ከወንድሟ ልጆች ወለደች!!ሲታወቅ ጨርቃቸውን ጥለው አበዱ!!Arada Plus| addis radar| ዱካ ሾው/ duka show | addis kememoch

__ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more. ____ ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗ ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣ ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣ ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝ _______ #habmedia #aradaplus #khelot
@khelot
@ethiomeznagna12
@habeshatv6316

Пікірлер: 110

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o5 күн бұрын

    ዴኤን ይመርመሩ የምትሉት በላይክ አሳዩት

  • @user-zd1rk7xt3t

    @user-zd1rk7xt3t

    5 күн бұрын

    በፈጣሪ ምን አይነት ጉድ ነው ምናየው 😢😢😢😢😢😢

  • @Maariyamtube

    @Maariyamtube

    5 күн бұрын

    100%አዎ

  • @user-me5vn3vk4x

    @user-me5vn3vk4x

    4 күн бұрын

    ሌባ ኧረ ጉድ ምን አይነት አስመሳይ ናት በፈጣሪ

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l4 күн бұрын

    ለምን ቤተሠብይሄ ሣይፈጠር አያሥተዋዌቋቸውም ለማንኛውም ላዝም ዲኤን ኤን ይመርመሩ የምትሉ በላይክ

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l5 күн бұрын

    የተዋህዶ ልጆቺ እንኳን ለእናታቺን ላአዛኝቷ ላማላጆ ለደግል ማርያም ዐመታዊ መታሰብያ በሰላም አደረሳቺሁ

  • @user-zd1rk7xt3t

    @user-zd1rk7xt3t

    5 күн бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሠን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lo7rc1pm1l

    @user-lo7rc1pm1l

    5 күн бұрын

    @@user-zd1rk7xt3t 🙏🙏🙏❤️

  • @VuvoY16-xd3wk

    @VuvoY16-xd3wk

    5 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @user-pd7cc2me8x

    @user-pd7cc2me8x

    5 күн бұрын

    Amen amen amen

  • @user-lo7rc1pm1l

    @user-lo7rc1pm1l

    5 күн бұрын

    @@user-pd7cc2me8x 🙏🙏🙏❤️

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z5 күн бұрын

    ዲኢን እን ይመረመሩ እግዝይቢሒራ አምላክ ይረዳችው

  • @furiduri8440
    @furiduri84405 күн бұрын

    አላህ ይቅር ይበለን ወጀላችን በዝቶእኮነው ሀገራችንሠላም ያጣው

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq5 күн бұрын

    ወይ ዱብ እዳ ለማንኛውም ፈጣሪ ይርዳችሁ ተመርመሩ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt5 күн бұрын

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @Fatma-nr1rg

    @Fatma-nr1rg

    Күн бұрын

    Saallahu Aleyhi wasselam Saallahu Aleyhi wasselam Saallahu Aleyhi wasselam Saallahu Aleyhi wasselam Saallahu Aleyhi wasselam 💯 ❤❤

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq5 күн бұрын

    እባካቹሁ ወንዶች ሴቶች በትዳር ላይ ውሽማ አትያዙ ጦሱ ለልጆች ይተርፋል መጨረሻውም 😂😂😂 ገሀነብ ነዉ😂

  • @y9gh956

    @y9gh956

    5 күн бұрын

    እረ በጣም😢

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv4 күн бұрын

    እኳን ደህና መጣህ አላህ ይቅር ይበለን በጣም ያሳዝናል

  • @aaisha6429
    @aaisha64295 күн бұрын

    ወይ ዘድሮ ጆሮችንንንን 😢😢😢😢🎉🎉

  • @raheltsegaye4445
    @raheltsegaye44454 күн бұрын

    ትውልድን የሚጎዳው የቤተሰብ ድብቅነት ነው !!እህትና ወንድም ባይሆኑ ደስ ይለኛል ግን ለማንኛውም ዲ ኤን ኤን ቢመረመሩ ጥሩ ነው ።

