ከዘማሪ ዮሴፍ በቀለ ጋር ቆይታ

ከዘማሪ ዮሴፍ በቀለ ጋር ቆይታ #በፋና ልዩ የበዓል ዝግጅት

Пікірлер: 159

  • @Sami-kn7qg
    @Sami-kn7qg4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በምድራችን ቀብቶ ካስነሳቸው ዘማሪያ አንድ ዮሴፍ ነው። ፋናን ይህን ዝግጅት ስላቀረባቹልን እናመሰግናቸዋለን ።እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባረክ።

  • @zuyamnzamn6338

    @zuyamnzamn6338

    3 жыл бұрын

    Asd

  • @user-nv4sy5fi6d
    @user-nv4sy5fi6d4 жыл бұрын

    ጌታ ሊመጣ ነዉ!በእናነተ እንባና ፀሎት ይህን ቀን ያሳየን እግዚአብሔር ይመስገን ስሙ ለዘላለም ይክበር ይገስ

  • @hassetdino7413
    @hassetdino74134 жыл бұрын

    የተወደደ ጌታን የሚፈራ አገልጋይ ዮሴፍ በቀለ በአንተ መዝሙር ነው ወደ ጌታ የመጣሁት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ዘመን አምጥቶ በዚህ ሚዲያ እንግዳ በመሆንህ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁኝ።

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe90064 жыл бұрын

    መዝሙሮችህ ሁሉም የሚደንቅ መልክት ነው ያላቸው ጆሲዬ ጌታ ይባርክህ

  • @saramohamedosman823
    @saramohamedosman8234 жыл бұрын

    ይገርማል በጣም ዘመን መጣ ከክርስቶስ ሊከብር

  • @nathanaelabera8889
    @nathanaelabera88894 жыл бұрын

    በብሄራዊ ቲቪ መንፈሳዊ ፕሮግራም ስለዚህ መልካም ዕድል እግዚአብሔር ይክበር

  • @user-nv4sy5fi6d
    @user-nv4sy5fi6d4 жыл бұрын

    ይህም ለእግዚአብሔር አይን ቀላል ነዉ!!እጅግ የምንወድህ ጆስዬ ተባርክ

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes99113 жыл бұрын

    የማይበርድ እሳት ያለበት የዘመናችን ድንቅ ዘማሪ ዘመንህ ይባረክ።

  • @danelbelhu660
    @danelbelhu6604 жыл бұрын

    ፋናዎች ይህ ድንቅ ቃለ ምልልስ ስላዘጋቻሁልን አመሰግናለሁ ዬሲ ህይወትህ ይመሰክራል ከአንደበትህ በላይ።

  • @dollobadore3501
    @dollobadore35014 жыл бұрын

    ዋው በጣም በጣም የጌታ ፀጋ የባዛ ስው ነው መዝሙርችሁ ልዩ ነው ታባረክ🙏🙏

  • @destaergano3121
    @destaergano31214 жыл бұрын

    ዮሴፍ ለክርስቶስ ጨክኖ ጥሩ ምሳሌ ሆኖ የኖራ ባለቅኔ መዝሙረኛ ነው ::

  • @blessedpictures9530
    @blessedpictures95304 жыл бұрын

    ኢየሱስ ህይወት ነው፡፡ ሰላም ይሰጥሃል፡፡ በኢየሱስ እመን

  • @mimialeme2055
    @mimialeme20554 жыл бұрын

    ዮስዬ እድሜና ጤና ተመኘውልክ ጌታ ይባርክ

  • @BeneyamAboyeTehadeso
    @BeneyamAboyeTehadeso4 жыл бұрын

    Josi የተባረከ የእግዚአብሔር ሰው ነው!

  • @asalefewwolde6616
    @asalefewwolde66164 жыл бұрын

    ጆሲ ተባረክ! ፋና ቲቪ እናመሰግናለን!

