ኮርስ 2 ፦ሃይማኖት ምንድነው (ክፍል 2) በመምህር ተስፋዬ አበራ

ሃይማኖት ምንድነው

Пікірлер: 182

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i2 жыл бұрын

    ሀይማኖት ማለት አይመነ ሀይማኖት ማለትአመነ ሀይማኖት ማለት ድልድይ መሻገሪያ ሀይማኖት ማለት እግዚአብሔርን ወደንፈቅደን የምናመልክበት ሀይማኖት ማለት ተስፋማድረግ የማይታየውን የምናውቅበት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እኛው ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን፫

  • @mytube899

    @mytube899

    Ай бұрын

  • @user-lf1ld2cw2b
    @user-lf1ld2cw2b4 жыл бұрын

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምህራችን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ላይ ይፃፍልን በሰማነው 30,60,100 ያማረ ፍሬ እምናፈራ ያድርገን ለእርሶዎም ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @seleamwitseleamwit513

    @seleamwitseleamwit513

    2 жыл бұрын

    መምህሬኤ እግዚአብሔር አምላከ ይጥበቅህ እግዚአብሔር ይበርታህ ቃልህይውት ያሰማልን በጣም ድንቅ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ

  • @MESERETMESERET-dr6yu
    @MESERETMESERET-dr6yu14 күн бұрын

    መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡

  • @user-bf8lj4dt3h
    @user-bf8lj4dt3h7 ай бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የምፈልገውን አስተምህሮ ተምሪያለው አመሰግናለው መምህር

  • @asmarech591
    @asmarech5914 ай бұрын

    ቃለ ሒወት ያስማልን መምህር በእድሜ በጤና ያኖርልን 👏

  • @haniamanuel-ku8gp
    @haniamanuel-ku8gp5 ай бұрын

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @BeletuAesefa-un3mr
    @BeletuAesefa-un3mr7 ай бұрын

    በእዉነት ቃለሒወት ያሠማልን መህምራችን በእዉነት ለየት ያለነዉ 👏

  • @user-xc8il1zx5l
    @user-xc8il1zx5l3 жыл бұрын

    ኣቤት እንዴት ይጣፍጣል የሰማነው በልባችን ፅላት ይፃፍልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምህር

  • @tymordoha
    @tymordoha4 ай бұрын

    መምህራችን ቃለ ሀይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @shameershami1017
    @shameershami10174 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገ ባተላ ይ አድሮ የመከረን ያስተማረን አሜን

  • @abbeaanbea5376

    @abbeaanbea5376

    2 жыл бұрын

    ፤❣️

  • @user-qy5kp8bu1c
    @user-qy5kp8bu1c2 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen14812 жыл бұрын

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @alej1102
    @alej11024 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወድማችን

  • @vanishathvanishath2441

    @vanishathvanishath2441

    2 жыл бұрын

    PoI

  • @user-gz4hu3kh8y
    @user-gz4hu3kh8yАй бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር👏

  • @bewphone9113
    @bewphone91132 жыл бұрын

    የኔ ጀግና እቁ በርታልን❤

  • @user-yl4wn8qx9q
    @user-yl4wn8qx9q2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ

  • @workelove3235
    @workelove32356 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @cellnet4213
    @cellnet42134 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን መምህር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-er1vy2xf6o
    @user-er1vy2xf6o2 жыл бұрын

    በእውነት እንድት አድርገህ ነው የምታስተምህረን ፈትፍተህ ነው እያጎረስከን ምንም ቃላት የለኝም መምህር እግዚአብሔር አምላክ ዋጋህ ይክፈልህ

  • @nardosmelkamu8921
    @nardosmelkamu89212 жыл бұрын

    Kalehiwoten yasemalem memihir haymanotachen telkena kawekuat yemitefeker yemitewededena tikekilegna nech😘

  • @Ureal22
    @Ureal22 Жыл бұрын

    ክብረት ይስጥልን መምህራችን ።

  • @etayehueta4925
    @etayehueta49254 жыл бұрын

    amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..wedmachin..memhrachin..memhr..tesfaye..1000..amet..nurln..

