай бұрын

    እረ እድሜህ ይርዘም ወንድሜ 😢😢😢😢ይህ ሁሉ ስው አላመጡትኮ ምድር ቅንቅናም ኤጭ 😢😢😢😢 የምር አሳዝኖኛል አብርሽ ቸርየ ❤❤❤❤ ስብ አርኩኝ በሁለቱም ስልኬ

  • @Tigsit282
    @Tigsit2822 ай бұрын

    ጌታን ቸሬዬ የልቤን ተናገርክ ተባረክ❤️❤️

  • @ZahraMohammed-pb8mk
    @ZahraMohammed-pb8mk2 ай бұрын

    እውነትህን ነው ቸሬ እሡ ሥጡኝ አላለም ሥለዚህ ቢሠጡትም ችግር የለውም ቅናት ነው ❤❤

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum74132 ай бұрын

    ወንድሜ ዛሬ ነው ያየሁ ስለኡብርሽ የተናገርከው በትክክል ለእውነት ቆሞ መመስከር በትክክል ቤተኛ ሆንኩ ከአብርሽዬ ቤት❤❤❤❤❤❤

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej2 ай бұрын

    ኣብሩሸይ ጅግናነዉ የታመመ ሰዉ 20,,000ያወጣነ ዉ💪💪❤❤❤

  • @gjhh-fj6gc

    @gjhh-fj6gc

    2 ай бұрын

    ጎበዝ

  • @waloyewa
    @waloyewa2 ай бұрын

    አብርሽ የዋህ ነው አትኩት በፈጠረችሁ😢😢😢ከሡ የበለጠ ሰው ሞልቷል እሱ ግን ምቀኛው ብዘቱ😢😢

  • @user-em5ys4iv5f
    @user-em5ys4iv5f2 ай бұрын

    ይመችህ ቸሬ ጥሩ ነገር ስላወራህ ሰብስክራይብ አደረኩህ

  • @HshsHeu-es8rl
    @HshsHeu-es8rl2 ай бұрын

    ሀቅ ስለምታወራ ላይክ አረኩህ

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa99392 ай бұрын

    ማርያምን ቸሪ እውነት ነው እሱ ግዙልኝ አላለም ብር አልገባለት እንዴ ሆይ

  • @ሩታ
    @ሩታ2 ай бұрын

    ቸሩየ በምክንያት ነውኮ እምወድህ እውነት ኣውነቱ ኣፈረጥከው ይመችህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sy3uw3ny2e
    @user-sy3uw3ny2e2 ай бұрын

    የመጀመሪያየ ነዉ ላተቤት። አብርሽ የሩታ አድ ላይመሆን እና የሡን ማገኘት የማይፈልጉ ምቀኛ ናቸዉ። አተ ተባረክ ሀቅ አይለቅም ፈሢጋ የምትባል ልጅ አይዉጣላት እጀራ አይዉጣላት😭😭😭😭😭

  • @ሪም-ዩቲብyz
    @ሪም-ዩቲብyz2 ай бұрын

    ቸሩየተባረክ😍😍

  • @Mubetube2
    @Mubetube22 ай бұрын

    በዉሸት ስሙን አጠፉት ግን አይሳካላቸዉም ልክ ነህ ቸሬ ሁሉም ስጦታ ይቀበላል የሱን ለምን በዚህ ልክ አጋነኑት😏

  • @YalemseraMulat-zd9pl
    @YalemseraMulat-zd9pl2 ай бұрын

    አብርሀምየ የኔ የዋህ ❤❤

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu76962 ай бұрын

    ቸርዬ እኔ እኮ አንተ አንበሳ ነህ ቸርዬ ቅንነትህ የለመለመ ይሁን::

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd2 ай бұрын

    ዛሬ ዝም ነዉ ቸሬ ተመቸህኝ አብርሸ በርታ ወደፊት❤❤❤

  • @brtukankasa2250
    @brtukankasa22502 ай бұрын

    የእዉነት ችሩየ ፈጣሪይባርክ ወድሜ እኮ ስለምንወዳችዉብቻ አይደለም መኪና ፖሊን እገዛለትአለን ምክናቱም በጣምነዉ የምንወዳችዉ

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim39012 ай бұрын

    አይ ቸሬየ ሀቅ ነው እምታወራው ተባረክ እድሜ ይስጥህ አብርሽ ላይ ገነነበት🎉🎉🎉🎉

  • @user-sy3uw3ny2e
    @user-sy3uw3ny2e2 ай бұрын

    አተ ልጅ እጀራ ይዉጣልህ ደረጄዉ ያድርሥህ ጤናህን እርዝቅህን ያብዛል ጀግና ነህ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl2 ай бұрын