  • @sambekele6578
    @sambekele65784 жыл бұрын

    What blessed family. God bless you more josi🙏

  • @abigyatsehaye5530
    @abigyatsehaye55304 жыл бұрын

    ልዩ ሰው እግዚአብሄር የረዳው ቤተሰብ የኖረውን የሚያገለግል ሰው

  • @morningmorning1191
    @morningmorning11914 жыл бұрын

    ውይ ምን ነው አሳጠራቹሁት በእግዚአብሔር እንዴት ደስ ይላል አሁንስ አላወላውልም የእናንተ ህይወት እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ በቃ እንዲህ ህይወት ደስ ይላል

  • @ferhiwotjcbm5902
    @ferhiwotjcbm59024 жыл бұрын

    የተወደደ የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይክበር ስለእናንተ ጆሲ የሚገርም የእግዚአብሔር ፀጋ ያለበት ዘማሪ ነው እውነተኛ የክርስቶስ ባሪያ ከዚህም በላይ የጌታ ክብር ይገለጥባችሁ ቤተሰቦችህ በኢየሱስ ደም ይሸፈኑ። ይህንን ፕሮግራም ያዘጋጃችሁ ሁላችሁም በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @sadammekonen61
    @sadammekonen613 жыл бұрын

    ተባረክ በጣም በህወይቴ የተበረኩበት ነው መዝሙሮችህ፡፡

  • @kirubelsebsbe4767
    @kirubelsebsbe47674 жыл бұрын

    Thank you very much fana tv.

  • @dollobadore3501
    @dollobadore35014 жыл бұрын

    ሁሉ ባርእሱ ሆነልን ላጣላት አዮነብን ጌታ አሻናፈልኝ አሜንንን 🙏🙏🙏🙏

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail4 жыл бұрын

    የተባረከ ቤተሰብ በዚህ ግዜ እንዲህ ጌታን የሚወድ ይብዛልን

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube98554 жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ክብር የተሞላክ አምላክ ዘመን አመጣህ 🙌🏻🙌🏻 😭😭😭 ፍናወች እናመስግናለን

  • @prosperty4785
    @prosperty47854 жыл бұрын

    ዋው ፋናዎች ግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ እደዚህ ህይወትን የሚያስተምሩ ሰዎች ብታቀርቡ ምን መልካም ነገር በልባችን በቀር!!!

  • @emmanuelhope4917
    @emmanuelhope49174 жыл бұрын

    የእውነት ዮሴፍ የእግዚአብሔር ሰው ጌታ እርሱንና ቤተሰቡን ይበርኳው

  • @bahirumeshesha6489
    @bahirumeshesha64894 жыл бұрын

    ጆሲ የተባረከ የእግዚአብሔር ሰው በጣም ነው ማከብርክ ምወድክ !

  • @ok4757
    @ok47574 жыл бұрын

    Wowww Fana ENMESEGENALENe😍😍😍🙏ዘማረያ ዮሴፍ እና ፍናን እግዚአብሔር ይባርኩቹ🙏🙏💐💐🙏

  • @ephremb754
    @ephremb7544 жыл бұрын

    *God bless you Josi you're my favourite singer*

  • @mazimamiyoutube7192
    @mazimamiyoutube71924 жыл бұрын

    ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ዮሰፍ በቀሌ ሁሉም መዝሙሮች በጣም ወደ ጌታ የምጠሩ ናቸው ተባርከበታለሁ።

  • @betelhem9247
    @betelhem92474 жыл бұрын

    ፋናዎች እናመሰግናለን ዮሴፍና ዳኒ በጣም ለኔ ልዩ ቦታ ያላቸው ዘማሪዎች እንደኛ ዘመን ዘማሪዎች ያልሆኑ ህይወታቸውና ዝማሬዎቻቸው ከህይወትና ከምንጩ

  • @diborab7820
    @diborab78204 жыл бұрын

    Tebarekiligne 👏👏👏👏 ስወድህ እኮ ጌታን በዉነት በ ማምለክ ምትታወቀው !! ጌታ በ አገልግሎትህ ታይቱሃል 😘 👏👏👏 may God bless u more