  • @coursehero5347
    @coursehero53475 ай бұрын

    አሜን

  • @saraT22
    @saraT222 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏

  • @messimessi4073
    @messimessi40733 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @SetelemZenebe
    @SetelemZenebe2 ай бұрын

    Kale hiwet kale bereket yasemaln

  • @samri3503
    @samri35034 жыл бұрын

    በእዉነቱ መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከተማርኩት ወይም ከተረዳሁት ለመከለስ ልሞክር #ሃይማኖት ማለት ምንድነዉ ለሚለዉ ጥያቄ# ሃይማኖት ማለት ድልድይ ነዉ ሃይማኖት ማለት ወደን ፈቅደን እግዚአብሔርን ማመስገን ሃይማኖት ማለት እኛና መላእክት እምንገናኝበት ሃይማኖት ማለት የማይታየዉን አምኖ ተስፋ ማድረግ ወ ዘ ተ

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash69163 жыл бұрын

    የህይወት ቃል ያሰማልን ተስፉየ በእውነት አጠጣህን ለፍሬ ለበረከት ያርግልን 60~90~100 ፍሬ ያድርግልን አሜን፫

  • @selam-ng4ib
    @selam-ng4ib4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ አሜን አሜን አሜን

  • @wowwow4432
    @wowwow44322 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ብእውነት ቃል ሕይወት ቃል በረከት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን ወንድማችን ተስፋዬ በጣም ደስስስ የምል ትምህርቲ ነው እግዚአብሔር በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን አሜን፫🙏

  • @derejefekadu1649
    @derejefekadu16498 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sisayabebe2638
    @sisayabebe26382 жыл бұрын

    አሪፍ ነው ቀጥልበት ሰበት ትምርት ቤት ገብተው መማር ላልቻሉት እየደረስ ነው እግዛብሄር ይርዳህ

  • @xzioudxmaeron2615
    @xzioudxmaeron26152 жыл бұрын

    Kale hiwote yasemaln

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere85787 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ፀጋውን እድሜውን ጤንነቱን አብዝቶ ይሰጥህ ድንቅ ትምህርት ነው አይጠገብም ኑርልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @user-zn6ee9yr1y
    @user-zn6ee9yr1y4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እንዳታቋርጥብን

  • @user-wf7ls7ms8u

    @user-wf7ls7ms8u

    4 жыл бұрын

    አውን በእግዚአብሔር ስምአደራበስደትያለንያልተማርንአለንእኔበበኩልከናነተጋርጀመርኩ እግዚአብሔር ይርዳሺበሉኝ ወገኖች ኑእንማርበርቱልንእናንተም

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat18654 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gfccucu4334
    @gfccucu43343 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በፆለት አስቡን ወንድሞቸን እህቶቸን ቤተሰቦቸነ

  • @amalesoubhieh2250
    @amalesoubhieh22502 жыл бұрын

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜን ጤና ይሰጥልን ሰለ ቃሉ የቃሉ በላቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን እኛም የሰማነው በልቦናችን የሳድርብን አሜን

  • @nardosyetawahidifire7798
    @nardosyetawahidifire7798 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይተመሰገን ይሁን 🙏🙏💞ይሁን ይደረግልን 🙏🙏💒💒💒💒💒💒

  • @user-cu2ft2qz4u
    @user-cu2ft2qz4u3 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-kn7wy6ib9q
    @user-kn7wy6ib9q2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችበእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን በጸጋ ላይ ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን እንደት ደሰ ይላል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጠና ጋ ይሰጥልን ዘመንህን ይበረክልን ለኛም ማሰተዋሉ ያድለን የሰማነዉ በልባችን ጺላት ይጻፍልን አሜን 👏💐💐💖

