እህትና ወንድም ተፈጠጡ ሴት!!Arada Plus| addis radar| ዱካ ሾው/ duka show | addis kememoch

__ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more. ____ ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗ ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣ ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣ ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝ _______ #habmedia #aradaplus #khelot
@khelot
@ethiomeznagna12
@habeshatv6316

Пікірлер: 192

  • @genetuteafaye74
    @genetuteafaye745 күн бұрын

    ምን እደምል ቃላት የለኝም እህትና ወንድም እንዳይሆኑ ምኞቴ ነው።

  • @HawaEdris-fc5jp
    @HawaEdris-fc5jp5 күн бұрын

    ይህ ነገር የዲንኤ ምርመራ ይመርመሩ የምትሉ❤

  • @melesednna1132

    @melesednna1132

    Күн бұрын

    ወንድም ከተባለ ድኤን ምን ለመለት ነው

  • @user-db5mj1eo6v
    @user-db5mj1eo6v5 күн бұрын

    አረ እሱ ልክ ነሽ ግን እነሱ ፈልገው አልተጋቡም የልጆች እኮ ጥፋት የለም

  • @user-bg8oy5po8r
    @user-bg8oy5po8r5 күн бұрын

    ምሆነሽነው የኔ እናት በሰለጠነ ዘመን ላይ ቁጭ ብለሽ ነገሮችን በድኤንኤ ማረጋገጥ ይቻላል በጥርጣሬ ከመኖር ተረጋጊ።

  • @user-fm7pu1lg5t

    @user-fm7pu1lg5t

    2 күн бұрын

    እነሱም ቀስ ብለው መፍትሔውን አያወሩም ዝም ብለው ይንጫጫሉ

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx5 күн бұрын

    በጣም የሰዚነል 😢😢😢😢😢 አባት እና እናት በደራጉት ስህታት ምንም የመያውቁት ምንም የመታውቃው ህፃን እንደዚ ስሆኑ ልብ ይነከል😢😢😢

  • @HadeNege
    @HadeNege5 күн бұрын

    ያረቢ መቼ ነው ጡሩ ነገር ምንሰማው በቃ የመጨረሻ ዘመን ደረሰ ማለት ነው የኢላሂ መጨረሻችን አሳምርልን

  • @Zakia-eh1gs

    @Zakia-eh1gs

    5 күн бұрын

    AMEEN AMEEN

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m5 күн бұрын

    የመጨርሽ ዘመን ያርቢ አገራች አት ሰላም አርገል ያርቢ አት የሰላም ባለ ቤት ናህ መጭርሻች አሰምርልን ያርህማን

  • @Zakia-eh1gs

    @Zakia-eh1gs

    5 күн бұрын

    AMEEN Ameen

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste61085 күн бұрын

    ወይኔ ሲያሳዝኑ ምንድን ነው የሚደረገው አሁን ፈጣሪ ሆይ 😢 ውሽት በሆነ?? የልጅትዋ እናት ጥፋተኛ ናቸው😢😢

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m5 күн бұрын

    የመዳም ቅመችዬ ዛሬ በጣም የምወዳው እና በጣም የምሳለት የደሞዜ ቀን ነው ደስ አለእኳ ደሰ አለሽ በሉኛ ብድር ማንም እዳይጠይቀ እሺ

