ከጠብታ ውኃ እስከ ባሕር ውኃ ...

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 1 000

  • @eritreanbrightfuture2161
    @eritreanbrightfuture21619 ай бұрын

    ተከባብረን ተቻችለን ለሁላችንም ይበቃል ብውግያ በመድፈር ግን ኣብረን መጥፋት ነው እባካቹ ኢትዮጵያውያን የኛ ነው ግን ኣትበሉ

  • @Tom-jg4xn

    @Tom-jg4xn

    9 ай бұрын

    Exactly.. I’m from Ethiopia 🇪🇹 and I love Eritrea 🇪🇷 we can grow up together ❤

  • @bisratgirma

    @bisratgirma

    9 ай бұрын

    It is ours. There is no Eritrean Afar they are Ethiopians.

  • @fikrusime1217

    @fikrusime1217

    9 ай бұрын

    egna yenante enante yegna nachu....minim atasibu enante addis abeba egna asmera eninoralen silezi tekeyayerin malet new.....

  • @FethyaMohammed-zf8wf

    @FethyaMohammed-zf8wf

    9 ай бұрын

    አይዞን አብረን አንጠፋም game 5ቀይ ያዩበት ቡድንና ምንም ቀይ ካርድ ያላየበት ቲም እኩል መጫወት አይችሉም የአፍሪካ ቀንድን በሙሉ መግረፍ አይከብደንም ብሮ

  • @samre7073

    @samre7073

    9 ай бұрын

    😂Big dream idiot

  • @teshome7693
    @teshome76939 ай бұрын

    እኔ ኢትዬጵያዊ ነኘ ግን ገና የሞቱብንን ወጣቶቻችንነ ሐዘን ሳንጨርስ ገና አትላተ ስተታችን ሳንማር ዛሬም ወንድም ወንድሙን እየገደለ ደሞ ለሌላ ጦርነት የሚዘጋጅ ኢትዬጵያዊ ወጣት ልጁን ልጆን ለድጋሚ ሌላጦርነት የምትሰጥ እናት የለችም ይብቃናል በቃን.:::

  • @eyerusekassaye8506

    @eyerusekassaye8506

    9 ай бұрын

    መጀመሪያ አዳምጥ ጃሮህ እማይሰማ ከሆነ ሰዎችን ጠይቅ ጣርነት አንፈልግም እንወያይ ነው የተባለው

  • @EVENSHETU9999
    @EVENSHETU99999 ай бұрын

    Eritrea is for eritreans,it’s land is only for Eritreans even its sea is only for eritrean we don’t have even 1 cup of our seas water for Ethiopia or any other country that’s it. AWET NHAFASH🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷✊✊✊✊🦁🦁🦁

  • @avimamaye
    @avimamaye9 ай бұрын

    Conclusion of the speech: 75% of our body is water, water is used for transport and drinking. 😂

  • @BeyondInvestment
    @BeyondInvestment9 ай бұрын

    ታሪክ ከሆነ ሁላችንም የአደም ልጆች ነን ወደዛ እንመለስ ድንበር የሚባል ነገር የለም ማለት ነው :: የትኛውም ፍላጎት የሁለት ወገን ካልሆነ ዉጤት የለውም ስለዚህ ከኤርትራ ይልቅ ሌሎች ጎረቤት ሃገራት ፍላጎት ቢጠየቅ ጥሩ ነው :: ሰቶ መቀበል ከሆነ ለምን ኤርትራ ላይ ትኩረት ተደረገ ::

  • @melesekibret8215

    @melesekibret8215

    9 ай бұрын

    Ye Adam ljoch 1d kuwankuwa new miyawerut dnber yetefeterew kuwankuwa sifeter new weha gin weha new

  • @BeyondInvestment

    @BeyondInvestment

    9 ай бұрын

    ቋንቋ ይመስልሻል ሰውን የሚያጋጨው የልብ ፍላጎት ነው የኔ እህት ከተሳሳትኩ ይቅርታ ::

  • @getachew9491

    @getachew9491

    9 ай бұрын

    እውነት ነው ! ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር የስጥቶ መቀበል ፍላጎት የላትም ። ኤርትራውያን ኢትዮጵያን ኣምነው በዚህ መርህ መጓዝ በፍጹም ኣይችሉም ። ሶስት ግዜ በኢትዮጵያ ተከድተዋልና !! ኣንዴ በራስ ኣሉላ የኣማልክት ምሃላ ወድመጥ ውስጥ የገቡበት ፡ ሁለተኛ ብኣጼ ሃይለስላሴ ብስመ ፈደሬሽን ወደ ቅኝ ግዥነት የወደቁበት ሴራ ፡ ሶስተኛ በህወሓት ተከድተው ለሉኣላውነታቸውና ለግዛት ወሰናቸው ታላቅ ተጋድሎና መስዋእትነት የከፈሉበት፡ ኣሁን ደሞ ብኣብይ ኣህመድ ተክድተው በባህር ግዛታቸው ያተኮረ ህዝብን ወደ ጦርነት የሚጎትጉት ሴራ ጋሃድ በሆነበት፡ ከኢትዮጵያ ጋር ትብብርና መልካም ጉርብትና እንዴት ብሎ ሊታሰብ ይቻላል ። ኤርትራ ያላት ምርጫ ኣንድና ኣንድ ብቻ ነው ። የኢትዮጵያ መሪዎች የቀይ ባሕር ሕልም እንደማይነሳ ለዘላለም መቅበርና ፡ ኢትዮጵያዋያን በኤርትራ ልኣላዊነት ዳግም እንደማይቛምጡ ማድረግ !!! ኤርትራ የሚጠየቀው ዋጋ በመክፈል ይህንን የማድረግ ዓቅምና ወኔ እንዳላት ማስታወስ ያስፈልጋል ። በርግጥም ይህንን እውን ለማድረግ ኣስፈላጊው ርቀት ለመጓዝ የተዘጋጀ መንግስትና ህዝብ ኣላትና ።

  • @nowisthetime7496

    @nowisthetime7496

    9 ай бұрын

    ​@@getachew9491ቆርቆሮ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ሁላችሁንም ከባህሩ መቀላቀል ይቻላል ጫጩት ሁላ አፍሽን አትካፈቺ። ፀብም ፍቅርም ከእኩያ ጋር ሲሆን ያምራል እኩያሽን ፈልጊ አትመጥኑንም ሕፃናት

  • @forceforgood4669
    @forceforgood46699 ай бұрын

    I see naked madness, the kind of which not heard from a serious leader of a nation. His lecture shames an unsavoury kindergaden teacher. For his own survival he is unwittingly pushing Ethiopia to the precipice. O' Ethiopia may God save you from your own leader.