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo28072 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የባረከው፣ቤተስብ።ህይወት፣እንዲ፣ነው።መንፈሳዊ፣ቅናት፣ቀናሁባችሁ። እግዚአብሔር ዘራቹሁን፣ይባርክ።

  • @bereket2192
    @bereket21924 жыл бұрын

    May God bless you more thank u 🙏 I learned a lot of things in ma life & I'm so touched by "Eyesus selame new" song 🙏🙏🙏

  • @biruktawitshewayrga4678
    @biruktawitshewayrga46784 жыл бұрын

    በእርግጥ የእናንተ ህይወት በሰው ሁሉ ዘንድ የተገለጠ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ❤👨‍👩‍👧‍👦

  • @ደሴ
    @ደሴ4 жыл бұрын

    ጌታ እኮ ነዉ

  • @helennigussie5502
    @helennigussie55024 жыл бұрын

    Amen. Esey melkam new ketlubet Fana. Yossef እግዚአብሔር በመልካም ነገር ሁሉ አንተና ቤተሠብህን ያስብ።

  • @melakutefera7652
    @melakutefera76524 жыл бұрын

    It's time our revival, የኮቪድ -19 ወረርሽን ምክንያት በማድረግ የሀይማኖት አባቶች ባወጁት የአንድ ወር የፆምና የንስሀ ፕሮራም በርከት ያሉ የአቢያተ ክርሲቲያን መዘመራንና መጋቢዎች ከወትሮ ለየት ባለ መንገድ ተጋብዘው የእግዚ/ርን መልእክት በማስተላለፋቸው በጣም ድስ ብሎኛል፡፡ እግዚ/ር ቀሪውን ጊዜ ይባርክልን!!

  • @duosos5942
    @duosos59424 жыл бұрын

    እባካችው ኮሮና ቢጠፋም መንፈሳዊ ነገርን ከሚዲያ አታርቁ ቀጥሩበት

  • @mendoza8902
    @mendoza89024 жыл бұрын

    አሜንን አሜንን ዘመናቹህ ይባረክ💖💖💖💖💖💖

  • @hopehope7889
    @hopehope78894 жыл бұрын

    Blessed man of God!! I love all your songs!!

  • @rediat777
    @rediat7774 жыл бұрын

    Joseye may the Good Lord bless you aboundantly & shine upon you.🙌

  • @lucydane1667
    @lucydane16674 жыл бұрын

    ዬሲ ጌታ ይባርክህ መዝሙሮችህ አይጥገቡም ደግሞ ዝና አለው አለው ማለትን የማትወድ ድንቅ የጌታ ዘማሪህ ነው ዘመንህ ይለምልም

  • @Christianlijoch
    @Christianlijoch4 жыл бұрын

    Thank you God for this

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte93664 жыл бұрын

    ውይይ ዘማሪ ጆሲ ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel36914 жыл бұрын

    አቤት.እሰት. ሞጎሱ አቤት አንደበቱ. ዘማር ዮሴፍ በቃለ ጌተ እዬሱስ በረዥም እድሜ ታበረክ ቤትህ ትደርህ ልጆችህ. ይበረኩ. ዝማሬህን ስሰመ. እዬለቃስኩ ነው ምየደምጠዉ. ታበረክ

  • @user-rk2zl4nu5t
    @user-rk2zl4nu5t4 жыл бұрын

    የተባረክ ጆሲ የእግዚአብሄር ባርያ፡የኖርክበት ሂወት ነው የዘመርከው ዘመንህ ይባረክ

  • @peterich1982
    @peterich19824 жыл бұрын

    Thanks ዘማሪ ዮሴፍ በቀለ for shearing live way. God bless My Brother.

