ምክነት ባዶነትንና ኪሳራን የሚያስቀር ጸሎት። Kesis Ashenafi G.mariam.

Пікірлер: 45

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿አሜን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿አሜን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿አሜን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿

  • @seblem9352
    @seblem93522 ай бұрын

    ❤❤❤ቃለሂወት ያሰማልን ቀሲስ ልቡን የሚደግፍ የአምላካችን ቃል 🙏🙏🙏🙏👏👏🙏

  • @kalu252
    @kalu2522 ай бұрын

    በጠዋት. እጅግ. በጣም. ልቤን. በእግዚአብሔር ፍቅር. የሞላ ትምህርት. ነው የሰማውት

  • @smret5569
    @smret55692 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-sl1oh7vw7k
    @user-sl1oh7vw7k2 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ቀንን ብሩህ የሚያደርግ የጌታ ትምህርት ቀናችሁ ይብራ

  • @penael821
    @penael8212 ай бұрын

    ነብሴ በእየሱስ ሀሴትን ታደርጋለች እርሱ ጌተዬ፤ አዳኜዬ፤ አስታራቂዬ፤ መካሪዬ ፤ አስናኜ፤ አምባ መጠጊያዬ ፤ በክብር በይመጣልናል። ያለ ልክ ስለወደደን በፍቅሩ ሀሴት እናደርጋለን። አባታችን እወድሀለን❤❤❤

  • @user-nb3co2iv7f

    @user-nb3co2iv7f

    2 ай бұрын

    ኣስታራቄዬ ስትይ ኣልገባኝም እህት

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv2 ай бұрын

    Amen 🙏 Kebru Yesfa Semu Beruck Yehun Gettachen Amlakachen🙏 Tebarekelegn Kessis 🙏

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh48302 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @eyobkasahun1290
    @eyobkasahun12902 ай бұрын

    አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማል ቀሲስ🥰 ጌታ ሆይ ፀሎትን አስተምረኝ እንዴት እደምፀልይ አላዉቅምና የሰጠኸኝ አስር ስጦታ ትቼ በአንዱ አማርርካለዉ 😢🙏

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha76652 ай бұрын

    አሜን! ቃለ ህይዎት ያሰማልን! ፊታቺን በርቶ የምንፈልገው እናገኝ ዘንድ ይርዳን!

  • @user-fp7fz2sf3y
    @user-fp7fz2sf3y2 ай бұрын

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤

  • @genetgebeyuo7300
    @genetgebeyuo73002 ай бұрын

    Amen amen ameeeeeen kal hewet yasemalen yagelegelot zemenoten yebarkelen rejem edeme ena tena yestelen

  • @Truth-iz6hn
    @Truth-iz6hn2 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማዎት። አሜን

  • @user-yx8wq6ov6u
    @user-yx8wq6ov6u2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ ለመድሃኒአለም ክብረ በዓል ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ ምንኛ እምነት የጎደለን ደካሞች ነዉ አቤቱ በስንቱ ቻልከን ልጅ ለሚፈልጉ እህት ወንድሞቴ ድረስላቸዉ ማህጸናቸዉን አለምልም ቃልህ ይለዉጣልና ልባቸዉን ብሩህ አድርገህ በደስታ ይሞሉ አቤቱ ስለ ሁሉ ተመስገን ጎስቋላ ልባችን ስራዉ በእምነት ይሞላ አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሬ ጸጋዉን ያብዛልህ መድሃኒአለም አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sadamgdgdh-ui5yb
    @sadamgdgdh-ui5yb2 ай бұрын

    የህይወትን ቃል ያሠማልን

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash96022 ай бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp2 ай бұрын

    ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @TegestTade-gv8op
    @TegestTade-gv8op2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @meseretemiru4293
    @meseretemiru42932 ай бұрын

    Amen amen amen amen 🙏

  • @webet2273
    @webet22732 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @betelhemyamral
    @betelhemyamral2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @gelilaluol4156
    @gelilaluol41562 ай бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen 🤲🤲🤲

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p2 ай бұрын

    ❤❤❤❤አሜንቃለይሆትያሰማልንመምህራችን

  • @penael821
    @penael8212 ай бұрын

    Tsega yebzaleh

  • @user-dp2yx1fv9i
    @user-dp2yx1fv9i2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-qe4zf9go6i
    @user-qe4zf9go6i2 ай бұрын

    Egziyabher yimegen . Kesis anten yanurilin megabiyachin

  • @danatfikirtmuzmile3823
    @danatfikirtmuzmile38232 ай бұрын

    አሜን!