  • @PatmaPatima-rn1se

    @PatmaPatima-rn1se

    5 күн бұрын

    ፈገግ እኳንደስአለሽ የተባረከያድርግልሽ ጀግናዋ ስራክብርነዉ የላብገዘብ ደስስስይላል

  • @ErwDdd

    @ErwDdd

    5 күн бұрын

    😂😂😂😂 የኔ ልዩ እንኳንደስአለሽክክክ እኔምነበርስጡኝብየተናግሬነው

  • @user-hz7yr5zc8v

    @user-hz7yr5zc8v

    5 күн бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-dp8un6ql4m

    @user-dp8un6ql4m

    5 күн бұрын

    @@PatmaPatima-rn1se የኔ አሚን ❤

  • @user-dp8un6ql4m

    @user-dp8un6ql4m

    5 күн бұрын

    @@ErwDdd ክክክ የኔ ውድ ❤

  • @merryeuerusalem8891
    @merryeuerusalem88915 күн бұрын

    ይመረማሩ ድኤንኤ😢😢😢

  • @talkingtooth9871
    @talkingtooth98714 күн бұрын

    ፀበል ዉሰዱት መንፈሱ ነዉ ።ተሎ ብላቹ ጠበል አጠጡ ፣እምነት፣ቅባቁዱስ ቁቡት ለሁለቱም ጠበል አጠጡዋቸዉ፣ይድናሉ አሜን

  • @user-wc3fg9vr2t
    @user-wc3fg9vr2t5 күн бұрын

    የልጀቶ እናት ንሳህ ሳይግብ አይመለኮሰም ነበር ስለዚ ውሽትይሆናል ዲኤን የመርመር

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi5 күн бұрын

    ዋይ ጉደ አይዝሸ ይልፍለ ወንደምየ አህተየ😢❤

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv5 күн бұрын

    አባት እናት በሰሩት ግፍ ለልጅ ተረፈ ወይ ጉድ ዘድሮ አያልቅም ተነግሮ ተቃፂሉ

  • @user-lk6vz8fd3d
    @user-lk6vz8fd3d5 күн бұрын

    ቀላል ነው ምንም የሚያጨናንቅ ነገር የለውም ተረጋጉና ምርመራ አድርጋችሁ ማወቅ ትችላላችሁ እናንተ የመጀመርያ አይደላችሁም ከአሁን በፊትም አይተናል ተመሣሣይ ነገር አይተናል በምርመራ ማወቅ ችለዋል አይዟችሁ

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre38364 күн бұрын

    If they love each others live them alone ❤Adam and Even they make to many each other. ❤no one knows than her mother ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤I

  • @aduadu3685
    @aduadu36855 күн бұрын

    የዝሙት ጣጣ😢😢😢😢

  • @kidsttube
    @kidsttube5 күн бұрын

    ለምን አይመረመሩም በሰለጠነ ዘመን የምን መጨቃጨቅ ነው እነሱንስ ለምን ታጨናንቇቸዋላችሁ

  • @TezeruDesta
    @TezeruDesta4 күн бұрын

    Men Derek aderegesh temeremeresh qurteshen awukesh atekemechim?

  • @user-zi5wl9bm4c
    @user-zi5wl9bm4c5 күн бұрын

    የኔ ወድም ልጁ እንዴት እንዳሳዘኝ ውሸት ያረግላችሁ

  • @meccam2106

    @meccam2106

    5 күн бұрын

    አስቆኛልም

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi12 күн бұрын

    አምስት አመት እስኪሞላ ትዳር አስከሚገብ ድረስ ቆይተዉ አሁን ምን ጥቅም አለዉ ነገሮች ሁሉ ተበላሽተዉ ይከብዳል😢😢 ብቻ የዉሸት ያድርግላችሁ😢😢

  • @mahbubamohamed3767
    @mahbubamohamed37672 күн бұрын

    Subahan Allah 😢😢😢😢😢😢

  • @ekrW
    @ekrW5 күн бұрын

    ይች ልጂ ግን ድምፅ ሁልግዜ አድማስ አይሆንምሳ

  • @sjhxmc559
    @sjhxmc5595 күн бұрын

    ደአ አድርጉልኝ ሠወዳችሁ ጨቆኛል

  • @user-dp8un6ql4m

    @user-dp8un6ql4m

    5 күн бұрын

    አብሽሩ አላህ ካች ጋራ ይሁን

  • @SalamSalam-vw1nr

    @SalamSalam-vw1nr

    5 күн бұрын

    አይዞንን❤❤❤❤❤😢😢😢😢 እግዚአብሔር አሌ

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney81855 күн бұрын

    እግዚኦ ማህረነ እግዚኦ😢😢😢😢

  • @user-lz5uk3gq1v
    @user-lz5uk3gq1v5 күн бұрын

    ዲኤንኤ።ይመርመሩ።

  • @myhomeethio
    @myhomeethio5 күн бұрын

    እናቷ ያላወቀችውን ጎረቤት እንዴት ልታውቅ ቻለች የሌለ ታሪክ አትፍጠሩ። ልጆቹ ሲጋቡ ጎረቤቶች የት ነበሩ በወቅቱ ለምን አልነገሯቸውም 4 ዐመት ሙሉ የትነበሩ። አሁን ነው መጋባታቸውን ያወቁት።

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy2 күн бұрын

    በጌታ በኢየሱሰም ምናይነት ጉድ ነው እታችን አንች ደሞ ተርጋግ እናታችን ምን ታርግ ወዳኮ አይደለም 😢😢DEN ተመርመሩት የኔ እናት እኔ ላልቅስሽ 😢😢