  • @yeshiwerk4541
    @yeshiwerk4541 Жыл бұрын

    Memhr kale hiot yasemalivni

  • @selam801
    @selam8012 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle49263 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @user-yr8rq8nj3f
    @user-yr8rq8nj3f2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ላስተማርን ለመከርን መምራችን ክምር ምስጋና ለጊታችን ቃለህወት ያሠማልን በፆለትወት አስብኝ ወለተ ስላሴ እስከቤተሰቦቸ

  • @eskadarbakaleyoutube4039
    @eskadarbakaleyoutube40392 жыл бұрын

    Amanot maman dildinu Amanot malat batasfa manor naw Amanot malat magad naw

  • @welatesenbatwelatehana6087
    @welatesenbatwelatehana60872 жыл бұрын

    Amen Amen Amen KalHiwet Yasemalen Memerachen betam des Yemil temeheret new fetare Yetebekelen

  • @user-xf2yp8gi2n
    @user-xf2yp8gi2n3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ምግስት ስማያትን ያዋርስልን

  • @titiniguse1724

    @titiniguse1724

    2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @sisiteteklemariam1582
    @sisiteteklemariam15824 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህር፡፡

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f4 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ እንኳን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች። በኋላ እማራለሁ።

  • @sisiteteklemariam1582
    @sisiteteklemariam15824 жыл бұрын

    እኔም በደፍተሬ እየፃፍኩ ነዉ የተማርኩትቃለ ህይወትያሰማልኝ።

  • @elyanam.d2278

    @elyanam.d2278

    4 жыл бұрын

    ጎበዝ እኔም እንዳንቺው ነኝ ኮርስ አንድን ጨርሼ ነው እዚህ የመጣሁት በደንብ ተከታተይ

  • @sisiteteklemariam1582

    @sisiteteklemariam1582

    4 жыл бұрын

    @@elyanam.d2278 እግዚአብሔር በልቡናችን አሳድሮ ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን።

  • @elyanam.d2278

    @elyanam.d2278

    4 жыл бұрын

    @@sisiteteklemariam1582 አሜን ❤

  • @selam801

    @selam801

    2 жыл бұрын

    እኔም

  • @frahiwotfra

    @frahiwotfra

    4 ай бұрын

    ከምር እኔም ኮርስ2ትን ዛሬ ጨረስሁ በደስታ❤❤

  • @membermember6011
    @membermember60112 жыл бұрын

    Kale.hewet.yasmaln

  • @tienag3265
    @tienag32652 жыл бұрын

    🤲🙏🙏💒🙏🤲💐

  • @azebtesfaye7000
    @azebtesfaye70002 жыл бұрын

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💙💙💙

  • @henimak2727
    @henimak27277 ай бұрын

    Lbona ysexane thalote adreglen mneme eysamhu alsamame bwente gra gbtogale😢😢😢

  • @tigistaluma1637
    @tigistaluma16372 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በቤቱ ያፅናህ አሜን አሜን አሜን

  • @ruthina1927
    @ruthina19274 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መ ምህር ተስፋዬ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs2 жыл бұрын

    በውነት መታደል ነው መንፈስ ቅዱስ ባንተለይ አድሮ ነው እየተፈወስን ያለነው

  • @starsphone5548
    @starsphone55482 жыл бұрын

    mamirachiin qalhiyoot yasemaliin tsegaun yabzaln

  • @medanitlemma8507
    @medanitlemma8507 Жыл бұрын

    Enwedkalen memhr!!!