  • @user-ey8el2qw3l
    @user-ey8el2qw3l2 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @penael821
    @penael8212 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @etaneshatalayetaneshatalay6234
    @etaneshatalayetaneshatalay62342 ай бұрын

    Amenamenamen

  • @user-jw5ft5bx6q
    @user-jw5ft5bx6q2 ай бұрын

    አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ጸሎት ልመናችንን እግዚአብሔር ይቀበልልን አሜን

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe75272 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @edenleulseghed5365
    @edenleulseghed53652 ай бұрын

    kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏

  • @bezawitkahsay4573
    @bezawitkahsay45732 ай бұрын

    Amen

  • @Ml-lo5zk
    @Ml-lo5zk2 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @abrishmamo5330
    @abrishmamo53302 ай бұрын

    መምህር እንደምን ሰነበትህ ስልክ ቁጥርህን ላክልኝ ስለ እየሩሳሌም ጉዞ ጉዳይ ላነጋግርህ ፈልጌ ነው

  • @melkethany
    @melkethany2 ай бұрын

    በህልሜ ዛሬ ለሊት ቀሲስ አሸናፊ ወጣቶችን ሰብስበው ወንጌል ሲያስተምሩ እኔ ጥግ ወንበር ላይ አኩርፌ ሰዎችን ሁሉ የማላናግር ከሁሉም ጋር ተራርቄ ብቸኛ ሆኜ ቁጭ ብያለሁ ቀሲስ አሸናፊ ስብከታቸውን እንደጨረሱ ወንበር ላይ አረፍ እንዳሉ ዞር ብለው ያዩኛል እኔም በግልምጫ አይቼአቸው ፊቴን አዞራለሁ እሳቸውም ወደ እኔ ይመጡና አጠገቤ ቁጭ ብለው ምነው ልጄ ምን ሁነሻል ከቅድም ጀምሬ እያየሁሽ ነበር ከሰዎች ጋር አትቀራረቢም ደስተኛ አይደለሽም የሆንሽውን ንገሪኝ እያሉ በትህትና ያናግሩኛል ከዛ እኔም ቀበል አድርጌ አባ እኔ በጣም ከፍቶኛል ሰዎች ችግሬን አይረዱኝም በውስጤ የተሸከምኩት ብዙ ችግር አለብኝ ከአገሬ ከወጣሁ ብኃላ ሰው አገር ላይ ሆኜ የመኖርያ ፍቃዴን እስካሁን አላገኘሁም እያልኩ እሮሮዬን ስነግራቸው እሳቸውም ለዚህ መፍትሄውን ነይ ላሳይሽ ተነሺ ልጄ ብለው ይዘውኝ ይሄዳሉ ከኃላ ተከትያቸው ስሄድ የሆነ ክፍል በሩን ሲከፍቱት ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ስጋ ለብሶ በአካል ተዘቅዝቆ ተሰቅሏል የእሾህ አክሊልም ጭንቅላቱ ላይ አለ እና አይቼው ወይኔ አምላኬን ዘቅዝቀው ነው እንዴ አይሁዶች የሰቀሉት ? እንደ ሰማዕታት ነው ለካ የሰቀሉት እያልኩ በሃዘንና በመገረም ቆሜ እያየሁ ቀሲስ አሸናፊም በይ እኔ የማደርገውን እይና ታደርጊያለሽ የችግርሽ መፍትሄ ይሄ ነው እያሉኝ የክርስቶስን ስጋ ጉምጥ አርገው በጥርሳቸው ስጋውን መብላት ሲጀምሩ የክርስቶስ ደም ይፈሳል እና ስጋውንም ደሙንም በአንድ ላይ አንዴ ግጠው ከበሉ ብኃላ እኔም በተራዬ እሳቸው እንዳደረጉት አደርጋለሁ ከዛ ከህልሜ ነቃሁ ህልሙን ፍቱኝ በማርያም

  • @user-eb6eg7pc3h
    @user-eb6eg7pc3h2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @webalemtiret6041
    @webalemtiret60412 ай бұрын

    Amen Amen

  • @FesesuDesalegn
    @FesesuDesalegn2 ай бұрын

    Amen

  • @Ml-lo5zk
    @Ml-lo5zk2 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤

Келесі