ኮርስ 5 ፦ የመለኮት ስሞች ትምህርት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

የመለኮት ስሞች ትምህርት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 100

  • @kalye.tube.
    @kalye.tube. Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @user-ng8kn4gu1b
    @user-ng8kn4gu1b3 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o4 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት የመንህን ይበርክል የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f4 жыл бұрын

    ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እልልልልልል መምህሬ መጣልኝ ያዉም የምፈልገው የኮርስ ትምህርት ድንግል ሆይ አመሰግንሻለሁ።

  • @senaittesfaye4748

    @senaittesfaye4748

    4 жыл бұрын

    ቃልህዉት ያስማልን መማህር ተስፋስለሴ

  • @mmkk2469
    @mmkk24692 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን

  • @temnt
    @temnt9 ай бұрын

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ❤

  • @rtyeryu2338
    @rtyeryu23382 жыл бұрын

    ብእውነት ቃል ሕይወት ቃል በረከት ያሠማልን መምህራችን ጸጋ ና በረከቱ አብዝቶ አብዝቶ ያድልህ አሜን፫🤲

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen14812 жыл бұрын

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @tymordoha
    @tymordoha4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች❤❤❤❤

  • @bazonshkk4095
    @bazonshkk40952 жыл бұрын

    ላስተማረን ላስተማረን ለመከረን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት እና መሰግናለን መምህር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ አምላክ

  • @saraT22
    @saraT222 жыл бұрын

    መሰደዴ ለመልካም ሆነልኝ ✝️🙏✝️ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏

  • @tsigeredawerku2149
    @tsigeredawerku21493 жыл бұрын

    ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን የሰማነዉን (የተማርነዉን)በልቦናችን ያሳድርብን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @weletearegawi4253
    @weletearegawi42534 жыл бұрын

    በእውነት መምሕራችን የሕይወት ቃልን ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን የኤልሳዕን ፀጋ ያድልልን የቅዱሳን መላእክት የጻድቃን ሰማዕታት ረድኤት ምልጃ ከነቤተሰብዎት አይለያችሁ የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቡናችን ያሳድርብን

  • @user-nm8xn1rx5o

    @user-nm8xn1rx5o

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-cu2ft2qz4u
    @user-cu2ft2qz4u3 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም መልካም ስው ነህ ቃላት ያጥረኛል መምህር ንሩልን ዘመንህ ይባረክ

  • @user-yr8rq8nj3f
    @user-yr8rq8nj3f2 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለህወት ያሠማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሣድርልን

  • @tsegakt2012
    @tsegakt20124 жыл бұрын

    Amen!!! Kale hiwet yasemaln....MEDHANIALEM kente gar yhun Amen 🙏🙏🙏

  • @salamtigabu8458
    @salamtigabu84584 жыл бұрын

    ቃለ ሔወት ያሰማልን መምህራችን በርታልን

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen37982 жыл бұрын

    እግዚያብሔር ይስጥለን መምህራችን

  • @henimak2727
    @henimak27277 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-xj8hf4zl5x
    @user-xj8hf4zl5x4 жыл бұрын

    ትምህረተ ሀይማኖትን አልሰማሁም ገጠመኞችን ብቻ ነው እያዳመጥኩ ያለሁት እና ከክፍል አንድ ጀምሬ ብሰማው ነው የሚገባኝና ቃለ ህይወት ያሰማል በጣም የምፈልገው ትምህርት ነው ይህን የምታዳምጡ ያለ ማስታወሻ እንዳታዳምጡ ከምር ማስታወሻ ያዙ 🙏

  • @weletearegawi4253

    @weletearegawi4253

    4 жыл бұрын

    እሽ ውዴ እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ በጎ ሀሳብሽ

  • @user-nm7xc9qi8f

    @user-nm7xc9qi8f

    4 жыл бұрын

    እኔ ከመጀመሪያው ጀምሬ እየፃፍኩኝ ነው።

  • @buziyeayala2243

    @buziyeayala2243

    3 жыл бұрын

    Eshi Ehatechn Egzibehere yasetln

  • @frahiwotfra

    @frahiwotfra

    4 ай бұрын

    አኔ ከመደመሪያዉ/ከኮርስ1ጀምሬ እየፃፍኩ ነዉ/መምህራችን በእዉነቱ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @ketselagiorgis172
    @ketselagiorgis1724 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ትምህርቶችህ ሁሉ ህይወትን የሚሰጡ ልብን የሚያረጋጉ መንፈስን የሚያድሱ አረ እኔ ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ።