    ቸሩ እኔ የመጀመርያውን ሳይ ፕራንክ ነው ብየ ነበር አንተ ጀግና እውነት ነው አብርሽየ አይደለም መኪና አየር ቢገዛለትም ያንሰዋል እውነት በጣም ምርጥ ልጅ ነው አስተማሪ ነው የሚለቀው ቪድዮ ጀግና ነው የኔ ውድ አብርሽየ በርታ እሱ ስጡኝ አላለም አብርሽየ ወደ ፊት ተራመድ ቸሬ ተመቸህኝ አይፎን ግዙልኝ አላለም😂😂😂😂

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn2 ай бұрын

    ትክክል ❤❤❤❤

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet77312 ай бұрын

    ማርያምንንን ቸሩ ዛሬ ወደድኩ ወንድሜ ደግሞ ሚስት ስታምር የኔ ቆንጆ ቶሎ ተጋቡ እኛ የመዳም ቅመሞች እናጋባለን አብርሽዬ የስፈሬ ልጅ ይለፍለት የቡታጅራ ጀግናዎች❤❤❤❤❤❤

  • @ShemsuAsfa
    @ShemsuAsfa2 ай бұрын

    ቸሩዬ በትክክል አድናቂህ ነኝ ልክልካቻው ንገራቸው ምድረ ኮተት

  • @user-tr5ud2yd1s
    @user-tr5ud2yd1s2 ай бұрын

    ይመችክ ቸሬ ነጭነጩነዉ መወራት ያለበት ትክክል ቸሬ 🥰🥰🥰

  • @awlaw6688
    @awlaw66882 ай бұрын

    ይማቻህ ላታ ቃላት ዬላኝም ሳው ታሻግራዋል❤❤❤❤❤

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el2 ай бұрын

    ሰው ለወደደው እንካን ገዘቡን ሁላሉት ይሰጣል ፣ዝም በላቸው ምድረምቀኛሁላ❤

  • @user-mj6uq8uf7z
    @user-mj6uq8uf7z2 ай бұрын

    ቸሬ ልክ ነህ ❤

  • @netsanettube9580
    @netsanettube95802 ай бұрын

    ትክክል ❤❤❤

  • @GenetTadese-ig3fy
    @GenetTadese-ig3fy2 ай бұрын

    ቸሬ ግልፅ ሰው አድናቂህ ነኝ ሜሪዬ በማርያም ይሄንን የመሰለ ፍቅር ትተሽ አትሄጂ እባክሽ እውነት ሰርዢዋለሁ የሚል ቪዲዬ ማየት ናፈቀኝ እማ ስወዳችሁ

  • @user-iv7xp3zt7k
    @user-iv7xp3zt7k2 ай бұрын

    እሩታዬዬዬ❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰👍👍

  • @user-ot8hf1sq5s
    @user-ot8hf1sq5s2 ай бұрын

    ትክክል❤❤❤❤❤👍👍👍💪💪

  • @T8ch-sc5tb
    @T8ch-sc5tb2 ай бұрын

    ትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-er1du9zf4f
    @user-er1du9zf4f2 ай бұрын

    meri Tube yemr enamesegnalen hak ywtalk ena felgen leseranew enesu mekatelachew ygermal bcha shukren temechtekegnal 👍👍👍 ❤❤❤❤❤

  • @ፀድ8734
    @ፀድ87342 ай бұрын

    ጌታን ቸሬየ የልቤን ተናገርክ❤

  • @rwdetube
    @rwdetube2 ай бұрын

    የልቤነው ያደርስክልኝ ይመችህ❤💪💪💪ተቃጠሉኮ😂😂

  • @user-dc1mr3lo9e
    @user-dc1mr3lo9e2 ай бұрын

    እንየ ለመጀመሪያ ነኝ ለቤትህ ቸሩ በጣም ነዉ ማድንቅህ የማሪ ንጉሰ እወዳቸዋሎሁ እመቤቴ ቹሩዬ እዉነት ነዉ ተናገሪህኪ ሩታዬ ኣብሪሸዬ ኣላሉሙ በጣም ነዉ እምወዳቹዉ ኣብሪሸ ሩታዬ ንሩልኝ ቹሩ እመቤቴ ትጥበቅህ ወንድማችን የኔ ኣሰተዋይ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @user-sc9kl4jh7l
    @user-sc9kl4jh7l2 ай бұрын

    በትክክል ወንድማችን

  • @user-ym8lk1kc5g
    @user-ym8lk1kc5g2 ай бұрын

    ትክክል ወድሜ

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te2 ай бұрын

    ትክክል ❤❤

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d2 ай бұрын

    ከምር ዛሪ ሰብስክራይብ አረኩህ በአብርሽምክንኛት ቸሪ ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat52402 ай бұрын