  • @TarekgnWendea
    @TarekgnWendea9 ай бұрын

    አወ ትክክል ነህ አንተና መሠሎቺህ ውሃ ናቺሁ ለዛምነው የጎርፍ ማዓበል የሚጠራርገን

  • @Eritrean91
    @Eritrean919 ай бұрын

    ኣውርቶ ኣደር

  • @mekedesadugna2812

    @mekedesadugna2812

    9 ай бұрын

    ቆሞ ቀር

  • @jupiterplanet1316

    @jupiterplanet1316

    9 ай бұрын

    ኢትዮጵያ 🇪🇹 በቅርቡ ትውጣችሀለች

  • @ethyop6412

    @ethyop6412

    9 ай бұрын

    ወያኔ የተባለ ካንሰር የፈጠረብንን የብሄር ፖለቲካ እና ያሳጣንን ወደብ እያስተካከልን እንደሆነ አልታየህም?

  • @jhonywalker1168

    @jhonywalker1168

    9 ай бұрын

    don't worry if Eritreans don't want to be saved from poverty we will take Assab and the Afar Tribe we will give the Afars freedom, democracy and wealth

  • @user-dh9gu8lh7p

    @user-dh9gu8lh7p

    9 ай бұрын

    ​@@jupiterplanet1316😂የሞተችሀገር

  • @diablobocko2942
    @diablobocko29429 ай бұрын

    እባካችሁ ህሊና ያላችሁና የምትቀርቡት ካላችሁ ሰለ ወቅቱ አገሪቱ ሁኔታ መፍትሄ እንፈልግ በሚለው ትኩረት ሰጥተን ውይይት እናድርግ የመጣው ህዝባዊ የሰላም ትግል እበራችን ላይ ከመድረሱና ብዙ የሰው ሕይወትና የአገር ውድቀት ከማድረሱ በፊት በዜጎች ላይ እያደረግን ያለውን ኢ ሰባዊ ድርጊት እናቁም አገር መገንባት የሚችለውን ዜጋ አንጨርስ ብላችሁ መልዕክት አስተላልፉ እያደረገ ያለውን ለመምህራንና ተማሪዎቹ ይተወው እናንተ እኮ የአገር መሪ ተብየዎች ናችሁ። "ሽንፈትን መቀበል ለዜጎችና ለአገር ሰላም ዋስትናና ለመሪዎችም ታሪክ ነው"

  • @Hayelom.g

    @Hayelom.g

    9 ай бұрын

    የኛ ችግር ፈጣሪዎች ይህንን ይፈልጋሉ፣ በችግራችን ላይ እንዲጣበቁን ከዚያም ሁል ጊዜ መለወጥ ስንፈልግ በእሱ ውስጥ እንድንጣበቅ የቤት ስራ ይሰጡናል። ከጠላቶች ካልሆናችሁ አይኖቻችሁን ክፈቱ what ever happens going forward is must our choice and lets our pain make us stronger not weaker

  • @diablobocko2942

    @diablobocko2942

    5 ай бұрын

    Yesterday is not like today. When time passed, we should have to learn from our mistake. Have you seen the result today?@@Hayelom.g

  • @kalab6031
    @kalab60319 ай бұрын

    ውሀ ይሰማል አዎ ለምንድነው እርሶ የማይሰሙት የእናት ለቅሶ የልጅ ለቅሶ ኑሮ ያማረረው ይዝብ ቁጣ አላማ የሌለው ነገር የምንዋጋው በቃ የማይሉት ከልብ ካለቀሱ እንባ አይገድም ይባላል ከልቦ ካሰቡ ሁሉም ወደእርቅ ይመጣል 🙏

  • @bab2666
    @bab26669 ай бұрын

    Ok teacher 👨‍🏫 yemehaiman sibisib

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye83919 ай бұрын

    ባለስልጣናት በጠቅላዩ የተለያየ ትምህርት ሲሰጣቸው ከአራት ዓመት በላይ ሆኖታል መቼ ይሆን ተመርቀው የሚአበቃውና አሁንስ በቃን ብለው ወደ አገሪቱ ችግሯን ለመቋቋምና ሕዝብን ከዘር መናቆር ሊአቆም የሚችሉ መሪዎች ነድፈን ኢትዮጵያን የማንገነባው። ኢትዮጵያ ከመላው ክልል ሕዝቦቿ ጋር ለዘላለም ትኑር። አሜን።

  • @sinitandebrhan3684
    @sinitandebrhan36849 ай бұрын

    Dream is free 😂😂😂 Eritrea is for ERITREAN 🇪🇷

  • @thebestcr7755

    @thebestcr7755

    9 ай бұрын

    ydgem ala do 😂😂😂 hade megbna hade derfna hade kdana kkkkkk omg😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @jer622

    @jer622

    9 ай бұрын

    ​but why Eritreans emigrated to Ethiopia , there are so many in addis

  • @samueltesfaye1592

    @samueltesfaye1592

    9 ай бұрын

    Removing Eritrean from Ethiopia is enough to put pressure. House Rent increases in the capital because of them.

  • @ethyop6412

    @ethyop6412

    9 ай бұрын

    We all know Aseb is not yours... even the camels of aseb Afars know the ethiopian flag

  • @jupiterplanet1316

    @jupiterplanet1316

    9 ай бұрын

    ኢትዮጵያ 🇪🇹 በቅርቡ ትውጣችሀለች

  • @user-od8bw9fz6t
    @user-od8bw9fz6t9 ай бұрын

    ትለያለህ ይህን ርዕስ እድታነሳ ነበር ከድሮም ስፈልግ የነበረው ከቀይ ባህር የመጠቀም ሙሉ መብት አለን

  • @user-tc7st1kv2n
    @user-tc7st1kv2n9 ай бұрын

    Sometimes, it is so sad to see immatured crazy leader is covering his weaknesses in handling the big domestic crisis and trying to hide behind another country's port.

  • @user-vo4zn4sl6j
    @user-vo4zn4sl6j9 ай бұрын

    የሙታን ሰቤስብ ትንሽ ወኔ የሌላችሁ አጓዛዎች ተነሱ ስትባሉ የምትነሱ አህዮች ናችሁ

  • @user-fn5cp4dz3h
    @user-fn5cp4dz3h9 ай бұрын

    የምክር ቤቱ ሰዎች አሳዘኑኝ ምንም አልገባቸውም 😂 ነበር አብቹ እንዲህ ትጫወትባቸዋለህ 😂 ይሄ እኮ ከነሱ ጭንቄ በላይ ነው ያንተ ብሬን 5 G ነው እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bestgeze

    @bestgeze

    9 ай бұрын

    አንተ ከእነሱ ባስክ እስቲ አንድ የህግ አመክንዮ አይጠቅስም። የተጀመረለት ግድብ እንኳን አምክኗል እንኳን ሌላ። አንብብ በተሞላከው አትመራ

  • @merci1093

    @merci1093

    9 ай бұрын

    ​@@bestgezeየመሪ ተብየው ማበድ ሳያንሰን እብድን ተከትለው አብረው😊 የሚያብዱት በዙብን😅😂

  • @bereal6311
    @bereal63119 ай бұрын

    I didn't know King Abiy was a physics professor!