  • @alem3523
    @alem35235 күн бұрын

    Akkaa nama martee dubataa mucaa

  • @zedgessesse1494
    @zedgessesse14944 күн бұрын

    ምነው ሚስቲቱ ግን በሰለጠነ አለም ውስጥ ተቀምጠሽ እናቲቱ ላይ ትፈርጃለሽ 1ኛ አንች አባትሽን አታቂም 2ተኛ ዲኤንኤ ሚባል ነገር አለ ስለዚህ እናትየው እና ጋዜጠኛውጋ ከምትጮሂ ቸክ ማድረጉ ይሻላል

  • @user-kk1fg9sf5u
    @user-kk1fg9sf5u5 күн бұрын

    ለዚ ስራ ድእሮ ብጣም ነዎ ይኣምናቹ ኣሁን ገን ደእራማ ይእመስለኛል😊

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw1035 күн бұрын

    እህትና ወንድም አይሆኑም ምክኒያቱም ገዳም የገባችው እናት ሳትናዘዝ ገዳማያውያን አይቀበሏትም

  • @asianilo2894
    @asianilo28945 күн бұрын

    የኔ እህት እናትሽ በህይወት ካሐች ሄደሽ ጠይቂ አባትሽን ለምን ትደብቅሻለች መገገምሽን አቋርጪና ድኤንየም አርጊ ሊላያዪኝ አትበይ አባትሽን እወቂ

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema13945 күн бұрын

    Wayyoo sorry 💔💔💔

  • @makkiyafayyo
    @makkiyafayyo4 күн бұрын

    Subhaan allaah 😢😢😢

  • @TezeruDesta
    @TezeruDesta4 күн бұрын

    Ewunet newu gegema ate

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2tКүн бұрын

    ይሄ ፔጅ በፖሊስ ተይዞ ነበር ተለቀቀ እደ😅😅😅😅😅 በውሸት ድራማ ስታስለቅሱን ኑራችሁ😅😅😅

  • @user-fy3zb3xd2c
    @user-fy3zb3xd2c4 күн бұрын

    እናት ያልበሰሎ ናቸው እንጂ አዲስ ፍቅረኛው አይደለችም በሚዲያ ከማቅረብ ትክክል መሆኑን ለማጣራት በሚስጥር DAN ማስመርመር ከዛ ትክክል ከሆነ በዘመድ ማሳወቅ ነው ቀጥታ ማውራት የለባቸውም

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi11572 күн бұрын

    Gazetja ahun sinegruh dero lemn altenagrahehum atlem liyasabdoihew new

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr5 күн бұрын

    ኡፌፌፌፌፌ ኡፌፌፌፌፌ እግዚአብሔር ሆይ😮😮😮😮

  • @TezeruDesta
    @TezeruDesta4 күн бұрын

    Keleju belayi yanchi derkena enateyewa men yadergush lezabis

  • @HawaEdris-fc5jp
    @HawaEdris-fc5jp5 күн бұрын

    እኔ ግን እናት ወይም አባት ለምንድነው ልጆቻችሁን. የማታስተዋውቃቸው የእናት ና የአባት ችግር ለልጆች. ችግር አትፍጠሩ ❤

  • @tsionkiber9417
    @tsionkiber94175 күн бұрын

    Egzo mahern kerstos

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed44275 күн бұрын

    እናቲቱ በሂወት ስላለች መጠየቅ ነው አታንሽብኝ ከማለት ይሄሁሉ ችግር አይመጣምነበር

  • @loveshore3405
    @loveshore34053 күн бұрын

    ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GxgxFhdhd
    @GxgxFhdhd2 күн бұрын

    Inatiyewu ayferedbachewum

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman23992 күн бұрын

    Do D.N.A

  • @binyam1578
    @binyam157822 сағат бұрын

    ኣንቺ ልጅ በደለኛ እናትሽ ነች።😢

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi11572 күн бұрын

    Alubaltejoh setyewa ahun new yemiyaregut

  • @TezeruDesta
    @TezeruDesta4 күн бұрын

    Hedesh enateshen teeyikesh ewunetawun tereji

  • @playdoh4768
    @playdoh47685 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-dl3jb3zj6g
    @user-dl3jb3zj6g5 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-qj1sw1zv4l
    @user-qj1sw1zv4l5 күн бұрын

