ኪርያላይሶን-kiralayson orthodox mezmur ሰሙነ ሕማማት የስግደት ዝማሬ

🍂🍂🍂
✔️ ኪርያላይሶን - ትርጉሙም «አቤቱ ማረን» ማለት ነው፡፡
✔️ ናይናን
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ «መሐረነ፣ ማረን» ማለት ነው፡፡
✔️ እብኖዲ
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ «አምላክ» ማለት ነው፡፡ «እብኖዲ ናይናን» ሲልም «አምላክ ሆይ ማረን» ማለቱ ነው
✔️ ታኦስ
የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙ «ጌታ፣ አምላክ» ማለት ነው፡፡ «ኪርያላይሶን ታኦስ ናይናን» ማለትም «ጌታ ሆይ ማረን» ማለት ነው፡፡
✔️ ማስያስ
የዕብራይስጥ ቃል ሲሆነ ትርጉሙ «መሲሕ» ማለት ነው፡፡ «ኪርያላይሶን ማስያስ ናይናን» ሲልም «መሲሕ ሆይ ማረን» ማለት ነው
✔️ትስቡጣ
«ዴስፓታ» ከሚለው የግሪክ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም ደግ ገዥ ማለት ነው። «ኪርያላይሶን ትስቡጣ ናይናን» ሲልም «ደግ ገዢ ሆይ ማረን» ማለት ነው።
〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰
〰አምነስቲቲ ሙኪርያቱ አንቲ ፋሲልያሱ
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙም «ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ- አቤቱ በመንግሥትህ አስበኝ» ማለት ነው፡፡
〰 አምንስቲቲ መዓግያ አንቲ ፋሲልያሱ
የቅብጥ ቃል ሲሆን «ተዘከረነ ኦ ቅዱስ በውስተ መንግሥትከ - ቅዱስ ሆይ በመንግሥትህ አስበን» ማለት ነው
〰 አምንስቲቲ ሙዳሱጣ አንቲ ፋሲልያሱ
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙም «ተዘከረነ እግዚአ ኩሉ በውስተ መንግሥትከ- የሁሉ የበላይ የሆንክ ሆይ በመንግሥትህ አስበን» ማለት ነው፡፡
ለሌሎች አካፍሉ።

Пікірлер: 19

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yjАй бұрын

    አቤቱ ስለኔ መከራን ተቀበልክ😢😢ተንገላታህ😢😢😢😢

  • @GhrhyGhggg-vw7op
    @GhrhyGhggg-vw7opАй бұрын

    አተ ለኔ ስትል መከራ ተቀበልህ❤❤❤😢😢😢

  • @user-mg3yt1xm6e
    @user-mg3yt1xm6e29 күн бұрын

    ይቅሪ በለን አባቴ

  • @I_am_Fano
    @I_am_FanoАй бұрын

    አቤቱ ይቅር በለን❤

  • @user-pl7ml8np6t
    @user-pl7ml8np6tАй бұрын

    አቤቴ ይቅር በሉን ❤❤❤

  • @user-eh8wv5hw5p
    @user-eh8wv5hw5p29 күн бұрын

    አቤቱ ይቅር በለን 😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @sosaso4562
    @sosaso4562Ай бұрын

    atuui izaberi hoo tagen islaa huumi nagri ine masi yelami Amen✝️🤲🤲🤲😭😭😭😭😭🙏🏻🙏🏻🙏🏻💞💞💞

  • @user-sp8cx5xc8t
    @user-sp8cx5xc8t28 күн бұрын

    አቤቱ ይቅር በለን ❤❤❤❤

  • @user-xn5qd4np9n
    @user-xn5qd4np9n29 күн бұрын

    Abetu ykr beln

  • @user-bq7pi6xi4d
    @user-bq7pi6xi4d28 күн бұрын

    abetu yiker belen legna bilehi tengelatahi

  • @Shaklama
    @Shaklama29 күн бұрын

    😢😢💔💔🤲🤲🤲🤲

  • @abc1kgdgjhxxbj284iydt
    @abc1kgdgjhxxbj284iydtАй бұрын

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile884529 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @DebrezeyitMihret-lj9pt
    @DebrezeyitMihret-lj9pt29 күн бұрын

    😭😭😭😭😭😭

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no29 күн бұрын

    😢😢😢

  • @swkarlebanon903
    @swkarlebanon90329 күн бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-eh8wv5hw5p
    @user-eh8wv5hw5p29 күн бұрын

    🤲🤲🤲😭😭😭

  • @sileshiabebe7574
    @sileshiabebe757429 күн бұрын

    😭😭😭 💔💔💔

Келесі