  • @user-nc1ox4rn9b

    @user-nc1ox4rn9b

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-cd5vq3cv1e
    @user-cd5vq3cv1e9 ай бұрын

    This guy is playing a scientist

  • @Z-oneandonly

    @Z-oneandonly

    9 ай бұрын

    I know right? He started out as a chemistry teacher and then as a historian. As a history teacher though, he doesn’t want to talk about the wuchale treaty and the Italian colonialism

  • @rudiesan_89

    @rudiesan_89

    9 ай бұрын

    He said, new studies show that water can listen like us 😂🤣😂

  • @dawittesfahuney9514
    @dawittesfahuney95149 ай бұрын

    እንደ ኣንድ ኤርትራዊ በ "give and take" ኣምናለው ተፈራርተን ድሃ ሆነን ከምንኖር ተባብረን ኣብረን ብንለማ ይሻላል፡ ሉኣላዊነታችን እንዳለ ሆኖ።

  • @tesfaddis2016

    @tesfaddis2016

    9 ай бұрын

    Wiseman ❤❤

  • @jer622

    @jer622

    9 ай бұрын

    you got his point 👌

  • @danielbarnabas2206

    @danielbarnabas2206

    9 ай бұрын

    Endetekemu yekelkelachew yelem Abiy gen balbetenten newe mefelgewe plus maseferarat newe yeyazewe seketelm tenkosa newe.

  • @asterabate7743

    @asterabate7743

    9 ай бұрын

    ጥሩ እይታ ነዉ ሰዉዬዉ ዝም ብሎ ነዉ የሚቀባጥረዉ

  • @user-ex9zi1gi4m
    @user-ex9zi1gi4m9 ай бұрын

    Abi is trying to use his last Card to stay in power and try to deviate attention from the war in Amhara and his wish to suppress the people of Amhara. The only way for Ethiopia to share an Economic integration is to lower its tone towards the Red Sea and start an Economic integration with the neighboring countries to try to create trust and mutual benefit instead of telling outdated stories and trying to run from political failers at home, another wise issue of Red sea is the Issue of 7 countries that they will start to conspire to divide Ethiopia into smaller countries or support oppositions in all directions so that it will completely collapse Ethiopia into fragments there for its better for Ethiopia to lower its tone and be trustworthy and try to offer projects initiate mutual benefits try to normalize relations with with all countries around the Redsea.

  • @tamiratalemu7011
    @tamiratalemu70119 ай бұрын

    I am thank full , about Dr Abiye he in did wonderful lider i hope God in did hep him it men that he well achieve he is gool... God of Ethiopia he may be with you ❤❤❤.

  • @BeyondInvestment
    @BeyondInvestment9 ай бұрын

    አንድ መሪ 5 ነገሮችን ያስፈልጉታል Love Light Power Justice Mercy በንፁህ ልብ አራሶን ይፈትሹ አላህ ይርዳዎት

  • @avimamaye
    @avimamaye9 ай бұрын

    Before we seek port, let Ethiopia first exist as a country. Innocent Ethiopians are being killed, displaced, and jailed. Ethiopians unknowingly trusted you for their future while you were a totally different person.

  • @adrisabess1885

    @adrisabess1885

    9 ай бұрын

    Who killed those innocent people?? We killed each other for nothing. Who is responsible to. The kelles leder are responsible for those innocent peoples lives. Don't put everything on the government to solve problems.

  • @_.doc.rick._

    @_.doc.rick._

    9 ай бұрын

    This topic is bigger than all of us , bigger than this generation, its the legacy of the country .plus we are the ones killing eachother not the government

  • @avimamaye

    @avimamaye

    9 ай бұрын

    AMhara was the most excited and publicly supported him while his Ethinc group was plotted to kill him. Amhara people was with him and have been died while he was fighting with tplf. Know is rapping and killing innocent Amharas. He will get his hand

  • @avimamaye

    @avimamaye

    9 ай бұрын

    Tomorrow is when you live today.

  • @yg-hf2pv
    @yg-hf2pv9 ай бұрын

    የጀግና ሰዉ ሀሳብ ሁልግዜም መልካም ነው የወደፊት ዕጣ ፈንታችን ዕድገታችን ብልፅግናችን የሚመሠረተው ከጐረቤቶቻችን ጋር በሚኖረን የመተባበር የአንደነትና በአብሮነት መርህ ላይ በተመሰረተ መግባባትና መተሣሰብ ላይ ቁልፍ የሆነ ስምምነት ላይ መድረስ ስንችል ነው ይህን የሚያሳካው መሪ በሰዓቱ ቦታ ላይ ተገኝቷል ከጐኑ ልንሆን ግድ ይላል its time

  • @elshaddaiw

    @elshaddaiw

    9 ай бұрын

    Gonih yifres

  • @merci1093

    @merci1093

    9 ай бұрын

    ደደብ ማሀይም የአምባገነን አምላኪ

  • @halidjafer1122
    @halidjafer11229 ай бұрын

    እሰይ በሉ ብልፅግና ምጥ ጀመራት ቶሎ ውለጅልን እኛ እኮ ነገርናችሁ እናተ መሪነት አልተሰጣችሁም መምራት የውስጥ ሞራል ይጠይቃል እናት የአስተሳሰብ አናሳዎች ናችሁ

  • @anasir254
    @anasir2549 ай бұрын

    ኢትዮጵያን ፈጣሪ አምላክ አሟልቶ ፈጥሯት ዜጎቹዋ በሃብቱወ እንደይጠቀሙ ኩፉ ፖላቲከኞችን ዘርቶበት እርስበርስ እያቧሏት በድህናት ያሰቀያተል

  • @getachew9491
    @getachew94919 ай бұрын

    ኢትዮጵያውያን ወንድሞቼ ልብ እንበል ። ይሄ ሰውዬ ኣሁንም ከመልካም ጎረቤት ኤርትራ ጋር ኣጣልቶ ጦርነት ውስጥ እንድከትህ እያለመ ነው ። ለምንድነው የቀይባህርና የባህር በር ጉዳይ የሚያነሳው ? ኢትዮጵያ ከምንም ግዜ በላይ ድህነት ኣረንቛ ኣውርዶ ፡ በትግራይ የእርስ በርስ ጦርነት ሶስት ክልሎች ስንት መከራና ጠባሳ እንዲኖር ኣድርጎ ፡ ኣሁን ደሞ ብኣማራ ክልል በእርስ በርስ ጦርነት ወደር የሌለው ሰቆቃ እያወረደ ባለበት ግዜ ፡ ለምንድነው ከኤርትራ ጋር ደም መቃባት የፈለገው ። ኢትዮጵያዊ ፡ በዚህ ሰይጣን እንደገና ተታለህ ወደ መቅዘፍት እንዳትወርድ ።

  • @Wendmbaynesagn

    @Wendmbaynesagn

    9 ай бұрын

    አስተው እንዋጋ አላለም እናም ደግማ እትዮጵያ ና ኤርትራውያን ብቻ ሳይሆን እንደ ቀንድ አፍሬካ አንድ ሁነን ተጥእኖ ፈጣሮች እንሁን ነው ሀሳቡ

  • @abrahamtesfai6597
    @abrahamtesfai65979 ай бұрын

    He doesn’t even even realized that the water he he is talking about and the salt water of the Red Sea.