  • @user-ky1hl8vi9d
    @user-ky1hl8vi9d4 күн бұрын

    በጣም ደስ የሚል ቤተስብ ነው መጨረሻውነ ያሳምረው

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j5 күн бұрын

    እግዚኦ አምላኬ ሆይ እረ የኢትዮጵያ ህዝብ እባካችሁ የወለዳችሁትን አትደብቁ ክሃጢአትም ትልቅ ስህተት ነው ብዙ የጭንቅላት ህመም አትሁኑ

  • @mimonah12mimonah12
    @mimonah12mimonah125 күн бұрын

    በየቀኑ ከትለትና የበለጠ ጉድ

  • @kokebtekle-kc3zk
    @kokebtekle-kc3zk4 күн бұрын

    ይመርመሩ፣ለልጆቻቸው፣ጥሩ፣ስላልሆነ፣ለነሱ፣እርግጥ፣ይከብዳቸዋል፣

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria21155 күн бұрын

    በሉ ወደ ዲ ኤን ምርመራ የማንሰማ የለ😢😢😢

  • @baletbasket9356
    @baletbasket93564 күн бұрын

    ይገረማል😢😢😢😢

  • @MohamdAgha-qd1wd

    @MohamdAgha-qd1wd

    3 күн бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi4 күн бұрын

    ብትሰብ ብጣም ድሰ ይላል አይዝሸ አህተየ ፍቅር አባተ ብጥም ደስ የላለ❤

  • @Hana-3838
    @Hana-38385 күн бұрын

    ወይ ጌታ እኔ ምንም የምለው አጣሑ ማረን ማረን ማረን ወይ ይሔ መፋታት የሚሉት ስም ነው ወገኖቻችንን የበከለ መርዝ 💔💔💔😭😭😭

  • @user-fm7pu1lg5t
    @user-fm7pu1lg5tКүн бұрын

    ኢንቲሺህ አቀራረብህ ጥሩ ነው ግን ያሠለቻል በተቻለ ትንሽ አጠር አድርገው

  • @user-mt1kx5kc4o
    @user-mt1kx5kc4o5 күн бұрын

    እኔ ምለው አባታቸ ሳላሳውቁ አሳድገው ለምን ስታገባ ማን የማን ልጅ ነው ብሎ አያጋብቱም ቱ ፈጣሪ ይርዳቹ

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney81854 күн бұрын

    እግዚኦ 😢😢😢😢ምድር ቆሽሻለች

  • @user-np6pp4jv3h
    @user-np6pp4jv3h5 күн бұрын

    የዲኤነን ምርመራ የድርጉ

  • @akaletedla5940
    @akaletedla59405 күн бұрын

    በግልፅ እኮ በአሁኑ ዘመን ወንድምና አህት ፣ አባትና ልጅ ፣ እናትና ልጅ ፣ አጎትና አክስት ፣ ወ.ዘ.ተ. እየተባለ በግልፅ በዚክ ዘመን እየተካሄደ በጋብቻ ሆነ አብሮ በመኖር ህብረተሠቡ በእርግማን ዘመን ውስጥ ነው ያለነው‼️

  • @masaratsahli8436
    @masaratsahli8436Күн бұрын

    ያመርመሩ የምትሉ

  • @user-bj2jx5ow3d
    @user-bj2jx5ow3d5 күн бұрын

    ምን ጉድ ናዉ ዛድሮ ምንሳሙ 😢😢

  • @user-rs9mz6hh6b
    @user-rs9mz6hh6b5 күн бұрын

    በጣም ይገርማል

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w4 күн бұрын

    እንትየው ልጅቱ እባቷ ስትጠይቅ ቢነግሯት ኖሮ ይህ ችግርአፈጠርምነበርእሚገርመውግንአንድሰፈርአድገውእንዴት እህት እና ወንድም መሆናችው እንዴት አልተሰማም ?