  • @genetabebe7792
    @genetabebe77924 жыл бұрын

    ፋና ተቪ እናመሰግናለን ዋው ደስ ይላል እግዝብኤር ግዜ ደስ ላል በግዜው በር ተከፈተ

  • @bekiethio5363
    @bekiethio53634 жыл бұрын

    Tebareki wodaje

  • @frehewetamen2030
    @frehewetamen20304 жыл бұрын

    I love him God bless you pastor you are my brother in Christ

  • @emebetshiferaw9717
    @emebetshiferaw97174 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ በዝማሬህ ከድካማችን በርትተናል፣ የበሽታችን ስቃይ በመርሳት እግዚአብሔርን ተጠግተናል መድሐኒቴ አገልግሎትህን ይባርክ

  • @jesussaves1474
    @jesussaves14744 жыл бұрын

    Thanks fana , ! God bless you.

  • @abinaa9041
    @abinaa90414 жыл бұрын

    Josi bebizu tebarek....yetwededek nek

  • @tesfayeasmare4450
    @tesfayeasmare44504 жыл бұрын

    የጆሲን ጌታን መውደድ አገር ሙሉ ይመሰክረለታል። እውነተኛ የጌታ ባሪያ በብዙ ተባረክ

  • @mimialeme2055
    @mimialeme20554 жыл бұрын

    ኧረ ኡኡኡኡ ሚዲዮቻችን የአይማኖት እኩልነት እያየንበት ነው ተመስጌን ጌታሆን አውን ገና ኢትዮጲያ መሆኔን ኮራው።

  • @ደሴ

    @ደሴ

    4 жыл бұрын

    አዉ በቃሉ እትዮጵየ እጆችን ወደ እግዝአቤሔር ትዘረገልችህ ይተበለዉ ተፈፀማ

  • @tarequatake1776
    @tarequatake17762 жыл бұрын

    አባተ ሬጂም እድመ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @edanyegeta8176
    @edanyegeta81764 жыл бұрын

    ዮሰዬ ዘመንህ ዘላለምህ ይለምልም ከመላዉ ቤተሰብህ ጋር

  • @selamawitadmassu634
    @selamawitadmassu6344 жыл бұрын

    bless you ጆሲ እና እዝራ

  • @nebumulat59
    @nebumulat594 жыл бұрын

    Geta yebarekeh bewnet ena bmenfes yemetezemer zemari neh! geta tsegawen abezito betefeh yechemereleh tsegawen yabezaleh! geta eyesus zemenachun yebark.

  • @GaGa-us9rm
    @GaGa-us9rm4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዛማናቺሁን ይባርክ

  • @mememalase9018
    @mememalase90183 жыл бұрын

    Thank you so much brother 💕🙏🏻

  • @birhanugetachew7542
    @birhanugetachew75424 жыл бұрын

    Jossy we know that time we all understand that I tearing I praise God everything is passed. Your sacrifice are already written in the history of Church.I wonder your also for .....Bless you Misir.

  • @dirotafa1226
    @dirotafa12264 жыл бұрын

    Praise the Lord. God Bless you Yosef. thank you Fana BC, keep it up.

  • @yakobetadele6837
    @yakobetadele68374 жыл бұрын

    wow joseph

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye17894 жыл бұрын

    Jossy blessed to have such kind of Christian music sing songer.

  • @habtamuabaye7629
    @habtamuabaye76294 жыл бұрын

    yegeta sew tebarek!

  • @zgetahun
    @zgetahun4 жыл бұрын

    🙏Anten semito alemebarek ayichalim🙏 ይህም በእግዚአብሄር አይን ቀላል ነው። 🙏🙏🙏

  • @msratalkaabi5470
    @msratalkaabi54704 жыл бұрын

    Wow Vegeta sim tabareku 🙌 🙌👍💯🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💓😘💓👏🍒🗣️

  • @zerihunermias1293
    @zerihunermias12934 жыл бұрын

    uuuuuufffffffff geta ybarkih Josiii ...and ..thank you fana tv

  • @gifawosenmarkos2596
    @gifawosenmarkos25964 жыл бұрын

    A real man of God. Geta belijochik yikesahal Bekiye.