  • @mamemome8341
    @mamemome83419 ай бұрын

    ፈጣሪያችን አላህ (ክብሩ ይሰፋ) ሰውን ሲፈጥር በገላው ውሰጥ እሰከ 75% ውሃ ማድረጉ ያሰደንቃል። ኢትዬጰያ ከርሰ ምድሯ ውሰጥ በቂ የውሃ ክምችት ያላት ሰለሆነ በቁጠባ ከተጠቀምን ለእርሻና ኢንዱሰትሪ ልማት በማዋል በቅርብ አመታት ውሰጥ ከድህነት መላቀቅ እንችላለን።

  • @natanaelt8543
    @natanaelt85439 ай бұрын

    I’m on the 12th mins and the guy is still talking about “ what’s water 💦 “ እባክህ ወደ ገደለው

  • @omerhassen8012
    @omerhassen80129 ай бұрын

    Dreams are free. The problem is if you try to turn it into reality.

  • @samueltesfaye1592

    @samueltesfaye1592

    9 ай бұрын

    Removing Eritrean from Ethiopia is enough to put pressure. House Rent increases in the capital because of them.

  • @selamsegid5168

    @selamsegid5168

    9 ай бұрын

    @@samueltesfaye1592አይ እናንተ, Eritreans are big spenders in your capital, they bring foreign exchange, and contribute to your economy. መንግስቱ እውነቱን ነው "ወርቅ ሲያነጥፋላት ፋንድያ መረጠች" ያለው። Eritreans are United/breathing and bitting as one heart now, they will bring their business back home and/or take it elsewhere.

  • @Hkim185

    @Hkim185

    9 ай бұрын

    ​@@samueltesfaye1592 ኤርትናኖች አሲቂኝ ናቸዉ ኢትዬ ኬኛ ኤርትራ ኬኛ ናቸዉ

  • @Hkim185

    @Hkim185

    9 ай бұрын

    ሕልም ሰሌሎቹህ ነዉ 3000km የባህር ሰላጤ ይዘህ አንድ ደላር አትሰራም ጅቡቲ መቶ km ይዞ አራት ቢሊዬን ታገኛለች ለ100,000 ሕዝባች እንግዲህ ሰባት ፖርቶች የአለም አቀፍ ደረጃ ያለ ኤርትራ የጣሊያን ዘመን ፖርት ይዞ ትጃጃላለች

  • @omerhassen8012

    @omerhassen8012

    9 ай бұрын

    ​@@Hkim185That may be because of the 20 years of no peace no war with Ethiopia and because of the sanctions imposed on us by the TPLF regime and the US. But that's just for us. Ownership of the Red Sea is clear. No one can change anything by saying anything.

  • @ashenafisolomon1921
    @ashenafisolomon19219 ай бұрын

    Hero Abey ...what a great Subject we have to work it

  • @azitieyesuse1145
    @azitieyesuse11459 ай бұрын

    መሪያችን በእውነት ተባረክ አይምሮህ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @handlehand139

    @handlehand139

    9 ай бұрын

    አጨብጫቢ

  • @betiyonas5519

    @betiyonas5519

    9 ай бұрын

    Men aymero alew

  • @sat4029
    @sat40299 ай бұрын

    Water is just H2O two atoms of hydrogen and one atom of oxygen,

  • @ethiogeotech4695
    @ethiogeotech46959 ай бұрын

    ዘጊ እና አዝግ ሀተታ!

  • @merci1093

    @merci1093

    9 ай бұрын

    በጣም አሳፋሪ ነው😂

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam23029 ай бұрын

    Very intersting and great thought

  • @abrahamtewelde2161
    @abrahamtewelde21619 ай бұрын

    ይንዓል ዉሃ ዋሒድ

  • @Oneideatube
    @Oneideatube9 ай бұрын

    yemiyakuk yawkikal yemayawekuk ayakukim, you teach me not only think about Red sea but also how to think out of box . Thank you Dr. Abiy really for your teaaching

  • @RahimE.Terek-Raba

    @RahimE.Terek-Raba

    9 ай бұрын

    😂…When you step in towards the Red Sea that’s when you get into the box. ⚰️

  • @abemelekabemi9406
    @abemelekabemi94069 ай бұрын

    👉👉ኤርትራ ዓለም አቀፍ እዉቅና ያላት ሉዓላዊት ሀገር ናት ቀይ ባህር ደግሞ ግዛቷ ነዉ 👉👉የአማራ ህዝብ የኤርትራን ሉዓላዊነት ያከብራል አብሯትም ይታገላል💪💪💪💪💪💪

  • @Mo.Ali.2010
    @Mo.Ali.20109 ай бұрын

    For various reasons, the appropriate country Ethiopia has to negotiate with sea access is Somalia. We can exchange electricity to Zeila port.

  • @tilahunbacha80

    @tilahunbacha80

    9 ай бұрын

    ተገቢ ጥያቄ ነዉ

  • @tamiratti488

    @tamiratti488

    9 ай бұрын

    ማንም ያልነበረውን አልጠየቀም የነበረውን፣ በወንበዴ ስብስብ በደላላ በቀን ጎዶሎ የተነጠቀውን እንጂ ለዚያውም በሠላም በድርድር፣ በሠጥቶ መቀበል መርህ፣ ለዚያው በራሷ አንጡራ ሀብት የገነባችውን፣ ሁሉንም ሣይሆን ቢያንስ አንዱን ይህን የሚቃወም ጅል ራስ ወዳድ ሠገጤ ብቻ ነው። ደሞ የምን ገፋ ገፋ ወደ ሶማሊያ ነው በጣም ቅርብ ከሆነው አሠብ እንጀምረው እንጂ፤ ኋላ የራበው ሕዝብ ጎረቤቱን እንዳይበለ በሚል በግዜ ለጋራ ተጠቃሚነት መስራቱ ግድ ይላል። የሚጠበቅ፣ የማይቀር ሐቀኛ ጥያቄ ነዎ። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከዛሬ ጀምሮ ይወያያል፣ የረሳ፣የተኛ ይነቃል፣ ያልገባው አላዋቂ ያውቃል፣ ጥያቄው በጋራ እንደሀገር ይጠየቃል፣ ይዘገይ ይሆን እንጂ በቅርቡ ይመለሣል። ይህ የሠማይ የምድር ያህል የተፈጥሮ ዕውነት ነው። ክፉዎች አስተውሉ፣ ይህ ሠው ያለው አይዘገይምና፣ ይፈፀማል ቃሉ።

  • @hassanabdi2697

    @hassanabdi2697

    9 ай бұрын

    😂Dream !! our territory is untouchable whatever it is!