  • @tinamarta5166
    @tinamarta5166 Жыл бұрын

    ቃለህይወትያሰማልንምህር

  • @user-xx5xq1qy4r
    @user-xx5xq1qy4r4 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አባቴ

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana9024 жыл бұрын

    ትምህርተ ሃይማኖት ተምሬ አላውቅም በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነዉ አመሰግናለሁ ።

  • @haftamnshambel2116
    @haftamnshambel21162 жыл бұрын

    ኣሜን

  • @user-kq9zw2mo7k
    @user-kq9zw2mo7k2 жыл бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube Жыл бұрын

    መምህሬ የኛ እንቁ ባንተ ምክንያት ነው ሃማኖቴ ያወቁኳት🕊🕊 ሰትታመም ልቤ ኣዝነዋል❤

  • @user-dx2fy1rh4v
    @user-dx2fy1rh4v2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር

  • @sraself7813
    @sraself78134 жыл бұрын

    Amen amen amen 🤲🤲🤲🌾🌾🌾

  • @user-wf7ls7ms8u
    @user-wf7ls7ms8u4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር ፀጋውንያብዛለውት በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነቤተሰበወ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot54854 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ይስማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @devan8265
    @devan82653 жыл бұрын

    ሠላምህ ይብዛልን ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን

  • @Ureal22
    @Ureal22 Жыл бұрын

    ክብረት ይስጥልን መምህራች።

  • @xzioudxmaeron2615
    @xzioudxmaeron26152 жыл бұрын

    Kale hiwote yasemalne

  • @weletearegawi4253
    @weletearegawi42534 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @almazenegus1956
    @almazenegus19564 жыл бұрын

    በርታልን መምህር እሽ

  • @user-lx1iz8by1h
    @user-lx1iz8by1h4 жыл бұрын

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-pn1jz7eg8z
    @user-pn1jz7eg8z4 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን ጸጋውን ያብዛልን

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa59242 жыл бұрын

    መምህር በጣም እናመሠግናለን እየተከታተልሁነው

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f4 жыл бұрын

    መምሕር ቃለሕወት ያሰማልን

  • @mhiretwoldemariam5986
    @mhiretwoldemariam59864 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ! God bless you and families,I can tell how how I get Chang,blessed through your preach,word of God !

  • @medanitlemma8507
    @medanitlemma8507 Жыл бұрын

    Enwedkalen memhr!!!

  • @helenhelen349
    @helenhelen3492 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-yu3ce1kf2n
    @user-yu3ce1kf2n2 жыл бұрын

    መምህር ባንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @setotafetene6525
    @setotafetene65252 жыл бұрын

    አሚን

  • @aynalemalgo4898
    @aynalemalgo48982 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማን🙏🙏🙏😍😍😍❤❤❤

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @Bete_Kidanmerit.16
    @Bete_Kidanmerit.162 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ያቆይልን ኑርልን መምህራችን እንጀራ ፍለጋ ወጥቼ አንድ ብር ሳልዝ የ5ወር ከ20ቀን እርጉዝ ሆኜ ኢትዮጵያ ገባው እና #የአብስራ አልኳት የክርስትና ስሟ ደሞ#ወለተሚካኤል የተሰጠችውም ለታቦት የእናቴ ምትክ እህቴን #እግዚአብሔር ሰጠኝ

  • @tsedilove4731
    @tsedilove47314 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memihir

  • @tigraweytieyegalzomjeganuz676
    @tigraweytieyegalzomjeganuz6764 жыл бұрын

    Qalehiwet yesmeana KBR memhrna xegawun yabzalk egziabhier amlak

  • @user-zh9zs6mj1d
    @user-zh9zs6mj1d4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የኔታ ላይ አይቸህ ትምህርትህን አልጠገብኩትም

  • @mmkk2469
    @mmkk24692 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን

  • @kisanetgebremariam8555
    @kisanetgebremariam85552 жыл бұрын

    Memehrey enkae dihane mexakum

  • @gfccucu4334
    @gfccucu43343 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @gfccucu4334
    @gfccucu43343 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልንመምህር በፆለት አስኝ

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye68323 жыл бұрын

    ቃልህወት ያሰማልን መምር መፈስን የምያድስ በጣም ነው ውስጥ የምገባው እውነት አተን በማወቄ አምላኬን እግዝአብሔርን አመሰግን አለው እውነት እድምና ጤና ይስጥልን ልጆችክን ያሳድግልክ መልካም መምር ነክ ተባረክ አሜን