  • @kathylilidaressa1280
    @kathylilidaressa12804 жыл бұрын

    I'm so blessed by your songs..God bless you & your family🙏

  • @FamilyChannel7-37
    @FamilyChannel7-374 жыл бұрын

    I do see that there is a big change in 🇪🇹!!! Thanks FANA and the Journalist.

  • @derbachamomedia264
    @derbachamomedia2644 жыл бұрын

    ተባረክ

  • @elsaelsa6246
    @elsaelsa62464 жыл бұрын

    Wowww Tebareku

  • @meronasfaw1
    @meronasfaw14 жыл бұрын

    Blessed family !!! you are always blessed Miseryee &Josii !!!

  • @fa744
    @fa7444 жыл бұрын

    What a humble heart you have Yosey God bless your ministry and your family❤

  • @aklilusamuel2595
    @aklilusamuel25954 жыл бұрын

    beloved brother and influential one may God bless you

  • @tayechefo6312
    @tayechefo63124 жыл бұрын

    Yosi, I don't think there is a single born again soul that has not been blessed by your songs. God bless you and your family abundantly. I'd like to thank Walta Tv for this program, but above all, PRAISE THE LORD!

  • @user-hx8pz7vq8k
    @user-hx8pz7vq8k4 жыл бұрын

    wow fana real media GOD bless u

  • @genanawgobeze7590
    @genanawgobeze75904 жыл бұрын

    WOW...... we love u. God bless!!

  • @yabetstesfahuneg7319
    @yabetstesfahuneg73194 жыл бұрын

    wow fana tv #1

  • @chuchu156
    @chuchu1564 жыл бұрын

    Woudchwlw tabraki 💖💖💖💖

  • @seid1189
    @seid11894 жыл бұрын

    May God bless you

  • @edentomas1244
    @edentomas12444 жыл бұрын

    ዬሲ ለዘለአለም አንተና ቤተሰቦችህ ተባረኩ፡፡ ዘርህ የጠላቶችህን ደጅ ይውረስ፡፡

  • @frezerogato8870
    @frezerogato88704 жыл бұрын

    tebarek tsegawn ahunem yabzaleh

  • @danieldamisse5116
    @danieldamisse51164 жыл бұрын

    God bless you josi

  • @ethiorich9324
    @ethiorich93244 жыл бұрын

    😥😪😭 GOD bless you man of God yosef, I love u, Jesus love u man of God.

  • @mogesmtube8104
    @mogesmtube81044 жыл бұрын

    Eyesus geta new Hallelujah

  • @honeyaranda9225

    @honeyaranda9225

    4 жыл бұрын

    ጌታ ዘመን ይባረክ ዮስፍ

  • @mogesmtube8104

    @mogesmtube8104

    4 жыл бұрын

    @@honeyaranda9225 amen hallelujah

  • @mememalase9018
    @mememalase90183 жыл бұрын

    Tebareku all people Ethiopian 💕🙏🏻💕👎💕🙏🏻💕🙏🏻

  • @mecha236
    @mecha2364 жыл бұрын

    Yose u r blessed more than words.

  • @eebbawaaqayyoo6266
    @eebbawaaqayyoo62664 жыл бұрын

    wow praise God. thank you EPDRF

  • @emanuelkagnagaranawo6871
    @emanuelkagnagaranawo68714 жыл бұрын

    Geta yibarikachu tabaraku

  • @samuelgashaw6740
    @samuelgashaw67404 жыл бұрын

    FANA Tv👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @damenaabebe2127
    @damenaabebe21274 жыл бұрын

    God bless you! Very nice

  • @keyamfahed8462
    @keyamfahed84624 жыл бұрын

    Amen tebarek

  • @user-hd1ep5so4z
    @user-hd1ep5so4z4 жыл бұрын

    ዮሲ ድንቅ ሰው

  • @selamademsung5995
    @selamademsung59954 жыл бұрын

    ተባርክ😍🙌

  • @netsanetyabero8745
    @netsanetyabero87454 жыл бұрын

    God bless you

  • @lidyasisay3627
    @lidyasisay36274 жыл бұрын

    Josi tebareki zemenh yibareki

Келесі