  • @Peacehuman62

    @Peacehuman62

    9 ай бұрын

    Somalia port isn’t for sale period!Ethio need to be honest it self ,getting sea or port is the end of so-called Ethio now Oromia

  • @TT-rk4uy

    @TT-rk4uy

    9 ай бұрын

    Gura bicha… it should be Djibouti if you are honest… but your leaders are puppets of the west and foreign powers..and never ask this to Djibouti afraid of 500 French troops. Djibouti everything you on Ethiopia, water, food, chat…go bother them if you like..

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo74199 ай бұрын

    ❤❤❤mee galatoomii UstazRaayyaa Abbaa Maccaa aswrwb mootummaan Qalbii ilmoo namaa yeroo maraattuu ni eegaa garuu maraatumsa hin dhoksuu wal'ansaa deemaaa Eegumsaa Yaraabbiii ija Rahmataatin nu tiksii/risk Geejjibni dhoksiin

  • @zebibreshidreshid6589
    @zebibreshidreshid65899 ай бұрын

    Goof dr abay ❤

  • @Eastafro-entertainment
    @Eastafro-entertainment9 ай бұрын

    He opened the gate to the hell✴️🔥🔥..

  • @jhonywalker1168

    @jhonywalker1168

    9 ай бұрын

    a gate to Assab

  • @musamohammed500
    @musamohammed5009 ай бұрын

    ኢትዩጵያ የሰላምን ዋጋ ጠንቅቃ ታዉቃለች ይህን ማወቅ የተሳናቸው አንዳንድ ደካሞች ሁሉ ጉዳይ እንደ መንደራቸው ይመስላቸዋል፤ መማር ተስኗችዋል።

  • @koala10ish

    @koala10ish

    9 ай бұрын

    Then go get back the Djibouti your Menelik sold to France!

  • @shemtebraykasa7828

    @shemtebraykasa7828

    9 ай бұрын

    ክክክክክክክክክክክ

  • @ez-xs1xz
    @ez-xs1xz9 ай бұрын

    Ethiopia has the right to get port service but not ownership . If you are planning ownership by force I promise you Ethiopia will be fragmented for ever

  • @adissabera3243
    @adissabera32439 ай бұрын

    water is blessing!!!!!

  • @getsolomon
    @getsolomon9 ай бұрын

    አሁን መታሰብ ያለበት ለቀጣዩ ትውልድ የባህር በር ያስፈልገዋል ቀይ ባሕር ከዛሬ 30 ዓመት በፊት ኤርትራ ጨምሮ ኢትዮጵያ በ14 ክፍለ ሀገራት ነበራት ። እንደመሪ የቀይ ባሕርን ነገር ማንሳቱ ማወያየቱ ምንም ችግር የለውም!!!በሠለጠነ መልኩ ከኤርትራ ጋር ሰጥቶ መቀበል ይችላል!!

  • @Eri-leew
    @Eri-leew9 ай бұрын

    ክትበክይ ኢካ ጽቡቅ ጌርካ ምስ ፈለጥካና ሕልምካ ጽቡቅ ጌርና ክነደቅሶ ኢና ኣንታ ኣድጊ ፈትን ጥፍኣትካ ቅሪባ እያ

  • @daniteklu-og3wk

    @daniteklu-og3wk

    9 ай бұрын

    ጸረፊን ፈከራን ትርጉም የብሉን ነብሲ ኣይናትናን ተቃውሞካ ግን ከይታጻረፍካ ምግላጽ ይካኣል እዩ

  • @Eri-leew

    @Eri-leew

    9 ай бұрын

    @@daniteklu-og3wk ጸርፉ ኣይኮነን እዚ ጸርፊ ካልእ አዩ ክንድዚ ድፍረት ጥሕሰት ልኡላዉነት ኣብ ስጉምቲ የራክበና

  • @daniteklu-og3wk

    @daniteklu-og3wk

    9 ай бұрын

    እቶም ኣብ ዋርሳይ ስብ ስረ ዳኣ እወ ስጉምቲ ይወስዱ ኣይፍክሩን ድማ ከማካ :: እስካ ግን ኣበይ ኮንካ ስግሙቲ ተውስድ ?

  • @Eri-leew

    @Eri-leew

    9 ай бұрын

    ​@@daniteklu-og3wkክስታይ እንድዩ ሓደ ሰብ ኣበይ ከምዘሎ ከይፈከጥካ ክንድዚ ምንኣስ ጽቡቅ ኣይኮነን ብነብስካ ኣይትገምቶ ሐራይ

  • @user-zk7ji6nu1o
    @user-zk7ji6nu1o9 ай бұрын

    ይይሠዉየ ብሦበታልአማነኢል ሁሥቢታል እደትየሚወሥደዉሠዉጠፋ የሚዘባረቅዉ ይገርማል ህጣንልጅም አወራእኮንመሪ ይገርማል

  • @Yekibirzemen30
    @Yekibirzemen309 ай бұрын

    ድንቅ ሃሳብ ነዉ። ዛሬ ሆኖ ነገን አሻግሮ የምያይ መሪ ወሳኝ ነዉና በርታልን። ሁሉም ነገር በመነጋገርና በተግባቦት እየተፈታ ይሄዳል ብዬ አስባለሁኝ በተጨማርም እንስጥና እንቀበል የተባለዉም ድንቅ ሃሳብ ነዉ።

  • @t.tesfamichael5384
    @t.tesfamichael53849 ай бұрын

    Are you giving them a lecture as immature student about colour of water 😂😂😂😂😂😂

  • @abebahailechere9183
    @abebahailechere91839 ай бұрын

    ምክር ቤቶች ቆም ብላችሁ ሁለቴ አስቡ ዶክተር ሌላ ጦርነት አንፈልግም ብዙ ምድራችን ተፈናቃይ በዝቶ ዛሬ ይህ አጀደ አያስፈልጋትም ዶክተር ያስቡቡቡቡቡቡ

  • @abm1344

    @abm1344

    9 ай бұрын

    ምንም ጦርነት የለም ገና ወደፊት የሚመጣብን መአት አለ እንዴት ነው የምነወጣው ነው።

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu14519 ай бұрын

    Thank you so much, PM Abiy!