    ትክክል ቸሩ ስጦት

  • @user-bb1gm9sm9q
    @user-bb1gm9sm9q2 ай бұрын

    እኔ የድሐ ልጂ ነኝ 9አመቴ ሰደት እናቴ ገጠረ ወሐ ከሌለበት ግማሺ ሰአት ሒዳ ነው ወሐ እምቀዳው እና እናቴን ከተማ ለማሰገባት ነው ጥረቴ ብረ ቢተረፋኝ ሰሜን ወሎ ሐገሬ ሰቃይ እረሐብ ድብደባ ድሕነት ጦረነት ያሰቃያት ላሎ ሕብረተሰብ ጎረቤቶቸ ነበረ እምረዳው /የመዳም ቅሞች ጀግኖች ም አሎ የሚሸወዱም አሎ ሰደት አመታቶችን ሲያሰቆጥሩ ጉልበታቸው ይነግራቸዎል

  • @user-oj5up9eb2g
    @user-oj5up9eb2g2 ай бұрын

    Yesss❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tigstzmani7499
    @tigstzmani74992 ай бұрын

    በትክክል❤❤❤❤❤

  • @rreema6586
    @rreema65862 ай бұрын

    ይመችህ

  • @user-vl1zi9zt4y
    @user-vl1zi9zt4y2 ай бұрын

    ትክክክል❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu39852 ай бұрын

    ቸሩ አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ ትለያለህ ደግሞ ምን ይሉ ይሆን እሱ አዋጡልኝ ብሏል መጅኑና

  • @mmss955
    @mmss9552 ай бұрын

    በትክክል❤❤❤

  • @samprincess378
    @samprincess3782 ай бұрын

    yesss❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofiaXxk
    @sofiaXxk2 ай бұрын

    ይመቺህ

  • @Ksaj-pq6mt
    @Ksaj-pq6mt2 ай бұрын

    ዋውው በትክክክል👍👍✅✅

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian2 ай бұрын

    yes❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nb2hr9pn8j
    @user-nb2hr9pn8j2 ай бұрын

    Yes👍👍

  • @Fatima80008
    @Fatima80008Ай бұрын

    ተባርክ አላለም አብርሽ ጀግናነው

  • @user-fw1uf3od1g
    @user-fw1uf3od1g2 ай бұрын

    አብርሽ እና ሩታዬ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fahedali632
    @fahedali6322 ай бұрын

    አብርሽጀግነነው መግዛት ይችላል የማንንም እገዛአይፈልግም ግን ሀበሻእኮ ቀነተኛስለሆንነው የማያልፈልን ምድር ምሸኛ

  • @user-oo3lj4td1d
    @user-oo3lj4td1d2 ай бұрын

    ወላሂ ቻሩ ባብርሽ ምክንያት ሰብስክራይብ አደራኩህ🎉❤

  • @user-nn3dm4uf8w

    @user-nn3dm4uf8w

    2 ай бұрын

    እኔም

  • @FfFff-vr2gn

    @FfFff-vr2gn

    2 ай бұрын

    እኔን

  • @shewayagelata1204
    @shewayagelata12042 ай бұрын

    Yes ❤❤❤👍👍👍

  • @user-jf8vj5lu6l
    @user-jf8vj5lu6l2 ай бұрын

    U r right brother

  • @AbinatAyano
    @AbinatAyano2 ай бұрын

    Yes bri

  • @derbaaleen1954
    @derbaaleen19542 ай бұрын

    ትክክል ቸሩ👌👌👌👌

  • @tgistasmare7569
    @tgistasmare75692 ай бұрын

    ቸሬ በእነካ እጅህ ለእኔም 5ሽ አስገባልኝ በጣም ደክሞኛል ወንድሜ ከመዳም ኩሽና ነው አድራሻየ 🎉🎉🎉🎉

  • @user-jq6bw7fx2h
    @user-jq6bw7fx2h2 ай бұрын

    RRRR ❤AAAA❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-di5mg1qv7d
    @user-di5mg1qv7d2 ай бұрын

    ትክክል ወንድሜ❤❤❤❤

  • @user-xf5ij6qs9q
    @user-xf5ij6qs9q2 ай бұрын

    Yes ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @m4technew217
    @m4technew2172 ай бұрын