  • @user-bq4rj8qk7n
    @user-bq4rj8qk7n5 күн бұрын

    ወይኔ😢😢😢😢😢😢😢

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr95223 күн бұрын

    😢😢😢😢 አተ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅ በጣም ያሳዝናልልል

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste61084 күн бұрын

    ወይ ፈጣሪ ምን አለበት አባትየው ሊሞቱ ሲሉ እንኩዋን ቢናገሩ???😢 አሁን ከዚህ በኋላ ምን አይነት ኑሮ ነው የሚኖሩት?😢😮😮

  • @user-eb2rf2nd4k
    @user-eb2rf2nd4k5 күн бұрын

    ወይዘንድሮ😢ድኤንኤን ይመርመሩ ስኪ🤔

  • @ebuyeasefa
    @ebuyeasefa4 күн бұрын

    ወየው

  • @ኪሩቤልፀጋዬጀማነህ
    @ኪሩቤልፀጋዬጀማነህКүн бұрын

    በትክክል ችግር ተፈጥራል በአሁንም ሰዓት ፈጣራ እንደዚህ ዓይነት ችግር ከሆነ በኃላ ምን ማደረገ ይበጃል ቢሆንም ፈጣራ ይቀይረው ታራካቸውን

  • @Romaflorist
    @Romaflorist4 күн бұрын

    እናትዋ ወንድሟን ስታገባ ለምን ደበቀቻት በጣም ያሳዝናል 😭

  • @almazreta9110
    @almazreta91105 күн бұрын

    እኔ ግን ይኸ ነገር ድራማ ነዉ መሰለኝ የሚስትዮዋን ድድስ አዲስ አልሆነብኝም ከአሁን ቀደም ሰምቸዋለሁ

  • @atnafe5880
    @atnafe58804 күн бұрын

    Begeta beysusm😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Alemtsehay777

    @Alemtsehay777

    Күн бұрын

    ዘንድሮ የምንሰማዉ ነገር ጆሮን ጭዉ ያደርጋል 🙊🙉🙈

  • @user-po2rg5jh5r
    @user-po2rg5jh5r5 күн бұрын

    ወይ ዘድሮ😢😢😢😢😢😢

  • @user-vm5fx1ej4j
    @user-vm5fx1ej4j5 күн бұрын

    Welcome to my Birother ❤

  • @genettsfay-1404
    @genettsfay-14044 күн бұрын

    😢😢😢

  • @user-uq3zp1my6k
    @user-uq3zp1my6k5 күн бұрын

    arauuuuuuuu😊😊😊😊😊😊

  • @JamilaMaxamed-sb6kn
    @JamilaMaxamed-sb6kn3 күн бұрын

    ምንአይነት ጉድ ነዉ የምሠማዉ አሥታፊረላ ወይይ

  • @user-tw5vz4id1p
    @user-tw5vz4id1p4 күн бұрын

    የገረመይኝ የት ነበረች እስካሁን ታድያ ሆ😢😢😢😢

  • @user-wy3xd2hx6y
    @user-wy3xd2hx6y5 күн бұрын

    እደዚህ ቀደሙ ዉሸት ሊሆን ይችላአል ድኤኔ አስመርምሩ መፍቴሄዉ ይሄነዉ

  • @loveshore3405
    @loveshore3405Күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne22115 күн бұрын

    ዲኤን ይመርመሩ በቃ, የዘንድሮ ፍቅር ዝም ብሎ በስምት ብቻ የተጋቡ, መጨርሻ ብዙ ጣጣ የመጣ ነው, እግዚአብሔር ዉሸት ያድርግ ግን

  • @sabamekuria959
    @sabamekuria959Күн бұрын

    Yehe derma!!!!!