    Uuuuuuuuuuffffffffffffffff yimarmaru😢😢

  • @hidruemahamekonen2737
    @hidruemahamekonen27373 күн бұрын

    መጀመርያ እናትዋን ማናገር ነበረባቸው የምትሉ

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed12795 күн бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @rozaragasa9518
    @rozaragasa95185 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂duloota waaliti gurtee dolotaa jedhee kkkkkkkkk rabbi nuu olichi😊😂

  • @elifoabara4147
    @elifoabara41475 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre38364 күн бұрын

    Duca get out no body know than their mother ❤❤❤❤

  • @moniraabdilmejed6898
    @moniraabdilmejed68985 күн бұрын

    Yimermero

  • @almazbolkeecho4679
    @almazbolkeecho46795 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @myhomeethio
    @myhomeethio5 күн бұрын

    ጋዜጠኛው ጎረቤትየዋን ቃለ መጠይቅ ስታደርጋቸው ለምን በወቅቱ እነዚህ ልጆች ሲጋቡ አልተናገሩም ጎረቤት ከሆኑ ሰርጋቸው ላይ ሳይጠሩ መቸም አልቀሩም። አሁን ነው ያወቋቸው? የማይታመን ነገር ነው የሚያወሩት ምን ፈልገው ነው።

  • @user-ok7oc8qe5w
    @user-ok7oc8qe5w2 күн бұрын

    እናትየው ከአባትየው ግንኙነት አለው ማለት የሰውየው ልጅ ማለትናት ማለት አይደለም ምን አይነት ነገር ነው ሲያሳዝኑ ማርያምን 😢😢😢

  • @user-ok7oc8qe5w

    @user-ok7oc8qe5w

    2 күн бұрын

    የሌላ ሰው ልጅ ልትሆን ትችላለች እናትየው እያወቁ ለወንድምየው አይድሯትም ነበር

  • @sarabiru394
    @sarabiru394Күн бұрын

    Keshem gazitegn nehe

  • @TezeruDesta
    @TezeruDesta4 күн бұрын

    Leju mabedu newu

  • @MastawelZehara
    @MastawelZehara5 күн бұрын

    Yemeremeru

  • @Gssg-et4bk
    @Gssg-et4bk4 күн бұрын

    ሰትየዋም ትልቅጥ ፋት አለባቸው እስካሁን ለምን ዝም አሉ ከመጀመርያው አይናገሩም ለምን ዝም አሉ አሁን ከተዋለዱ በኋላ ምን ይሁን ብሎ የተናገሩት ይገርማል መደበቅ ለምን አስፈለገ ካወቁ

  • @myhomeethio
    @myhomeethio5 күн бұрын

    እናትየው በጣም ያጋግላሉ። እናት ወሬውን ሲሰሙ ጎረቤትየዋን ለምን 4 ዓመት ሙሉ የት ነበሩ ብለው ነው አልጠየቁም?

  • @user-cw7tf6tn3s
    @user-cw7tf6tn3s5 күн бұрын

    DNA

  • @TezeruDesta
    @TezeruDesta4 күн бұрын

    Men yaderguwachewu

  • @binyam1578
    @binyam157822 сағат бұрын

    የዮናስ እናት ምን አደረገት? በደለኛ እናትች ነች 😢😮

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi11572 күн бұрын

    Men tasedalh wereja dero altnegratm alubalta new atsemu ante manehna yemtataraw enat saynagru zem bel yenura gazetja atsemu asohiw enatm arfeh tekmhi lemn atakem yetjahewn tak yel gorebetm aweken yelal

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w4 күн бұрын

    ታርታ አሳዘነኚ 💔😭😭😭😭

  • @user-yd8bm3ve2x
    @user-yd8bm3ve2x5 күн бұрын

    deni miri meraa ariguu baqaa

  • @user-mf5mo7eh8q
    @user-mf5mo7eh8q5 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @MohamdAgha-qd1wd

    @MohamdAgha-qd1wd

    5 күн бұрын

    ❤❤❤❤😢😢😢

  • @ErwDdd
    @ErwDdd5 күн бұрын

    ግንወልደዋል እናቲቱዝምብሉሳያቁ ብቀሩአሁንከባድነውእንደት ነውየሚሆኑትወልደው

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi11572 күн бұрын

    Egr anastewal setyewa alubaltjoh

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l5 күн бұрын

    አረ ጋይስ ድራማነው ወይስ አልገባኝም🤔

  • @user-xo1sh8fn1q
    @user-xo1sh8fn1q5 күн бұрын

    😢😢😢😢???