  • @mekdeshagos5888
    @mekdeshagos58889 ай бұрын

    Isn't embarrassing to be lectured like this? Like children in 4th grade with pictures. I feel sorry for the parliamentarian. 😢

  • @user-qs1mt1nl3e
    @user-qs1mt1nl3e9 ай бұрын

    ገፅካ ትከወል ዱሀል ሊቀ ሰይጣን ሕጂ ከኣ ሓዊ ክኣጉድ ፕላን የውፅእ ኣሎ ዝፈሰሰ ደም ዘይኣኸሎ 😤😤😤

  • @user-jl2ff3kp3v
    @user-jl2ff3kp3v9 ай бұрын

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️😔👍

  • @yestes12able
    @yestes12able9 ай бұрын

    መልካም ነገር ነው አንዳንድ ተንኮለኞችና አርቆ አሳቢዎች እንደሚለት ሳይሆን ሀሳቡ የቀጠና ትብብርና አንድነት በጋራ በመስራት በጋራ መጠቀም ነው እንጅ ጠብ ጦርነት ግጭት መፍጠር አይደለም ቀስ በቀስ በጊዜ የሚከሰት ነው

  • @mebratgashaw8408
    @mebratgashaw84089 ай бұрын

    yihaa Eko yale fact new sileziii I appretiate you Our PM. Lehager wist stablity and Security please Ebakiii awirabet keteleyayu Tatakiwochi gar ....

  • @mesfinabraham5081
    @mesfinabraham50819 ай бұрын

    The primary reason Abiy reached peace with Eritrea was that he accepted the final and binding border ruling and agreed to respect each other's sovereignty and territorial integrity. He is heading to a place where he will not be able to recover from. Real Ethiopian brothers must reject his assertions.

  • @megerzizo6639

    @megerzizo6639

    9 ай бұрын

    Man he just reasoned out the need for sea outlet for Ethiopia and the means to achieve in a peaceful manner(give and take, provided that they have full consent) as any concerned leader should do, don't know do you listen Amharic

  • @samtesfit3142

    @samtesfit3142

    9 ай бұрын

    ​@megerzizo6639 what reason really? And what if Eritrea says no?

  • @megerzizo6639

    @megerzizo6639

    9 ай бұрын

    ​@@samtesfit3142 the need for sea outlet? Come on it's key for every thing; ports, for which we pay billions every year, energy, fishing , tourism, saving foreign currency, and definitely for security reasons there are a multitude of reasons

  • @TT-rk4uy

    @TT-rk4uy

    9 ай бұрын

    He can have give and take with Djibouti if he wants.

  • @tyttyt1271

    @tyttyt1271

    9 ай бұрын

    ​@@megerzizo6639You need to listen it again my friend. What does it mean about aksumite kingdom in his lecture.

  • @bobsmart8302
    @bobsmart83029 ай бұрын

    Breaking news: PM Abiy officially kicks off Red Sea ownership question.

  • @koala10ish

    @koala10ish

    9 ай бұрын

    Then go get back the Djibouti your Menelik sold to France!

  • @kingwe37

    @kingwe37

    9 ай бұрын

    እእእ

  • @kingwe37

    @kingwe37

    9 ай бұрын

    አዎ

  • @kingwe37

    @kingwe37

    9 ай бұрын

    I know

  • @diablobocko2942

    @diablobocko2942

    9 ай бұрын

    Please think like human beings, don't clap your hand what ever he said for no reason. Give priority for peace and solidarity. No freedom No peace!

  • @dnglemariyamadeyadeamlakey5246
    @dnglemariyamadeyadeamlakey52469 ай бұрын

    የሀ ሰው ኣልገባውም እንጂ ለወደፊቱ ኢትዮጵያን የማይ ጠፋ አሳት ለክሶ እንድ ትፈርስ መንገዱን እያስተክስከለ ነው

  • @HZIZ41
    @HZIZ419 ай бұрын

    This is a red flag for Eritrean long time ago and now renewed!

  • @AsmeArubi
    @AsmeArubi9 ай бұрын

    I Have never thought, this guy is that much helpless to Ethiopia and Ethiopians.

  • @abukamil7376
    @abukamil73769 ай бұрын

    He is preparing ground for war. “We are growing too big, you either give us your port or we will destroy you …. “ What type of reasoning is this ?

  • @AaronGirmay

    @AaronGirmay

    9 ай бұрын

    Suck it up Eritrea. You broke international law and came to Tigray. You will pay the price for you breaking Ethiopia’s territorial integrity.

  • @selamsegid5168

    @selamsegid5168

    9 ай бұрын

    እብደት!

  • @Adimiri1

    @Adimiri1

    9 ай бұрын

    አፈር ይብላ - ኤርትራና ኢትዮጽያን ያገኙትን ሰላም ለመበላሸት ነው የተነሳ ። 💪🏽🇪🇷💪🏽

  • @jer622

    @jer622

    9 ай бұрын

    He simply ask for exchange if you want gerd,Et air line or land or ethio telecom Simple and peaceful every imported thing in Ethiopia is so expensive because we have to pay for port

  • @selamsegid5168

    @selamsegid5168

    9 ай бұрын

    @@jer622 who is asking for any of your services. Eritreans are paying for the airlines, and any of the other things you mentioned are not even a concern for us. We have and what we don’t have we build. We believe in self reliance and cooperation. No one is forcing Ethiopia to give anything. This is for Abiy: Don’t disturb my people because you can’t find yours. Make peace within yourself and stop acting like gangster terrorizing it’s neighborhood.

  • @fanataye7334
    @fanataye73349 ай бұрын

    Dr Abiy Ahmed our prime minister thank you great thought

  • @yimeryimer9001
    @yimeryimer90019 ай бұрын

    አየ ፋና የአማራ ህዝብ የጅምላ ሲፈጸምበት አንደበታችሁን ከፍታችሁ አታውቁም ነገር ግን ሌላ እልቂት ለሚደቅን እብድ ሰው ንግግርን ስታስተላልፉ አትሳቀቁም። የኽ የሰባተኛ ክፍል ተማሪ ትንታኔን መስማት ያማል።

  • @selamsegid5168
    @selamsegid51689 ай бұрын

    ሴት የላከው ሞት አይፈራም ነው የሚባለው። አሁን ደሞ አሜሪካ የላከችው ወጠጤ የጦርነት ከበሮ እየደለቀ የሰው ጆሮ ያደነቁራል። እስቲ መጀመሪያ አገርህን በሰላም እና ፍቅር አስተዳድር ጎረቤት ከምትረብሽ። ሞኝ ፈላስፋ ልሁን ባይ።

  • @rudiesan_89

    @rudiesan_89

    9 ай бұрын

    ወይኔ ኢሄ መሀይም አዋረደን 🤦‍♂️🤣😂🤣

  • @davidodav

    @davidodav

    9 ай бұрын

    I do totally agree with you. It is so disappointing to see this great nation lead by this clueless, immature young man!