  • @BvSs-lj6kx
    @BvSs-lj6kx5 күн бұрын

    Omg😢😢😢

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz2 күн бұрын

    😢😢😢😢

  • @ZoodiDaba
    @ZoodiDaba5 күн бұрын

    😢😢

  • @Ammar815
    @Ammar8154 күн бұрын

    🥺🥺🥺🥺🥺

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste61084 күн бұрын

    😭😭😭😭😭

  • @aishanuri2750
    @aishanuri27504 күн бұрын

    ትርታ ይችን ልጅ ስንቴ ነው የምታመጣት ኧረ ድራማ ባንተ አያምርም በድምፅ አወኩዋት

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy88295 күн бұрын

    Fetari Wushet Ydrgow gin Stgabue Hulu Ethiopawi Maletene Now Ante Yeman Lig Neh Abath Yeman Lig Now Enats Zemedochh Eneman Nachow Enats Endezi Atteyqum Bzue Sow Now Eko Hiwetue Eyetebelashe Yale Betam Yasaznal Bcha Wushet Bihon

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema13944 күн бұрын

    💔💔💔💔

  • @user-mf5mo7eh8q
    @user-mf5mo7eh8q5 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @mediitube8488
    @mediitube84885 күн бұрын

    😢🙆‍♀️

  • @beauty0503
    @beauty05035 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @moniraabdilmejed6898
    @moniraabdilmejed68984 күн бұрын

    Tadiya beserg yedarechatin lig bal ayhonism tilalech inde inatiyewa ?

  • @AjanIen-by2vj
    @AjanIen-by2vj4 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie74244 күн бұрын

    የልጅቷ ድምፅ ግን አብዛኛው አንድ አይነት ነው ለምሳሌ በቁማር ሚስቱን እስይዞ ጎዳና የወጣው ሚስት ድምፁ ይመስላል ነው ስለሚቀየር ነው ድምፃቸው ምን አልባት ለደህንነታቸው

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777Күн бұрын

    የዚህች እናት ድምፅ የሆነ ጊዜ ልጇ ከወንድሟ ሁለት መንታ ልጆች ወልዳለች ተብለዉ መጨረሻ ላይ ተመርምረዉ ነፃ የወጡ ነበር አይደል?

  • @user-kt3yr5fm2m
    @user-kt3yr5fm2m4 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️😅🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @lubabapinsard596
    @lubabapinsard596Күн бұрын

    Den yemeremerwu

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz5 күн бұрын

    አረምን ጉዱነዉ የምሠማዉ በእየሡሥ ሥም የዛሬ ደግሞ የምዘገንን ነዉ እሥት በጊዜ አበቷን ብተነግራት ብንአለበት እዝጎ

  • @berhaneyebeyen5
    @berhaneyebeyen5Күн бұрын

    እናት ሆይ የልጅዎን የሞቀ ትዳር በወሬ ማፍረስ ልክ አይደሉም ።

  • @YousefNaddi
    @YousefNaddi3 күн бұрын

    Omegd 😢😢😢😢😢😢

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c4 күн бұрын

    ወይ ዘንድሮ እህ እና DNA ይመርመሩ እስኪ🤔🤔😭

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye6785 күн бұрын

    ሰውየው እግር አበዛ ተብሎ በግምት ወንድምና እህት ላይሆኑ ይችላሉ ።እና በ ዲ ኤንኤ ይረጋገጥ D N A

  • @user-yd8bm3ve2x
    @user-yd8bm3ve2x5 күн бұрын

    Qaxaa yii

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe5 күн бұрын

    ልጆቹ እንዲሁም እናትይው ምንም ጥፋት የለባቸውም ግን ግን አፍራሽ የሙሽሪትዋ እናት እያወቀች ያጋባቻት ይመስለኛል ባታውቅካን ያባትዋ ማንነት መንገር ነበረባት እንድ ሚመስለኝ የነበረባት ሂወትና ይሄም ጨምሮ ይመስለኛል ገዳም ውስጥ እንዲኖሩ ያደረጋቸው😢 ሲቀጥል አንድ ልጅ የወለደውን አባት የማወቅ ሙሉ መበት ሊኖረው ይገባል?🤔🙄 የመጨረሻውን ቪዲዮ ስታዩት ልጂትዋም እንድምታውቅ ነው ርያክትዋ?🤔🙄