  • @almazenegus1956
    @almazenegus19564 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህልን ስጠብቅህ ነበር መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigatig457
    @tigatig4574 жыл бұрын

    Amen kalehewet yasemalene

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa70504 жыл бұрын

    Amen amen amen keleyot yesmlen memerchen

  • @kankoasefa5223
    @kankoasefa52233 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay44164 жыл бұрын

    *መምህር ጸጋዉን ያብዛልክ ቃለህወትን ያሠማልን*

  • @eth3816
    @eth38164 жыл бұрын

    ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @meseretf1
    @meseretf14 жыл бұрын

    ስላሴ

  • @amanfreta9814
    @amanfreta98144 жыл бұрын

    ጸጋ የብዝሐልካ ፈጣሪ አሜን

  • @azebbekele4300
    @azebbekele43004 жыл бұрын

    የስም ክርስቲያን ነኝ ለካስ? ዘርህ ይባረክ

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat18654 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን 👍👍👍👍

  • @user-we4ho5lx3x
    @user-we4ho5lx3x5 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-ho2rn7ch6v
    @user-ho2rn7ch6v3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያበርታህ መምህሬ

  • @user-we4ho5lx3x
    @user-we4ho5lx3x5 ай бұрын

    ❤❤

  • @betelsolomon6919
    @betelsolomon69194 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @yordanosgebremichae8339
    @yordanosgebremichae83394 жыл бұрын

    Amen Thank you

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube2 жыл бұрын

    👍💕🌷🕊

  • @meseretf1
    @meseretf14 жыл бұрын

    ፀባኦት

  • @meseretf1
    @meseretf14 жыл бұрын

    እየሱስ ክርስቶስ

  • @yeshambelmengistu6240
    @yeshambelmengistu62404 жыл бұрын

    እኔ ሁሉም ቪዲኦችህ ጠቅመውኛል መምህር

  • @meseretf1
    @meseretf14 жыл бұрын

    እግዚአብሔር

  • @meseretf1
    @meseretf14 жыл бұрын

    ያህዌ

  • @hana-ym1ug
    @hana-ym1ug4 жыл бұрын

    Edamina tina yesetahe

  • @meseretf1
    @meseretf14 жыл бұрын

    አማኑኤል

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana9024 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ፀጋውን ያብዛልህ በርታ የትነበርክ እሰከዛሬ

  • @user-qh7dv5td8x
    @user-qh7dv5td8x4 жыл бұрын

    Berta wenden Benatsa hiwet yehone timhirt .tsegaw yazalih fetari.

  • @tigitagere3340
    @tigitagere33404 жыл бұрын

    በእውነተ እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለህይወት ያሰማን መምህር እስካሁን የት ሂጄ ነው ሳላውቀዎት በእድሜ መጸጋ ያቆይልን

  • @weletearegawi4253

    @weletearegawi4253

    4 жыл бұрын

    አሁንም እንድናገኛቸው ይረዳን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @chloesarabi806
    @chloesarabi8064 жыл бұрын

    enkuan dwhna metah memihir

  • @abyisaktenna2831
    @abyisaktenna2831 Жыл бұрын

    ሰይፈ ሥላሴ ዘዘወትር ላይ ያሉት ስሞች ቢተረጎምልን?

  • @balayjote9524
    @balayjote95244 жыл бұрын

    Ameen ameen egzaber lebona hifxen silce quxurachu endet magangat echilalo?

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif50404 жыл бұрын

    መምህር ትምህርተ ሀይማኖት ቁጥር ከአንድ እስከ ሶስት አለገኘሁትም ሊስት ላይም አጣሁት

  • @meseretf1
    @meseretf14 жыл бұрын

    ኤልማስ

  • @saratsegay6969
    @saratsegay6969 Жыл бұрын

    መምህር እኛ ጋ ገብሪኤላ (ለሴት) ሚባል ስም አለ።

  • @meseretf1
    @meseretf14 жыл бұрын

    ኤልሻዳይ

  • @yesheretyesheret3052
    @yesheretyesheret30524 жыл бұрын

    እንኳን ደሕና መጣሕ መምሕር እባክሕን ወንድሜ ስልክ ቁጥሕን ላክልኝ ወንድም አልም

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf10 ай бұрын

    አስማት ግልጽ መደረጉ በጀ እንጂ እኔ በጣም ተምታቶብኝ ነበር።

  • @genetteshom7262
    @genetteshom72623 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @eth3816
    @eth38164 жыл бұрын

    ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን

Келесі