  • @getnetkefylwgetnetkefylw4054
    @getnetkefylwgetnetkefylw40549 ай бұрын

    ትልቅ፡ነበርን፡ትልቅ፡እንኾናለን፡፡

  • @jossy222

    @jossy222

    9 ай бұрын

    Wed tilk cheger wist tigbalh kersam hula

  • @berhanemahari7271

    @berhanemahari7271

    9 ай бұрын

    Empire building is over. Only talking and peace will work.

  • @temesgendolloso
    @temesgendolloso9 ай бұрын

    Wwwwwwoooooo shi amati nigasi❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayneshasnake2900
    @belayneshasnake29009 ай бұрын

    የእኔብርቱ ውሾች ይጩሁ ።አንተ ሥራህን ስራ ።የምደግፍህ በምክንያት ነው ።ምነው ከምታሥተምረው የተወሠነው በርትቶ በሠሩ ።

  • @user-xz2mx7pf6h
    @user-xz2mx7pf6h9 ай бұрын

    በድህነት የምትታወቀዋን ሀገር ከድህነት ለማላቀቅና እንደ ሀገር የገጠሙንን ዘርፈ ብዙ ችግሮችን ለመፍታት እየተጋ ያለ መሪ ነው አብይ አህመድ።

  • @Runeveryday1

    @Runeveryday1

    9 ай бұрын

    የካድሬ ኮመንት ቃላቶቻችሁ ራሱ ሲሰለቹ!! እንደ ምናምን ፈተና በፅናት ቅብርጥስ ውይ ወያኔ ማሪኝ

  • @yonasasmelash7443
    @yonasasmelash74439 ай бұрын

    Eritrea will hit you with great force try us. Another colonel is begging for his death ask mengstu 😂😂😂

  • @TH-qk6ez

    @TH-qk6ez

    9 ай бұрын

    When was the last time Eritrea fought nation to nation conventional war and won? ቅዘናም!!

  • @yonasasmelash7443

    @yonasasmelash7443

    9 ай бұрын

    @@TH-qk6ez I will not suggest to read Eritrean history as you edit to write this five year old paragraph I will assure you someone will raise the ethiopian amateur soldier's children

  • @TH-qk6ez

    @TH-qk6ez

    9 ай бұрын

    @@yonasasmelash7443 it goes without saying Eritrean solders have no children..perhaps due to the indefinite conscription that turned the entire generation in to h@mos

  • @singermesaymathiwos6758
    @singermesaymathiwos67589 ай бұрын

    ሀገሩን የሚወድ ዜጋ ወደብን በተመለከተ ሊተባበር ይገባዋል ለዚህ ሀሳብ። it is not political issue! God help u our pri Mminster

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo74199 ай бұрын

    ❤❤❤hawaasaa gaafa hannii Ogeeyyii fayyaa jalaa badeee kunoo hubadhu 😊

  • @user-gw5lq4mb2c
    @user-gw5lq4mb2c9 ай бұрын

    ያልከው በመጠኑ እስማማለው እንደ ኤርትራዊት ግን መጀመረያ የዶብ ጉዳይ ይፈጸም ሁሉም የኤርትራ ስጋት በኢትዮ ያለዉ ማለቴ ነው ሌላ ግን ትርፍ ንግግር ነው::

  • @etheth5034

    @etheth5034

    9 ай бұрын

    ወጥ የረገጥክ አልመሰለህም

  • @user-gw5lq4mb2c

    @user-gw5lq4mb2c

    9 ай бұрын

    @@etheth5034 🤣🤣🤣🤣ወጥ ፊት

  • @jer622

    @jer622

    9 ай бұрын

    ​@@etheth5034የዶብ ምንድነው 😮??

  • @simon2023
    @simon20239 ай бұрын

    Are you crazy? What confederation? Please be an intelligent leader not selfish. You are heading toward the dead zone. Don't point your finger at the Red Sea of Eritrea.

  • @ismailseid367
    @ismailseid3679 ай бұрын

    I like it GIVE AND TAKE

  • @bobsmart8302
    @bobsmart83029 ай бұрын

    Wuha alfelgim bira yshalal

  • @ArLogs2024
    @ArLogs20249 ай бұрын

    16:38 eza zereba endina delina mexina 😂😂😂 leba

  • @AbduuAdem-gd1fp
    @AbduuAdem-gd1fp9 ай бұрын

    ኢንሻ አላህ እና ሳካዋለን የአረብ ብቻ መሆን የለበትም እኛም ሊኖረን ይገባል አንድ አረብ ኢትዮጵያ እኮ የታፈነች አገር ናት አለኝ እንዴት አልኩት በሃር አልባ አገር የታፈነ ነው አለ የአለም ገባያ ዋናው በበሃር ነው አለኝ 😮😮

  • @user-wh1jy4bt7t

    @user-wh1jy4bt7t

    9 ай бұрын

    እና ምን ይጠበስ አንቺ አይንሽን አውልቀሽ ልእህትሽ እንኳን ስጪ ብትባይ አታደርጊዊም እንኩንስ ለባእድ የሰውን ባህር መመኝት ህልም ብቻ ነው ሞኩሩት እና ልክ እንደፈርኦን እና እንደቀደሙ አባቶቻችሁ እዛው ባህርውስጥ ሰምጣቹ ትቀራላችሁ ሰሜን የዘመተ ወደቤቱ አይመለስም አውጪው

  • @abemelekabemi9406

    @abemelekabemi9406

    9 ай бұрын

    አረብ አሸባሪ ነዉ በሰላም መኖር አይወድም ቆሻሻ እኛ ከኤርትራ ጎን ሁነን እንዋጋለን

  • @jer622

    @jer622

    9 ай бұрын

    @@abemelekabemi9406 ተዋጉ ምን ትሰክሳላቹ ሀገር መክዳት እኮ አዲስ ነገር አይደለም ኢትዩጵያ ውስጥ ኢትዮጵያ ወደብ ታገኛለች ከዚህም መሪ ትላቀቃለች ታየዋለህ

  • @samueltesfaye1592
    @samueltesfaye15929 ай бұрын

    Without fight we need to create road like swizcanel

  • @dawiter3894
    @dawiter38949 ай бұрын

    ኧረ ወ/ሮ ዝናሽ: ጨርቁን ሳይጥል ድረሸለት። ምን አስነክተውት ነው?