  • @user-lk2iz8ir4s
    @user-lk2iz8ir4s2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @saratadesse74
    @saratadesse743 жыл бұрын

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን በጣም ጥሩ ትምህረት ነው መምህ በዚሁ ቀጥሉ እኛም በተማር ነው 30,60,100, ያማረ ፍሬ እንድናፍራ ቅዱስ አምላካችን እግዚያብሔር ይርዳን አሜን

  • @tigraweytieyegalzomjeganuz676
    @tigraweytieyegalzomjeganuz6763 жыл бұрын

    Amen amen amen qalehiwet yasemaln wedmacin

  • @destyasthin6535
    @destyasthin65352 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail1052 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @adislasti4907
    @adislasti49074 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasemlen memeher tsegwun yabzlot

  • @mariyammg9866
    @mariyammg98664 жыл бұрын

    Kalehiwet Yasemaln memihirachin Amen Amen Amen

  • @yodettareku4150
    @yodettareku41502 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @yiftusragetnet5024
    @yiftusragetnet50242 жыл бұрын

    እግዛብሔር ይስጥልን ቃለህወት ያሰማልን መምራችን

  • @user-kt5et5um3i
    @user-kt5et5um3i4 жыл бұрын

    amen kalehiyewet yasemalin memiherahen

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye68323 жыл бұрын

    ቃል ያሰማልን መምርችን በእውነት በጣም የምመስጥ ነው እድምና ጤና ይስጥልን 💚💛❤️

  • @user-ww7xe8qt1d
    @user-ww7xe8qt1d4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @zebenaydire7918
    @zebenaydire7918 Жыл бұрын

    ቃልሂወት ያሰማልን በሚገባን መልኩ ነው የገልጥክልን እግዚአብሔር ከዚን በላይ ይግለጥልክ አሜን አሜን አሜን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot54854 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f4 жыл бұрын

    ቃለሕወት ያሰማልን መምሕር

  • @bazonshkk4095
    @bazonshkk40952 жыл бұрын

    ላስተማረን ለመከረን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ለመምህራችንም ጸጋውን ያብዛልን እናመሰግናለን

  • @Sisay-dc8gx
    @Sisay-dc8gx9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahlettesfaye3631
    @mahlettesfaye36312 жыл бұрын

    buzu temryalew kekorsu 🙏🙏

  • @fisehamelaku9906
    @fisehamelaku99063 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase34402 жыл бұрын

    አሜን,ቃለህይወት,ያሰማልን,መምህር

  • @salamsalam7028
    @salamsalam70284 жыл бұрын

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-fs7go3fz4n
    @user-fs7go3fz4n2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f4 жыл бұрын

    ደስ የሚል ትምህርት ነው። ገጠመኝ ምርጥ ትምህርት ነው።

  • @user-xx7hp9vp1d
    @user-xx7hp9vp1d3 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን መምህራችን

  • @cfcfxdxd6647
    @cfcfxdxd66472 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-ld7dz3fw6l
    @user-ld7dz3fw6l2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit56523 жыл бұрын

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @meseretzike
    @meseretzike4 ай бұрын

    🤲🤲🙏🙏🙏

  • @kankoasefa5223
    @kankoasefa52233 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምምህራችን ትምህርቱ ደስ ይላል ቢመችህ ምናለ ብትፈትነን

  • @rozatesfay6911
    @rozatesfay69114 жыл бұрын

    Kale hiwet yasemalen wendemachen betam tekami new

  • @hdu4612
    @hdu46124 жыл бұрын

    መምህራችን፣ሰላምላንተይሁን፣ቃለሂወትን፣ያሰማልኝ

  • @jituubekelee9056
    @jituubekelee90563 жыл бұрын

    Kale hiwot yasemelen memerehechin amen

  • @tsghefekd2113
    @tsghefekd21133 жыл бұрын

    ቃል ሕይወት ያስማልን መንግሥት ሰማያት ያውርስልን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta27383 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @user-kn9mw6ok9q
    @user-kn9mw6ok9q2 жыл бұрын

    ቃለ ህወትን ያሰማልን መ ምህር

  • @gfccucu4334
    @gfccucu43343 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወተት ያሠማልን

  • @user-hb9og2wn4h
    @user-hb9og2wn4h3 ай бұрын

    🤲🤲🤲🤲

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu21712 жыл бұрын

    አሜን 3 ቃለህይወት ያሰማልን

Келесі