  • @MandareenaMandareena
    @MandareenaMandareenaКүн бұрын

    DNA 😢😢

  • @MartaMarta-tn1qn
    @MartaMarta-tn1qn5 күн бұрын

    Megemerya gen dana asmeremrachehu lemen ataregagetum

  • @sebliytsebli1328
    @sebliytsebli13284 күн бұрын

    weyna siysazin

  • @moniraabdilmejed6898
    @moniraabdilmejed68985 күн бұрын

    Beqa inatish areqe sitishet newa weshima yihonala yebalishin abat ,gin lemin darush aynachw teyzoal .

  • @tamirudhabsu7322
    @tamirudhabsu73225 күн бұрын

    በሠርግ ሁሉ ሲጋቡ እያየች አሁን ትዳራቸዉ ሰመረ መሠለኝ ለማፍረስ መጣር ቅናት እና ቅዠት ሆኖ ይታያል 😂

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu75632 күн бұрын

    ምን ማለት ነው ተረጋጋ እንዴ የሚያሳብድ ነገር ነው በእግዚአብሔር ይመርመሩ::

  • @user-co6ns4rn9g
    @user-co6ns4rn9g5 күн бұрын

    Minal zime bilew lij weldaweal

  • @rukTube533
    @rukTube5335 күн бұрын

    ትርታን ያምትወዱ ቢቻ👍❤

  • @user-xs6lo9di4k
    @user-xs6lo9di4k2 күн бұрын

    የድይኔ ምርመራ አድርግላቸው

  • @user-un9zn5pf8q
    @user-un9zn5pf8q2 күн бұрын

    ደኔ አስመርመራቸው ወድሜ

  • @promobile83
    @promobile835 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤😢🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢

  • @TezeruDesta
    @TezeruDesta4 күн бұрын

    Lejetuwa agatamiwun tetekema yewustewan tenagerech baed mehonen alech

  • @user-ok7oc8qe5w
    @user-ok7oc8qe5w2 күн бұрын

    የሌላ ሰው ሁና ነው እናትየው እያወቁ ለወንድሟ አይድሯትም ነበር ያሳናል

  • @ebuyeasefa
    @ebuyeasefa4 күн бұрын

    እናቱዋ ንሰሀ ሲገቡ ይሄንን እንዴት አልነገሩዋትም ሲቀጥል እናቱዋ በህይወት ስላሉ ይጠየቁ

  • @TezeruDesta
    @TezeruDesta4 күн бұрын

    Mefetehewun negerut

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf65185 күн бұрын

    ለጀቶ ምነ አቀለበለበተ ተመረመረከዘየ በሀለ ሁለነም ነገረ ተወቀለቸህ

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf65185 күн бұрын

    ወየ ዘነደሮ

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi11572 күн бұрын

    Satnegroihw ahun new eht wendem yemtelut betseb new tefatja afer belu

  • @TezeruDesta
    @TezeruDesta4 күн бұрын

    Dna yimeremeru

  • @LemlemtadeseTadese
    @LemlemtadeseTadese5 күн бұрын

    እኔ ትግሬ ነኝ ዱኳ ሾውና ትርታ በጣም እወዳችዋለሁ በጉጉት ነው ምጠብቃቹ አምላክ ይጠብቃቹ የኔ ጀግኖች❤❤❤❤❤

  • @rimeyaron

    @rimeyaron

    5 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @kidsttube

    @kidsttube

    5 күн бұрын

    ይሄ ዱካ ሾው ነውደ 😳😳😳

  • @tsigemengiste6108

    @tsigemengiste6108

    5 күн бұрын

    ምን ማለት ነው እኔ ትግሬ ነኝ???

  • @omerg8178

    @omerg8178

    5 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂​@@tsigemengiste6108

  • @user-eb2rf2nd4k

    @user-eb2rf2nd4k

    5 күн бұрын

    ግን ጎበዝ ኢኺ ❤አነስ ኣማረኛ ምስማዕ እምበይ ምንጋርን ምፅሓፍን ዜሮ እየ😂😂😂

  • @Gssg-et4bk
    @Gssg-et4bk4 күн бұрын

    የDNA ምርመራ አድርጉ

  • @EagerWateringCan-xw9en
    @EagerWateringCan-xw9en5 күн бұрын

    Enatywa weshet new yastawkbatal weshet new

Келесі