    Yesss❤❤❤❤❤❤

  • @user-nr1cg2iz7t
    @user-nr1cg2iz7t2 ай бұрын

    ወድም ይመችህ አብርሾ ጀግና

  • @meronTesfaye-xc1nl
    @meronTesfaye-xc1nl2 ай бұрын

    You are right ❤❤❤

  • @user-fd6jt7yk2e
    @user-fd6jt7yk2e2 ай бұрын

    እረውሸት ባብርሽ አትምጡብን🥺🥺🥺

  • @metadeltube1

    @metadeltube1

    2 ай бұрын

    Ewnt new 🎉❤

  • @user-rz1oy6ht7v

    @user-rz1oy6ht7v

    2 ай бұрын

    አሽቃባጪ

  • @WorkeGelana-sv5if

    @WorkeGelana-sv5if

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @kinze-qu9te

    @kinze-qu9te

    2 ай бұрын

    መጀመሪያ ቪድዮውን ሁሉንም ተመልከች

  • @user-fd6jt7yk2e

    @user-fd6jt7yk2e

    2 ай бұрын

    @@kinze-qu9te አይቸዋለሁ እኔ ለቸሬ አይደለም ለሌላውነው የፃፉት ውዷ እናብርሽን ስማቸውን ለሚበላሽትነው🙏

  • @MelatNebyu-nw1ov
    @MelatNebyu-nw1ov2 ай бұрын

    ትክክል

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse47172 ай бұрын

    እዉነት ነው ቸሩ በጣም የሚገርም ነዉ

  • @farahfarah4105
    @farahfarah41052 ай бұрын

    ይመችህ ኣባቴ ቹሩ

  • @eteneshworikcho8190
    @eteneshworikcho81902 ай бұрын

    የምሪ ይመችክ አበቴ😍😍😍💪💪💪💪

  • @rbaba2649
    @rbaba26492 ай бұрын

    ይምቺህ👍👍👍👍👍

  • @ፀድ8734
    @ፀድ87342 ай бұрын

    ምን አባቴ ላድርግህ❤❤❤ ይመችህ

  • @AsterAermedo
    @AsterAermedo2 ай бұрын

    ሰብስክራይ አደረኩክ የምር በጣም ጀግና ነክ ከእውነት ጋር ስለቆምክ

  • @user-wn1ve3fe4f
    @user-wn1ve3fe4f2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤yess❤❤❤❤

  • @user-dm9ee7bg1k
    @user-dm9ee7bg1k2 ай бұрын

    ትክክል ❤❤❤❤❤❤ ቸሬ

  • @user-yc5qv5sf7s
    @user-yc5qv5sf7s2 ай бұрын

    ልክብለሀል

  • @WediShireTube
    @WediShireTube2 ай бұрын

    yes 🥰🥰🥰

  • @user-uo1hz7nq7l
    @user-uo1hz7nq7l2 ай бұрын

    ይምችህ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat52402 ай бұрын

    ትክክልነህ ቹሩ ይገባዋል

  • @user-ej2gp6dr7i
    @user-ej2gp6dr7i2 ай бұрын

    👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @FgHj-hy3ke
    @FgHj-hy3ke2 ай бұрын

    ትክክል ይመችህ አቦ❤❤❤❤

  • @promobile9759
    @promobile97592 ай бұрын

    ቸሩ አቦ ይመችህ ሰላምችሁ ይብዛ ለምን አደገ ብለውነው ምቀኝች ካላችሁ እስከመጨረሻው ስምት የቸሩን አነጋገር ተማሩ ከሱ

  • @yesahkteshale
    @yesahkteshale2 ай бұрын

    yikes tha❤❤❤❤

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp2 ай бұрын

    እውነት ነው. ቸሬ❤❤❤❤❤

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ2 ай бұрын

    ትክክል ወንድምዬ እግዚአብሔር ይስጥሕ❤❤❤❤❤ ኑ ስሙ በየ ቲክቶኩ እና በየ ኤፊቢው የምትለፋደዱ ሁሉ የወንድ አልጫ ኑ ስሙ

  • @user-iq7pe9yv9g
    @user-iq7pe9yv9g2 ай бұрын

    ቻሬ ታማቺታህንአል 👍👌ምቀኛ ይታኛ 💞💞💞

  • @pickalemayou1153
    @pickalemayou11532 ай бұрын

    ወደኩህ እሄነው ወድምነት ❤❤❤❤

  • @user-ol8pc7bn5e
    @user-ol8pc7bn5e2 ай бұрын

    ቸሩየየየ ይመቺህ የእውነት❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit2 ай бұрын

    ይመችህ ቸሬ ❤ እውነት እውነቱን ንገራቸው

  • @LamaTasi-ub3vq
    @LamaTasi-ub3vq2 ай бұрын

    wow❤❤❤🎉🎉

  • @Allmma-ko3pw
    @Allmma-ko3pw2 ай бұрын

    ❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mrramesha3328
    @mrramesha33282 ай бұрын

    Charuye(👏👏👏💯🥀🥀

Келесі