  • @moniraabdilmejed6898
    @moniraabdilmejed68984 күн бұрын

    Ihe keqinat liwera new

  • @user-bz5hr6hy8z
    @user-bz5hr6hy8z14 сағат бұрын

    እናቲቱግን ገዳም ገባች የምትይው እህትና ወንድምን አጋብቶ ገዳም ይገባልእንደ😂

  • @user-po2rg5jh5r
    @user-po2rg5jh5r5 күн бұрын

    ላይክ አርጉኝ😍😍😍😍😍

  • @user-so8fr4sb8f
    @user-so8fr4sb8f4 күн бұрын

    Ymrmeru

  • @user-fg4zx2ny6m
    @user-fg4zx2ny6m4 күн бұрын

    Iljita yemtawuk tmeslegnaleci mejemeriya teregagta neber awuka meselegn mechereshalayi agrmet yehoneciwu enatyewum gedam yegebaciwu

  • @user-of7bc4pp1j
    @user-of7bc4pp1j3 күн бұрын

    Lemndnew gn bedre mtchawetu kabin befit semtenewal the dmx ebakach sew atajajlu

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm5 күн бұрын

    እባካችሁ በስህተት ዲቃላ ከወለዳችሁ ያስወለዳችሁ አትደብቁ አባት የፈለገ። ክፍ ቢሆን እባካችሁ ለልጆቻችሁ አስተዋውቁ ወንድም እህትእንዳለው እውቅ አስተዋውቁ እለበለዚያ ለሰይጣን መንገድ ትከፍታላችሁ ።ሴይጣን ይጠፍችውን እህት ከገባችበትገብቶ ያስተዋውቅና ያጋባል ።እዝህ ላይ ተጠንቀቁ ዘመድና ዘመድን እህትናወንድምን እስተዋውቁ።

  • @akaletedla5940
    @akaletedla59405 күн бұрын

    😡🖤 His mother, I believe, knows her daughter-in-law's mother and where she lived, especially, since all lived approximately near each other⁉️ This was done knowingly and deliberately because they didn't want to stop since the siblings had already started a physical relationship, and the parents decided to see the other way, instead of facing the truth and stopping ‼️

  • @selamawitghiwot2745
    @selamawitghiwot27454 күн бұрын

    ልጅቷ ግን ጭምጭምታ ነገር ዠሰማች ትመሰላለች እናትየዋ ሲያወሩ እሱ ጓግቶ ነው የሚያዳምጠዉ እሷ ግን አንገቷን አቀርቅራ ነው

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed44275 күн бұрын

    አይፍረድ ነዉ

  • @sharotube912
    @sharotube9125 күн бұрын

    Drama😂😂

  • @aynalemshiberu5519
    @aynalemshiberu55194 күн бұрын

    DNA yimararu

  • @user-os9zh1qg6l
    @user-os9zh1qg6l5 күн бұрын

    Wend lij ,sialeks demo Berie Bal

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha3304 күн бұрын

    አንተ ጋዜጠኛ ሁሉ ግዜ ዙርያ ጥምጥም ነህ አንድ ጥያቄ አስር ግዜ ትጠይቃለህ አንድ ሁለት ጠይቀህ ወደ ገደለው አትገባም ጥያቄህ ያሰለቻል በታ ሻሽል ጥሩ ይመስለኛል።

  • @yadelewabebaw
    @yadelewabebaw5 күн бұрын

    wey zendero ke akma belay hun?????

  • @user-zx9sf8jq4h
    @user-zx9sf8jq4h5 күн бұрын

    አልሀምድድላ ሙስሌ ላርገኝጌታ ተሁሎም ያፀዳኢስላም ምንምየለለበት

  • @user-gz2tr5uc5v

    @user-gz2tr5uc5v

    5 күн бұрын

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @zerfitunegash5045

    @zerfitunegash5045

    2 күн бұрын

    ማለት? ሙስሊም ከአንድ ሚስት በላይ አይሄድም ለማለት ነዉ?? ሸሪአ እያለ ህጋዊ ዝሙት ማን ጋር ነዉ ያለዉ??

Келесі