  • @yonatanyemer4466
    @yonatanyemer44669 ай бұрын

    ለተጀመረው ሶስተኛው አለም ጦርነት አካል ልንሆን ነው መሰለኝ በእርግጥ በአንድም በሌላም ያጠቃናል በጥንቃቄ እስከሆነ ድረስ ይጀመር

  • @labelprintinginethiopia7123

    @labelprintinginethiopia7123

    9 ай бұрын

    What does it mean? Do you realize it?

  • @MillionBekele-gc4qc

    @MillionBekele-gc4qc

    9 ай бұрын

    Qqqqqqqqq❤

  • @frMokat2067
    @frMokat20679 ай бұрын

    Does this guy understand that 🇪🇷 fought for 30 years and also paid 60 thousand people to unchain the FEDERATION? That idea shouldn't have crossed his mind but he is a master of daydreaming.

  • @ethiopiabicha7924

    @ethiopiabicha7924

    9 ай бұрын

    Eritrea didn't fight for 30 yrs. It's Arabs and other enemies. Read history

  • @frMokat2067

    @frMokat2067

    9 ай бұрын

    @@ethiopiabicha7924 is that the history your grandpa told you? 😂

  • @Jahnegus1

    @Jahnegus1

    9 ай бұрын

    It is meles and tplf who give them aseb . We have every right to reclaim aseb

  • @frMokat2067

    @frMokat2067

    9 ай бұрын

    @@Jahnegus1 okay, you can try. But you know what you will face 😂 and you will learn the truth again that no one has given us anything except we fought for it and got what's our ብቅልጽምና 💪🏽

  • @googlecrome4863
    @googlecrome48639 ай бұрын

    በኣማራ ወታደር ትገደላለህ በቅርብ ቀን !!! Mark this day !!

  • @efrembabebe3809
    @efrembabebe38099 ай бұрын

    Out of the box thinking. Breakthroughs!

  • @Yarmela

    @Yarmela

    9 ай бұрын

    really???? He wasted everyone time. what is new about his speeches ?

  • @HZIZ41

    @HZIZ41

    9 ай бұрын

    He teachs like elementary school teacher for parliament shame.

  • @muhammedislam4043
    @muhammedislam40439 ай бұрын

    ዛሬም የኢትዮጲያን ህዝብ ታታልላለህ የስራህን ይስጥህ

  • @YohanisShimelis-jp7td
    @YohanisShimelis-jp7td9 ай бұрын

    ያለግዜው ያበደ

  • @user-fd8ml4km4i

    @user-fd8ml4km4i

    9 ай бұрын

    Komcha nesh mesalegn

  • @musamohammed500
    @musamohammed5009 ай бұрын

    እያስተማራችሁ ነው እንዴት ሀገር እንደሚወደድ እና ለሀገር እንደሚሰራ ፤ እንደሚታሰብ ።

  • @koala10ish

    @koala10ish

    9 ай бұрын

    Then go get back the Djibouti your Menelik sold to France!

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye83919 ай бұрын

    በመጀመሪያ ደረጃ ከኤርትራ ጋር የተፈጠረውን ሰላም ለምን ለምእራባውያን ተጽእኖ ተብሎ ችላ ተባለና አሁን ተጨንቆ ማጨናነቅ አስፈለገ። በስምምነት የማይፈታ ነገር ስለሌለ ስለውሃ ምሁሮችን ለማስተማር ከመሞከር ከጦርነትና ዘር ተኮር በሽታን መላቀቁ ቅድሚያ ቢሰጠው መልካም ነው። በሃላፊነት ቃለመሃላ የተቀበላችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ።

  • @ethio327
    @ethio3279 ай бұрын

    ምን ዋጋ አለው ህዝብ አልረዳው አለ! ህዝባችን የዚህን ብልህ መሪ ንግግር ከሚሰማ ይልቅ የነሀብታሙን የደንቆሮ ጩኸት ቢሰማ ይመርጣል

  • @user-dh9gu8lh7p

    @user-dh9gu8lh7p

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂የገዛህዝቡበድሮንየሚፈጂጥብ ሂዱሬቻአክብሩ በሠሜኑክፍልመታዘልግንየለም ተለያየንኮ

  • @asterabate7743

    @asterabate7743

    9 ай бұрын

    ይሔን ገተት የሚደግፈዉ መሀይም በሽተኛ ብቻ ነዉ።😂😂😂😂

  • @tedkasaye5897
    @tedkasaye58979 ай бұрын

    Prof. Dedebet...what a dreamer!!! why he is not joining a primary school to teach. We are looking for a primership leading the country forward with grace. What worth blind lead a blind!!!

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    9 ай бұрын

    Meche yegebahal?

  • @zebibreshidreshid6589
    @zebibreshidreshid65899 ай бұрын

    Malekame I edel

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo74199 ай бұрын

    ❤Santu seeraa hubadhu lachuu birumaa Fayyaan Eegumsaa dhoksaa Lilmoo takka wirtuu lafeedugdaa surprises Eegumsaa

  • @habibmahammadhabib3837
    @habibmahammadhabib38379 ай бұрын

    መቸም የምትጃምሬው ሁሉ ከፈጣር የተሰጠይ ስጦታ ነው ታሣካለይ አብቹ ፌጣርን ይዘህ ጀምር አላህ አያሣፍርም፣፣

  • @EphraimTB
    @EphraimTB9 ай бұрын

    No and no as Eritrean we don’t need confederate. Eritreans are vigilant against any attack or invasion activity.

  • @freweiniteklemariam8055

    @freweiniteklemariam8055

    9 ай бұрын

    Yesss this donkeys didn't learn from their fathers

  • @jer622

    @jer622

    9 ай бұрын

    And that's your right what about exchange of things like he mention 30% gerd or airline

  • @jhonywalker1168

    @jhonywalker1168

    9 ай бұрын

    Eritrea is a state created by Colonization We Ethiopians Afar, Tigray, Kunama share same language, Tribe and some history you have the right to reject the confederation but we will take Assab anyways

  • @EGTN
    @EGTN9 ай бұрын

    Ethiopia የባሕሪ በሪአደለምያስፈልጋልኮንዶምኖውያስፈልጋ

  • @abelsintie9441
    @abelsintie94419 ай бұрын

    ብዙ ልል አሰብኩ ግን ተውኩት ፍትህ በኦነግ ሰራዊት ለሚጨፈጨፈው ህዝቤ አማራዬ👀💪💪💪👀

  • @Spurgeo
    @Spurgeo9 ай бұрын

    《》《》《》 IT IS OKAY!《》《》《》 I think, ...."It is better to be hated for what you are than to be loved for something that you are not. Hate is too great a burden to bear. It injures the hater more than it injures the hated.".... .... We are still waiting you with mixed emotions.... Only God knows what is coming next.... Keep calm, praying and seeing God. LOVE YOU ETHIOPIANS.😊

Келесі